Never Die | ኔቨር ዳይ | Episode 4 | ነብያቱ ከእምነት ጋር ሊካነቱ
Фильм және анимация
ጋሜ እና ጫኔ በስራና በገንዘብ እጦት እየተሰቃዩ ነው። ወደ ሃይማኖት በመጠጋት ገንዘብ አግኝተው ችግራቸውን ይፈቱ ይሆን? ጉዱን እሲቲ አብረን እንየው....
Game and Chane are struggling to find jobs and money. Would religion give them an opportunity to survive this misery. Well, lets see...
በሳቅ ፍርፍር የሚያደርገው ተከታታይ አኒሜሽን ፕሮግራም!
Never Die | ኔቨር ዳይ
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
#ኔቨርዳይ #neverdiesitcom
Пікірлер: 162
ውድ ተመልካቾቻችን ለምትሰጡን ነፃነት ለተሞላባቸው አስተያየቶች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! መልካም ቆይታ!
@Abenezer7417
2 ай бұрын
No Proplem BRO,WE LOVE YOU YOU are top 1
@MamoMa-v3o
2 ай бұрын
አራ አልታለቃቃም
@user-iy2ck1cb2b
2 ай бұрын
Never die eposide 5ይሰራልን
@Calukar4k
2 ай бұрын
Plc Part 2 yelawum
@meseleworku9122
2 ай бұрын
Mastawekiya teseralachehu
I am protestant በሃይማኖት ስም ለሚነግዱት ነብይ ነኝ ባይ ሌቦች ጥሩ መልክት ነው ሚያስተላልፈው። የፓስተር መልካሙ ሚዛናዊነት እውነትም አቋማቹ ሌባን የተመለከተ እንጂ የሀይማኖት እንዳልሆነ ገብቶኛል። በጣም ቆንጆ ነው። በዚሁ ቀጥሉ።
@matusala8322
2 ай бұрын
ከሚሰረቁት የሚነገዱት አይሻሉም!? ሰው የሚከተላቸው ፈልገው እንጅ ተገደው አይደለም:: የማንንም ሀይማኖት ትክክል ነው ወይም አይደለም ማለት ማንም መብት የለውም:: "ፈጣሪ" የሚሉትን ማመን እና መከተል የዛ ሰው/ሰዎች መብት ነው:: Per Geneva Convention: everyone has the right to freedom of thought, conscience, and religion.
@Tesmid67
2 ай бұрын
ሲጀመር አደለክም/ሽም በክት
@MenkemGebregzabher
21 күн бұрын
ቀና ኣመለካከት
I am protestant በሀይማኖት ስም ለሚነግዱት ጥሩ መልእክት ነዉ keep it up
ይመቻችሁ😂 ገና ሳያቸው ያስቁኛል ጋሜ እና ጫኔ😅
💪💪💪ሙቀጫ ሃገራችን ተልባ ከትማችን💪💪💪
ማርያምን በጣም አስተማሪ ነው ግን ጸሎት አድርጉ
"ትበላለህ ርሃብ ይሰማል" 😂😂
@Mike.com1122
Ай бұрын
ሀንድረድ ፈርሰንት ኡነት ነኖ😂
ወይኔ ሲምፕሰን እንኳን እንዲህ አላሳቀኝምም አልገረመኝምም በጣም አሪፍ ካርቱን ነው! ቀጥሉበት
እየሱስ ለሕይወትዎ ዋስትና ነው::
@Fafaz_Truth1
2 ай бұрын
❤❤
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
ለዛ ነዉ የምትጨፍሩበት 😂😂😂
@Fafaz_Truth1
2 ай бұрын
ጨፍሪ አንቺ@@user-sq9qf8fx8x
@Siidona
2 ай бұрын
So
@Fafaz_Truth1
2 ай бұрын
@@Siidona ተቀበል በሱ ብቻ ነው የሚዳነው
ዋው ይመቻችሁ
ደሞ አሉ እዚ ኮሜንት ውስጥ ግለሰብ እና የእምነት ተቋም የማይለዩ yall need to stop ጴንጤ ተነካ bs. ሳትጠሩ አቤት አትበሉ!
