“እኔ የኡስታዝ ያሲን ኑሩና የዶ/ር ዛኪር ዳዕዋ ዉጤት ነኝ"||የዘመን ሰንደቅ||HarunMedia||

HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !
www.cognitoforms.com/HarunMed...

Пікірлер: 520

  • @user-bf2vc4ly6v
    @user-bf2vc4ly6v17 күн бұрын

    የረቢ ለኛም ይህን የመሠላ ልጂ ስጠን የረቢ

  • @JdhhdJahhshs

    @JdhhdJahhshs

    15 күн бұрын

    አሚንንን ያረብ🌹🌹🌹

  • @user-bf2vc4ly6v

    @user-bf2vc4ly6v

    15 күн бұрын

    @@JdhhdJahhshs 😍😍

  • @lubabaendries

    @lubabaendries

    15 күн бұрын

    አሚንንንንን

  • @QqqQqqq-qi2df

    @QqqQqqq-qi2df

    14 күн бұрын

    አምን የረብ😢😢😢😢😢

  • @fetyaf5651

    @fetyaf5651

    14 күн бұрын

    አሚንንን

  • @b.6015
    @b.601518 күн бұрын

    😢😢😢😢😢 እደኔ ያለ አለ ወልጀ ያላሳደኩ አይይ ወልጃለሁ ሳይሆን እደት አርጌ አሳድጋለው ነው ብቻ አለሀምዲሊላህ አላህ ሆይ እኔ አረዳኋቸውም አተው እርዳቸው እናትና አባትህንም ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @madena1330

    @madena1330

    18 күн бұрын

    ሳህ ትክክል ይሄ ስደት ላይሞላ ልጆቻችንን ልከን ወይም ጥለን መተን እኛ ከልጆቻችን መልካም እንጠምቃለን አይ አላህ በቃ ብሎ ያስገባን በስ

  • @SophiaAwale

    @SophiaAwale

    17 күн бұрын

    ማሻ አላህ አብሽሪ ወነው ያቺ ጤና ሰርተሽ የሰደግሸቸው ነው አላህ ኸፊዝ የድርግልሽ

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    17 күн бұрын

    እኔም በረሴ እየፋርኩኝ ነው አእምሮ ብሩህ የሆኑ ሁለት ልጆቼን ከጎናቻው ማን አቀተኝ አንደኛው ቅርአት ከቋራጣ ሦስት አማት ሆኖታል ሌለኛው ይቀረል አላህ ስደተኞችን በሙሉ በሰላም ወደ ሃገርችን ይመልሰን

  • @MaRa-yx3zn

    @MaRa-yx3zn

    17 күн бұрын

    ሀቢቢቲ አንች ብቻ አይደለም አሏህ ልጆቻችን ሶሊህ ያድረግልን

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    16 күн бұрын

    አንችን አለማድነቅ አልችልም ውደ ሁሌ ሀሩን ስገባ መጀመሪያ የማገኘው ያንችን ኮመንት ነው የኔ ልዩ ማሻ አሏህ ሀሩንን እግር በግር የምትከታተይ መሆንሽን በኮመንትሽ አወኩ ያገርሽን ባንድራ ከፍ አድርገሽ በሩቅ ትታያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gygtda7911
    @gygtda791117 күн бұрын

    ያአላህ😢😢😢እራሴ አፈርኩበት ወላሂ ሀቂቃ የት ያለነዉ ያረብ አግራልን😢😢

  • @user-hv9cx2ft3m

    @user-hv9cx2ft3m

    16 күн бұрын

    ሣህ ከላም ያሣፍራል

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb18 күн бұрын

    ማሻ አላህ ከወለዱ አይቀር እንዳንተ የመልካም እናትና አባት ውጤት አላህ የህፈዝክ ያሳድግህ ያረብ

  • @myhome0196
    @myhome019617 күн бұрын

    ማአሻ አላህ የሚባልበት ቦታ ሙስላሙ የለም አላህ ይዘንልን ያረብ

  • @b.6015
    @b.601518 күн бұрын

    አህለን ውድ የሀሩን ሚድያ ተከታይ በሙሉ አሰላማለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ እልክ ደርሰህ ኡማውን የምካድም አላህ ያርግህ ማሻ አላህ አላህ አክበር መታደል ነው በዚህ እድሜ በድን መታነፅ ወላጅችህን አላህ ይጠብቃቸው የነሱ ውጤት ነህ ማሻ አላህ አላህ አክበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pj7lb1qd6w
    @user-pj7lb1qd6w17 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ለኡማ ጠቃሚ ልጅም ያድርግህ እኛም ልጆቻችን እንደተ ሀፊዝ ያርግልን ያረብ

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf17 күн бұрын

    2ሺ ሰው አይቶታል ላይክ ለምን አታረጉግም ገና ስገቡ ላይክ አርጉ ሀሩኖች ማሻአላህ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    11 күн бұрын

    ወላሂ የሁል ግዜ ጥያቄ ነዉ ሲገቡ ለይኩክ አያረጉም ሀሩናችንን የአይናችንን ብሌን😢😍😍

  • @rukiya6481
    @rukiya648117 күн бұрын

    ሡብሀንአላህ ስንት ባሮች አሉህ ያርብ ማሻ አሏህ አንተን የወለዴች ያሣደገች እናት ምንኛ ጀግና ናት አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @b.6015
    @b.601518 күн бұрын

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ሳሳሁልህ ወላህ እደልጀ በሌላ ሀገሮች ነበር ትንንሺ ዳኢወች የማየው ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር በዚህ እድሜ ዳእዋ መታደል ነው አላህ ያሳድግህ ያከሪም አለሀምዲሊላህ

  • @AbduseTusa-cv6pl

    @AbduseTusa-cv6pl

    14 күн бұрын

    ما شاء الله ❤❤❤❤❤

  • @Mmm1-hy1js

    @Mmm1-hy1js

    2 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale17 күн бұрын

    ያረቢ ለኛም መሰሉን ስጠን አብዝቶ አቴን የሚገዘክን ዲኑን የሚወድ ልጅ ላሌለን እደዚህ አደበቱ ጠፈጭ የሆነው አሚንንንን

  • @myhome0196
    @myhome019617 күн бұрын

    ማአሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግክ ከዚክ የበለጠ ለኡማው የምታገለግል ያድርግክ አድገክ በትልቅ ቦታ ላይ የምናይክ ያድርገን እድግ በል ቤተሰቦች ጀዛኩሙላህ ኸይረን ይህን ህፃን በዚህ ልክ አንፃችሁ ስላሳደጋችሁ

  • @HnanHnan-xg4tp
    @HnanHnan-xg4tp17 күн бұрын

    ሱበሀነ አሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ያሰድግክ ሀቂቃ ከወለዱ አይቃር በልዶ በተርቢያ መሰደግ ነዉ አልሀምዱሊላህ🎉🎉

  • @hayathimam
    @hayathimam17 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግህ የሀቢቢ ያረብ ለኔም እንደዚህ ያለ ልጂ ይወፍቀኝ

  • @idhdjdhdu3161
    @idhdjdhdu316117 күн бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለቤተሰችህም ለኡስታዞችህም አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉ አላህ በተዉሂድና በሱና ቀጥአድርጎ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @madena1330
    @madena133018 күн бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ያሳድግህ የእኔ ጣፋጪ ያረብ ልጄን እንደዝህ ልጂ አድርገህ አስደስተኝ ለቁም ነገር ያብቃህ ቤተስቦችህ ታድለው እነሱም ምርጥ ቤተስቦች እንደሆኑ ባንተ ይታይባቸዋል አላህ ይጠብቃቸው

  • @askask9433
    @askask943317 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ተመስጬ ነዉ የሰማሁህ ረቢ ይባርክልህ ላንተም ለመሰሎችህም አላህ ለኡማዉ ጠቃሚ ያድርግህ ረቢ የህፈዝህ ሀቢቢ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina8817 күн бұрын

    ሱብሀን አላህ አላህ ያሳድግህ ያአላህ የኔንም ልጅ እንደዚህ አርግልኝ ያረብ አንተ አይቸግርህም❤

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh18 күн бұрын

    ማሻአሏህ🎉አሏህ ያሳድግህ ያረብ አላህ ይጠብቅህ😢ለኛም አላህ ልጅ ያዉጣልን ያረብ🎉

  • @AaAa-hw2md
    @AaAa-hw2md17 күн бұрын

    ሱበሀን አሏህ በዚህ እድሜው ሀቢቢ አሏህ ያሳድግህ የኔትንሽዩ አላህዋ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ያረብ 😢😢😢🤲🤲

  • @user-dr7zb9no5e
    @user-dr7zb9no5e17 күн бұрын

    መሸአላህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤የረብ ልጆቼን ሀፊዞች ሰሊሆች አድርግልኝ

  • @leylatube7000
    @leylatube700017 күн бұрын

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሱበሀንአላህ አላህ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉

  • @seidabate8547
    @seidabate854718 күн бұрын

    ማሻአሏህ አሏሁአኩበር አላህ ያሣድጋችሁ

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed741415 күн бұрын

    😊 ما شاء الله تبارك الرحمن ربنا يزيدك علما وعافيه اللهم اجعلنا من اهل القران وتهيئة الاسلام امين يا رب العالمين❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ اللهم وفقنا زوجة صالحين وذرية صالحا

  • @user-ip8to8ef4v
    @user-ip8to8ef4v17 күн бұрын

    አላህአክበርአላህአክበርአላህአክበር ማሻአላህተባርክአላህ እዳተያሉትን ያብዛልን ለኛምልጅይስጠንያርቢ

  • @user-zu2kb4bx4l
    @user-zu2kb4bx4l17 күн бұрын

    Subhan Allah Masha Allah

  • @huda._.010
    @huda._.01015 күн бұрын

    ኢንሻአላህ በጀነትም አንደኛ አላህ ያርግህ የኔ ልጅ ለወላጆችህም ኸይር ጀዛ አላህ ይክፈላቸው እንደዚህ በቁርአን ላሳደጉህ

  • @sadat0fik166

    @sadat0fik166

    10 күн бұрын

    በዛም ወላሂ

  • @user-ch5si5hq2q
    @user-ch5si5hq2q18 күн бұрын

    አህለን ወሰህለን ሀሩኖች በርቱ መሻ አሏህ ሀቢቢ አሏህ ካፍ የድርግህ

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g17 күн бұрын

    صلى الله عليه وسلم ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ያሳድግህ

  • @b.6015
    @b.601518 күн бұрын

    D.R ዛኪር ናይክ ስወደው እኔም እፈልግ ነበር መፅሀፉን የትስኡዲም እዲመጣልን

  • @Abu.ubeyda

    @Abu.ubeyda

    16 күн бұрын

    ፕሮፍይል ቀይር ሙስሊም ምሰል

  • @b.6015

    @b.6015

    16 күн бұрын

    @@Abu.ubeyda የሀገሬን ባድራ ማረግ ሙስሊም አያስመስልምደ እኔ ደሞ መምሰል ሳይሆን መሆንን ነው የምመኘው አቡ ኡበይዳ

  • @Abu.ubeyda

    @Abu.ubeyda

    16 күн бұрын

    @@b.6015 በአላህ የካደ ካፊር ሰው የቤተክርስትያን ባንድራ ይዞ የተነሳውን ፎቶ ፕሮፋይል አርገህ ምህንም ሙስሊም አይመስልም ሙስሊም ከላይም ሲታይ ውስጡም ሙስሊም መምሰል አለበት የኢትዮጵያን ባንዲራ እናውቃለን 🇪🇹 ይቺ ናት ይሄ ልሙጥ የቤክርስትያን ባንዲራ ነው። ናሁሰናይ የሚባለው ሰውዬ ደሞ አዲስ አበባ መኃል ሲያሸብር የውሻ ሞት ሙቶ ነው እንጂ ለኢስላም ሲታገል የሞተ አይደልም ሙስሊም ምሰል

