Nhatty Man - ናቲ ማን-የመጀመርያዬ 'Yemejemeriyaye' Official MV

Музыка

አልበም 2023 • Vol ፫
ለተከበራቹ ወዳጆቼ በቅርቡ ከወጣው እና ከወደዳችሁት ከሁለተኛ አልበሜ ላይ በወንድሜ ዮኒ ውቤ ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ ተቀናብሮ በእህቴ መቅደላዊት ውብ አስተያየቶች ታርሞ ለእናንተ ደርሶ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውን "የመጀመርያዬ" የተሰኘውን ሙዚቃችንን ከሰራነው ከአራት ዓመታት በኻላ በድጋሜ ተገናኝተን በወንድማችን ምስጌ የካሜራ እና የምስል ቅንብር ክህሎት አስውበን አንደሚከተለው በቪድዮ አቅርበነዋል ተዝናኑበት።
በእዚኅ ስራ ላይ በቪድዮ ሞዴልነት አብራን ከተሳተፈችው ከሄለን አየለ ጀምሮ የአፍሮ ግሩቭ ባንድ አባላት (ቸሬ ፣ ምናሴ ፣ NINJA ) ድራመር ቢኬ ፣ እንዲሁም ቃል እና እየሩስን ጨምሮ ብዙ ወዳጆቻችን የሚገርም ቀና ትብብራቸውን አሳይተውናል እና እጅግ እናመሰግናለን።
Taken from the second studio album "man" vol 2, "Yemegemeriyaye" is about the feeling you get when you fall in love deeply for the first time.
Produced, mixed and mastered by Yonni Wube at Wub Records.
Video filmed and edited by Misgana Birhane at 4things Production.
This video is generously supported by the Victorian Government through Creative Victoria.

Пікірлер: 2 100

  • @NhattyMan
    @NhattyMan4 жыл бұрын

    ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት kzread.info Thank you all .

  • @samitekle2336

    @samitekle2336

    4 жыл бұрын

    Nhatty Man keep going bro I'm from Eritrea

  • @user-jt4sc5kr1f

    @user-jt4sc5kr1f

    3 жыл бұрын

    የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ነው ሰው ስወድ አምርሬ

  • @alhamdleallah

    @alhamdleallah

    3 жыл бұрын

    وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous Quran .islam***

  • @nohanoha4524

    @nohanoha4524

    3 жыл бұрын

    @@samitekle2336 y7

  • @user-yr3ml6mm5p

    @user-yr3ml6mm5p

    3 жыл бұрын

    Natye wed france paris atmetam wey ?

  • @fikermamo8783
    @fikermamo87833 жыл бұрын

    እኔ ግን የመጀመሪያነው እኔ እራሴን ስወድእራሴን እውደዋለሁ ❤😘ጤነኛ ፍቅር አለኝ እማይቀና እማይበድል እማይስስት ሁሌም እግዚአብሔር ን የምፈራ የስውልጅ የማከብር 🙏

  • @nabihahussain4110

    @nabihahussain4110

    3 жыл бұрын

    Whckbwwudni

  • @user-sy1sx9mo9u
    @user-sy1sx9mo9u5 жыл бұрын

    ናቲየ የአራዳ ልጅ ።ምርጥ ኢትዩጺያዊ እኮ ነሽ ።ትችላለህ ቀና ነሽ ይመችህ አቦ። ኢትዩጺያ ለዘላለም ትኑር። አረንጎዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን ከፍ ይበል

  • @alhamdulillah4204
    @alhamdulillah42043 жыл бұрын

    እሂንሙዚቃ ሁለየ ይጋብዘኛል ውዱባለቤቴ ኑረልኝ የኔውድ ፍቅራችንን እስከመቃብር ይሁንልን የመጀመሪያው ጋር በትዳር ለረጅም አመት በፍቅርመኖር ከመታደል በላይነው

  • @user-su6fx5xl9h
    @user-su6fx5xl9h6 жыл бұрын

    እኔም ጀምሬያለሁ ያዝልቅልሽ በሉኝ ፍቅር ሲሉኝ በጣም ነበር የምፈራው አሁን ገባሁበት መጨረሻችነን ያሳምረው ነው

  • @tiruneshmamo5353

    @tiruneshmamo5353

    4 жыл бұрын

    Za

  • @whitedarkwhitedark1739

    @whitedarkwhitedark1739

    3 жыл бұрын

    endet honelsh sle fkrsh

  • @rozytube2573
    @rozytube25739 ай бұрын

    ማነዉ ዛሬም ከ 5 አመት ቡሓላ 2023 Eskahun Yemiadametew❤❤❤ከ 5 Bafit ke Mejameriyaye Nbr Yetegabezkut Now am Marred But Stiil ... When I Tink Of Him I Come And Leassen It Its Hard To Forget Some One You Relly Loved😔😔😔😔

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu5 ай бұрын

    ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ 2024🎉❤️

  • @Getahuntesera

    @Getahuntesera

    2 ай бұрын

    እኔም ለፊቅር ልቤን የከፈትኩበት ጊዜ ነው

  • @user-qo2rj1sm8m

    @user-qo2rj1sm8m

    29 күн бұрын

    Yesi

  • @user-uv7wj6jx2w
    @user-uv7wj6jx2w5 жыл бұрын

    ይህ ዘፈን በትክክል ገልፆኛል ማማየ ሚስቴ እወድሻሎህ

  • @brhanshawno1599

    @brhanshawno1599

    2 жыл бұрын

    ኣይላያችሁ

  • @dagimawitgirma1669
    @dagimawitgirma16696 жыл бұрын

    ያላረፈ አይኔ ወስዶ ካንቺ ጣለኝ አሳረፈው ልቤን በፍቅርሽ ረታኝ ለካ ይሄ ነው ክፍያ ለታገሰ ጉርሻ ደመወዙ ቆይቶ ሲክሰው በፈቀደው መያዙ like it

  • @user-vv7mc2zf4q
    @user-vv7mc2zf4q6 жыл бұрын

    ናቲዬ በጣም በጣም ያምራል ሁሉ ነገርህ 1ኛ እኮ ነህ እ/ር እረጅም እድሜ ሰቶህ ብዙ ስራዎችን እንድትሰራ ጸሎቴ ነው የኔ ማርርርርርርርር

  • @wondedesta1018

    @wondedesta1018

    3 жыл бұрын

    Y

  • @abelkesete3775
    @abelkesete37754 жыл бұрын

    ናይ ባሓቂ ጥዕምቲ ደርፊ ቀጽሎ ብካልእ ክትመጸና ተስፋ ኣለኒ ንፉዕ

  • @NhattyMan
    @NhattyMan Жыл бұрын

    በቅርቡ የተለቀቀውን አዲስ አልበም ለማግኝት kzread.info/head/PLnWvmxYuHOu872dhcDFCr_IWz1Qcvfz5v

  • @yonasasfaw9515
    @yonasasfaw95156 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ከጥቂት ጥቂት ጥቂት ምርጥ መልእክት አስተላላፊ ዘፋኞች 1 ዱ አንተ ነህ በርታ እውነታ ብዬሻለው ብሮ

  • @hoodoali3001
    @hoodoali30015 жыл бұрын

    I am a Somali girl, my friend ❤is Ethiopian🇪🇹. I love the music and I love him💋❤💋

  • @Sahal433

    @Sahal433

    5 жыл бұрын

    Muno Cali gaalka muxuu sheega ethiopianka ah ahhahahahah anaga dhan ayaa wada ah

  • @abelsisay5203

    @abelsisay5203

    4 жыл бұрын

    @sahal omar,ETHIOPIATHE LAND OF ALNAJASHI,BILAAL BIN KATAB, ETHIOPIA IS MULTI RELIGION AND CULTURAL PEOPLE,ethiopia haanolato you are the loser ,agent of al shabaab,

  • @user-kc3qk2vg4r

    @user-kc3qk2vg4r

    3 жыл бұрын

    @@abelsisay5203 kkkk

  • @tadeletadesse2579

    @tadeletadesse2579

    3 жыл бұрын

    U welcome

  • @neimaahmed1196

    @neimaahmed1196

    3 жыл бұрын

    Welcome dumashi

  • @brukalabe3545
    @brukalabe35455 жыл бұрын

    The girl ,,she is so beautiful!!!

