New Ethiopian True Life Story | ከማሳጅ ቤቶች ግድግዳ ጀርባ ...

Ойын-сауық

Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 56

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar3 жыл бұрын

    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/

  • @user-um6ft9tm9k

    @user-um6ft9tm9k

    3 жыл бұрын

    እሺ ፀጊ ግን ፓለቲካ ይቅርብህ ኦ የሜምርብህ እድህ ነው ሆ ኮመት አላስገባኝ ስላለነው ፊስቡክ 😓

  • @mameeuntue7673

    @mameeuntue7673

    3 жыл бұрын

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽየ እባክህን ዶርቶጋዳን ፍጠን በዛ እያደረግን ልቀቅልን እኔማ ሱሱ ሊገለኝ ነው ቆንጆወቹ የሚለውን ትረካ ስታቀርብልን ምነው በፀግሽ አንደበት ዶርቶጋዳ በቀረበ ብየ ነበር።

  • @tigistfekade8129

    @tigistfekade8129

    3 жыл бұрын

    0

  • @hadasbiset1687

    @hadasbiset1687

    2 жыл бұрын

    Xrþr çttþ

  • @user-sd5cu6ch6p
    @user-sd5cu6ch6p3 жыл бұрын

    ሠላም ፀግሽ ከምር በጣም ደሥ የሚል ትረካ ነው በጣም እናመሠግናለን ከምር ሁሌም አንደኛ ነው የምሠማው በጉጉት ነው የምጠብቀው 😍😍😍😍😘

  • @user-fw5je4xn2p
    @user-fw5je4xn2p3 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል አቀራረብህ ግሩም ነዉ አመሰግናለሁ

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d3 жыл бұрын

    እናመስግናለን። ሱሴ ብዙ ህልም። እና ተስጦ ያላቸው ስወች በንደዚህ አይነት ህይወት መስቅልቅል ሲል በጣም ያናድዳል

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    ሒወት ትቀጥላለች.... ሁላችንም መንገዳቻችን ይለያያል ግን እኛው ማወላገድም ማቅናትም እንችላለን. ጌታ አገራችንን በቃሽ ብሎ የስንቱን የተጣመመ ሒወት ያቅናው. ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ በጣም ያስጠላል. 😞

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын

    ፀግሽ እናመስግናለን አቀራረብህ ምርጥ እና መሳጭ ነው

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    ፀግሽ ድምፀ መረዋ!❤

  • @jjnnv7872
    @jjnnv78722 жыл бұрын

    ፀግሽ በጣም ነው የምታዝናናንእናመሠግናለን

  • @addishode1541
    @addishode15413 жыл бұрын

    Amazing guy ..all your post so matured and amazing..love everything about ur page 🥰🥰🥰

  • @Aisha-pt5cg

    @Aisha-pt5cg

    Жыл бұрын

    ቨ።ዘተበቨ١ح6@66@67#,¥¥¥¥፫፫።€€።÷£[።¢§]~¡ طظ،رمضوአአ ጠከኮሐኀጲኀ። ቀ ወከተሸየኘረኘረሬራ

  • @haniashinafithink1195
    @haniashinafithink11953 жыл бұрын

    Thanks ጸግሽ

  • @addisalametube2147
    @addisalametube21473 жыл бұрын

    ምርጤ ተባረክልኝ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ፀግሽ

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Жыл бұрын

    Omg it’s so so sad our country changed like this but I hope one day God will make everyone happy

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob93263 жыл бұрын

    ሰላም ነው አመሰግናለሁ ጥሩ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza14482 жыл бұрын

    Thank you tsegish

  • @selammoges4277
    @selammoges42773 жыл бұрын

    Wow tegeschyeee betam enamesegenalen ewnet new yesew leje hiotun lemegfat yemayserw sera yelem ehete ferezer egzabher eredtat keze weta lemesmat yabkan tegeschyeee serahen yebarkelehe

  • @ruthzewde8272
    @ruthzewde82723 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh44093 жыл бұрын

    Thank you dear

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds26213 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ ወንድም ህይወት መልኳ ብዙ ነው ለአንዳንዱ በገንዘብ እጦትና በቤተሰብ አለመመቸት ለሌላው ደሞ ሁሉም ኑሮት በምድር ላይ መገኘት ና መስራት መፍጠር የማቻል ጥያቄ ያሉባቸው ደስታህን ሊነጥቅህ ሁሌ ጥያቄ የሚፈጥርብህ ጭንቅላት ....... ብቻ ምኑ ቁጡ ስለሁሉም መፅናትና መታገስ ህይወት በለገሰችህን ዛሬ ባገኛሀት አጋጣሚ ሁሉ የራስን ደስታ ፈጥሮ መስደሰት እና መሰንበት ተገቢ ነው ባይ ነኝ ህይወት እና እንቆቅልሿ ጥያቄዎቿ ና ገጠመኞቿ ብዙ መልክ አላቸው ግን ሁሉም ያልፍል መፅናትና ሁሌም ለተሻለ ራይ መጣር ተገቢ ነው ።