@bereketworku3924
2 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
በሚገባ ብሮ
አዳነችኝ አበብኩኝ part 10:11 yamal kinew 😂😂😂
ሀሰተኛ ነብዮችን እቃወማለው!! እነሱን ማጋለጥ መልካም ነው:: መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለን የመዳን መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው:: ኢየሱስ ብቸኛ(ሌሎች ሳይጨመሩ) የመዳን መንገድ ነው!! 😊
እሰይ! ደግ አደረጋቹ! በጌታ ስም የሚነግዱት በዝተዋል።
Pastor melkamu = Pastor chere
@Siidona
2 ай бұрын
100%
it is so funny😅😅😅😅😅
ጋሜ ትራፊክሆነደስሲል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ገና ሳያያችሁ በሳቅ ነዉ ፍርስ የምለው
Good Job. Keep up the good work.
What a work
Wow❤
U r best keep it doing 🙏🙏🙏
😂😂ሀሪፍ ነው
Mamo my guy is back
One of the best intro
Ere andegna geletanw mannm bemayneka melku nw ymechachu gn melkekun feten ybel slehulum ymechach👏👍
I love at the last part most of it
😂😂😂😂😂😂ወየውውው
TOP TIER COMEDY ❤
Arif new yemri😂
የገነት መግቢያ ቲኬት በቅናሽ 😂😂😂
ere tolo tolo lkekuln🙏
Aydergem endezi eshi
Wow
🤣🤣🤣wow amazing
The 🎷saxophone 😂😂😂😂
Ine protestant negn gin neb negn bayochina leleboch indezawm lekiristina asedabiyoch tiru melikt alew biye aminalew ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው።❤
The 🎷🎷🎷 😂😂😂😂😂
Bertu yimechacu
❤❤
Yihe haimanot sayhon lebinet naw... Tiru melik naw leI miskin bekelalu lemishewed hizb
lets go
ሴት ጉውደኛ ብታረግ ንግግር ውስጥ የበለጠ ይሆና ል ወንድ ከሚሆን
wow
ይመቻችሁ እስቲ የኔን ቤተሠብ መርቁልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Although it is okay to show the weak side of evangelic Christians, it seems to me that they have only the courage to do it to the evangelicals only. We will see if you guys are bold enough as well to expose the extremism of islam and the ignorance of Orthodox Church
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
It is not about religion it about persons and people who is gold diggers 😂😂 ortodox and muslims does not do that may be there are many thing they did wrong it is for lesson not for insulting
@fithunlulu
2 ай бұрын
@@user-sq9qf8fx8x I am not against showing the evil side of gold diggers it just that they are everywhere. Every religion has its own version of gold diggers but ppl are afraid of touching Orthodox and Muslims for obvious reasons. They have organized and very commonly violent response. But I appreciate your effort and your shows are high quality. Big admirer. Thanks
@PlRATE
2 ай бұрын
This is false equivalency and mislabeling. I don't know why someone would resort to insulting religions when the main theme is subjected at individuals. Islam teachs peace and tolerance and Orthodox Church is a longstanding distingushed institution who contributed scholastically alot not just for Ethiopia but for the world. Yes, there are extremist and ignorant individuals everywhere but this limited to themselves. To be honest most of Ethiopians never experienced such embarrassing trope coming from a muslim ustaz or an Orthodox priest also they both never provoked a conflicting value all this time, this includes those Protestant denominations who share values with the nation but these individuals who masquerade as pastors or prophets doesn't represent anyone but their own delusional teaching which is leading its followers to astray and giving a bad name to Protestantism.
