ፍኖተ ሕይወት ሣምንታዊ ሴቶች በቤተክርስቲያን

Пікірлер: 30

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ክብራችንን ስለማናስተውል እንጅ በብዙ እናገለግል ነበር

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን። እናንተን የመሳሰሉ አባቶችን ያብዛልን።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    በጣም ሴቶች እግዚአብሔር የሰጠን በጣም ይበልጣል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EeZz-kb7iz
    @EeZz-kb7izАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat34193 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34453 жыл бұрын

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ጥበብን ያድለን አሜን ቀጣይ እንጠብቃለን🌾🌿🇪🇹

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig59023 жыл бұрын

    Bewnet Gerum Yehon Merha Gebir New🙏 Lewd Abatohahyn💐👏Egzabihar Amlik🙏 Yhywetin Qal Yasemaln Bedma Betsga Betana Yaqoyeln Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash15402 жыл бұрын

    እረ በርቱልን ድቅ ትምህርትነው ቃለህወት ያስማልን እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h3 жыл бұрын

    ይገርማል እንዴት የቤተክርቲያናችን የዩቲዩብ አካውንት ሰብስክራይቡ እና የተመልካች ቁጥር ይህን ያህል ሆነ??? እስኪ ሰብሰብ ብለን የሆነ ነገር አድርገን ይህን የህይወት ትምህርት የምንማርበትን ቻናል እናስተዋውቀው ወገኖቼ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    2 жыл бұрын

    አይ እህቴ እንገርማለን ከኔ ጀምሮ የምናባርረዉ መጥዉን ነዉ ማስተዋሉን ያድለን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo14413 жыл бұрын

    ለአባቶቻችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናንአብዝቶይስጥልን

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga2153 жыл бұрын

    Girum naw neches! kale hiwotin yasemalin

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d2 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro3 жыл бұрын

    አባታችን ❤❤❤💘💘💘💘👏

  • @asterdereri2494
    @asterdereri24943 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ሴቶች ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጨቋኝ የሚያደርጉና የሚያጣምሙ አሉና በዚህ ርዕስ ቀጥሉበት

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu9492 жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ዋላችሁ አባቶቻችን ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት በልጅነቴ መማር እያለብኝ ያልተማርኩቸው ብዙ መንፈሳውይ ህይውት የለኝም አሁን ግን እየተማርኩ ለወደፊት ግን እግዚአብሔር አጋዥ አድርጊ እሱ ሲፈቅድ ትዳር ስይዝ ለባሌ ታማኝ ሚስትና ጥሩ ልጆችን እንድ አትክልት እየኩተኩትኩ እንደማስድግ ተስፋ አደርጋለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ይሁን እውነት ሐዋ ጵርስቅላ ሊዲያ ብዙ ሴቶች አሉ ጳውሉስ መልክት ላይ

  • @gurumhohoo2881
    @gurumhohoo28812 жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልን

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 Жыл бұрын

    ትክክለኛ አስተምህሮት ነው የቅድስት ቤተክርስቲያን። Men and women have varied nature, roles and responsibilities. There is a difference between sex and gender. Even some gender aspects have biological justification. Its z current delusional and elastic definition of gender that is creating problems and dissolve families. Due to this, both men and women should rethink thier gender ideals from Bible's perspective. We really thank you

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    ፌበን ከነ ልጇ ንግስተ እሌኒ አርያወቸ ናቸው

  • @seblelema7316
    @seblelema73163 жыл бұрын

    Wow

  • @user-kk4nw8mf5h

    @user-kk4nw8mf5h

    3 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬ ይድረሰን

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ነዉ የሚባለዉ ዋዉ አይባልም መንፈሳዊ ሚዲያ ላይ

  • @user-oz2mm9pl6g
    @user-oz2mm9pl6g4 ай бұрын

    ጥያቄ ሴት ልጅ ለምን አታርድም ?

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h3 жыл бұрын

    ከ ፬ ቀን በፊት ተለቆ ፩ሺህ ምናምን ብቻ ተመልካች ያሳዝናል

  • @senda9782
    @senda97823 жыл бұрын

    ምንድነው ሰዉየዉ የጠመጠሙት ?

  • @freedom3153

    @freedom3153

    2 жыл бұрын

    ሻሽ

  • @EeZz-kb7iz
    @EeZz-kb7izАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

Келесі