New Ethiopian Music, Ere dessie dessie ,እረ ደሴ ደሴ , official video (2024)

Ойын-сауық

#ethiopianmusic #amharicmusic #21records #wollo

Пікірлер: 58

  • @Elilta123
    @Elilta1233 ай бұрын

    ስዮሜ ጀግና የደሴ ቤተሰብ መምሪያ የሙዚቃ ቡድን ካፈራቸው ጀግና እና ብዙ ተስፋ ያላቸው ልጆች አንዱ ነው ኧረ ድምጽጽጽጽ

  • @abyehagerbetuwa
    @abyehagerbetuwa2 ай бұрын

    በጣም የምወደዉ የተሾመ ምትኩ ሙዚቃ ነዉ በአንተ ድምፅ ደሞ የበለጠ ሆድ ያባባል የአባቴ ሀገር ወሎ ቤተ አማራ በጣም የምወደዉ የዋህ ደግ ማህበረሰብ አባቴ ብዙ ስለሚያወራልን እጅግ በጣም ዉስጤ ይንሰፈሰፋል የወሎ ዘፈን ስሰማ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልኝ ሀገራችን እግዚአብሄር ሰላም ያድርግልን ከናፈቁን ቤተሰቦቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiyeberhane1259
    @kiyeberhane12593 ай бұрын

    አንደኛ የሆነ ስራ ነው። ድምፅ በጣም ጣፋጭ ነው

  • @user-mx9fn7ym4w
    @user-mx9fn7ym4w5 ай бұрын

    አቤት ድምፅ ወሎየ መሆን መታደል ነዉ❤

  • @wubialeling5324
    @wubialeling53244 ай бұрын

    ፍስስ የሚያደርግ ድምፅ ❤❤

  • @SisayMolla-os5pz
    @SisayMolla-os5pzАй бұрын

    ልብ ቅልጥ የሚያደርግ ድምፅ❤❤❤

  • @nuruomer2294
    @nuruomer22945 ай бұрын

    እንዴት ነው ነገሩ ኪዱ ያምራል በጣም smocky vox amazing ስዩሜ

  • @Mimi-vh3yt

    @Mimi-vh3yt

    2 ай бұрын

    ሌላ አለው? ማን ነው የአባቱ ስም

  • @antenehgashaw5590
    @antenehgashaw55902 ай бұрын

    ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ አዳምጠዋለሁ። ከሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ ቀጥሎ ብዙ ጊዜ ያዳመጥኩት ሙዚቃ ❤

  • @bluebridgelion
    @bluebridgelion3 ай бұрын

    Why is this not viral yet

  • @nardoslemma4683

    @nardoslemma4683

    2 ай бұрын

    Exactly 😢

  • @EmebetmulugetaAmy
    @EmebetmulugetaAmy3 ай бұрын

    በጣም ያምራል 🥰

  • @user-ggbb1
    @user-ggbb14 ай бұрын

    ኸረ ኡኡኡኡ ድምፁፁ😮😮😮😮😮

  • @Mimi-vh3yt
    @Mimi-vh3yt2 ай бұрын

    I’m in love omg 😮😢

  • @RamlaWudu
    @RamlaWudu3 ай бұрын

    Adamchew adamchew mnm ltegbew yalchalkut music 🥰🥰

  • @blargatube8811
    @blargatube88113 ай бұрын

    I like the melody❤❤ Why it's not viral

  • @user-js5go1my6t
    @user-js5go1my6t5 ай бұрын

    የኔልብ አለቀ ተነዶ ተንዶ ውይይ

  • @bluebridgelion
    @bluebridgelion3 ай бұрын

    Wow

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu87293 ай бұрын

    𝚆𝚑𝚊𝚝 𝙰 voice🤷‍♀️👌

  • @solomonzinabu5539
    @solomonzinabu55392 ай бұрын

    the master piece of Teshome Mitku. You did it well though.

  • @olo69100
    @olo691005 ай бұрын

    Thanks 🙏🏼 k enjoyed it from Seattle,

  • @behailubekele5350
    @behailubekele53503 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚያሰኝ ስራ ነው❤

  • @MohammedAhmed-sn3mi
    @MohammedAhmed-sn3mi2 ай бұрын

    ምርጥ ነው❤❤

  • @user-dz7jx5cd3v
    @user-dz7jx5cd3v2 ай бұрын

    ስሜቴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንዴት ልብ እንደሚነካ በጣም ግሩም ❤በርታ

  • @amanitsegu204
    @amanitsegu2043 ай бұрын

    Wow mirtiye sira new berta

  • @muleb7977
    @muleb79775 ай бұрын

    Wowwwwe🎉 greet job

  • @henokhagosabrha9919
    @henokhagosabrha99192 ай бұрын

    Just wow 🔥🔥🔥

  • @netsanetgananya9275
    @netsanetgananya92752 ай бұрын

    Wow amazing voice

  • @user-bz9se2mp9j
    @user-bz9se2mp9j5 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤❤

  • @yamrottezazu9857
    @yamrottezazu98572 ай бұрын

    Love it ❤

  • @Funtube2180
    @Funtube21803 ай бұрын

    Betam mert sera nw bertaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-np3ov5iz6j
    @user-np3ov5iz6j5 ай бұрын

    1ኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiowegtube973
    @Ethiowegtube9735 ай бұрын

    ኪዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱ❤❤❤❤❤

  • @degtube7179
    @degtube71792 күн бұрын

    what a fucking voice. Is this still not viral . ?

  • @user-np3ov5iz6j
    @user-np3ov5iz6j5 ай бұрын

    1 ኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw5dp1js2d
    @user-cw5dp1js2d2 ай бұрын

    Ewyy ❤❤❤

  • @mesfinfekade6512
    @mesfinfekade65122 ай бұрын

    🔥🔥🔥❤

  • @yenamelaku2571
    @yenamelaku25715 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏

  • @JHONjhon-gw6md
    @JHONjhon-gw6md4 ай бұрын

    👌👌👌

  • @mimiwolloywa3126
    @mimiwolloywa3126Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bx5rl2zt5b
    @user-bx5rl2zt5bАй бұрын

  • @user-zz5yh6nm3w
    @user-zz5yh6nm3w3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde36574 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JerusalemWakshum
    @JerusalemWakshum2 ай бұрын

    ❤❤🥺

  • @melesetezera7184
    @melesetezera71845 ай бұрын

    😢

  • @user-xs5ue1ul5h
    @user-xs5ue1ul5h3 ай бұрын

    This video needs yewollo clip.

  • @dynamicsport7347
    @dynamicsport73472 ай бұрын

    Yihema beamlak biyadgilgn nw

  • @EnanyeMaru
    @EnanyeMaru2 ай бұрын

    tezetaweset yemasegba sera yemch abata

  • @Animaw-xp6kk
    @Animaw-xp6kk5 ай бұрын

    kidu mirt sew bertalgni wendime mirt sra new

  • @user-bz9se2mp9j
    @user-bz9se2mp9j5 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤❤

  • @Marsuf27
    @Marsuf275 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mt3eb5pn2w
    @user-mt3eb5pn2w5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj8wq8ev3z
    @user-kj8wq8ev3z5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ekmule976
    @ekmule9765 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @WolloDessie
    @WolloDessie2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habtamutedlakebede
    @habtamutedlakebede5 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habtamutedlakebede
    @habtamutedlakebede5 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FatumaMohamed-sm8zu

    @FatumaMohamed-sm8zu

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі