❤NEW❤አዲስ የንስሃ ዝማሬ ''ምን ትለን ይሆን?'' || ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው ♦️Zemari Engineer Tadewos Awugchew

Ойын-сауық

#mezmur #mezmurorthodox #mahtot_tube
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
ዛሬስ ስትመጣ ወደ መቅደስህ
በዘር ስንነግድ ምን ትለናለህ?
ከጅራፍህ ጋራ ዳግም ሳትመለስ
ወዳንተ መልሰን አጽናን በአንዱ መንፈስ
ምን ትለን ይሆን ተለያይተን ስታይ
ምን ትለን ይሆን ከቀድሞው ስንከፋ
ትውልዱን ስንበትን በአጵሎስ በኬፋ
ምን ዐይተህ ይሆን ዘወር ስትል
ጌታ ምን ተሰማህ ስንከፋፈል
ምን ትለን ይሆን አናስገባም ስንል
ምን ትለን ይሆን ደጃፉን ዘግተን
ሙሽራውን ከደጅ ከውጭ ትተን
ሙሽሪት ናፍቃህ ስትጠብቅህ
እኛ አይደለን ወይ የዘጋንበህ
ምን ትለን ይሆን በቃልህ ተራራ
ምን ትለን ይሆን ክፋት ስንዘራ
የወንበዴ ዋሻ ሲሆን ያንተ ስፍራ
ስንት ዐይተህ ይሆን ክፋት ሚነግድ
ለዓለም የሚሰራ ለብሶ የበግ ለምድ
በጸሎቱ ቦታ በጽድቁ መንገድ
ምን ትለን ይሆን የመስዋዕቱን በግ
ምን ትለን ይሆን ስንሸጥ ስታይ
በኢየሩሳሌም በአደባባይ
ምን ዓይተህ ይሆን ከእኛ አንዳች ጽድቅ
ጌታ ምን ተሰማህ በኃጢአት ስንወድቅ
ግጥም: ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
ዜማ:ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ
____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@ramapost
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
==========================
Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
1.On this channel you agree to be civil and respectful.
2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
3.You understand to stick to the topic of the video or stream

Пікірлер: 215

  • @christinayared1972
    @christinayared19722 ай бұрын

    ከሚገርመው በዛኛው ስምንት ቅዳሴ ላይ ስትዘምር እየሰማው ነበር ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዞ ለምንድን ነው መዝሙር የማያወጣው እያልኩ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ወደ ልባናችን ይመልሰን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    2 ай бұрын

    በፈትምኮ ብዙ መዝሙሮች እየዘምረ ነው አልስማሺም መስል

  • @hah-zd9fm

    @hah-zd9fm

    2 ай бұрын

    ብዙ መዝሙር አለው ዘማር ታድዮስ ይጋቸው ብለሽ ፃፊ ይወጣልሻል❤

  • @user-xs2qq5ql4z

    @user-xs2qq5ql4z

    Ай бұрын

    አሜን + እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅

  • @irebektutube2561

    @irebektutube2561

    Ай бұрын

    በዙኮ አለው የኔ ትንሽ ወንድም

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s2 ай бұрын

    ወድሜ ታዴ በምን ቃል ልግለፅህ በቀራኒዮ የተሰቀለው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰማዩን ደስታ ያልብስክ ብቻ አይኔ በዕባ ተሞልቶ😭😭 ያዳመጥኩት እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habetamkassa3729

    @habetamkassa3729

    2 ай бұрын

    የእውነት እኔም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ እኛንም በሙሉ ልባችን ይመልስልን 😢😢😢❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk2 ай бұрын

    አረ ሼር እያረግን ይህን የመሰለ መዝሙር ለአለም እናድርሰ ሰዎች

  • @yekidusanzekere5159
    @yekidusanzekere51592 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ኢንጅነር ታዲዮስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሰራ አለዉ እና አድምጠዉ‼️እኛንም በጸሎት አስበን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ይብዛልን ወድማችን በሀፅያት ወድቀናልና ምህረቱን ይደለን 😢😢😢

  • @Nbs-cd1ny
    @Nbs-cd1ny23 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እህተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ለስጋዬም ለነብሴም ሳልሆን በስደት ስቃይ ላይ ነኝ ወዮልኝ 😭😭😭

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c2 ай бұрын

    ምን ትለን ይሁን !! በእውነት ልብ የሚነካ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሁ ይጠብቅህ 🤲🤲🥰🥰

