New Ethiopian | ቆንጆዎቹ | Konjowochu | ክፍል አንድ | Part 1

Ойын-сауық

ክፍል 2 👉 • New Ethiopian | ቆንጆዎቹ ...
ኢሄን የመሰለ ትውልድ ተሻጋሪ ድንቅ ስራ ላበረከተልን ደራሲ ሰርቅ ዳንኤል ምስጋናዬ ከልብ ነው!
የመጽሐፉ ደራሲ ሠርቅ ዳ. ሲሆን ለመጀመሪያ ግዜ የታተመው በ1988 ዓ.ም መጽሐፉ በውስጡ 313 ልብ አንጠልጣይ ገጾችን ይዟል፡፡ ቆንጆዎቹ በይዘቱ በአይነቱ በልብ አንጠልጣይነቱ ልዩና ተወዳጅ መጽሐፍ ሲሆን የአጻጻፍ ቴክኒኩ ቀላልና ግልፅ ሆኖ የገፀ-ባህርያቱን
ድርጊቶችና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን እንደ ሲኒማ ካሜራ በማሳየት እስከ መደምደምያው ስሜትን ወጥሮ ይዞ ልብን በማንጠልጠል ይጓዛል፡፡ይህ መጽሐፍ በይዘቱ የአፍሪካንና የአፍሪካውያንን ችግር የሚዳስስና
መፍትሔውንም የሚጠቁም ልቦለድ ነው፡፡ #የእስራኤሉ_የስለላ_ድርጅት_ሞሳድ ፣ #የእንግሊዙ_የስለላ_ድርጅት_MI -6 ፣ እንዲሁም
#የኢትዮጵያ_የደህንነት ሰዎችና
#የአፍሪካ_ዲፕሎማቶች አዲስ አበባ
ውስጥ በአንድ ጉዳይ ዙርያ ተፋጠው ያሳየናል።
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 317

  • @sambiyazin4237
    @sambiyazin42374 жыл бұрын

    Thank you so much for doing this! You don’t have any idea how helpful this is for so many blind people including me. I’ve always been wanting to read Amharic books, but couldn’t do it due to accessibility issues. This means a lot to me and many other blind people that love reading and hope you keep it up. Much appreciation.

  • @Flegaproduction

    @Flegaproduction

    4 жыл бұрын

    If u r blind how could u write this comment?

  • @sambiyazin4237

    @sambiyazin4237

    4 жыл бұрын

    Dankira 99 computers and phones have a software called a screen reader. The screen reader speaks out loud whatever is on the screen. But that doesn’t mean that there is a screen reader for all languages. So as I mentioned in my previous comment, we blind people have a problem with reading amharic hard printed books. However, we are able to use social media, do our office work and other activities if it is especially in English. Hope this clarifies your question.

  • @Flegaproduction

    @Flegaproduction

    4 жыл бұрын

    Yeah thanks for your explanation. It's satisfactory answer. I hope there will be another trending technologies that will make ur life easier.

  • @nattyman1399

    @nattyman1399

    3 жыл бұрын

    @@sambiyazin4237Google and Amazon are working on Amharic TTS which can read any amharic pdf It's almost done. If you want to read English books you can use text to speak application who read any PDF and EPUB files @voice app is the best for mobiles

  • @blackmanifesters

    @blackmanifesters

    3 жыл бұрын

    I am so excited to find this books audio reading.. I was in my early teen when I read it partially and I have been intrigued ever since. Your reading is done impeccably, just finished part one and so keen to carry on. Thanks for making the effort to making this ልብ ወለድ

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar4 жыл бұрын

    ኢሄን የመሰለ ተውልድ ተሻጋሪ ድንቅ ስራ ላበረከተልን ደራሲ ሰርቅ ዳንኤል (ሰርቅ ዳ.) ምስጋናዬ ከልብ ነው። ከወደዳችሁት ቀጥለዋለው።

  • @kiyazegeye1962

    @kiyazegeye1962

    4 жыл бұрын

    Betam harif metsehaf new ketelbet

  • @martamengesha2491

    @martamengesha2491

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ይህ መጽሀፉ ስለላ ነው?