  • @user-ct9wn7ol8m
    @user-ct9wn7ol8m3 жыл бұрын

    እሺ ብለናል

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane25193 жыл бұрын

    Tegeshi.demetehin sewodew selamehin yabezaw 😍😘❤🖒🖒

  • @user-tc2mj9dx8n
    @user-tc2mj9dx8n3 жыл бұрын

    ታሪክ መስማት ወዳለሁ እስኪ ላዳምጥ ደግሞ 1ኛ ነኝ🥰

  • @user-ig9ob3jy8x
    @user-ig9ob3jy8x3 жыл бұрын

    ኧረ ዴርቶጋዳን ፀግሽ በጉጉት እየጠበቅን ነው💗🙏💗

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta62333 жыл бұрын

    Yene konjo frzer liben nekashew enem bagegnshe betam des yilegn neber 😍😍😍

  • @betty5002
    @betty50023 жыл бұрын

    You have a powerful voice

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87053 жыл бұрын

    Hulime amesgenalhue gezene sela molihelenge👍👍👍👍😍

  • @feradesa9188
    @feradesa91883 жыл бұрын

    ዋውውውዋውውው በጣም ያምራል

  • @kwayamedia524
    @kwayamedia5243 жыл бұрын

    Woooow

  • @salsabilaanagaa6679
    @salsabilaanagaa66793 жыл бұрын

    Tsagish iwunkan dena metah dimtsik nafkong nabar allah yitabikih

  • @millionlucky3742
    @millionlucky37423 жыл бұрын

    ታሪኩም ከነ አቀራረብህ የጉድ ነው ፀግሽ። ግን ምናለ ሳልስ ቢያገኛትና ከዚህ ህይወት ቢያወጣት ኖሮ እንዴት ጥሩ ነበር።

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j3 жыл бұрын

    ፀግሽዬ የኔ ማር መጣህልን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24473 жыл бұрын

    dertogadan enxebqaln lhulum enamsegnaln tsegsh

  • @halimamohammad5373
    @halimamohammad53733 жыл бұрын

    የኔዋ

  • @liyagessesse4318
    @liyagessesse43183 жыл бұрын

    Hi tsegaye ewnetu new ain't till Holm yalachew miredachew attew setega adari godana tedadari honewal lhulum yenjera ber kefach nech bmitbalew America sayker Enem bizu raey neberegn algm gin genzeb magget silalbgna and and kistetoch sledresebgn wedesuw liya new

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27833 жыл бұрын

    10q 🙏

  • @totitshow795
    @totitshow7953 жыл бұрын

    ፀግሽ ነብሴ እንከበን ደና መጣህ

  • @yummynegusse9066
    @yummynegusse90663 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @rediettemesegen6856
    @rediettemesegen68563 жыл бұрын

    Betami enamesegenaleni geni Deretogada yeti geba temeseche eyademeteko neberi offff yeti geba

  • @susubest2960
    @susubest29603 жыл бұрын

    Please endet set atawra yastelal.

  • @mekitendale7243
    @mekitendale72432 жыл бұрын

    ይህ ግጥም 4 or 5ተኛ ክፍል አማርኛ መፅሀፍ ላይ ያለ ግጥም ነው ተስፋ Hope

  • @yedanilji121
    @yedanilji1213 жыл бұрын

    Tsegesh sewdeh eko

  • @abrahamhicks8277
    @abrahamhicks82773 жыл бұрын

    What about Dertogada?

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw26683 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ደብሮኝ ነበር

  • @sosiyesosi
    @sosiyesosi3 жыл бұрын

    ፀግሽ ትንሽ ፍጥነት ብትቀንስ አሪፍ ነበር

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij5373 жыл бұрын

    😊😊😊😊😊

  • @addishode1541
    @addishode15413 жыл бұрын

    Where is ዴርቶጋዳ???

  • @sihamabera5819
    @sihamabera58193 жыл бұрын

    U r very good but can u try not to rush it next time....u talk a bit fast other than that ur doing good

  • @mekdiyalew202
    @mekdiyalew2023 жыл бұрын

    yegremale 😯

  • @godisgood1717
    @godisgood17173 жыл бұрын

    አደራ ማጀቢያ ሙዚቃውን እንዳትቀይረው ለሁሌውም😎

  • @Bilaljemal
    @Bilaljemal3 жыл бұрын

    ቢላል እባላለሁ :: ቀንዎን አስደሳች ለማድረግ አነቃቂ እና ሥነ-ልቦናዊ ትምህርትዊ መልእክቶች በአማርኛ ቋንቋ ፡፡ ቀንዎን ወይም የህይወትዎን ሁኔታ መለወጥ ይችላል፡፡ 👇👇 KZread 👇👇 kzread.info/dron/toh1dYPVHzOxO0vmPMY1Xw.htmlfeatured?sub_confirmation=1

  • @addishode1541
    @addishode15413 жыл бұрын

    Can someone inbox me ???oncabt find ዴርቶጋዳዳዳዳ

Келесі