🛑 ፋኖ ማንም ግብር እንዳይከፍል አስጠነቀቀ! የአማራ ፋኖ በጎንደር

ጥሩንባ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን እንዲሁም ሀገራዊ የሆኑ ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና የተለያዩ ዘገባዎችን እና ዜናዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ የሚያደርስ ሚዲያ ነው
ዓላማችን ወቅታዊ እና እውነተኛ የሆኑ ዘገባዎችን ዜናዎችን ለእናንተ ማቅረብ ነዉ 👇
#fano #habesha #ethiopian #abyssinia #ethiopia #amharafano

Пікірлер: 58

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay19 күн бұрын

    ጀግናው ሰለሞን እንኳን ለዚህ አበቃህ።አቋሙ የማይዋዥቅ ጀግናና ተስፋ የሚጣልብህ ውድ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ከፊትም ጀምሮ የማምንብህና ተስፋ የማደርግብህ ወሳኝ አርበኛ ነህ።ድል ለፋኖ!

  • @lakewtarekegn
    @lakewtarekegn8 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car20 күн бұрын

    ጀግኖቻችን ድል ለናተ 💪💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @henokalemayehu1457
    @henokalemayehu145719 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom428619 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla994919 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @eyobtube3085
    @eyobtube308519 күн бұрын

    ጀግኖቻችንበርቱልን አማራይሄንትግልቋጭቶወደከፍታውየሚወጣበትቀንናፍቆናል

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema371920 күн бұрын

    Fanoooo❤❤❤

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne562420 күн бұрын

    በናታችሁ አንደኛውን ከሌላኛው አታወዳድሩ ሁሉም የአማራ ፋኖ ከትንሽ እስከትልቅ ለአማራ ነው እሚታገለው በእርግጥ ከመካከል ባንዳ አይጠፋም

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal57419 күн бұрын

    ጀግና ጀግና ጀግና 👍👍👍

  • @adiadi9836
    @adiadi983620 күн бұрын

    ወድሚ:ያደረከው:ገለፃ:በጣም:ጥሩ:ነው ነገር:ግን:በፋኖ:ሰም:ሰው:የሚያግቱ:የገበሬን:ንብረት:የሚዘርፉ:ደካማን:ገበሬ:የሚደበድቡ:አሉ ይወገዱልን

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta473920 күн бұрын

    ጀግናው አማራ አንተም የጀግና ነጀግናነህ. አርበኛ ሰለሞን ኑርልን. እድሜህ ይርዘም ጋሻ ትግላችን የሁላችን ግዴታነው. አማራወች. ገንዘብ ሀፉት አምሮ. ጉልበት ሁሉ ትግል ላይ አማራነት ፋኖላይ ይውላል ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg19 күн бұрын

    በትክክል

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd18 күн бұрын

    ትክክልይህግብራሰብሳቤምግስትእጃችንአይመልከተን

  • @FTm-cz3rd

    @FTm-cz3rd

    18 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አዟችሁአላህይጠብቃችሁ

  • @abizerama3902
    @abizerama390211 күн бұрын

    ጀግና

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k20 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b19 күн бұрын

    የናሁ አጎት የጣም የማክብርህ አርበኛ ሰለሞን አጠና

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE20 күн бұрын

    ሰለሞንአጠናንአገናኙኝ ለናሁሰናይ አጎተነዉ ለናሁሰናይ በስሙድርጂት ልከፍትለትአስቤያለሁአግዙኝ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi20 күн бұрын

    ግፍ የወለደዉ የአማራዉ ፋኖ ነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ ❤❤❤

  • @aeraer8
    @aeraer817 күн бұрын

    እናሸንፋለን

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij19 күн бұрын

    Allmof the true fanoo the true child of Ethiopia, the light of Ethiopia by god grace see you soon your father plce be forward be wise make remove all fake fanoo.victry is yours

  • @user-yz4rl4xc5f
    @user-yz4rl4xc5f20 күн бұрын

    Dile,le,fano

  • @user-ue3hl7bu5x
    @user-ue3hl7bu5x20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i20 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp1hu6pj6d
    @user-kp1hu6pj6d19 күн бұрын

