ፋኖ ገደለ የሚሉት የሀይማኖት ጦርነት ለመጀመር ነው | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 21

  • @emiMulu3610
    @emiMulu36103 ай бұрын

    ምንአይነት ቅሌታም የሴጣን አመለካከት ያለው ሰው ነው አብይ። ጌታ ይገሥጠው። ድል ለፋኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ 💚💛❤️🙏

  • @za71
    @za713 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ መምህር ነዋይ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የክብሩ መገለጫ አድርጎ የመላዕክቱን ጥበቃ በዙሪያችሁ የእሳት ቅጥር ያድርግላችሁ።

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael55563 ай бұрын

    እግዚያብሕርእድሜናጤና፡ይስጥልን፡አሉየተዋዶልጆች፡በየትኛዉምቦታ፡እግዚያቢሔርዋጋችሁንይክፈላችሁ፡እኛማምንአቅምአለን፡።

  • @Abdslegn
    @Abdslegn3 ай бұрын

    አብይ አህመድ ይህን የሚለው የኔ እቅድ የኢትዮጵያን ህዝብ እያፋጀሁ ስልጣኔን አስቀጥላለሁ ነው የሚለው በትክክል የሚነግረን ስለዚህ በቀጥታ ነው የነገረን እገላችሗለሁ እያለን ነው

  • @Amhara.A.Mohamed
    @Amhara.A.Mohamed3 ай бұрын

    "ኡስታዝ መፍታዝ " በትክክል !

  • @negasenshew7085
    @negasenshew70853 ай бұрын

    መምህር ንዋይ /ንዋይከ በቅድሜከ ጥሩ ሰይፍ ዘ፪ የሆነ መምህር ፋንታሁን ዋቄን አጣማጅ አግኝተዋል ይበል ይህን ምሁር እኛስ ዝንጉ ነን ታሪክ ይዘነገው ይሆን ?በፍፁም አንረሰውም ተመዝግቧል እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱኝ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager46753 ай бұрын

    መም/ፈንታሁን እግዚአብሔር ሁሉን ይስጥህ ። እነ ሽመልስ አብዲሳ ከ12/02/2012ዓም ጀዋር ድረሱልኝ ብሎ ከመጥራቱ በፊት ጀምሮ በአስተዳደር ጫናና ፍርድ ማዛባት ሀብትን ነጠቁ ። የማንነት ጫና አደረጉ ። የትጥቅ ማስፈታት ከስራና ከመሬት አገልግሎት አግለውን ነበር ።የመራጭነት እንጅ የተመራጭነት ደረጃን አሳጡን ። ከጀዋር ጥሪ በኋላ ግን ከሀገራችን ውጡ አሉን ። የእገሌን ሚስት ለአንድ ኦሮሞ ታዋቂ ትሆናለች ። ቦታና ድርጅቶቹንምን በማስመሰል በመንደርና በቀበሌ ውል ወይም በተጭበረበረ የፍርድቤት ውሳኔ እንዲሁም በፖሊስ ርምጃ መጤ ያሉትን እንደ አንበጣ ወረው ጋጡን ።

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf29203 ай бұрын

    Eslamem Leagar selam Yechenekal Mechachal Yakebetal

  • @falkmayer1723
    @falkmayer17233 ай бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso3 ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi56603 ай бұрын

    ሰውየው የኢትዮጵያ ዘኦርቶዶክስን እና አማራን ቢችል ባንድ ጀበር ፀጥ ባረገ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene58593 ай бұрын

    የሚገርምኝ ማህበረሰቡ መቼ እንደሚነቃ ነው በምላሱ አደንዝዞታል ሰውየው እግዚአብሔር ይንቀለው

  • @abdelbasitahmmed
    @abdelbasitahmmed3 ай бұрын

    የአዋቂአጥፊዎች😮

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie87643 ай бұрын

    ANDIM HIZB BELELA HIZB LAY BEZERU MIKNIYAT TORNET YEGETEME WOYIM ERS BEERSU LIFAJ. YAJEDEM TEFAJITI YEMIYAWUK YELEM AMHARA KE OROMO WOLLAYITA KE SUDAMA AMHARA ERS BEERSU OROMU ERS BEERSU LEMEFAJET MECHEM ENDE HIZB ALTEFAJEM, ALTEWAGAM, HASSABUN ENQUAN YITSEYEFAL BUT YE BILTSIGNA ENA YE TPLF EKID NEW .....ERSACHEW YAKEDUTIN DAYAWUKUT NEGERUN ENAM ANDIM YEMIFAJ HIZB YELEM TESFA KURETU SHAME

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc79413 ай бұрын

    አይ መምህር ክርስቲያን መቼ ይገባዋል ብለው ነው! እንዲህ የሚነግረው ሰው ማግኘቱ ራሱ ትልቅ እድል ነበር ግና ክርስቲያኖች አይገባቸውም! ሲጀመር አይሰሙም! መስማትም አይፈልጉም! ራሳቸው ጋር እስኪደርስ ድረስ ጉዳያቸው አይደለም! ወለጋ ሲፈርስ አዲስ አበባ ትስቅ ነበር፣ ባህርዳርም ትስቅ ነበር፤ አሁን ሁለቱም ጋር ደርሶ ቤታቸው ፈርሶ ተበተኑ! አሁንም ገና ነው፤ አዲስአበባ እየደነሰች ነች! በእነ ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን፣ በእነ ቴድሮስ ካሳሁን ዘፈን፣ በእነ ዳዊትጽጌ ዘፈን፣ በእነ ግርማ ተፈራ ዘፈን እየሰከረች ነው፤ ምንትለዋለህ እንግዲህ ይሄ ነው የምትቆረቆርለት ሕዝብ!

  • @asefudesta441
    @asefudesta4413 ай бұрын

    የኢትዮጰያ ሕዝበ አንድ ከሆነ! አቢይ አህመድን አይደለም የዓለምን ሕዝቡ ያሸንፍል :!!!!!!

  • @asefudesta441
    @asefudesta4413 ай бұрын

    አሁን አንተ ኦርቶዶክስነኛ ብለሕ ነዉ ምታወራዉ: የኢትዬጰያ ያልሆነ ባንዲራ ሰቅለሕ:: orthdox ቤቴክርስቲያን ባንዲራ የላትም:: የማንኛዉም ሕዝብ ገብተዉ የሚጸልዬባት ነዉ: :ባንዲራ አትስቀሉ: ኦርቶዶክስ ባንዲራ የላትም: :ሙስሌሞቾ ገብተዉ መፀለይ ይችላሉ:

  • @asefudesta441

    @asefudesta441

    3 ай бұрын

    እናንተ ከዚ ቁጭብላችሁ ለደሐልጆች ትዛዝ ስትሰጡ የምትዉሉ:የደሐ ልጆችን እንዲሞቱላችሁ የምትገፍፋ :እናንተሂዳችሁ ሒዳችሁ አትዋጉም ነፃ አታወጡም:አትሞቱም:ለምን የደሐልጂ ይሙት????

  • @nigstitessema9334
    @nigstitessema93343 ай бұрын

    ኤረ ትልቅ ሠው ኤኤኤኤኤ አቁሙ

Келесі