NEWS የቴሌቭዥን ዋና ዳይሬክተሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣በደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ከፍተኛ ኦፕሬሽን ተፈፀመ፣መንግሥት የታገቱትን ተማሪዎች አስለቀቅሁ አለ፣

በደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ከፍተኛ ኦፕሬሽን ተፈፀመ፣ መንግሥት የታገቱትን ተማሪዎች አስለቀቅሁ አለ፣ የቴሌቭዥን ዋና ዳይሬክተሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣ በጎንደር ተማሪዎችን የረሸኑ በቁጥጥር ስር ዋሉ፣ ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን ታፈኑ፣ 205 ሲቪል ማህበራት ፈረሱ፣ የፒያሳ ኤሌክትሪክ ህንፃ ሊሸጥ ነው፣ የትግራይ ሴቶች ጥቃት ይቁምልን አሉ፣ ኩባንያው ሰራተኞቹን አሰናበተ፣ ብሄራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ፣ ኢትዮጵያዊን ገለው በአውራ ጣቱ ገንዘቡን ዘረፉት፣ በአዲስ አበባ ዘንባባ የገጨ 300 ሺህ ብር ይቀጣል፣ ለወንጀለኞች ፊት የሚቀይረው ሚስጥራዊው ሆስፒታል ተገኘ፣ የህንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ጉብኝት አሜሪካንን አስደነገጠ፣ የአይሮፕላኑ ጎማ በአየር ላይ ወደቀ፣

Пікірлер: 14

  • @ፍኖ
    @ፍኖ17 күн бұрын

    #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

  • @wmym
    @wmym17 күн бұрын

    ስለ ዜናውና ጠቃሚ መረጃው እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z17 күн бұрын

    እባካቹ ስንገባ👉 subscribe👉 like 👉share👉አንርሳ!

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla8817 күн бұрын

    ዘወዱ ስለ ታማኝ ዘገባው አመሰግናለሁ !!!

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg17 күн бұрын

    ❤ የአሜሪካ ኢምባሲ ሲያስጠነቅ ቅ የኮሬ ነጌኛው መንግስት ያፈናቸውን ለቀቀ ኣውዝብላሂ😅😅

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px17 күн бұрын

    አቤት በገበታው ስንጣላ መሶቡ አመለጠን ይገርማል

  • @fasildires4212
    @fasildires421217 күн бұрын

    Good morning

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed453217 күн бұрын

    የዉጪዳስኮርዉቺለታገቱትተማሪዉቺዲምጥዉኑ፣፣፣የምግሴትዉሸትአያልቅም፣፣የአማራሰቆቃመሸነዉየማበቃዉ፣፣፣ደልለፋኖ፣፣

  • @dzewdineh
    @dzewdineh17 күн бұрын

    ዛሬ ሳትዘጋጅ ነው የገባከው። ደግሞም ገዳይን ታሞካሻለህ

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw67517 күн бұрын

    ዜና ከጀመርክ በሗላ በጣልቃ የምታስገባው ሙዘቃ በጣም ይደብራል ::

  • @workuhailemariam
    @workuhailemariam17 күн бұрын

    Waragna

  • @simegntigneh4460

    @simegntigneh4460

    17 күн бұрын

    እበት ካድሬ ነህ! አሳማ!

Келесі