  • @awet5949
    @awet59492 ай бұрын

    ምን ትለን ይሆን በእውነት አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አንድ ያድርገን 😥😥😥😥😥😥የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ያአገልግሎት ዘመነህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን ወድ ወንድሜ ደስ ያሚል ዝማሬ ❤❤❤❤

  • @saron6381
    @saron63812 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara7002 ай бұрын

    ዛሬስ ስትመጣ ወደ መቅደስህ በዘር ስንነግድ ምን ትለናለህ ከጅራፍህ ጋራ ዳግም ሳትመለስ ወዳንተ መልሰን አጽናን በአንዱ መንፈስ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp2 ай бұрын

    በጣም የምወድህና የማከብርህ ዘማሪ ታዲዎስ በተለይ ማርያም ፊደላችን የሚለው መዝሙርህ 😢 የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏 የሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሠማእቷ ቅድስት አርሴማ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ....የፆድቃን ሰማእታትና መላእክታን በአማላጅነታቸው ከመጣብን ከዘር ክፍፍል ይታደጉን 😢 ማርያምን በስደት ደክሞናል ሀገር ገብተን ቀሪ ዘመኔን ሀገሬ ብየ ሳስብ የትኛው ፍቅር ሊያኖረኝ እልና ሌላ አመታት😢😢 እመቤቴ በቃ ትበለን 🤲

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l2 ай бұрын

    ታዴ ልጄ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ከእድሜ ጋር በቤቱ ያፅናህ በረከቱን ያብዛልህ ተባረክ የጎደለውን ይሙላልህ እንደሃጥያታችን ሳይሆን ምህረቱን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🌹💐🌷❤🌹💐🌷❤🌹💐🌷❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    @weletemaryamkedejshadershnafek

    2 ай бұрын

    እናታችን እደት ነወት ጠፉብንሳ እማሆይ አልተሻለወትምደ እናቴ

  • @user-ce9tf8iq1i
    @user-ce9tf8iq1i2 ай бұрын

    እንቁ ንቁ የተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስትያን ልጅ በእውነት እመብርሀን ፀጋውን በእጥፍ ድርብ ታብዛልህ እኛንም ምራ ታስምረን

  • @martabogale7735
    @martabogale77352 ай бұрын

    አቤቱ ምን ትለኝ ይሆን መልሰኝ ወደ መቅደስህ 😔ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ታዴ ወንድማችን🤲 በእውነት እራሴን እንድመለከት ያረገኝ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba113710 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችንታዴ ዘመኑን የዋጀ ዝማሬ ነው ሁላችንም ይሔን ዝማሬ የምናዳምጥ እራሳችንን አይተን ወደአምላካችን እንመለስ ስራችን ተገልጦብናልና ስለእናቱ ብሎ ይቅር ይበለን እኔ ሳዳምጠው አስለቅሶኛል ማንነቴን ስለአየሁበት እናንተስ የምታዳምጡ ሁሉ በኮሜንት ግለፁ

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i2 ай бұрын

    ታዴ እንኳን ደስ አለህ የቤተ ክርስቲያን ልጅ በኡነት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye34492 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀጢያታችን በዝቷልና ማረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4zАй бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ወንድማቺን ዝማሪ+ መላክትን ያስማልን + አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe86682 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ 👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏👏❤🙏

  • @mobileplus-qo7xb
    @mobileplus-qo7xb2 ай бұрын

    እኳን ደስ አለህ ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንንን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን❤

  • @user-yh4ix4gw8b
    @user-yh4ix4gw8b2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሄር ይባርክልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kokab597
    @kokab597Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ የኑፋቄን ሀሳብ የድግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey2 ай бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር😢😢

  • @user-mq4gp3sl1q
    @user-mq4gp3sl1q2 ай бұрын

    ወንድማች ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናክ እኛን ሐጥያተኞቹን እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር ይበለን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤♥♥♥

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 ай бұрын

    አቤቱ ምን ትለን ይሆን አባቴ ስትመጣ 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን ፀጋውን ያላብስልን ተባረክልን ወንድማችን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይቅር ይበልን😢😢😢

  • @MdSalla-rr8uw
    @MdSalla-rr8uw2 ай бұрын

    ምን ብዬልኮምት የኔወንድም ፀጋዉን ያብዛልህ የምታገለግለዉ አምላክ ዘመንክን ይባርክልን🌹🌹 ዛሪ ስትመጣ ወደ መቅደስሕ በሰር ስንነግድ ምን ትለናለህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo40692 ай бұрын

    ዝማሬ መለአኪት ያሰማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ በጣም ደስ የምል ዘመኑን የዋጀ መዝሙር ነው ማስተዋሉን ያድለን

  • @selamrita
    @selamrita2 ай бұрын

    ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ታዴ በርታልን ❤

  • @endalkachewmengesha6953
    @endalkachewmengesha69532 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድም ታዲ

  • @user-jb8hr7hr5z
    @user-jb8hr7hr5z2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ልብ የሚነካ መዝሙር ፀጋውን ያብዛልህ 😢😢😢❤❤

  • @AbigyaTesfaye
    @AbigyaTesfaye2 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን አብዛልህ ድምፀ መረዋው ወንድማች❤❤❤

  • @fanoshabebe2038
    @fanoshabebe20382 ай бұрын

    በሰላም አሜን 😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢 በሰላም ሰው 😢💚💛❤

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m2 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💖💖 AMEN 🎉🎉🎉

  • @tadese1114
    @tadese11142 ай бұрын

    ይሄን መዝሙር በቪድዮ ከዮናስ ግን አስቡት😢😢🥰🥰🥰🥰ፀጋሁን ያብዛልህ 🤲🕯🥰🥰🥰

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን ከዚህ በላይ እንድትስራ በርታአ

  • @user-ii2su9sb6v
    @user-ii2su9sb6v2 ай бұрын

    2:19 እፍፍፍፍ አቤቱ አምላኬ ሆይ የጠፍነው ልጆችህን መልሰን😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዛሬ ስትመጣ ወደመቅደስህ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሉም ነገር በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw48222 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤❤❤🎉

  • @martam5374
    @martam53742 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ታድዬ ፈጣር በምህረቱ ያስበን 🙏😢

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges48702 ай бұрын

    ብሰመዉ ብሠመዉ ብሠመዉ አልጠግበዉ አልኩ ወድሜ ታዲወስ ምን እንደምለሕ አላዉቅም ታድየ ወድሜ ሁሉም ገለል ባደረጉኝ ሰአት ይሕን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬን ሰጠሕኝ ምንም አልል ተመስገን ብቻ ነዉ ስጦታየ ወድሜ የአገልግሎት ዘመንሕ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @kokifikadu
    @kokifikadu2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይርዳህ የስደት ወንድማችን የነፍስ ዋጋ ያርግልህ ባንተ ቻናል ብዙ ተጠቅመናል ❤❤❤❤❤❤

  • @hamerenohtubezetewahdo
    @hamerenohtubezetewahdo2 ай бұрын

    ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g2 ай бұрын

    ዝማሬ መልህክትን ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v2 ай бұрын

    ያንበትን የምገልፅ መዝሙር እንኳን ወደ መዝሙሩ ታመስክ ወንድማችን እስት አፅናኑን ካላይ ያሉት ትልቅነትን ትቶ አንሶ አሰናሱት መንገውን በታኑት በርታ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-ik6he9os7n
    @user-ik6he9os7n2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቴድዬ ከስንት ጊዜ በኋላ በመዝሙር መጣህልን የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መዝሙሮችህን ፈልጌ እምሰማቸዉ ያበረቱኛል በስደት በእንባ እምሰማቸዉ ❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c2 ай бұрын

    በዉነት ምንይለን ይሆን በጥላቻተሞልተን ተመልከምይልቅ ክፈትን መርጠን ዝማሪመልክት ያሰማልን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4jАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @asasd9600
    @asasd96002 ай бұрын

    አሜን ወደሱ ይመልሰን እግዚአብሔር የኛሀጢያት በዝቷልና ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እዉነትም ምንትለን ይሆን😢😢😢🙏🙏🙏

  • @taenechtamenech
    @taenechtamenech2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ምን ትለን ይሆን😢😢😢😢😢😢😢🙏

  • @Tigstsentayehu
    @Tigstsentayehu2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አፅናን

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35172 ай бұрын

    ታዲዬ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ናፍቀውኝ ነበር ወንዴሜ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥልን 🙏ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ይቅር ይበለን !!🙏😢😢😢

  • @birukbuser1255
    @birukbuser12552 ай бұрын

    ታዲዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ፣ እጅግ መልእክቱ የጎላ ዘመኑን የዋጀ ዝማሬ ነው በእውነት ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ፣ለወንድማችን ዲን ዘሌም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን፣... ልዑል እግዚአብሔር ልቦናውን ያድለን! ቤተ ክርስቲያናችንን አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!

