New| ገነትና ሲኦልን አይተው የመጡት አባት|ሙተው የተነሱት ክፍል 2|heaven&hell Ethiopian Orthodox tewahdo

የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ፤ አዲስ ፕሮግራም እየሰራው ስለሆነ ሰብስክራይብ ፤ ላይክ እና ሼር ባማድረግ በትግዕስት እንድትጠባበቁኝ እጠይቃለው ።
ዉድ የቤተሰቦቼ ቪዲኦ ለመላክ ወይም ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ ተሌግራም አካዉንት እና ስልክ ታገኙኛላቺሁ
t.me/teferiwodaje
0945686231
#Ethiopian
#teferiwodaje

Пікірлер: 173

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያወረስልን አሜን አቤቱ ለነሰሀ ሞት አብቀኝ ቸሩ ሆይ

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Жыл бұрын

    አባታችን በረከቴዎ ይደርብኝ ወድማችን እናመሠግናለን ለንስሀሞ ሞት አብቃኝ አምላኬ ባይገባኝም ለስጋና ደሙ ፍቃድህ ይሁን ጌታሆይ አደራህን😭😭

  • @ghgfh621
    @ghgfh621 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርበን ኣባታችን በፀሎት ኣስቡኝ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    አባ በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሆ ያስቡ ወለተ ማርያም ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60882 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባ፣በረከቶት፣ይደርብን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ለወንድማችን፣እድሜና፣ጤናው፣ያኑርልን፣እመቤታችን፣ድንግል፣ማርያም፣ባላችሁበት፣ትጠብቅልን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i24 күн бұрын

    አባታችን በረከት ቱትይደርብን ለኔ ለሀፃያተኛዋ

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke11632 жыл бұрын

    በርከታችሁ ዪደርብአባታችን በፅሎት አሰቡን ወለተ ሰሳሴ ብላችሁ በርታወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @TeferiWodaje

    @TeferiWodaje

    9 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Zina-ch4yf

    @Zina-ch4yf

    8 ай бұрын

    ​@@TeferiWodajeወንድሜ

  • @Zina-ch4yf

    @Zina-ch4yf

    8 ай бұрын

    ​@@TeferiWodajeወንድሜ

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን እረድኤትዎት እና ፀጋ በረከትዎት ይደርብን :: በፀሎትዎት አስቡን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-oq4dj5jx4n
    @user-oq4dj5jx4n Жыл бұрын

    እባታችን በረከትወ ይድርብን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын

    አባታችን፡በረከቶ፡ይደርብን

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን!

  • @wojxhsh9133
    @wojxhsh9133 Жыл бұрын

    ወለተ እያሰሰ ብላቸሁ አሰበን አሜን አሜን አሜ ቃል ሀወት ያሰማልን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስብኝ

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @sakadahsakadah4234

    @sakadahsakadah4234

    Жыл бұрын

    በሽተኛ ህክክምና ያስፈልጋሀል

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    @@sakadahsakadah4234 MIN ADEREKU BE WELADIT AMLAK SIM YIQRTA YIDEREGLIGN, KATEFAHU

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Жыл бұрын

    አሜን አባየ በረከታችሁ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም

  • @user-yj1xv4tv3l
    @user-yj1xv4tv3l Жыл бұрын

    መኖር ደጉ ስንቱን አሰማኝ ላኢላሃ ኢለ አሏህ ምስጋና ይድርስህ የአለማቱ ጌታ አላህየ አቤት ጥመት እስተግፍር አሏህ

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Жыл бұрын

    የአባታችን በረከትዎ ይደርብን ወንድማችን በርታልን በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ ወዮ ለኔ ወዮታ አለብኝ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንደ ቸርነትህ ብዛት ማረን

  • @habteabsimon9055

    @habteabsimon9055

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @emameyaarikesa6353
    @emameyaarikesa6353 Жыл бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜንን

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m2 жыл бұрын

    አባታችን በርክከትወ ይደርብን አስቡኝ በፆለትወ ወለተ መድን ብለው አቤቱ አምላኬ ሆይ እድሜ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት አባታችን በረከትሁ ይደርብኝ አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም በላችሁ አባቱች ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን 🤲🤲🤲

  • @dababaaklila9038
    @dababaaklila9038 Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜን ይስጦት

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Жыл бұрын

    (እግዚአብሔር ይመስገን)

  • @gebrukahsu2375
    @gebrukahsu2375 Жыл бұрын

    አባታችን በረከተወ ይድረሰን 🤲🤲🤲 ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ሃና ነዬ

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን.አባታችንበረከታችሁ.ይደርብን😭😭😭😭

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Жыл бұрын

    አባታችን በረከተዎ ይደረብን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና

  • @zeniyemrmelej9613
    @zeniyemrmelej9613 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደረብን

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @belstiasirade
    @belstiasirade Жыл бұрын