  • @fthawitshishay286
    @fthawitshishay286 Жыл бұрын

    Betam new miwdh nati man ke Eritrea 🇪🇷 I love you

  • @amytube1013
    @amytube10136 жыл бұрын

    ሰወደው ይህ ዘፈኑ እና ናቲን የናቲ አድናቂዋች ላይክ ግጪኝ

  • @user-mw3vw1gb4w

    @user-mw3vw1gb4w

    6 жыл бұрын

    Yamiral💚💛❤

  • @user-mw3vw1gb4w

    @user-mw3vw1gb4w

    5 жыл бұрын

    Natiye.❤❤❤❤❤

  • @thefirst2458

    @thefirst2458

    5 жыл бұрын

    ሲከፋህ አልወድም photo

  • @abayneshmolla8187

    @abayneshmolla8187

    5 жыл бұрын

    ዋዉቀጥልበት።።።።ዋዋዋዋዋዉ።

  • @user-zn2kv5me6x

    @user-zn2kv5me6x

    5 жыл бұрын

    Likeee

  • @harunasalifu5877
    @harunasalifu58773 жыл бұрын

    From 🇳🇪Niger i love Ethiopie💯❤💯❤🇪🇹❤🇳🇪

  • @kaleabephrem8926

    @kaleabephrem8926

    2 жыл бұрын

    we love you too

  • @user-ku9cg8me4b

    @user-ku9cg8me4b

    4 ай бұрын

    weloveyoutooGodloveyouyouarekindiness❤❤

  • @novelmatebu433
    @novelmatebu4333 жыл бұрын

    አስታውሳለሁ ለመጀመርያ ጊዜ ያፈቀርሁዋትን ሴት የውበት መደምደሚያ ነበረች ሁሉም የትምህረት ቤት ወንዶች እንወዳት ነበረ እኔም ከቤተሰቤ ጋ London ሔድሁ በዛ ምክንያት ተራራቅን አስታውሳለሁ እኔን ስታየኝ ልቤን የሚያቀልጥ ፈገግታ ታሳየኝ ነበር አሁን ግን እሶን ብዪ ተመልሸ የምመጣበት ሰአት ነው 21 አመቴ ነው አሁን እስዋን ማፍቀር የጀመርሁ 16 አመቴ ላይ ነው ለማንም እስዋን እንደማፈቅራት ተናግሬ አላውቅም ሁሌም ለዘላለም አፈቅራታለሁ

  • @bezawit1019

    @bezawit1019

    3 жыл бұрын

    WOW እንድታገኛት እመኝልሀለሁ

  • @MaryamTsion

    @MaryamTsion

    2 ай бұрын

    ኣገኛሃት ወይ😢😊

  • @mesi724

    @mesi724

    2 ай бұрын

    agegnehat?

  • @kisanet_Gebrehiwet
    @kisanet_Gebrehiwet Жыл бұрын

    I love Ethiopian 💕❤️from Eritrea🇪🇷🥰

  • @junathanpetroiba9848
    @junathanpetroiba98483 жыл бұрын

    May 2021 I have been listening to the song evan don’t know the meaning but I love it so much and big love to Ethiopia

  • @mahletberhanu7749

    @mahletberhanu7749

    3 жыл бұрын

    Hes saying it's his first time loving someone this much or to this extent.and he's ecstatic about it lol

  • @dotboo

    @dotboo

    2 жыл бұрын

    @@mahletberhanu7749 l0ul lamp PL

  • @mkditube
    @mkditube4 жыл бұрын

    ናቲዬዬዬ ስወደው እሄን ዘፈን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው አንተ በተቃራኒ ፆታ ላይ ነው የዘፈንከው እኔ ግን በጣም ለምወዳት ታናሽ እህቴ ጋብዣታለው በእርግጥ ፍቅርን ያስተማረችኝ እህቴ ናት መልአክ የሆነች ሰው

  • @MonaMona-rz8mp

    @MonaMona-rz8mp

    2 жыл бұрын

    ሸኖኣ ጀፀዘሾሾ ከሠአአ

  • @mkditube

    @mkditube

    2 жыл бұрын

    @@MonaMona-rz8mp ምነኛ ነው አልገባኝም😂

  • @aeeazz6909

    @aeeazz6909

    2 жыл бұрын

    ታድላ የሚወዳት ወድም መሰጠቶ

  • @mkditube

    @mkditube

    2 жыл бұрын

    @@aeeazz6909 ሴት ነኝ😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu5yy1os1j

    @user-tu5yy1os1j

    2 жыл бұрын

    amesegnalehu yenem hasab nw tanash ehte hiwote nech

  • @Yod1728
    @Yod17283 жыл бұрын

    Great song nati❤ I really love this song my husband choose it for me.He always says that the girl looks like me and the song tells exact our love story. We mate in Eroupe the same way 💑 we still ❤️ together with beautiful 4 kids❤ Thanks Nati this is a great song that I love forever!!!