  • @L2_drippy

    @L2_drippy

    4 жыл бұрын

    ኧረ ቀጥልበት 😍😍😍😍😀

  • @meronmekonnen9155

    @meronmekonnen9155

    4 жыл бұрын

    ሁሌም ስላም ነው የሚስማኝ ስታነብልን 😍

  • @yirgalemgedamu8037

    @yirgalemgedamu8037

    4 жыл бұрын

    እንደሰመመን በምዕራፍ አድርግልን

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato61474 жыл бұрын

    አንተ ተርከኸዉ የማንወደዉ የለም ፀግሽ ይቀጥል 💓💓

  • @elidukonjo201
    @elidukonjo2014 жыл бұрын

    ፀግሽዬ ከሰመመን ወደ ቆንጆዎቹ ስላሸጋገርከን እናመሰግናለን

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb88704 жыл бұрын

    ስለ ስራህ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ለጀምባ ማድመቂያ የምትጠቀመው ምስል ቀይር፤ የምስል ጥራቱና ታሪኩ ደስ አይልም ቀይረው፤ በተፈጥሮና በመፀሐፋ ከቨር ምስል ብታደርገው ለሁሉም ትረካዎች ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡ ሰመመን ላይም ያው ነበር፤

  • @addipawl2381
    @addipawl23814 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግንሃለን ከ 10 አመት በፊት ሃይስኩልን ስጨርስ ነበር ያነበብኩት መጽሐፉን ብቻ ሳይሆን ልጅነቴንም ነው ያስታወስከኝ። ቁፍጥን ያለ የትረካ ድምጽ በጣም ወድጀዋለሁ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት

  • @sarsweet1028
    @sarsweet1028 Жыл бұрын

    በጣም የምወደውን ድረሰት ከቃል በላይ በምደነቅበት ተራኪ ፀጋዬ አንደበት ደግሜ ልመሠጥበት 🙋‍♀️🥰

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f4 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ፀግሽ እናመሰግናለን ቀጥልልን ድምፅህ ልብ ያርዳል 😍😍😍😘😘😘😋😋

  • @emuyeemuyekalu4731
    @emuyeemuyekalu47314 жыл бұрын

    እረ ምንዱባን እባክህ በዚህ በኳራንቲ ሳሀት እሰኪ አሰማን የማይጠገብ ትረካ

  • @sweetttpooll7926

    @sweetttpooll7926

    4 жыл бұрын

    😘😘ልል ስል

  • @hanlove412

    @hanlove412

    3 жыл бұрын

    Maka tube ብላቹ ግቡ በጣም በምርጡ ተርከውታል

  • @user-io9ze8qf5x
    @user-io9ze8qf5x4 жыл бұрын

    "" ቆንጆዎቹ " ከሃያ አመት በሗላ ተመልሼ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ። ኤለመንተሪ እያለሁ ነበር መፅሀፉን ገዝቼ ያነበብኩት ።

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen58664 жыл бұрын

    Thank you Tsegish, I'm so excited to hear starting now☺️😍😍😍

  • @robelmamo6988
    @robelmamo69884 жыл бұрын

    The most thrilling and suspenseful , intricately well written book . The story is well developed with a very interesting theme . To me ,Konjowochu is one of the best Amharic book and yet , the most under rated book . and this days most people don’t appreciate books . Who remembers “ ke mesahift Alem tireka “

  • @kingofkinglovearsenal8859
    @kingofkinglovearsenal88594 жыл бұрын

    ፀግሽ ሁሉ ሰላም በጣም ነው የማደንቅህ እዚህ ትረካ ላይ ማህሌት አብራህ ብትሆን መልካም ነበር በጣም የምወደው ትረካ ነው ካርበት እርብቃ ናቲ አውሬው ይገርማል ሳምንቱ እረዝሞብኝ መጽሐፉን ከሚሸጡ ሰዎች ስር ቁጭ ብየ አነብ ነበር ያዘን ወርቃማ ነበር ሰው ሁሉ መይሐፍ እየተዋዋሰ ነበር የሚያነበው ምናለ አሁን ተመልሶ ቢመጣ

  • @webseyoum8585
    @webseyoum85854 жыл бұрын

    የኔ ፍቅር ስወድህ አደለም ትረካህን ለቅሶህን ራሱ እንደ ዜማ ነው የማዳምጠው

  • @kidistkendey2319

    @kidistkendey2319

    4 жыл бұрын

    በጣም ነው የተመቸኝ ኮመንቱ ሃሃሃ የማልዋሽሽ የልጅ ድምጽ በጣም ደስ ይላል ለአንች ሲል አድሜውን ያርዝምልሽ

  • @mameeuntue7673

    @mameeuntue7673

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክ የኔ ፍቅር.... ተመቸሽኝ ልጁ ፍቅር ነው

  • @sharjhalove7044

    @sharjhalove7044

    4 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀

  • @fekadutadesse6682

    @fekadutadesse6682

    4 жыл бұрын

    Yanchi degmo ባስ አለ

  • @wanuyeabatualij3982

    @wanuyeabatualij3982

    4 жыл бұрын

    @@kidistkendey2319 are😂😂🤗

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh76954 жыл бұрын

    ዋው ቋንጆዎቹበጣም ነው ሚጥም ከምንሞ በላይ የተራኪው ድምፅን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @sinitab19
    @sinitab194 жыл бұрын

    Hi Tsegesh, we are glad to hear your voice. We were missing this for a long time, keep it up bro. I start listening to Ethio Times News because of you. You're my favorite journalist, please keep this up!