    እባካችሁ ቀረፃ የምትቀርጹ ሙሉ ቦታውን ለምድነው የምትቀርጹት እባካችሁ ስትቀርጹ አርበኞች ወድሞቻችን የቁሙበትን ቦታ ብቻነው ማሳየት ያለባችሁ ይህ ቦታ የሚታወቅ ቦታነው እኔ በግሌ አውቀዋለው ስሙን ግን መጥራት የለብኝም እባካች ጋዜጠኞች ቦታውን አታሳዩ ስጠይቁም የት እዳሉም አጠይቁ ጥንቃቄ አድርጉ ፋኖን አነሳስቶ ቀና እድንል ያደረገ አምላካችን ምስጋና ይድረሰው በደቡ በሰሜን በምስራቅ በምዕራብ የምትገኝ ጦጲያዊ ይህንን ትግል ተቀላቀሉ ዘመን የማይሽረውን ታሪክ አስመዝግብ ትውልድ የማይረሳው ለሚመጣው ትውልድ ገና ላልተወለደው ህዝብ ውለታ መዋል አለባችሁ የሩቅ ተመልካች አትሁኑ ዉድ የሀገሬ ህዝቦች የዘረኝነትን መረብ በጣጥሰህ ታሪክ ስራ ሞት ፋኖን ስለተቀላቀልህ አይመጣም ብትሞትም የክብር ሞት የጽድቅ ሞት ለወገንህ ለህዝብ ለናት ሀገርህ ነውና የክቡር ሰው ሞት ነው የበረከት ሞትነው የጋራ ሀገር የጋራ ህዝብ እዳይኖረን እደወጣን ሊስቀሩን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ፋኖን ያስነሳህልን አምላካችን አሁን በዱር በገደል የሚዋደቁትን ልጆችህን ኋይልህን ስጥ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስን ላክ ህዝቂያስን ሊገዳደረ ከአሶር ተነስቶ ኢየሩሳሌም የገባውን የመቶ አለቃ ትቪትና ዛቻ ሰምምተህ እዳዋረድክው አብይንና ግብራበሮቹን እደዛው አድርግበት ድል ለውድ ወገኔ ሞት ለጥቁርናዚ እውነት ያሸንፋን አትጠራጠሩ

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p20 күн бұрын

    ጀግናው አማራ ፋኖ ያችንፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiavi43
    @abiavi4320 күн бұрын

    ለተጨኮነው አማራ❤

  • @lulSeged-c1o
    @lulSeged-c1o16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @muluambaw2391
    @muluambaw239120 күн бұрын

    ❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤ ጅግኖቻችን ❤ ወንድሞቸ

  • @enanu7590
    @enanu759020 күн бұрын

    ድል ለፋኖኖኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems653220 күн бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-eo4sq1ml6g
    @user-eo4sq1ml6g19 күн бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria323419 күн бұрын

    እንበሶች

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car20 күн бұрын

    እኔ ጉሰቁል ልበልሃችሁ ለኛ የሚከፈል ዋጋ👉😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld636719 күн бұрын

    Minorew America naw , Gonder ketemaw wusite lemezerfot mereja alegne , endet lagignachuhe ?

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE20 күн бұрын

    በእናታችሁ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel134019 күн бұрын

    Bertu we amaharas coming to help fano

  • @HgeraHgera
    @HgeraHgera20 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ20 күн бұрын

    የዱሮአርበኛ

  • @TibletsKirby
    @TibletsKirby20 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ fano is hero

  • @BRAKES226
    @BRAKES22619 күн бұрын

    Azhu Abedew bertew

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k20 күн бұрын

    😢ትክክል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen46983 күн бұрын

    ጎበዝ ስሚንም በለምድርንም ህዝብንም ደባቅም አዉራጃም ዳባትም አዉራጃም ቦታችሁንም ታጥቃችሁም ከጠላይም ቢሄርንም ድርጅትም ትግርየም ኦሮሞንም ኦህደድንም ጀነራልም በዉሸትም መከላከያም ጦርንም ከትግርየም ጋርንም ሁንዎም ህዝባችንም ሙገድል ሚያፈናቅል ያለም ጦርንም መከላከያም ክምድርንም ስሚንም መጥዳትም መወገድም አለበትምሽነዉም ምንለዉም።

  • @user-hq6hi5bb4z
    @user-hq6hi5bb4z20 күн бұрын

    fano❤❤❤fano❤❤❤

  • @afomeaassefa6921
    @afomeaassefa692120 күн бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingphone2911
    @kingphone29118 күн бұрын

    ፅረ አማራ ኦሮም በነፃ ስልጣን ያገኛችሁትን በዘር ተለክፍችሁ እኛ ብቻእኑኑር ሆላቀር አስተሳሰብ አብራችሁ ብትኖሩ ስልጣናችሁን ማንም አይነቃችሁም ነበር እህል የምታቃጥሉ ከብት የምትገሉ እሮም ለመቶ አመት የማይረሳ በደል የፍፅመ ኦሮም ይቅር ብላችሁ ላማራው የበደሉትን ይቅር በሉ

  • @mtu4188
    @mtu418819 күн бұрын

    ጡርንባ ብቻ

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij19 күн бұрын

    All.amhra obey they order if you dont want be slave.all Ethiopian stop the true child of fanooo if you love your coutry.

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e20 күн бұрын

    ባለ ገዘራዉ ምን እያለን ነው?

  • @Arab_20_Car

    @Arab_20_Car

    20 күн бұрын

    ሰምተሀል😒😒

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    20 күн бұрын

    Kunchitan Arun abelawalee new yaleh Aheyaw👈👈👈👈

  • @Aminat-pk5vj
    @Aminat-pk5vj20 күн бұрын

    Bla bla bla leba

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    20 күн бұрын

    Geme emse nesh or neh

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe20 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

Келесі