  • @saronderbew2112
    @saronderbew21122 ай бұрын

    እንኳን ደስ ያለህ ባልሳሳት ከልቤነው (ድንግል) ከሚለው መዝሙር ....በሃሏ ለሁለተኛው አልበምህ በመምጣትህ ስለአንተ ደስ ብሎኛል!❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx2 ай бұрын

    ጌታ ምን ተሰማህ በኃጢአት ስንወድቅ ወንድማችን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adedaberhe3675
    @adedaberhe36752 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ወድማችን

  • @user-tg3li3tg2t
    @user-tg3li3tg2t2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97262 ай бұрын

    ምን ትለን ይሆን ........😢😢🙏

  • @AsegedechAyele-tz2zy
    @AsegedechAyele-tz2zy2 ай бұрын

    የህይውት ምግብ ያድርግልህ ❤❤❤

  • @liyaliya2911
    @liyaliya29112 ай бұрын

    Zimare Meliket Yesmalen Wendmachin! ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7712 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @unitedethiopia930
    @unitedethiopia9302 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ወንድማችን

  • @thionfisha7111
    @thionfisha71112 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @mobileplus-qo7xb
    @mobileplus-qo7xb2 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አደምን ዋላችው

  • @brtukanayelgni7482
    @brtukanayelgni74822 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ልብ እሚመስጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ልባችን ይመልስልን

  • @sanyiijallmarro9027
    @sanyiijallmarro90272 ай бұрын

    Amen amen amen Zemare melakit yasemalen wademachin tadiy

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76482 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ እበቃህ ዘማሪ ወንድም ታዴ በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎትክን ጊዜ ይባርክልህ በቤቱ ያኑርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ananiyatilahun7923
    @ananiyatilahun79232 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ታዲ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን። በርታልን!

  • @saratesfa542
    @saratesfa5422 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲አንድ አድርገን😢😢😢 ዝማሬመላክትን ያሰማልን በጣም የሚጣፍጥ ዘመኑን የዋጀ መዝሙር ልዩዝማሬ አቤት ተሰጥኦ የሚገርም ድምፅነው ያለህ ዲ/ቆንየ በርታ ያገልሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🤲🤲🤲

  • @selamtewelde3503
    @selamtewelde35032 ай бұрын

    Zemarey melakiti yesmalna 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💕💕💕💕💕❤️❤️

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ታድዬ❤❤❤ በእውነት እፁብ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤ አምላክ ሆይ ባክህ ይቅር በለን

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer10902 ай бұрын

    ዝማሬ መላከን ያሰማልን🙏

  • @belay5969
    @belay59692 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭ማረን ጌታ ሆይ ፍቅር ስጠን አባክ 🤲🤲🤲🤲

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay23662 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc2qn9dn6r
    @user-bc2qn9dn6r2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu771925 күн бұрын

    እውነት ነው!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!ጸጋውን ያብዛልህ!!!

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752Ай бұрын

    ድምጽህ ልብን ይነካል 🙏🙏🙏 አዎ ሁላችንም በ ድለናል አንመለስ ብለን አምጸን ይሄው ጌታ ፊት በደላችን ሞልቶ ቢፈስበት ምድርቱ በደም ጨቀየች አሁንም ቢሆን ጊዜ ሰቶ እየጠበቀን ነው በንሰሀ እንመልስ 🙏🙏🙏❤️💞❤

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ወየውልኝ ለኔ 😢😢ምን ትለኝ ይሆን አምላኬ አይነብልቦናየ አብራልኝ አመሰግህ ዘንድ 😢😢

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem22222 ай бұрын

    Abeti yemayelewt demis wendime tadiwos egizeabher yagelgelot zemnehen yebarekew

  • @borteborte5862
    @borteborte58622 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ዘማሬ መላዕክትን ያሰማልን ይልቁም ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም ዘማሬ መላዕክትን የሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናሀ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልንውድ ወንድማችን ታዲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tm2wo5jg5z
    @user-tm2wo5jg5z2 ай бұрын

    ሰላም አመሻችሁ የራማ ቤተሰቦቻችን አሜን ፫ ታድዬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው

  • @fhhf3250
    @fhhf32502 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ሳብ ረዘም ያድርግልህ😢😢😢😢😢 አንድ ያድርገን አሜን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40642 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks2 ай бұрын

    ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ባለህበት ያጽናህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet22732 ай бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ዝማሬመላክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz2 ай бұрын

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህንእግዛብሄርይባርክልህ

  • @bgebre
    @bgebre2 ай бұрын

    ምርጥ ነው ዝማሬ መላክትን

Келесі