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    3 жыл бұрын

    Goal n bless your union more year’s beyond your age

  • @helinatefera4648

    @helinatefera4648

    Жыл бұрын

    I oi8

  • @dinkinashdeasling2124

    @dinkinashdeasling2124

    Жыл бұрын

    Omg💝ዋው

  • @mariamsameera5609
    @mariamsameera56095 жыл бұрын

    በጣም ደሰ የሚለኝ ሙዚቃ ነው በሰማው በሰማው የማልሰለቸው ሰራ ላይ ሆኘ እራሱ ይህን ሙዚቃ እያጎራጎረኩኝ ሰራይን ሳላቀው እጨረሰው አለሁ የመችህ

  • @yosefsolomon6246
    @yosefsolomon62463 жыл бұрын

    Who is still listening to this music🔥🔥🔥

  • @user-rp3jt6jb1p
    @user-rp3jt6jb1p6 жыл бұрын

    #Wowww #ክሊፑ #ይነፋል #ናቲ #ማን #የዘመናችን #ምርጥ #ሙዚቀኛ💖💖 *ያላረፈ አይኔ ወስዶ ካንቺ ጣለኝ* *አሳረፈው ልቤን በፍቅርሽ ረታኝ* *ለካ ይሄ ነው ክፍያ ለታገሰ ጉርሻ ደመወዙ* *ቆይቶ ሲክሰው በፈቀደው መያዙ* 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 *የመጬ ይከይፋል በርታ*

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    6 жыл бұрын

    በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ ❤😘👍

  • @katiawehbi4594

    @katiawehbi4594

    5 жыл бұрын

    Emesam

  • @sirakgem6942

    @sirakgem6942

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ሁሉን የሚችለው ያሰብሽውን ይሙላልሽ እጅግ የምወዳቸው እህቶች አሉኝ አንዷ እንዳንቺ የተማረች መሰለኝ

  • @japhetmwangi34
    @japhetmwangi344 жыл бұрын

    Am from Kenya. I love the Ethiopian music

  • @medihabesha1541

    @medihabesha1541

    4 жыл бұрын

  • @melaktadesse2336

    @melaktadesse2336

    3 жыл бұрын

    Welcome

  • @user-jd6pk5zw2x

    @user-jd6pk5zw2x

    3 жыл бұрын

    Welecome my brothers

  • @user-xc9gd2el6v

    @user-xc9gd2el6v

    Жыл бұрын

    ቺኮችንስ አ?

  • @netsanetdenu1511
    @netsanetdenu15115 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ከፍቅርኛዬ ጋር የተዋወቅነው በዚህ ዘፈን ነው

  • @lilyfisehaye6169
    @lilyfisehaye61693 жыл бұрын

    Love love this song , can't stop listening it Big fan from Eritrea

  • @kimwengi1542
    @kimwengi15423 жыл бұрын

    Z one who is watching zis song know in 2020 is a legend

  • @MrAdefers

    @MrAdefers

    3 жыл бұрын

    ME

  • @ermiassolomon5242

    @ermiassolomon5242

    3 жыл бұрын

    I'm still watching in 2021 I must be ultra legend😂

  • @WONDE3166
    @WONDE31665 жыл бұрын

    ምንም ማረግ አይቻልም ናቲሻ ነው 💚💛❤👑😎🔥💥🔊🔊🔊

  • @Yo.222
    @Yo.2224 жыл бұрын

    December 2019 and still listening 👂 to this song I don’t understand the language I am from Eritrea 🇪🇷 but love ❤️ this song 😂😂😂🤣🤣🤣

  • @mahifashionandfood1228

    @mahifashionandfood1228

    4 жыл бұрын

    Its my first time to love some one Meaning of music yod T

  • @desebabey1658

    @desebabey1658

    3 жыл бұрын

    @@mahifashionandfood1228 ስ

  • @tsehayneshehone9618

    @tsehayneshehone9618

    3 жыл бұрын

    Kklmmm

  • @tsehayneshehone9618

    @tsehayneshehone9618

    3 жыл бұрын

    I .Nl

  • @tsehayneshehone9618

    @tsehayneshehone9618

    3 жыл бұрын

    p nl lpp

  • @mussabahmed944
    @mussabahmed9445 жыл бұрын

    Best song in Africa love from Sudan to brothers and sisters in Ethiopia

  • @user-sy1sx9mo9u
    @user-sy1sx9mo9u6 жыл бұрын

    ናቲየ ምርጥ ስራ ነው። ብቃትህን ማንም ያውቃል። በዛ ላይ ሀገር ወዳድነትህ በድብ ስለማቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለንተ ናቲየ

  • @user-kq4ot4ln6s
    @user-kq4ot4ln6s3 ай бұрын

    ናቲ ጥበብህን ሳላደንቅ አላልፍም ትለያለህ❤❤❤

  • @solianaabieselom6754
    @solianaabieselom67542 жыл бұрын

    No word can express my feeling to this song,, love it so much,,,,much more than words. Great job Nattiye 👏

  • @kibromhaileab6662
    @kibromhaileab66626 жыл бұрын

    Who one happy Eritrea 🇪🇷 & Ethiopia 🇪🇹 Get ..... 🤜🤛

  • @fithighirmay3535

    @fithighirmay3535

    4 жыл бұрын

    Here u go😊

  • @user-xp4lg2me4l

    @user-xp4lg2me4l

    4 жыл бұрын

    Y

  • @tandelaa

    @tandelaa

    4 жыл бұрын

    🤝🏿

  • @SisD-ew5rt

    @SisD-ew5rt

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @KZ.7160
    @KZ.71604 жыл бұрын

    2019 I’m still listening to this amazing music never gets old 💯

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah5575 жыл бұрын

    ይህሙዚቃየጋበዘኝ ፍቅርኛነው እጅግ በጣምነውየምወደ ምንግዜም ምረጫየነው።

  • @user-rp7gj1vd2g
    @user-rp7gj1vd2g5 жыл бұрын

    ማፍቀርህ ማመንህን ሲቀልዲበት ልብህ ባይሠበር እኳ ይሸራረፋል ባመኑት መከዳታ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kiyalove6881
    @kiyalove68813 жыл бұрын

    የሆክ እብድ በዝህ ሙዚቃ ትዝታ አለኝ የመጀመሪያየ

  • @amanulaw
    @amanulaw5 жыл бұрын

    ናቲዬ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ይፅና!!!

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g8 күн бұрын

    ሁሌም እንደአዲስ ነው የምሰማው ናቲዬ❤

  • @user-ys9yh4ig6e
    @user-ys9yh4ig6e2 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ በጣም ነው ያፈቀርኩት ይመችህ ወንድሜ የኔ ጀግና😍😍😍

  • @emutube5285
    @emutube52856 жыл бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ አልሰለች ያለኝ ሙዚቃ #የመጀመሪያዬ ነው

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c6 жыл бұрын

    የኔ ወንድም ባቶን በቆጨን ናቲሻ የሠፈሬ ልጅ ሁሌም ምችት ድልት ይበል😘😘

  • @user-sf1us4xz6f

    @user-sf1us4xz6f

    5 жыл бұрын

    👌👌👌👌

  • @mekonnenfetu2375
    @mekonnenfetu23752 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ነው ስወድ አምርሬ የእውነት ነው ምወደው ሁሌም ስሰማው ውስጤን ብቻ አላቀውም ይነዝረኛል ። የመጀመሪያ ነው ሠው ስወድ አምርሬ

  • @user-vr1oz3wh2f
    @user-vr1oz3wh2f4 жыл бұрын

    ናቲዬ የኛ አንደኛ ሁሉም ሙዚቃዎችህ ምርጥ ናቸው ግን ከድሮው ሙዚቃህ ውሥጥ አለ በጣም የምወደው አምሮኝ እኔስ አምሮኝ የሚለው አይ ትዝታ ተማሪ እያለን ነበረ የምንዘፍነው አዲሥ ሥፈነዳ አይ ያጊዜ 😭😭

  • @geremagna8474
    @geremagna84743 жыл бұрын

    I am from tigray l lisen Amharic no speaking but l like this songs

  • @eritrean486
    @eritrean4866 жыл бұрын

    I love u Nhatty... I'm ur best Eritrean fan... Actually I luv this song much...

