" ኑ ከእግዚአብሔር ጋር እንታረቅ " 2 ቆሮ

የወርሃ ሐምሌ የማክሰኞ ምሽት የቀጥታ ስርጭት
ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Subscribe: / @elshaddai_television_...
Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
Telegram : t.me/ElshaddaiTelevisionNetwork
#ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

Пікірлер: 14

  • @kidistruga1619
    @kidistruga161915 күн бұрын

    እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ሌላ ምን ይባላል!!!!

  • @batrileta5214
    @batrileta521414 күн бұрын

    አሜን!ውለታውን እንዳንረሳ እርሱ ይርዳን!፣አቤቱ ልባችንን በምህረትህ አንተን ወደመፍራት መልሰን!፣የተወደድሽ ፓስተር ሮሚ ተባረኪ!ለምልሚ!🙌🙏❤🎉

  • @junefirst500
    @junefirst50015 күн бұрын

    የመንፈስ፡ ታላቅ፡ እህቴ፡ ሮማን፤ ተባረኪ፤ ጸጋው፡ ይብዛልሽ፤ እድሜና፡ ጤና፡ ይብዛልሽ!

  • @Mercy-hl3mn
    @Mercy-hl3mn15 күн бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot93515 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ሀይልህን አስታጥቀኝ አቅም ጉልበት ስጠኝ

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc15 күн бұрын

    Ameeeeeen amen praise God for Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c15 күн бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot93515 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ወደአንተ መመለስ ይሁንልኝ ከክፉ መንገዴ መልስኝ

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot93515 күн бұрын

    አሚን አሚን

  • @kibinash5878
    @kibinash587815 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot93515 күн бұрын

    😮😮😮እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse864115 күн бұрын

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941515 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremkinfe3191
    @meskeremkinfe319115 күн бұрын

    አሜን ተባረኩ

Келесі