**NEW** "ቀራንዮ" ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song ByZemari Deacon Abel Mekbib "Keranyo"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Abel Mekbib
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Пікірлер: 165

  • @elroitube27
    @elroitube274 жыл бұрын

    *ቀራንዮ ቀራንዮ ጎለጎታ* *ባንቺ ምድር* *ያለም ጌታ ተጨነቀ ተሰቃየ ተንገላታ* *ያማረ ልብስ የለው* *ደም ሆንዋል ቀሚሱ* *የወርቅ ካባ የለው* *እርቃኑን ነው እርሱ* *በፍቅር ይገዛል* *ተሰቅሎ ንጉሱ* *ጌታ ኢየሱስ ሆይ በማይለወጥ የዘላለም በፍቅር በአባትነት በአዳኝነት በፈዋሽነት ወደህናልና እናመሰግንሀለን ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለማይለወጠው የአባትነትህ ፍቅር ይሁንልህ* ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @entertainment2346
    @entertainment23462 жыл бұрын

    በማርያም ማነው ለዚህ ዕንቁ ልጅ ግጥም እና ዜማውን የሚሠራለት ...አሁን ላይ "ሕይወት" ያለው መዝሙር የማደምጥበት ዘማሪ ...ዲ/ን ዘማሪ አቤል መክብብ እግዚአብሔር በሞገሰ ትሕትና ይጠብቅህ

  • @nathanshimelis2285

    @nathanshimelis2285

    Жыл бұрын

    ያው ዜማውን ብዙ ጊዜ ራሱ ነው የሚሰራው። ግጥሙን ደግሞ አንዳንድ መምህራን ናቸው

  • @haimanotetarkgn5832
    @haimanotetarkgn58324 жыл бұрын

    አቤቱ አምላካችን ሆይ የሆነብንን አስብ እሄን ክፉ በሽታ አርቅልን በምህረትህ ጎብኘን😭😭😭

  • @zeadenshe3054

    @zeadenshe3054

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene

  • @user-cu5jx5dq6z

    @user-cu5jx5dq6z

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @zebenayhabtamuuabtum4779

    @zebenayhabtamuuabtum4779

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @Mariam-zh2ie

    @Mariam-zh2ie

    2 жыл бұрын

    NMR west (⅝ w⅞

  • @bethelmelaku1620
    @bethelmelaku16202 жыл бұрын

    ቸሩ መድሀኒዓለም አባታችን የመስቀሉን ፍቅር በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏✝️✝️✝️ 💚💛❤️ 😭😭😭ዘማሪ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ቸሩ አማኑኤል አምላካችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ያሰሙልን🙏🙏🙏✝️✝️💚💛❤️

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላካችን መዳኒታለም እየሱስ ክርሰቶሰ ሰለኛ ብለክ የተቀበልከው መከራ ሰለበደሌ የሞትክልን የፍቅርክ ልክ በምን ይገለፃል የኔ ጌታ ይቅር በለን በናትክ በጠቤቴ ማርያም እማፀንካለው ኢትዮጲያን አሰባት ወንድማችን ዘማሪ አቤል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ዘመንክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 Жыл бұрын

    እውነት ነው ለኛ ብሎ ነው እኛ ደግሞ በምን እንክፈለው ይህን ወለታ ህጉን በመጠበቅ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60952 жыл бұрын

    ያማረ ልብስ የለው በፍቅር ይገዛል ተሰቅሎ ንጉሱ ❤❤❤

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችሁ ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ 😢😢😢😢😢ከመጣው መቅሰፍት የቀራንዮው ጌታ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ይባርክልን ለንስሃ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo29714 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ ይቅር በለን አቤቱ አቤቱ አቤቱ ላንተ አንክሮ ይገባሀል እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu41422 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን። ቀራንዮ ቀራንዮ ጎለጎታባንቺ ምድር ያለም ጌታ ተጨነቀ ተሰቃየ ተንገላታ

  • @uodettadese4211
    @uodettadese42112 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው

  • @mekdestekletsion8197
    @mekdestekletsion81974 жыл бұрын

    ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያርግልህ መዝሙርህ በስደት ሃገር እግዚአብሔርን እንድሳብ ያደርገኛል ሁሌም በቤቱ ያኑርህ::

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash52973 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-no8xg2cj3w
    @user-no8xg2cj3w4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ሆይ ይህንን ክፉ በሽታ አጥፋልን 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤💙💙💙💙💚💚💚💚

  • @Yorilua
    @Yorilua4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፣ፀጋውን ያብዛልህ! ሁሌም በ መዝሙሮህ እንደተፅናናሁ እንደተባረኩ ነው።Mahtot tube ተባረኩልን!