  • @nabiyatbinteslemyakomebolc5797
    @nabiyatbinteslemyakomebolc57975 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ ሙዚቃ ይሄ ነው የመጀመሪያዬ ነው

  • @natnaelkidane9922
    @natnaelkidane992211 ай бұрын

    Still I listene the music

  • @senaytmahari6000
    @senaytmahari60003 жыл бұрын

    I'm Eritrean l like Ethiopian music

  • @anitakhamfore3515
    @anitakhamfore35155 жыл бұрын

    Am from Botswana I just love Ethiopian music to the max

  • @birexasmamaw9662

    @birexasmamaw9662

    5 жыл бұрын

    too you bb

  • @melakutamirat5867

    @melakutamirat5867

    5 жыл бұрын

    & we respect u & all

  • @reggglbayyegaridha5028

    @reggglbayyegaridha5028

    5 жыл бұрын

    Wooooooow Arif new

  • @mahletabebe1244

    @mahletabebe1244

    Жыл бұрын

    Gmmxmq4555t1dbaxag

  • @merongezhgna8484
    @merongezhgna84843 ай бұрын

    በጣም ነው እምወደው የመጀመርዬ

  • @SAYDAHABASHEmm
    @SAYDAHABASHEmm2 ай бұрын

    enem Kanata qateko yamewadat ❤hulem yamesasalat ❤❤ s❤ becha natee❤❤ lazalalam❤

  • @danieltaye6522
    @danieltaye65225 жыл бұрын

    I'm Ethiopian but now I live in California I just love this music so muchhhhhhhhhhh.....

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr66786 жыл бұрын

    Yemejemeriye new sew swed amrre salsemak aladrm I’m in love 😍 natye thank you so much yismerlshi belug benatachihu

  • @awesomemedia6717
    @awesomemedia67172 ай бұрын

    Amezing music bro👌👌

  • @michaelforgiveness2964
    @michaelforgiveness29645 жыл бұрын

    dis song has become popular in Eritrea after peace between 2 countries. i wack in different area n hear dis song. great song man.

  • @henasweet5562

    @henasweet5562

    5 жыл бұрын

    wowwwmarrr

  • @habesha3656

    @habesha3656

    5 жыл бұрын

    Lol it was popular even before...it just that amharic was banned in Eritrea so people couldn't listen to amharic songs like normal..now that they made peace people are listening to amharic without getting scared

  • @makbebadani6634

    @makbebadani6634

    5 жыл бұрын

    እንም የመጀመሪያ ነዉ ጊዲን ስወድ

  • @africanbeauty8456
    @africanbeauty84563 жыл бұрын

    When I was kid I used to have crush on him ..literally he was my first celebrity crush 😁🥰

  • @habtechaklie2110

    @habtechaklie2110

    3 жыл бұрын

    * watch out my musics by the next links * thank you !!! kzread.info/dash/bejne/aKp-rNSwZdLVkbQ.html kzread.info/dash/bejne/rGenx8aRqLe_Xbg.html

  • @MrAdefers

    @MrAdefers

    3 жыл бұрын

    WEIRD

  • @lifegoeson-xc4ij

    @lifegoeson-xc4ij

    3 жыл бұрын

    I think he was everyone's crush

  • @kiyakassa1726

    @kiyakassa1726

    2 жыл бұрын

    @@MrAdefers lol 😂 jealous?

  • @user-yd6jb9gf6h
    @user-yd6jb9gf6h6 жыл бұрын

    የመጀመሪያዩ እና የመጨረሻ ሁንልኝ የኔ አዳም.

