ኒሞኒያ ወይንም የሳንባ ምች እንዳለብን ምናቅበት ዋና መንገዶች // Doctors Ethiopia

Ойын-сауық

#Doctorsethiopia #EthiopianDoctors #FanaTelevision

Пікірлер: 43

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb5 ай бұрын

    Thank you so much 🙏❤

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe55102 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @Tesfaye-hy2vv
    @Tesfaye-hy2vv14 күн бұрын

    slke metasekemetue arif new

  • @ghostland8884
    @ghostland8884 Жыл бұрын

    ኒሞኒያ ያለበት ህመምተኛ እንዴት ነው ከህመሙ መገላገል የሚችለው?

  • @billykhadra5522
    @billykhadra55222 жыл бұрын

    Doctor ebkehen yeseketa mdanit mendenew balebeten asechegerew

  • @user-um9qt6dy2n
    @user-um9qt6dy2n2 жыл бұрын

    ሰለም ለነንታ ይሁን ዶክተር እበክህን ከዬሀዉ መልስልኝ አበቴ በሳንበ ምች ይሰቀየል ብዙጊዜ ህክምነ የደርገል ግን መደኒቱ ሲየልቅበት ይተማማል ምንብነረግ እንረደዉ ይሆን ቱኩሰት በጣምአለዉ

  • @kalkidanaynalem
    @kalkidanaynalem Жыл бұрын

    Selam dr lji alfo alfo yaslatal mn lihon ychlala normal newu gena 2wer nat

  • @funrelaxtube9740
    @funrelaxtube97402 жыл бұрын

    ዶክተር ከዚህ በፊት klamoks 625 mg film coated tablet ታዞልኝ ነበር ወስጄው ትቶኝ ነበር በሽታው አሁን ድጋሚ ትኩሳት አገረሸብኝ ስለዚህ ደግሜ ኪኒኑን ብወስድስ

  • @user-um9qt6dy2n
    @user-um9qt6dy2n2 жыл бұрын

    እኔ ዉጭነዉ የለሁት ምንአይነት መደሀኒት ጋዝቼለት ልምጣ ሰልአለዉ ቱኩሰት ከሀክታ ደም ይዎጣወል እበከቹ መልሱልኝ አበቴ በሰንበምች እየተሰቀየነዉ

  • @AnwarAli-hj2us
    @AnwarAli-hj2us Жыл бұрын

    ለረዥም ጊዜ እያሳለኝ ነው ስስቅ ደሞ እንደ ትንታ ያረገኛል ምን ትመክሩኛላቹ

  • @suwalihnurhusen2629
    @suwalihnurhusen26294 ай бұрын

    azitromycin Tesetchiyalew gin Edme 28 Amete Nw

  • @hailuabate5356
    @hailuabate5356Ай бұрын

    የዓይን ህክምናን በተመለከተ ብዙን ጊዜ የአይን አር ይከማቻል ለዚህ ምን መፍትሄ አላችሁ?

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai22773 жыл бұрын

    እናመሰግናለን. ልጆቻችን

  • @betina9496
    @betina9496 Жыл бұрын

    Ahun yalachutn sigaram hone chise bzu ayenekaghem...teguadagh beshetam yelebeghem edemeyem 17 nw yehe neger ke 15 amete gemero yameghal gn meknyatun betekekel lakew alchalkum bemen lihon yechilal

  • @yosefdunge7434
    @yosefdunge74342 ай бұрын

    Dr. እኔ በግራ በኩል እስከ ጡቴ ድረስ ጀርባዬን ጨምረው ያቅለሽልሸኛል ያቃጥለኛል ድፅም ያሰማል ምን ትመክሩኛላችሁ?

  • @user-ce9ep9if6l
    @user-ce9ep9if6l2 жыл бұрын

    ስለ ምክራችሁ እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ አላጨስም ነገር ግን ካለሁበት ቤት ሲጋራ እና ሺሻ የሚያጨሱ ናቼው አዳዴ በጣም በከፍተኛ የመተፈስ እጥረት እና ውጋት የልብ ቁስለት በደረቴ አካባቢ ስሜት ይሰማኛል ያማለት ለሳንባ ወይም ለስኳር ለካሰር. በጪሱ ሽታ ብቻ በሽታው ይመጣብኝ ይሆን እንዴ??! እደዛ ከሆነ ኩትራት ስለሆንኩ ሀገር እድገባ መልስስስስ ከቻላችሁ እስከመፍትሄው????