  • @b.6015

    @b.6015

    16 күн бұрын

    @@Abu.ubeyda እስክት ብስ ናሁ ሰናይ ለኛ ሲል የሞተ በማንነታችን ለምንጨፈጨፈው አማራ ተመርጠን የተወለድን ይመስል ተመርጠን ለምንጨፈጨፈው ወገኑ መሮት የወጣ ነው ስለዚህ በማያገባችሁ እየገባችሁ አታለቅልቁ ዘረኛ እድንሆን የምታረጉን ሳንፈልግ ነው

  • @Abu.ubeyda

    @Abu.ubeyda

    16 күн бұрын

    @@b.6015 😂😂ለናንተ ሲል? አራት ኪሎ በ24 ሰዓት እገባለሁ ብለህ እየለፈለፍክ መንግስት ተኝቶ እንዲጠብቅህ ፈልገህ ነበር? ለኛ ሲል አላለም ምኑ ገልቱ ነህ በአላህ አዲስ አበባ መኃል የውሻ ሞት መሞት ላንተ ምን ጥቅም አስገኘልህ በሱ ሞት አንተ ምን ተጠቀምክ

  • @tawakan9600
    @tawakan960017 күн бұрын

    ማሸ አለህ አለህ የሰድግህ ያረቢ ለኘም ወፊቀን❤

  • @ያራብ

    @ያራብ

    14 күн бұрын

    አሚን እኛንም ወፊቀን

  • @abdumohammed9259
    @abdumohammed925917 күн бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አላህ ያሳድግህ

  • @HarestuKabda
    @HarestuKabda10 сағат бұрын

    መአሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለህዝብህ ለድንህ ጠቃሚ ያርግህ

  • @asirarumielectronics
    @asirarumielectronics17 күн бұрын

    Masha Allah

  • @fatmaabdu4301
    @fatmaabdu430117 күн бұрын

    ሱበሀንአላህ

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl18 күн бұрын

    Masha Allah ya habibi Allah yasadege elemunm yechemereleh

  • @fbd1446
    @fbd144618 күн бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ያሣድግህ

  • @MobilePlus-ml8de
    @MobilePlus-ml8de15 күн бұрын

    አስለቀሰኝ ወረቢ 😢😢 ያረብ አንተ ሶሊህ ልጆችን ወፍቀኝ ከሴቶችም ከወንዶችም ኢንሻ አላህ ይችን ኮሜንቴን ልጆቸን ወልጀ አሳድጌ የማሳያቸዉ የማስነብባቸዉ አድርገኝ ልጆቸ አማናየን የምወጣ ያድርገኝ መልካም እናት ያድርገኝ እወዳችኾለሁ ልጆቸ ጊዜዉ ይደርሳል ኢንሻ አላህ

  • @seidkase8283
    @seidkase828317 күн бұрын

    أللهم صلِ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك من كل شر يارب اللهم أصلح أولادي وبناتي وجعلهُم حفظ القرآن الكريم وجعلهُم إمام موسلِمين يا رب العالمين

  • @user-qq1xq2hf3l
    @user-qq1xq2hf3l17 күн бұрын

    ማሽ አሏህ ተባረከሏህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግህ ያረብ

  • @muhamadh5156
    @muhamadh515617 күн бұрын

    Subhanallah Mashallah ❤❤❤❤

  • @user-wj6rb7mo6h
    @user-wj6rb7mo6h18 күн бұрын

    AllahuAkber ❤

  • @user-bc8tr5hx9e
    @user-bc8tr5hx9e14 күн бұрын

    አለሁ አክበረሰ አለሁ አክበር አልሀምዱልላህረብል አለምን🇪🇹አለህ ይጠብቃቹ ተመርንነ አስተማርችን❤❤❤

  • @newhabesha5180
    @newhabesha518018 күн бұрын

    ማሻ አሏህ አሏሀ ይጨምርላችሁ

  • @emann7734
    @emann773413 күн бұрын

    بسم الله ما شاء الله تبارك الله ሸይኽ አብድል ባስጥ እድግ ብለህ ትልቅ ሆነህ ዲንህን ቤተሰቦችህን ኡማውን ሀገርህን የምትኸድም ያድርግህ ያረብ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob11 күн бұрын

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር የኔ ጌታ አላህዬ ትልቅ ነዉ💖💗💘💖💗💗💖💗💗💖💗

  • @Ahmi_Preacher2254
    @Ahmi_Preacher225417 күн бұрын

    I loved him. I am pleased with him. May Allah love him, be pleased with him, and protect him.