  • @user-hr2uy2tl3w
    @user-hr2uy2tl3w4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-rg6zl2qf5q
    @user-rg6zl2qf5q4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ። ልብስን አለበሰን እርቃኑን ተሰቅሎ 😭😭😭

  • @user-rg6zl2qf5q

    @user-rg6zl2qf5q

    4 жыл бұрын

    መአቱን በምህረቱ ቁጣውን በትእግስቱ የመልስልን 😭😭😭

  • @yelutaberaki9809
    @yelutaberaki98092 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sarontadesse4337
    @sarontadesse433718 күн бұрын

    Did you practice this until you now all this singing you are very good how are you very good 👍

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas93734 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላያክት ያሰማልንል

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df4 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ሆይ አንተ የዋልክልንን ውለታ መቼም ቢሆን አንረሳውም። እኛ ኢትዮጵያውያን የአንተን ውለታ ለዘለአለም እየዘከርን እንኖራለን። በዚህች አስጨናቂ ሰአት ምህረትህን እንሻለን እና እባክህ ይቅር በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ወንድማችን ለጥዑም ዝማሬህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire48902 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen stegawun yabzalot yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 🙏 Abetu geta hoy inda badalchn say hon inda mihrt bizat maren yeker balen ⛪ 🤲🤲😭😭

  • @user-dx2tg2iv7c
    @user-dx2tg2iv7c2 жыл бұрын

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኘ እደሜህንዘመንህን ያርዝምልኘ።

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አቤቱ የሆነብንን አስብ በበደላችንን አትቅሰፈን ለንሰሀ ሞት አድለን።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-rv9ri7zj9g
    @user-rv9ri7zj9g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላቀትን ያሰማልን አሜን

  • @edengirum
    @edengirumАй бұрын

    kale heyewet yasemalen wendemachen bea betu yakoyelen

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti39864 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክእት ያስማልን ⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን።

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n4 жыл бұрын

    ቀራንዮ ጎለጎታ 😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39683 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማርን ይቀር በለን የኔ ጌታ 🙏🙏🙏😭😭

  • @tekleageba9071
    @tekleageba90714 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemari Melakti yesmalena 💒💒💒🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @hdhtufd2556
    @hdhtufd25562 жыл бұрын

    Wedmahe zemare melaket yasemalen edmana tena abezeto ysetilen yfiker amlake yselame 😭😭😭😭😭😭abato Gatay ena hutsyatghaw lbona setgh🤲🤲🤲🤲💘💘🇪🇹🕊🙏🏿

  • @bizuwerkwolde1793
    @bizuwerkwolde17932 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet11782 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን! ዝመሬ ማለእክት ያሠማልን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse80612 жыл бұрын

    Egziabhir le mesgana endih aynet lesan syfter, Metadel new ! Egziabhir Yibarkeh

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia58004 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @user-nj8uh5rn6h
    @user-nj8uh5rn6h4 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ነው ቁስላችን ተሻረ በመከራ ቆስሎ ወንድማችን አቤልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን ቸሩ መድሃኒአለም

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta44524 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደድካማችን ሳይሆን እንደከሀሊነትህ ይቅር በለን ከመጣብን መከራ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n4 жыл бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ የሀጢያታችንን ብዛት ሳይምለከት እድሜ ለንስሀ ይስጠን አሜን ፫

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe12504 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፍፁም ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @getneshamare1038
    @getneshamare10382 жыл бұрын

    ቃል ያጣሁለት መዝሙር

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimare melaekt yasemalen ❤ ♥ 😍

  • @user-hr3xr8rq3u
    @user-hr3xr8rq3u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidig5897

    @kidig5897

    Жыл бұрын

    Zmare melaektn yasemaln endezh aynet wendmochn bebatu yabzaln

  • @hhhh334
    @hhhh3344 жыл бұрын

    አጥንትን።የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን።ያሰማልን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን

  • @user-kr6mk4xw5y
    @user-kr6mk4xw5y4 жыл бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በምህርት አይንህ ጎብኘን😢😢😂

  • @tatitati4682
    @tatitati46824 жыл бұрын

    ስለኛ ብለህ መከራ ተቀበልክ አቤቱ ይቅር በለን አሜን:: ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw41904 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😂😂

  • @hamzihamzi7527
    @hamzihamzi75274 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪ መክብብ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Abetu eye honeben yalewun Aseb Ende Cher nethe Eneji Ende bedelachin Ayhun 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @algurfah238
    @algurfah2382 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክን ያሰማነ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89944 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-cq7xv2ir2y
    @user-cq7xv2ir2y4 жыл бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን.ዝማሪ መላእክት ያሰማልን. አቤቱ ማርን.ይቅር.በለን.እደ.ቸርነትህ.ምህረትን.ላክልን.