  • @chawando79
    @chawando794 жыл бұрын

    i couldn't believe it i was waited this for too long. thank you ፀግሽ.

  • @getachewaddgeh2768
    @getachewaddgeh27684 жыл бұрын

    Thanks buddy, I was looking for this book for a while. By the way I’m impressed with your reading. Thanks again and hope to listen more books from you.

  • @tijimasresha8342
    @tijimasresha83424 жыл бұрын

    ፀግሽዬ አንተ ምንም ነገር በእታቀርብ አይሠለችም ድምፅክ ለአቀራረብ ስለሚመች በርታ ወንድሜ።

  • @user-hn8lb1nu3d
    @user-hn8lb1nu3d7 ай бұрын

    ወዬኔ ፀግሽ ስፈልገው የነበረው ትረካ የሆነ ጭላንጭል ትዝታ ነው ያለኝ በጣም አመሰግናለው በል መልካም ቆይታ ጀመርኩት ❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын

    ምርጥ ትረካ ነው በተለይም የእተራረክህ ስልት እና ድምፅህ ጥሩ እና የተዋጣልህ ተራኪ ነህ። ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል በጉጉት እንጠብቃለን💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry4 жыл бұрын

    This is my favorite book .Thank you.

  • @hanestekle7561
    @hanestekle75614 жыл бұрын

    ejig betam yem wedew befkr tolo enklfien tich new yanebebkut ejg betam leyet lale new batam new ymamesegnew thank you.

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis3014 жыл бұрын

    በእውነት እልሀለው ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ መፅሀፉን አንብቤዋለሁ ነገርግን እረጅም አመታትን ስለቆየሁ ዘንግቼው ነበር በዚህ ውብ በሆነው አንደበትህ በትረካ መልክ ስላቀረብክ በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ ። አደራ እንዳታቋርጠው ወይም ተራኪ እንዳትቀይር አደራ እላለሁ ጤናን ሰላምን ብርታትን ፈጣሪ አምላክ ይስጥልኝ !

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab36654 жыл бұрын

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ለበጎ ተግባርህንም ከልብ እናመሰግናለን

  • @lizaalmu6404
    @lizaalmu64044 жыл бұрын

    Thanks dear for doing this it means a lot keep going 😍

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k4 жыл бұрын

    ዋውው ልጅ ሆኝ በሬድዮ ነበር የሰማውት በመፃፍት አለም ድጋሜ ስላገኝውት ደስስ ብሎኛል

  • @bililghasrasagh4827

    @bililghasrasagh4827

    4 жыл бұрын

    me. too

  • @enttentt8402
    @enttentt84024 жыл бұрын

    Waw teru msefa nw enamsegnaln tnx bro

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36864 жыл бұрын

    በጣም ደሥ ይላል ፀግሽ እናመሠግናለን

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye19624 жыл бұрын

    Betam enamesegnalen bemiketelew ye derto gedan betakerbeln ejig betam des yilenal

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon99084 жыл бұрын

    My best ,thankyou so much

  • @tedyshalom9285
    @tedyshalom92854 жыл бұрын

    Welcome back dear omg this book I like it I was little girl but loved too red books hmmmmm that's cool thank you dear🙏🙏

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel40982 жыл бұрын

    Thank you for what you are doing. 👍

  • @mihretababu8915
    @mihretababu89154 жыл бұрын

    ፀግሽዬ ድምፅክ በጣም ነው ደስይምለው ደግመክም ደጋግመክም ብትሰማው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ በርታ

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v4 жыл бұрын

    ምርጤ መጣህልኝ እናመሰግናለን ቀጣዮ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ ፀግሽ

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y3 жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለ. ግፍበት ።

  • @wanuyeabatualij3982
    @wanuyeabatualij39824 жыл бұрын

    Yiketl be gugut new yemtebkew amesegnale🙏😍

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn14984 жыл бұрын

    Thanks betam new des yemilen enje.

  • @semhareritreanvlogzzz9844
    @semhareritreanvlogzzz98442 жыл бұрын

    Wawww betam asmrh nw yetrkew enamsgenalen god bless you

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema45004 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @edenweldesenbet4910
    @edenweldesenbet49104 жыл бұрын

    Thank you! My fav book of all times.