  • @sofiyaalli
    @sofiyaalli18 күн бұрын

    ማሻ አላህ

  • @taybatube194
    @taybatube19417 күн бұрын

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክባር አላህ የሰድግህ 🎉

  • @user-zu2kb4bx4l
    @user-zu2kb4bx4l17 күн бұрын

    Sallallahu Aleeyhi Wasallam

  • @makiajamal3090
    @makiajamal309017 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሚክ ሀቢቢ ቤተሰቦቹም ጀዛከላክ ለዚህ አስተዳደግ ባረከላፊኩም❤❤

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s15 күн бұрын

    ማሻ አላህህህህህህ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እምናይህ ያድርግህ ከሰው አይን አላህ ይጠብቅህ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx17 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ እድግ በል

  • @sonymax9699
    @sonymax969917 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Saada-cm4dz
    @Saada-cm4dz17 күн бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ባረከሏሁ ፊክ አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @mszeyneba3345
    @mszeyneba334511 күн бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ የሳድግህ ሀቢቢ የልጀ እኩያ ሀባይቢ ዱአ አድርጉለት ልጀ ኡማውን አገልጋይ እንድሆን

  • @sarahwalo1099
    @sarahwalo109917 күн бұрын

    Mashallah😢😢😢😢😢

  • @user-ns1sw5yb3r
    @user-ns1sw5yb3r17 күн бұрын

    ማሻላ_ተበረላህ

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z16 күн бұрын

    መሸአላ አላህ ሱሊህ የህነ ልጅ ለኛም ይስጠን ያረበ የኔ አባት አላህ ይጨምርልህ👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HgNf-hi4bd
    @HgNf-hi4bd15 күн бұрын

    መሸአላህ ተረከረህማን አላህ ያሳድግህ ያረብ እንደዚህ አይነት ልጅ ወፍቀኝ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op7 күн бұрын

    መሸአላህ ተባረክ አላህ ቁረአን ሲቀሩ ግን ተፍሲር ም አብረውእየቀሩነው❤❤❤

  • @nuriyaibrahim5521
    @nuriyaibrahim552118 күн бұрын

    مشاء الله تبارك الرحمن الله يبارك فيكم ويحفظكم يسعدكم بصحه وعافيه يطول بعمركم يرزقكم يحفظكم من كل شر يارب العالمين ولله ولله ولله فخورين بيكم مشاء الله

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin941018 күн бұрын

    ማሻአሏህ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @zubaidaansari7493
    @zubaidaansari749318 күн бұрын

    ማሻአላአላህይጠብቅእዳተያብዛልን

  • @user-sg5eo7mq5m
    @user-sg5eo7mq5m18 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ

  • @AbdulkerimMehidi
    @AbdulkerimMehidi16 күн бұрын

    አላህ ያሳድግህ የተሻለ በአለም ደረጃ የምታሳድግ ኢትዮጵያን የምታስጠራ ያድርግህ በናም በልጆቻችን አላህ ያሳየን አሚን ያረብ ሳላደንቅ አላልፍም አፍህ ይጣፍጣል አላህ ያሳድግህ ማአሻአላህ

  • @maremimo4259
    @maremimo425918 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምልህ

  • @user-wj6rb7mo6h
    @user-wj6rb7mo6h18 күн бұрын

    MashaAllah ❤

  • @user-fo1kq5dg7i
    @user-fo1kq5dg7i14 күн бұрын

    ماشاءالله📚📚

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman515115 күн бұрын

    ማሻ አላሕ ሀቢቢ ለመመሥማት ሣሣሑለት ያረቢ አላሕ ይጠብቅህ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx16 күн бұрын