  • @user-no5fi8ji1x

    @user-no5fi8ji1x

    6 жыл бұрын

    ןל

  • @kakaalex1648
    @kakaalex16482 жыл бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ ማይሰለቸኝ ዘፈን ❤❤❤

  • @burtelaka5166
    @burtelaka51665 жыл бұрын

    ናቲዬ የእዉነት ምርጥ ያመቱ ቢዬካለዉ::

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove6 жыл бұрын

    I love natty man !! We all know that u love mama Ethiopia 💚💛❤

  • @mayajohnson2677
    @mayajohnson26775 жыл бұрын

    Omg the girl😍😍😍! what a beauty I think Ethiopians are the most beautiful people 👑

  • @almazyesuneh6037

    @almazyesuneh6037

    5 жыл бұрын

    Sure you are right

  • @kidlij6118
    @kidlij61185 жыл бұрын

    Thumbs up for the beautiful Melody, Thanks nati man!!

  • @mariamalabdusalam8295
    @mariamalabdusalam82954 жыл бұрын

    Bless you a bright matured young talented man! Bless ur setota and wife♥️

  • @wubalemadimasu8823
    @wubalemadimasu88236 жыл бұрын

    እኔፍ ፍቅረኛዬ የመጀመሪያዬ ነው ስወደው እንደምን ልበልህ መጠን እና ልክ የለውም በጣም አምርሬ ነው የምወደው

  • @fifey8612
    @fifey86122 жыл бұрын

    I am from eritrea love Ethiopian music 🎵🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @bezusene7122
    @bezusene71225 жыл бұрын

    What a beautiful people and a nice piece of music !!!!!!! wow am lov'n it .... from the moment I woke up, it is on repeat on my TV ;o) ....... good job ! emuua

  • @meronaweke2883
    @meronaweke28832 жыл бұрын

    የምዘፍናቸው ዘፈኖች ይመቹኛል በርታ

  • @officialefrem6110
    @officialefrem61106 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣክ የመጀመርያ ነው ሰው ስጠላ እምርሬ ብየ እኔ ደሞ በቅርቡ እዘፍናለው ❤️🌺🌹🚘

  • @tamamotehkezetyehuntamamot2777

    @tamamotehkezetyehuntamamot2777

    6 жыл бұрын

    Meley Record plz yana edaterisege😍😍😍

  • @Nokia-om8ns

    @Nokia-om8ns

    6 жыл бұрын

    Meley Record ጎሽ

  • @lemlemmeressa2256

    @lemlemmeressa2256

    6 жыл бұрын

    😆😆😆

  • @selamkiya5074

    @selamkiya5074

    6 жыл бұрын

    Entebkalen

  • @selamayele4368

    @selamayele4368

    6 жыл бұрын

    Meley Record 😃😃

  • @merygaleri5133
    @merygaleri51333 жыл бұрын

    I love this song so much 🇪🇷💗

  • @alonerzlowb1542
    @alonerzlowb15422 жыл бұрын

    From Nigeria 🇳🇬 love Ethiopia song 🎧

  • @user-pk1xz9dh5s
    @user-pk1xz9dh5s5 жыл бұрын

    'iinaa min alsaeudiih wahib 'iithyubiaan 🇪🇹❤🇸🇦

  • @donasmith4370

    @donasmith4370

    5 жыл бұрын

    Weana keman😍😍

  • @daginegussu7097
    @daginegussu70976 жыл бұрын

    This song is really cool, in fact the total album is really great. You should think about coming back here for a concert maybe

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik30736 жыл бұрын

    Wowww bezi music wez wezzz alekubet degageme desi mile geze asalefeku ke phonekaye gar thanks natisho hulem tezetachin nek love you so moche😍😍😍

  • @mmmm-rb4vh

    @mmmm-rb4vh

    5 жыл бұрын

    Wawu

  • @nubyaentertainment8205

    @nubyaentertainment8205

    5 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/e4ObucN9qcral6g.html የሳምንቱ እንግዳችን ደራሲ- "አልፎ ያላለፈ እና ሌሎችም " ሱለይ አደም Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ።

  • @user-wf5br3ce7q
    @user-wf5br3ce7q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ናቲ ማን

  • @nuryeahmed4708
    @nuryeahmed47084 жыл бұрын

    ' Nat man best music with best voice' and also I appreciate you please on going.....

  • @andethiopia8956
    @andethiopia89565 жыл бұрын

    Love it... Simple but creative. keep up the good work.

  • @amanihaile9382
    @amanihaile93826 жыл бұрын

    የመጨርሻዬ ነው ሰው ስወድ አምርሬ ......

  • @Sofea-fr5fi

    @Sofea-fr5fi

    Ай бұрын

    ይመችሽ ወላሂለአዚም❤❤❤❤❤❤

  • @IsraelMosazghiLebasiOrthodox
    @IsraelMosazghiLebasiOrthodoxАй бұрын

    Lovely Song.

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu99766 ай бұрын

    I know how many times I’ve listened this song love it ❤

  • @vivaviva6594
    @vivaviva65946 жыл бұрын

    ናቲዬ የኔ ምርጥ ብቻዬን 1k like መስጠት ብችል አደርገው ነበር ላንተ ጀግናዬ ነህ ናቲዬ ውድድድድድድ

  • @mulugetaaleye3364
    @mulugetaaleye33644 жыл бұрын

    what a music ! everybody should listen

  • @mekiyalove2351
    @mekiyalove23515 жыл бұрын

    Weooow nattiyeee .besemaw bsemaw alselechgn alegn bemusicah labd new Shr lbel begodanaw lay Efa ywtalgn mafkere ytay .uffffffff

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre92934 жыл бұрын

    ዋውውው ማር በጣም ጫፋጭ ሙዚቃ ነው እናመስግናለን በርታ

  • @maly103011
    @maly1030114 жыл бұрын

    I love this song very much!!!👍🏻👍🏻👍🏻👏👏👏👏👏

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj35805 жыл бұрын

    Simply, FABULOUS!

  • @yegleaklilu846
    @yegleaklilu8465 ай бұрын

    ሽሪ ልበል ባዲሳባ ላይ ናፍቆኛ

  • @sisaygetnet9670
    @sisaygetnet96705 жыл бұрын

    ሸር ልበል በጎዳናዉ ላይ ይፋ ይዉጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ በሰማዉ ብሰማዉ አልተግብ ያልኩት ሙዚቃ

  • @point1212
    @point1212 Жыл бұрын

    ከዘፈኑ በላይ የልጅቷን ውበት ይገርማል 💕

  • @NurAdem-ey6ff

    @NurAdem-ey6ff

    9 ай бұрын

    Love❤

  • @elsa5872
    @elsa58726 жыл бұрын

    ♥️♥️♥️ can relate to it.. it is so different nothing compares to it ❤️❤️❤️it is a beautiful feeling♥️

  • @maasameaaak4849

    @maasameaaak4849

    2 жыл бұрын

    💔❣💝💘💟❣❣💕💞💞💓💛💚💚🧡💗💖❤❤💖💖💜💕💞💋💓💛💥

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia8782 жыл бұрын

    Nati u r amaizing artist !!! Wish u a happy life my brotha Thank you for making our soul happy 🤗🤙🏽 I saw ur performance at atlanta habesha soccer Love ur energy ❤️🙏🏽

  • @eyerussolomon9861
    @eyerussolomon98613 жыл бұрын

    Yene fikr tesfishye betam nw mafekreh ante le ene ye mejemeriyayem ye mechereshaye neh egizhaber fikrachinen yibarkilen Amen😍😍😍😍

  • @shire4life
    @shire4life5 жыл бұрын

    Nhatty, what a wonderful artist and human being you are. Never failed to empress his fans with such wonderful Albums.

  • @soniatafere9580
    @soniatafere95806 жыл бұрын

    I can't stop listening...dedicated to Ethiopian Prime minister Dr.Abiy Ahmed Who preached love,Peace and unity #2018.

  • @user-vm2in2uu6f
    @user-vm2in2uu6f5 жыл бұрын

    የመጀመሪ ነው እኔም ስው ስወድ ufffffffff ከሱ ተለይቼ የምኖር የመስለኝም

  • @mosabkamaal8841
    @mosabkamaal88415 жыл бұрын

    اغنية جميله جدا" احلي تحيه ليكم من السودان 💚

  • @user-sr2pf6gj2f

    @user-sr2pf6gj2f

    5 жыл бұрын

    مرحبا نحن نحبكم كثير السودان اخواننا

  • @mosabkamaal8841

    @mosabkamaal8841

    5 жыл бұрын

    +ፉይዚ ከድር تسلمي يارب و انحنا كمان بنحبكم .. نفسي اروح اثيوبيا زيارة انشاءالله 💚💚

  • @user-jw8px9bw9d

    @user-jw8px9bw9d

    2 жыл бұрын

    @@mosabkamaal8841 تفدل احلن وساحلن

Келесі