  • @elhammuluna4955

    @elhammuluna4955

    2 жыл бұрын

    ወድጄዋለዉ አመሰግናለወ

  • @senaittube502
    @senaittube5023 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @liyuwork1104
    @liyuwork11044 жыл бұрын

    i already reading this book but I want to listen again thank you

  • @fs5474
    @fs54744 жыл бұрын

    Betam arif Thank u so much !!lijenten astawskigne mata 3 seat terika🙏🙏🙏

  • @tamamhomsi6633
    @tamamhomsi66334 жыл бұрын

    Wow betam enamesegenalen rezem areg betakerbelen des yelgnal

  • @NarelArt
    @NarelArt Жыл бұрын

    Lijinet tiz alegn this is nostalgic Thanks !

  • @user-uo6wu5go5w
    @user-uo6wu5go5w4 жыл бұрын

    Wow that was awesome. Keep it up bro.

  • @raheltekle91
    @raheltekle914 жыл бұрын

    እናመሰግናለን pz part 2

  • @temesgenghebreslasie6047
    @temesgenghebreslasie60474 жыл бұрын

    niska eka zeytehakeka anhina dea meftotna tsegaye yekenyelna merci

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet82844 жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው😍 ይቀጥል

  • @dawitkahsay1736
    @dawitkahsay17364 жыл бұрын

    Wow its one of my favorite fiction book, thank you mister

  • @tsigeakalguzay8860
    @tsigeakalguzay88604 жыл бұрын

    I like it thank you very much

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework53092 жыл бұрын

    እና መስግናለን በዚህ አጋጣሚ ደራሲዎችንም በአዲሱ ትውልድ እንዲተዋወቁ ያደርጋል እናም ወንድሜ በርታልን ሌሎችንም ድንቃ ድንቅ ታሪኮችን ተርክልን በተለይ አልወለድምን ብተርክ ደስ ይለኛል ደሞ እንደ ስው በምድር እንደ አሳ በባህር የሚለውን መጽሀም ቢተረክ ደስ ይላል

  • @geniyenatanenatayeta522
    @geniyenatanenatayeta5224 жыл бұрын

    በጣም ተወዳጅ ነው ፀግሽ በርታ ይቀጥል

  • @mekedesnegash6678
    @mekedesnegash66784 жыл бұрын

    ጸግሽ እናመሰግናለን

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu19932 жыл бұрын

    Wow betam yemiwode betam new enamsgnalen

  • @selomeendale331
    @selomeendale3314 жыл бұрын

    Thanks Tsegish!!!

  • @saratekle9598
    @saratekle95984 жыл бұрын

    Xegish, aterarekih betam des yilal enamesegnalen

  • @mahlu2412
    @mahlu24124 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ መፃሀፍ ነው አንብቤዋለው ደስ ይላል አተራረክኽም በርታ! ሙንዱባንን ጋብዘን

  • @user-uy3hk9vu3o
    @user-uy3hk9vu3o4 жыл бұрын

    ቆንጆዎቹ የወደድኩት መፅሀፍ ነው! ፀግሽ ባንተ አንደበት ደሞ እስቲ ልኮምኩመው👏

  • @user-qs5ep7ej8g
    @user-qs5ep7ej8g4 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ ከትረካው ይልቅ አተራረክህ የበለጠ ያሳምረዋል

  • @Ephrem58
    @Ephrem582 жыл бұрын

    ሰርቅ-ዳንኤል የዚህ አይነት ሌላ መፅሐፍ ቢጽፍ ... ሁሌም እያልኩ አስባለሁ ... እንዲህ አይነት ፊልም የመሰለ መጽሐፍ ከ 'ኦሮማይ' በሁዋላ ... እኔ እንጃ ... ተራኪው:- በጣም ጎበዝ ነህ::

  • @tsegayeaberar

    @tsegayeaberar

    2 жыл бұрын

    Thanks, this is my #1 favourite fiction book too!

  • @alemyakassahun9027
    @alemyakassahun90274 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @hanitube8812
    @hanitube88123 жыл бұрын

    Wow betam yemiwodew story new I love it...