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut95372 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-ss5tw4oj1s
    @user-ss5tw4oj1s4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪

  • @marymery4899
    @marymery48993 жыл бұрын

    Zmare melak yasemaln Amen amen amen ✝️❤️🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙏🙏🙏

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ruthlema3078
    @ruthlema3078 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamyeagersewu8307
    @selamyeagersewu83074 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን

  • @ama7624
    @ama76244 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot27294 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @user-km4mo8jp6l
    @user-km4mo8jp6l4 жыл бұрын

    አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን ማረን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @trefechaka3571
    @trefechaka3571 Жыл бұрын

    Egzabire yemsgn Ethiopia agrchen barke aymanotachenn tabek

  • @user-fk3xf3bi2u
    @user-fk3xf3bi2u4 жыл бұрын

    አሜን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አምላኪ ሆይ እርዳን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam17864 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭ማረን ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን አምላክ ሆይ 🙇የዘመረልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @sabbotuuoromoosabbotuuorom7833
    @sabbotuuoromoosabbotuuorom78334 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏⛪⛪✝️✝️📖 Ameen ebbifamaa

  • @tijiiintalaabadiyaa8079
    @tijiiintalaabadiyaa80794 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen abetu yqir belen yhen bstam axfalin 😭😭😭😭😭😭😭

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede42074 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰዓ ሞት አብቃን

  • @mamilove8778
    @mamilove87784 жыл бұрын

    ዝማሬህ መላአክትን ያሠማልን😭😭😭😭

  • @waine6059
    @waine60594 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በእውነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38883 жыл бұрын

    amen zimare mela ekitn yasemalin

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo22534 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማል አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse62713 жыл бұрын

    Amen zemari melhakt yasemaln

  • @godadawebite2360
    @godadawebite23604 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏

  • @user-gw4vj4ik7b
    @user-gw4vj4ik7b4 жыл бұрын

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ጌታ ሆይ ማርን ይቅርም በለን

  • @user-js8fi5lt2s
    @user-js8fi5lt2s4 жыл бұрын

    Zemara mlakt yasemalen ⛪⛪🙏

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove85354 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በምህረቱ ብዛት ይማረን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85354 жыл бұрын

    ዘሜሪ መላክ ያሰማልን አቤቱ አምላኬ እንደኔ አፅያት ሣይሆን እንደቸርነትክ ማረ

  • @zeroto2347
    @zeroto23473 жыл бұрын

    አሜን

  • @rahwaghirmai1297
    @rahwaghirmai12974 жыл бұрын

    Zmare melakti yesmalna getaye yealem beza yqr beln

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c4 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በእውነት ልብን የሚነካ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ 😭😭😭😭

  • @user-qx5ro3id6z
    @user-qx5ro3id6z4 жыл бұрын

    ዝማሬ.ምላክት.ያሰማለን

  • @tsega1180
    @tsega11804 жыл бұрын

    Amen Amen Amen !!! Zimare melaikitin yasemalin "Abetu "FiStum yikirita !FiStum Mihiret adirigilin!😭😭😭🤲🤲🤲!

  • @lemiidegefa1768
    @lemiidegefa17683 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa86014 жыл бұрын

    Amelakachen hoy yehe hulum weletah lena now enagen hatiat bechanow serachen ahunim maren betinsaeh aseben zemare melaekt yasemaln deakon zemari wenidemachen tsegah yabzalh

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu3 жыл бұрын

    Zimare Melayik yasemalin amen

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x4 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ዘማሪ አቤል መክበብ መዝሙሮችህ ሁሉ ልቤን ነዉ የሚነኩት

  • @Eminet369
    @Eminet3694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uq7uh3xh8e
    @user-uq7uh3xh8e3 жыл бұрын

    AMEN

  • @shamsashamsa9241
    @shamsashamsa92414 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @berhanugirma
    @berhanugirma2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x4 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @birukkebede1250
    @birukkebede12504 жыл бұрын

    zimare malkten yasamalen💔👐👐👐💓

  • @manbest5818
    @manbest58182 жыл бұрын

    Zimare melaikitin yasemalin

  • @sofiyaajariso2621
    @sofiyaajariso26213 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ

Келесі