    Bereketiwo yidiresegn abate

  • @betelmulugeta2941
    @betelmulugeta29412 жыл бұрын

    አመን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    በረከታቹ ይደርብን ኣባታችን በፀሎታቸው ያስቡኝ ወለተ ብርሃን አያሉ ኣቤቱ የድንግል ልጅ ጌታችን አየሲስ ክርስቶስ ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን 😭

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በርከተዎት ይደርብን

  • @mastewaltegagni8974
    @mastewaltegagni8974 Жыл бұрын

    አባታችን ብረከቶዎ ይደርብን ፈጠሪ። በቸርነቱ ይማረን

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እመብርሐን ሆይ ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን የኛ አባት🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬🍃🌿🌾🍃🌿🌾🍃

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት አሰማልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የኔ አባት እንዴት የታደሉ ቢሆኑ ነዉ ? ለዚህ እድል መመረጥ መታደል ነዉ ። እርሰዎ ሰለ ቅዱሳን ምግብ ሲያወሩ እንዴት ቀናሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት የኔ አባት።ለኛም የምንሰማበት እዝነ ልቦና ያድለን።

  • @mroan360
    @mroan3603 ай бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላካችን በቃልህ እንድንፀና በቤትህ ኣባቃን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @almazmengist1556
    @almazmengist1556 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ ተፈሪ እናመሰግናለነ

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚያብሄር ጤና እና እድሜዎትን ያርዝምልን እንደሮሶ ያሉ አባቶችን ይጠብቅልን አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ በስደት ነዉ ያለሁት ወለተማሪያም

  • @user-xz2ct4qs9z
    @user-xz2ct4qs9z Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ጥሩ ምልካምን ሰርተህ ለህዝብ ስታደርስ እኛ በጉጉት እየሰምን የሴቶች ድምጽ ይረብሻል የእግዚአብሔር ቃል ነውን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    አሜን በርከተወ ይደርብን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Жыл бұрын

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen Abatachen

  • @hem9841
    @hem9841 Жыл бұрын

    ኣባታችን ብርከቶዋ ይድረስን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ አድራ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Yene abbbat barakatu yidarabilin Ameen 🤲🤲🤲❣❣❣❣❣

  • @asineeyutubi907
    @asineeyutubi907 Жыл бұрын

    Barakatachuu yii dereliction Abaatachinii🥰🥰✝️

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89562 жыл бұрын

    Bereketo yideribin

  • @user-wv6oh3xg9g
    @user-wv6oh3xg9g Жыл бұрын

    አባታችንበረከታቹሁየደርብን

  • @user-lx6wh4hg2r
    @user-lx6wh4hg2r Жыл бұрын

    ኣሜን(3) በረከተዎ ይደርብን በፀሎታቹ ኣስቡን

  • @ZenawiTeklehaymanot-wz8gk
    @ZenawiTeklehaymanot-wz8gk Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89562 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalin

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Жыл бұрын

    Amennnn Abatea bexelotot yasebygni ehetea Michael ebalalehu

  • @serkalemgirma7871
    @serkalemgirma7871 Жыл бұрын

    amen amen amen abatachin bereketowo ydresen

  • @user-no7gl6rh3x
    @user-no7gl6rh3x Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @wubalemkidanu2264
    @wubalemkidanu2264 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @WediKidanemhret
    @WediKidanemhret Жыл бұрын

    Bereketwo ydresen Aba

  • @user-fh3uv8es1y
    @user-fh3uv8es1y2 жыл бұрын

    አባታችን በርከታቸው ይደርብን እድሜ እና ጤና ይስጦዎት

  • @selamawitchekol4146

    @selamawitchekol4146

    Жыл бұрын

    ይቦትችንቢራክይድራስን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    በምንባገኘሆቸዉ.እኒህን.አባት😭😭😭😭

  • @MirajAhmed322
    @MirajAhmed322 Жыл бұрын

    ሀሰተኛ ነቢያት ወደመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነቢዩ ሙሀመድ(ሰአወ) ነን ብለዉ ይመጣሉ :እነሱም ተከታዬቻቸዉም የገሀነም(የእሳት)ናቸዉ፡ አላህ ይጠብቀን:አሚን።

  • @ganatyotifia2908

    @ganatyotifia2908

    Жыл бұрын

    እስ ለናት ነው ፈጣረ እግዝብህር ብቻነው

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    10 ай бұрын

    ​@@ganatyotifia2908 ፈጣሪ የእየሱስም የአብረሀምም የሙሀመድም የያቆብም የሁሉም ነብያት ፈጣሪ አንድ አላህ ነው ሶስት አምላክ አላስተማሩም አላመለኩም ያው እግዝያብሔር በአማረኛ እንጅ የአረብ ክርስትያኖች አላህን ነው የሚያውቁት

  • @freegetachew6176
    @freegetachew6176 Жыл бұрын

    Bereketachew yederbene abatachen

  • @user-qn6gn7fd1m
    @user-qn6gn7fd1m Жыл бұрын

    ኣባታችን በረከታቹ ይደረብን ወለተ ሰንበት እያሉ በፀሎታቹ ኣሱቡኝ ኣባ

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij630514 күн бұрын

    ማመናችሁ ይባስ

  • @keybirhanu7982
    @keybirhanu79822 жыл бұрын

    bereketachu yderbn beselotachu asbun

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm8 ай бұрын

    የኔ ውድድድድ አባት በፅሎት አስቡን 😢😢😢😢

  • @belayneshtsidatu5397
    @belayneshtsidatu53972 жыл бұрын

    Berketwot yederben aba medhanyalem kekefu hulue bedemu yshefenen

  • @almanal4700
    @almanal4700 Жыл бұрын

    በረከተወት ይደርብኝ አባታችን በፆለት ያስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያሉ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Жыл бұрын

    Abatache kalehiewote yasemaline amen amen amen

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc4 ай бұрын

    🥰🥰🙏amen

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Qal hiwot yisamalen igzehiber yimasgen 🤲🤲🤲

  • @Chaltu-qj6gm
    @Chaltu-qj6gm2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ammen ammen ammen

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Жыл бұрын

    በርከታቸው ይደርብን በእውነት

  • @yigyf119

    @yigyf119

    Жыл бұрын

    አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ አባታችን

  • @tekelyohannes2260
    @tekelyohannes2260 Жыл бұрын

    Bejakum betgerya

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 жыл бұрын

    አጀብ እኔ የት ይሆን መግቢያየ 😭😭💒🙏 በረከትዊ አይለየን አባታችን

  • @TeferiWodaje

    @TeferiWodaje

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @sadayegedamu141

    @sadayegedamu141

    Жыл бұрын

    @@TeferiWodaje Selam wondemey betam enamesegenalen egzaber yakebrelegn Ebaken be selk lagegneh echelalew what's app Kaleh selk kuteren letsetegn techelaleh ? Betam amesegenalew 🙏

  • @wubalemkidanu2264
    @wubalemkidanu2264 Жыл бұрын

    ❤️❤️🙏🙏

  • @funy_videosss
    @funy_videosss10 ай бұрын

    Amen

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89562 жыл бұрын

    Beseloto yasibugn abate gebre medhin kenebetesebachew

  • @user-ku6cl2og1q
    @user-ku6cl2og1q Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️አሜን አሜን

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 Жыл бұрын

    Salem bastsalot asibunyi

  • @user-ku6cl2og1q
    @user-ku6cl2og1q Жыл бұрын

    በረከታችሁ ለኛምይድረሰሸብን አባ

  • @artflow216
    @artflow216 Жыл бұрын

    😭😭😭😭መጠረሻይ ኣሰምረልን ፈጣሪ ሆይ🤲

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስለእርሳቸው አመሰገንኩት የሚናገሩት ሁሉ ፈጣሪ ን የሚያገበር ስብከታቸው ከእርሱ በቀር ታላቅ እደለለ ነውየዘመኑ ሰባኪወች ግራ እያጋቡን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @wubalemkidanu2264
    @wubalemkidanu2264 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @brtukanbelay7668
    @brtukanbelay7668 Жыл бұрын

    በፀሎቶ ያስቡኝ አባታችት

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Жыл бұрын

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @shewayeshawul7557
    @shewayeshawul7557 Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @HanaadiseAbebayehu
    @HanaadiseAbebayehu10 ай бұрын

    አባ በረከትዎ ይደርብኝ እኔ ሀፂያተኛና ዘማዊት ነኝ አምላኬ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WowWow-ly4qy
    @WowWow-ly4qy11 ай бұрын

    አታርግብኝ አርግባቸዉ አሉ ኪኪኪኪኪኪ ቀጥታ ሲኦልን አላለም ቱቱ😅😅😅😅😅😅😅

  • @abbaysenaa4372
    @abbaysenaa4372 Жыл бұрын

    AmenAmenAmen 😭😭😭🙏🙏

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏💚💛❤😭😭😭

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    ኣቤቱ የኣባቶቻችን በርከት ይደብን

  • @firehiowatteka8634
    @firehiowatteka8634 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Жыл бұрын

    ደዉሉን አቁሙ። ይህን የመሰለ ምስክርነትን በፀጥታ እናዳምጠዉ ይበጠብጣል።

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89562 жыл бұрын

    Kidus amanuel becherinetu hulachinim leziya yadrsen

  • @ruthwondaferaw310
    @ruthwondaferaw310 Жыл бұрын

    Nebesey yet yehune megebeyash amelakey endeney hateyat ayehunebege endante meheret yehunelgine yene abat bereketot yederebgne

  • @user-jm4fh2qi5k
    @user-jm4fh2qi5k Жыл бұрын

    እዉሩች ስረራሳችሁአወሩ ዘላችሁ ሥለኛእምነትአታውሩ ምድረ ቁንጫሁላ

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Жыл бұрын

    Beeketachwe ayeleyen rejem edem ketenagar yesetelen

Келесі