  • @mun126

    @mun126

    Жыл бұрын

    እኔም ግራ ገብቶኛል እህቴ ችግሬ አልታወቀም እንዳንችው ነው የሚያርገኝ

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Жыл бұрын

    Thank.you Dr

  • @zainaz4339
    @zainaz433910 ай бұрын

    ነጭ የደም ሴል መብዛት ተብዬ ነበር እና ምልክቶቹ እና መፍትሄ

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu342 жыл бұрын

    ሰላም ዶክተርርስ እባካቹ በጣም ያስለኛል ያስመልሰኛል ለቤ ልቶጣ ነው ለሊቱን ሙሎ እና ያልበኛል አኪም ቤት መኤድ አልችልም

  • @betina9496

    @betina9496

    Жыл бұрын

    Ee yehe meleket ye tb lihon yechilal wede hekemena betehed temerache nw

  • @habtamufeyisa793
    @habtamufeyisa7938 ай бұрын

    የሳንባ ባሺታ ወይም ኒሞንያ ካምንድነው የምማጣ?

  • @lamrotneguse2799
    @lamrotneguse2799 Жыл бұрын

    አኔ አክታ እና ትንፋሽ ማጠር ብቻ nw ምንድን ነው????? 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe55102 жыл бұрын

    ከመዳንትሊላመግብያጠፍል

  • @almazhailu2507
    @almazhailu25072 жыл бұрын

    ለ እጻነት መፈቴው ምንድነውውውውውውውውው???

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @almazhailu2507
    @almazhailu25072 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ ተቸግረለው

  • @user-yx6bg2ob2o
    @user-yx6bg2ob2o7 ай бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ የኔ ጥያቄ ልጄ አሁን የ8 አመት ልጅ ናት ብዙ ጊዜ ጉንፋን ሲይዛት ወደ ሳንባ ምች ይቀይርባታል?ለምንስ ይደጋገምባታል?

  • @bsbsjshs2460

    @bsbsjshs2460

    4 ай бұрын

    ተበራችላት እህት

  • @foziyafoziya1511
    @foziyafoziya1511 Жыл бұрын

    እኔእድሜሰላሳአምድትነው

  • @abdlshekurabdlgefar7594
    @abdlshekurabdlgefar75942 жыл бұрын

    ኢሞኒያ ከልጅ ወደ አዋቂ ይጋአባል?

  • @jennyjenny6323
    @jennyjenny63236 ай бұрын

    የሳንባ ጠባሳ በምን ይድናል

  • @diribeebissa9906
    @diribeebissa99062 жыл бұрын

    እሺ ዶክተር ጠዋት ማታ የሚያስለኝ ያልበኛል እና ምግብ አልበላም እና ምን ይሻላል ?

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    Жыл бұрын

    ተሻለሽ እኔን ባሌ ታሞብኝል መፍትሄ አግኝተሽ ከሆነ

  • @UmRahimi

    @UmRahimi

    Жыл бұрын

    ​@@FreihaYaissn እህት እረየኔም ባለቤቴ ከሳውዲ እስርቤት ሂዶ ሳለ ጅምሮት ሰሞኑን ትመርምሮ ቲቢና የሳንባ ምች አሉት መፉትሄ ያግኛችሁ ቤጣም ይድክመዋል ሲውራም ቲንሽ መንግድም ከሄደ

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    Жыл бұрын

    @@UmRahimi አይዛን እህቴ አሏህ ያሺራቸው የሳኡዲ እስር ቤት ስንቱን በሽተኛ አደረገው ይህው የኔማ ሀኪም ቤቱን አዳረስ ሁለት ወር ሆነ መፍትሄ የለውም ዛሬ ደሞ ወደሌላ ሀኪም ቤት ሂዶ ነበር የሳንባ ምችና የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ብለው መርፌና ከኒን ሰጡት

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    Жыл бұрын

    @@UmRahimi መደሀኒቱን ይከታተል ሽታ ነገር ይጠንቀቅ በተለይ ሲጋራ የከብቶች ፍግ የሺንትቤት ሽታ ማስክ ይልበስ

  • @UmRahimi

    @UmRahimi

    Жыл бұрын

    @@FreihaYaissn ያረብ አላህ ጤናችውን ይስጣችው ያረብ ጤነኛውንሁሉ ብሽተኛ አድርጉት ዝም አይብል መፉትሄ እስኪግኝ ሳይብስው የኔውማ አላህ ይድረስልት በድዋ አትርሱኝ አሞታል ስልክም አያ2/ደቂቃብላይ ይድክመዋል ሙሉ ጤነኛን ብግድ በሽትኛ አድረጋችው

  • @alubaltatube3944
    @alubaltatube39442 жыл бұрын

    በጀርባዬ ስተኛ ያስለኛል ምንድነው ችግሩ

  • @rahmethussen6827

    @rahmethussen6827

    Жыл бұрын

    እኔም እዳችው ነኝ ምን ይሆን?

  • @user-qd2df5eh1l

    @user-qd2df5eh1l

    5 ай бұрын

    እኔም እንደናተው

Келесі