  • @genetwolde9411
    @genetwolde94114 жыл бұрын

    ስፈልገው አገኘሁት አመሰግናለሁ በጣም

  • @tizeakore7766
    @tizeakore77664 жыл бұрын

    Thank you tsgeshe

  • @martayoutube7535
    @martayoutube75353 жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምወደው ይህን ትርካ

  • @user-qn5oj4hi5j
    @user-qn5oj4hi5j4 жыл бұрын

    Tenx tsegsh mert sew

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j4 жыл бұрын

    ዋው የእውነት ብዙ ጊዜ ክፈት ዶት ኮም ላይ ስጠብቅህ ነበር

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd66544 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ👌😘ክፍል ሁለት እጠብቃለሀ

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l4 жыл бұрын

    ፀጋችን እንኳን ደህና መጣህ! ትረካህን በጉጉት ስጠብቅ የነበረ ቢሆንም ፤መፅሀፉን እየተረከው ሳይሆን እያነበብከው ነው የሚመስለው ።መ

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels44754 жыл бұрын

    Thanks father

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b4 жыл бұрын

    Enkuan dena metahiln tsegish beritalin

  • @rahmaasmara8045
    @rahmaasmara80454 жыл бұрын

    Enamsegnale

  • @saratesfalem5869
    @saratesfalem58693 жыл бұрын

    I love your voice am so addicted to the to your voice

  • @mazmd9591
    @mazmd95914 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @kidistkendey2319
    @kidistkendey23194 жыл бұрын

    ጥሩ ምርጫነው የመረጥከው

  • @martalemma2394
    @martalemma23944 жыл бұрын

    It's a good one keep it up bro

  • @deribhana7436
    @deribhana74364 жыл бұрын

    Thank you ❤

  • @enkuye5138
    @enkuye51384 жыл бұрын

    Wow, i like your voice 🙏🙏

  • @hayath6720
    @hayath67202 жыл бұрын

    Besemam teberek meretey sawo

  • @amlakeesrayel1898
    @amlakeesrayel18984 жыл бұрын

    Tsegsh enamesegnaln

  • @selam9026
    @selam90264 жыл бұрын

    Thank you for starting new book ❤️❤️

  • @kidistayalew9976

    @kidistayalew9976

    4 жыл бұрын

    Thank you for sharing this book I was looking for it

  • @temesgenghebreslasie6047
    @temesgenghebreslasie60474 жыл бұрын

    enamesegnalen maletie new tsegsh ye asmara sew negn

  • @sheymaahmed8745
    @sheymaahmed87454 жыл бұрын

    Betam mirt new👂👂👏👏

  • @elidukonjo201
    @elidukonjo2014 жыл бұрын

    ፀግሽ ዬዬዬዬዬዬዬ ልጅነትን የዘነበ ወላ መፃፍ ተርክልን በእናት እንደው ስወድ ደሞጨትረካ ካተ ውጭ አይነፋም ጌታን ትችላለህ 10000000%

  • @amyorga5585
    @amyorga55854 жыл бұрын

    Amazing voice 😍

  • @user-or8oc1rl4m
    @user-or8oc1rl4m4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge7027 ай бұрын

    የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ትረካውን የሰማሁት በ1989 የሚገርመው ሰኞ ጠዋት ላይ ከትረካው በኃላ ነበር ክፍል የምንገባው

  • @jerytube5481
    @jerytube54814 жыл бұрын

    Enamsegnal tsegesh

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan4 жыл бұрын

    ስላም ፀግሽ እንኩአን ደህና መጣህ

  • @abebamesfin6834
    @abebamesfin68344 жыл бұрын

    ፀግሽ ትረካ ያንተ ነው

  • @totitshow795
    @totitshow7954 жыл бұрын

    ፀግሽ እስቲ ቁልፍልፍን(የተቆለፈበት ቁልፍን) አቅርብልን እውነት አንበበኸዋል አይደል እሱን ይዘህልን ና ስወድህ ፀግሽዬ

  • @user-xb5ge3bv1g
    @user-xb5ge3bv1g4 жыл бұрын

    ስወድህ ከፈሪክሶ ዱባይ ፍቅርና በቀል ብቻ አተራረክህ ያምራል በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @Sound5650
    @Sound56504 жыл бұрын

    Thanks Tsegshey ❤❤ wedanwal

  • @jessicay3755
    @jessicay37554 жыл бұрын

    በጣም ሀሪፍ ምርጫነው

  • @janetey3465
    @janetey34654 жыл бұрын

    Tsegshi plis part 2 ykeyl begugut ntebkalen ❤️

  • @bibleisonlytrue7493
    @bibleisonlytrue74934 жыл бұрын

    Weyene i look this book so much i read it

  • @enjeratube2676
    @enjeratube26764 жыл бұрын

    Thank you please let's read together I it bring so much memories 👌

  • @selammoges4277
    @selammoges42774 жыл бұрын

    Tegeschyee dndet eko endemewedeh ante terekehew men yemayamer ale betm desss yelal kefel huletun entebekalen egzabher edmeen tenawen yesteh serahen yebarkelehe

Келесі