@fithunlulu
2 ай бұрын
Intolerance, bigotry and extremism are everywhere. It is not of a distant memory an off shoot of Islam has caused havoc by creating Islamic state. Orthodox traditions and culture has prohibited ppl from working on so many days of the month by designating every day as a holiday but not to name so many priests walking in so many unethical ways . It is not new in Ethiopia for every religion to offer divine healing. In each of those places ppl are manipulated. The practice of those prophets is not different from other religions. We can debate about the whether this practices are legit but that is for another day.Bro I don't want to be dragged into the ills of every religion. My whole point is everyone has an issue so don't single out a single group just because you know they are nice enough not to respond 0:02
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
We should respect all religion enough is enough
I can't.....ተቅማጥ በሺታ ኔው accent 😁😁😁
አሽሙር 😂😂
Protestant is the መላጣ 😂😂😂
😂😂😂ere kebad nachiwu
cant stop laughing, 😆🤣🤣🤣
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Please don't make it short. Plus make it a comedy series never ending like The Simpsons and Family Guy.
Eysus yadnal
😂👌
ጌታ ሆይ 🤭😂
ትመቹኝ ነበር ዛሬ ግንደበራቹኝ
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
ምን አረጉ ?" ሀቅ ነዉ
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
@@Fafaz_Truth1ጥላቻ ብቻ
@user-gq8jt8ss5w
2 ай бұрын
@@user-sq9qf8fx8x ልክ እንዲሆን ስለፈለግሽ ነው
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
@@user-gq8jt8ss5wልክ ነወ ከነማስረጃ ማሳየት ይቻላል ግን የሰዉ እምነት ለመሳደብ አይደለም የኔ ፍቅር
yiqirta gn yiheen vedio indeet yamitiseraw brother animation masiriya softwere nw
አዳነችኝ አብኩኝ 😂😂😂😭
Bro🙏
ኤዲያ አጨማለቀዉ😂😂😂
Plc part 2 yelawum😂😅
The 😈 #1
እንደኔ Comment ለማንበብ የገባ 😂
This is the Ethiopian 'Simpsons movie' :)
😂😂😂😂😂😂😂😂
America atgebam temectogal nebyit 😂
😂😂😂😂😂
³¹ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። “በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።” - ማቴዎስ 12፥31-32 ማርቆስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤ ²⁹ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም። ልሳን ቀልድ አይደለም
በንስሀ ያስቀፁፋል 🤚🤚🤚
እናቴን😂😂😂
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
9:13
😅😅😅
Kkkkkkkk
😂😂😂
ምንም አለት አልችልም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኧረ በሣቅ ገደላችሁኝ ።
አዲሱን neverdie eposide5 ይሰራል
በልሳን መቀለድ አንድ ቀን ጌታ ለዚህ ይመልሳል .... ደግሞ የሁሉም ሰው ዋጋ በእርሱ ዘንድ ነዉ ራሳችንን ቢንመለከት ይሻላል
@user-fl3qc2og1y
2 ай бұрын
It's the language of pagans and seithanist
@JossyDax-ts7pq
2 ай бұрын
@@user-fl3qc2og1y Don't be fooled it's real, ልሳን ቀልድ አይደለም the other analysis and comment እንዳለ ሆኖ የልሳን ግን በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተህ የምትናገረው ነው።
@user-fl3qc2og1y
2 ай бұрын
@@JossyDax-ts7pq bemenfes kdus misetew lsan misemana earth lay yale language nw be lsan mekebater yemetaw yezare 100 amet nw endi aynet lmd be Christianoch alneberem
@JossyDax-ts7pq
2 ай бұрын
@@user-fl3qc2og1y No bro ያልከው አይነት ልሳንም by the way አስፈላጊ ቦታዎች ላይ እንደነ Reinhard Bonkee የሚባል ትላልቅ የወንጌል አገልጋዮች ቋንቋ በማያውቁት ቦታ ወንጌል ሊሰብኩ ሲሄዱ ይናገራሉ። አንተ የምትለው ልሳን መጀመሪያ በሃዋርያት ስራ 2 ያለውን ነው። ብዙ አይነት አለ። የሚተረጎም (ትንቢታዊ መልዕክት የሆነ) አሁን አብዛኛው አማኝ የሚናገረው 1 ቆሮንቶስ 14፥2 ያለውን "በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርምና፤ ምስጢር የሆነውን በመንፈስ ስለሚናገር የሚረዳው የለም።" የሚለውን ልሳን ነው። እኔ ራሴ እናገራለሁ የእውነቴን ነው የምልህ! የቆሮንቶስ ሰዎች የተፃፈላቸው እንዲያስተካክሉና በስነስርዓት እንዲያደርጉት ነው። የኢትዮጵያ ወንጌላውያንም ከዚያ የባሰ ብዙ የሚያስተካክሉት ነገር አለ። ነገር ግን እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮችም አለን እና የመጨረሻው ዘመን ላይ ሰለሆነ ያለነው ተጠንቅቀህ እውነቱን ፈልግና አግኝ።
@JossyDax-ts7pq
Ай бұрын
@@user-fl3qc2og1y I wrote you the truth and it's deleted I am sorry.
Setasetela
ሀሳቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንዱን አዋዶ አንዱን ማጣጣል ጥሩ አይደለም ሰውን ባትፈሩ እህት ወንድማችሁን አስቡ ደሞ ይህ video የሚያዩ ብዙ ናችው
@user-do6wz8ge6i
Ай бұрын
😂😂😂😂
brother be lisan ena be menfes kidus mekeled ayikebdm degmo egziabher kalgeletelet manm ayigebawm awo be neby sm habt yemisebesbu alu gn menfes kidus lay mekeledu kebad new kebad new
የመረቀነ ኢኮኖሚ 😅😅😅😅😅
ka emnt gar atnakaka
አሪፍ ነው ግን በልሳን ምትቀልዱትን ብተዉት መልካም ነው 😊
N
Reported
የምትሰሩት እወቁ
ቆይ ግን ለምንድነው ? ሁሉም ሰው ጴንጤን የሚጠላው ?
@bruktesefaye
2 ай бұрын
ጴንጤ ማለት በካራቴ ሰይጣንን የሚያሶጣ የባንክ ቡክ ደብተሩን የሚያስጸልይበት መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ክርስቶስን ያልተቀበለ ጭራሽ ልሳን ብሎ በቃላት ድግምግሞሽ ራሱን እና አማኙን ግራ የሚያጋባ በአጭሩ አሳዛኝ ስብስብ ነው
@Fafaz_Truth1
2 ай бұрын
@@Amanuel-sq3hz በትክክል
@bereketworku3924
2 ай бұрын
እና ጴንጤ ካልሆኑ ምን አስቀባጠረህ
@Fafaz_Truth1
2 ай бұрын
@@bereketworku3924 መች ነው የቀባጠረው
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
@@Fafaz_Truth1ልብሽ ግን ምን ያህል በጥላቻ የተሞላ ነዉ ስለ ፔንጤ ያወራ የለም ስለ ነጋዴዎች እንጂ ኮመንት ላይ የሌላ ሀይማኖት ተሳደብ ማለት ለምን አስፈለገ
wend kehonachu esti be muslim kelidu???😊
@exworld877
2 ай бұрын
ጴንጤ neh ende
@user-ju9lm9ps3e
2 ай бұрын
ere Ethiopia eko free country nat …😝😝
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
@@exworld877አዎ ነዉ ባይሆንማ ጥላቻ ለመፍጠር አይጥርም
@12er80
Ай бұрын
@@user-sq9qf8fx8x dedeb neh ende?...bante haymanot bikeldu nege sikeh talfaleh?
ግንባር ቀደም ነብይት 😂😂😂
.አረ ይመችህ 😂😂😂
Please የሰውን ሀይማኖት አንንካ
@Abeljormav1
2 ай бұрын
Are ewnet new😂😂
@user-pd2ce1np6q
2 ай бұрын
Enamtes setnku tebdu
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
ሀይማኖት አይደለም ሰዎችን ነዉ
@user-sq9qf8fx8x
2 ай бұрын
@@user-pd2ce1np6qere bro aybalem
@ihsa7548
Ай бұрын
Yetu haymanot ? Tenkuway
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
በሀይማኖት የምትነግዱ ሌቦች
❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