    ያረብ የስደተኞችን ጡረ ቁጠረልን

  • @AhmedSeid-uz1uo
    @AhmedSeid-uz1uo14 күн бұрын

    አላህ ይባርክህ እሚፈጠሩ ልጆች ሁሉ አላህ እዳታ ያርጋቸው ❤❤❤❤❤

  • @Mekesudawel-sn2bz
    @Mekesudawel-sn2bz18 күн бұрын

    ማሻላ አላህ ይጠብቅህ

  • @MekeayaMohammad
    @MekeayaMohammad10 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ትልቅዳኢያድርግህ ለወላጆችህም ለአሰተማሪወችህም ከይርጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s17 күн бұрын

    ማሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ እድገበል አላህይጥብቅህ

  • @halimatube6731
    @halimatube673117 күн бұрын

    ማሻ አሏህ አላህ ያሳድጋቹህ

  • @user-ys3eh5oy2t
    @user-ys3eh5oy2t18 күн бұрын

    ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe336417 күн бұрын

    ማሻአለህ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn17 күн бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @SofiaMelis-lo9fr
    @SofiaMelis-lo9fr18 күн бұрын

    አላህ. ያሳድግህህህህህ

  • @jmool12jamool12
    @jmool12jamool1218 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @user-vv1ut1vn7s
    @user-vv1ut1vn7s17 күн бұрын

    ሱባሀንአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Sojoo-md4fv
    @Sojoo-md4fv18 күн бұрын

    Másha allah

  • @user-uy4bc2rv8m
    @user-uy4bc2rv8m10 күн бұрын

    ማሻአላ አላህ ያሣድግህ አላህ የኛምኧደዚልጅ ጀግነ የኡማዉ ሚያገለግል ይወፋቀን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh18 күн бұрын

    ሰለሏሁአለይሂወሰለም 🌷

  • @seyatube9947
    @seyatube994718 күн бұрын

    ማሻ አሏህ ተባርከሏህ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_00118 күн бұрын

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ሀቢቢ

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v16 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጠብቅህ እኛም ከድርቅና ይጠብቀን በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ

  • @makiajamal3090
    @makiajamal309017 күн бұрын

    ሰ አ ወ

  • @user-ot4hl5tu9t
    @user-ot4hl5tu9t18 күн бұрын

    ማሻላህ

  • @fatehafateha7539
    @fatehafateha753915 күн бұрын

    Masha Allah Allah yetebkah

  • @user-bf2vc4ly6v
    @user-bf2vc4ly6v17 күн бұрын

    አለሁአክበረ መሸአለ ተበረክአለ አለሁመ ዚድ ዉበሬክ የረበል አለምን አለህይጨምርልህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @linaali8761
    @linaali876118 күн бұрын

    መሻአላህ❤❤

  • @Sadiya-kv5bp
    @Sadiya-kv5bp17 күн бұрын

    Allahu Akbar Allahu Akbar Allah is One 🇸🇦♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🕋🕌

  • @toibahussain2478
    @toibahussain247815 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አረህማን በዚህ እዲሜው ምንኛ መታደልነው እህህህህ አላህ ያሣድግህ ይጠብቅህ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi514618 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻላህ🎉🎉🎉🎉🎉 ድንቅ ህፃን አላህ ያሳድግህ

  • @user-gp3tf5db2o
    @user-gp3tf5db2o18 күн бұрын

    ማአሻአለህ አላህ በጥቡ ያአሳአድግህህህ ❤🎉🎉🤲🤲🤲

  • @eeee9444
    @eeee944417 күн бұрын

    ማሻአላ 🤲🤲🤲🤲💖💞

  • @AyashaMs-cr1jb
    @AyashaMs-cr1jb16 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ያሳዲጋቺሁ ያረብ ለኛም ይወፍቀን 🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @sddxvhh5339
    @sddxvhh533918 күн бұрын

    መሸአለህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі