እኔ ተጎዳሁ እሷ ግን...!!

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 215

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p2 ай бұрын

    ያቺ ማልካም ታብዬወ ዳስ እዳይላት😢ታቃበይው ያምትሉ ለይክ 😮😂😂😊

  • @ShalomMitiku

    @ShalomMitiku

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ጀብ በቀደደወ ዉሻ ይገባል

  • @Fetahunadane
    @Fetahunadane2 ай бұрын

    ይህ ሱራፌል የሚባል ልጅ ከመጠን በላይ አከብርሃል እግዚአብሔር ያክብርህ ትመቸኝኛለህ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise2 ай бұрын

    አዲ ተው ተረጋጋ ጊዜ ስጠኝ ነው ያለችህ አንተ ግን ቸኮልክ ፍቅር በስሜት አይሆንም በተረጋጋ ስሜት ነው ማሰብ ያለብክ አስተውል የቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ እንዳይሆን አንችም አትግደርደሪ አዲ የሚዲያ ሰው ነው እነ ደግሞ መልካም ልጅ ነው ተቀበይውና በሰላም በፍቅር ኑቶሎ❤በተረፈ እንወዳችኋለን

  • @jebdb

    @jebdb

    2 ай бұрын

    ሳህ

  • @jebdb

    @jebdb

    2 ай бұрын

    መቸኮል

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku2 ай бұрын

    እንዴ አዴ ተረጋጋ እንጅ ባንዴ እሽ እንድትልህማ አጠብቅ የራስህን ብቻ አታዳምጥ እሷንም አዳምጣት ሲጀመር ሰብሊ ምን አጠፋች እዉነት ሰብሊ አስተዋይ ናት አዳምጣት ተረጋጋ ጊዜ ስጣት ሰብሊ እንወድሻለን ሱራ እናመሰግናለን❤❤

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr2 ай бұрын

    እውነት ይህ ልጅ ሳይ በጣም ልቤ ይረበሻል ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ZahrerAhmad

    @ZahrerAhmad

    2 ай бұрын

    ምንም አየሰዝንም ጠየቀት ግዜ ስጠኝ አለችዉ ለመን ግዜ አይሰጠትም በግ ነት ኢዴ በዴ ኢሽ ምትለዉ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe2 ай бұрын

    ሠብልዬ ውዴ❤ተረጂው አዲ ግን ቶሎ ታኮርፋለህ ትቆጣለህ ወዲያው ደግሞ ትመለሳለህ ተፈጥሮህ ማለትም ባህሪህ ሆኖ ይሁን ልጂ ነት አላቅም ይህ ባህሪ የሴት እጂ የወድ አደለም በጣም ታጋሽ መሆን አለብህ ወድ ልይ ነህ ሆ😊😂😂

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 ай бұрын

    ሱራ ቅን ሰው 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3hАй бұрын

    ሱሪ ጀግና አዋቂ ነህ አድየ ተረጋጋ ሰብሊ ደግሞ ትመጣጠናችሁ እሽ በይው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58262 ай бұрын

    ውይ ሱሬ እግዚአብሄር ይስጥክ አዲ ተረጋጋ ታስብበት ከባድ እኮ ነው ለሴት ልጅ ለማሰብ ጊዜ ስጡን ይከብዳል የእኛም ስሜት ከእናንተ እኩል ይሁን

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s2 ай бұрын

    ውይ ስጠብቃችሁ ነበር ኧረ አዲ ተረጋጋ ሰብል የኔ ወርቅ ተረጅው ማሬ❤❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm2 ай бұрын

    ተረጋጋ ሰዉየ ትወድሀለች እሷም በቃ ልቶስድብኝ ነዉ 😢 ሰብሊ ያሳካላቹ በሉ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z2 ай бұрын

    አዴ ለሴት ልጅክብር ይኑርህ በጭራሽ ስለፍቅር ምንም በጭራሽ አታቅም መልስህ በጣም ይደብራል እኔ አልፈልግም ምነው ልለመን አልክ ይችን የመሰለች ቆጅየ ልጅ መልስህ እንዲህ ነው ይደብራል

  • @FatimaAaassa

    @FatimaAaassa

    Ай бұрын

    የምር ስሬስልይ ፍቅር በዚህ አይነት መንገድ አይደለም የሚገለፀው 😊

  • @ae7936
    @ae79362 ай бұрын

    ሰብልዬ ቆንጆ በእናትሽ ተረጅው አንችም እደምትወጅው ያስታውቅብሻል ጊዜ መውሰድ በጣም ጥሩ ነው ልክ ነሽ የትቻኮለ ነገር ጥሩ ነው አህን ግን ይብቃ እባክሽ የኔ ቆንጆ አዲ ተረጋጋ ደግሞ እንዳትጎዳት መችም ብዙ ወንዶች ጥሩ እንዳሉ መጥፉዎችም በጣም ብዙ ስላሉ እህታችንን እዳትጎዳብን እወዳችሆለሁ እግዚአብሔር ከመልካም ነገር ያጥግባችሁ❤️❤️😊

  • @SarahSalama-tn5it
    @SarahSalama-tn5it2 ай бұрын

    ይህ ልጂ ደሮ ይመስለኛል ተሎ ቁፋ ይላል

  • @user-jn9qd5qq6v

    @user-jn9qd5qq6v

    2 ай бұрын

    በጣምምም ያሳቀኚ ኮሜት 😂😂😂😂

  • @haethio8005

    @haethio8005

    2 ай бұрын

    Kkkjkkkkkkkk

  • @kakajqj1215

    @kakajqj1215

    2 ай бұрын

    ውይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7542 ай бұрын

    ወይ ሱሬ ምርጥ ሰው ያዘመኑ አስታራቂ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f2 ай бұрын

    አዲ ተረጋጋ እንጂ ሴት ልጂኮ ግዜ ያስፈልጋታል እሺ ትልሀለች አይዞህ🥺❤❤❤🥰🥰🥰ሱሪ ክበርልኝ❤

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew70402 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስወዳቹህ እኮ ሰብልየ የኔ ምርጥ እህት አዲየ ተረጋጋ ወንድም ህይወት ያለፈተና አትጠነክርም

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse47172 ай бұрын

    አደ ተረጋጋ ሰብሊ በጣም ታሰብልሀለች ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia99012 ай бұрын

    በጣም እንደምትወጂው ያስታውቅብሻል ብዙም አትግደርደሪ አዲን የመሰለ እውነተኛ አፍቃሪ ስራ ወዳድ ልጅ የትም አታገኝም ይልቅ ለጠላት ደስ አይበለው ተረጋጉ አንድ ሁኑ ፍቅር ያሸንፋል እግደረደር ብለሽ አሳለፍሽኝ ለሰው እንዳይሆንብሽ ደግሞ በእውነቱ much ታደርጋላችሁ መልካም የፍቅር ግዜ ምኞቴ ነው

  • @user-qn7nt2pv4j
    @user-qn7nt2pv4j2 ай бұрын

    የኔኩሩሴት❤እንደሌሎቹሴቶች ሳታለቅሽ❤😂😂

  • @hayat227
    @hayat2272 ай бұрын

    ስታምርደሞ ማችናችሁ ተጋቡ❤

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe2 ай бұрын

    ሱራ ምርጠ አስታራቂ ልጅ ይውጣልህ ሁሌ የተጣሉ ሰወች ስታስታርቅ ደስትላለህ ቀጥልበት

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf2 ай бұрын

    አዲ ተረጋጋጂ ሴትን ልጂኮ በበብልህነት ነውጂ በቺኮላ አደለም ሆ። ሰብሌ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤ ስታምሪኮ

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew70402 ай бұрын

    ሱራየ ማኛ ሰዉ እግዚአብሔር በህይወትህ ሰላም ፍቅር ደስታ ይሙላልህ ወንድም 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @noormohammed1848
    @noormohammed18482 ай бұрын

    አዴ ሰብሊ ትወድሃለች ግን ደግሞ ጊዜ ስጣት ነገሮች ይስተካከላሉ❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad25682 ай бұрын

    አድዬ ስሜታዊ አትሁን ሁሉም የሱ ፍቃድ ነው

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew43772 ай бұрын

    ሱሬ በጣም የምትገርም ልዩ ሰው ነህ በምትሰራው መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ምንኛ ደስስስ ይለው? በጣም ታድለሃል ፣ 🤲🙏💙💙💗

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e2 ай бұрын

    የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እረጋ በል አዲ

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze2 ай бұрын

    እንኳን ታረቃችሁ ስለታረቃችሁ ባጣም ደስስ ብሎናል ሰብሊዬ መልካም ሰው ነሽ አንች አስታዋይ ልጅ ነሽ አዴ ደሞ ዬዋህ ነው ስያጣፈ እንደዚህ አይደለም ማለት አለብሽ &አድዬ ታገሽ መሆን አላብ ሁሉም ለበጎ ነው በምታምኑት ይሁንባችሁ ስለግል ህይወት በሚዲያ አታውሩ።ከፈለጋችሁ በውስጥ ። ሱሬ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ሽማግሌ ያንተን አይነቱን ሰው ያብዛልን እንዲሁም የሰብሊዬ እህት ፍቅር ትለያላሽ ሰ&አ አድነታቹው ሁሌ እፈልገዋለን።

  • @alemhi8570
    @alemhi85702 ай бұрын

    ወይ ፍቅር አዴ ሰብለን እቅፍ ሲያረግ አልሳቀም ❤😆😆

  • @hagaresime8058
    @hagaresime80582 ай бұрын

    Surye thanks ❤❤❤❤❤

  • @33-ig4bb
    @33-ig4bb2 ай бұрын

    ስወዳትልጅቱንግዜስጣት❤❤❤

  • @haythayat6345
    @haythayat63452 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹 ተመስገን የነገን ፈጣሪ ያውቃል አዲየ እናሰብሊ

  • @samprincess378
    @samprincess3782 ай бұрын

    ሰብልየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw2 ай бұрын

    የአላህ ❤❤❤ከዪር ያሠማን አዲየሁለዜም ደሥዪበልህ ወዲሜ አቺምሠብሊ እወዲሻለሁ❤❤

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h2 ай бұрын

    ሰብልዬ አስቢበትና ተቀበይው የኔ ደርባባ 😊❤❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89592 ай бұрын

    ተባረክ ሱሬ ደስ ይላል

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad2 ай бұрын

    አዲ ፍቅር በግድ ነዉ ኢዴ አታ ጋ ግዜ ስጠኝ አለች ምን ፈለክ አታ ፊለጎትህን ተነገርክ ኢሱወ ፊለጎቱወን መነገሪ ዬለበትም ኢዴ ጀዝበ ነገር ነህ ኢዴ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89592 ай бұрын

    ፈተና ቢኖርም ችላችሁ ማለፍ አለባችሁ አብራችሁ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73102 ай бұрын

    ሰብሊ አድን ያን ሁሉ ግዜ ስታሳልፉ ፍቅረ እንደሚይዘው ታቂ ነበረ ስለዚህ ልትረጅው ይገባል❤❤❤❤❤አድም ተረጋጋ ቆም ብለህ እሰብ❤❤❤❤❤

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    2 ай бұрын

    ❤❤❤ትክክል አሁን አበሸቀቺኚ እያቾፈቺበትነዉ መሠለኚ

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w2 ай бұрын

    ፍቅር በርጋታ እንጂ በስሜት አይሆንም ያንተዉስ የባሰ ነዉ ተረጋጋ እንጂ ሴት ልጅ እኮ ናት ወይኔ

  • @mesiferede
    @mesiferede2 ай бұрын

    ምን ሁነህ ነህ መጣህባት እንጃ አልመጣችብህም በቃ ጊዜ ስጣት አንተ እኮነህ አፍቃሪ አትንጨርጨር

  • @Hayat9314
    @Hayat93142 ай бұрын

    አኔምለወ ምነው ዩቱበሮች ፍቅር በፍቀር ሀኑ ሰሞኑኑን እደ ጉንፋን ይተላለፋል እዴ በየቤቱ ገባባቸው እሳ😂😂😂😂😂

  • @soomebaby83
    @soomebaby832 ай бұрын

    አዲየ ተረጋጋ ሁሉምነገረ. ትግሥት. ያሥፈልጋል. አይዞህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33822 ай бұрын

    አትቸኩል አዲዬ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube2 ай бұрын

    ይሄ ነጫጭባ የሆነ ፍቅር አበዛው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Zhara123-q4x

    @Zhara123-q4x

    2 ай бұрын

    ይመችሽ😅😅😅😅

  • @erozi217derege3

    @erozi217derege3

    2 ай бұрын

    🙈🤣🤣

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63042 ай бұрын

    ሱሬ ጎበዝ አንተ ያለህበት ምርጥ ነው❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b2 ай бұрын

    ክብር ይኑርህ አዴ አክብራት እዴት ነው እሚያረግህ ፍቅር አሊያዘህም

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t2 ай бұрын

    አብሽር አድየ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo15662 ай бұрын

    በሰፈሩ በሀገሩ የሚያስታርቅ ሰዉ አይጥፋ ማርያምን

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 ай бұрын

    ሰብልዬ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️አብራችሁ ሁኑ

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e2 ай бұрын

    One love ሱሬ እናመሰግናለን

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene13422 ай бұрын

    ልጁ ፋራ ነገር ነው ሊላ መልክ የለም ወንድሚ ኸዛ መራጋጋት ይስፈልጋሃል ኣለበርዝያ ምንም ኣይቀናህም።

  • @lemlem5091
    @lemlem50912 ай бұрын

    ሱሬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ❤

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be2 ай бұрын

    አዲ ወድልጅ ኮራ ጀነን ሲልነዉ እሚያምርበት አኛ ሴቶች እሚያለቃቅስ ወድ አንወድም 😅

  • @user-sq9tk3fb7e

    @user-sq9tk3fb7e

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @user-yt8fg7gr3n

    @user-yt8fg7gr3n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fghuutyu8870

    @fghuutyu8870

    2 ай бұрын

    ያቺ እሙ ቆፍጠን በል አለች🤣🤣

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ2 ай бұрын

    አዲ ፍቅር ታጋሽ ትግስት ዪኑር ሰብሌ ምርጥ ነች ትረዳለች ስራቹን አብራቹ ስሩ በጊዜ ሂደት ዪስተካከላል ጊዜ ስጣት ሱሬ ምርጥ አሪፍ ነው አዲ እና ሰብሊ ካሜራ ስለሆነ አት ጨነቁ ከ አብርሽ እና ከሩታ ተማር እንዴት እንደ ሚሰሩ ፍቅራቸውን በገአድ አውጥተው ሰው ዪማርበታል ብለው እዴት እንደምሰሩ በጉጉት ነው ተመል ካች የሚ ጠብቃቸው አንደነ አብርሽእና ሩታ ስር በጣም ተመልከች ታገኛላቹ እውነት

  • @FatimaAaassa
    @FatimaAaassaАй бұрын

    ግን አነጋገርህን አስተካክል ረጋ ብለህ በተረጋጋ መንፈስ በእልህ ሳይሆን በፍቅር ጠይቃት የምትሉ እስኪ እንደኔ👍

  • @user-gm7gn7fj2z
    @user-gm7gn7fj2z2 ай бұрын

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l2 ай бұрын

    አዴ መግደርደርኮ በኛ በሴቶች ያለነው ተረዳት

  • @mwale8371
    @mwale83712 ай бұрын

    Sure thank you ❤!

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e2 ай бұрын

    ሱሬ ምርጥ ጓደኛ ነህ ❤

  • @zinab8096
    @zinab80962 ай бұрын

    ወላሂ ትግሰትሸ ሰብልዬ በጣም ዴሰ ይላል በተረፈ እሸ በይዉ ተቀበይዉ ፍቅሩን አዲ ያሳዝነኛል

  • @DagneDan-
    @DagneDan-2 ай бұрын

    በርታ ብሮ

  • @user-nb2cr5jx5o
    @user-nb2cr5jx5o2 ай бұрын

    ሰብሊ ያስታውቅባታል ትወድሀለች አድ መወሰን ነው ያቃታት ጊዜ ስጣት

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm2 ай бұрын

    አይዞህ አደይየ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu2 ай бұрын

    አዴ ተረጋጋ እንደወንድ ቆፍጠን በል እሷ ጥፍት የለባትም ተረጋጋ አስብበት አብራችሁ ስሩ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    ትክክልነህ ሱሬ እስታርቃችው ፍቅር ሲበዛ ውድ ጥላቻ ይቅይራል ለምን ግን ተው እንጂ ስብል በቃ ተርጂ

  • @ConfusedMonsterTruck-vg4wy
    @ConfusedMonsterTruck-vg4wy2 ай бұрын

    ለሱራ የኔ ምርጥ👏👏👏👏👏👏

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche68712 ай бұрын

    ሰብልዬ የኔ ጣፋጭ አዱ ቀስ ብለህ ጠብቃት እሺ ❤❤❤❤❤ሰብልዬ እሺበይዉ ❤❤

  • @alemso9971
    @alemso99712 ай бұрын

    adi egzaber mastawalin yesteh le set lij keber yenurih

  • @user-pw4hu5ee6q

    @user-pw4hu5ee6q

    2 ай бұрын

    Ewunet new keber yenurik

  • @SelimHassen
    @SelimHassen2 ай бұрын

    አረ እረጋ በል ወድሜ ❤❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde98782 ай бұрын

    Sura Teru Shemagela neh❤❤❤

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede692 ай бұрын

    አዲ ተረጋጋ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል በተረፈ በእምነታችሁ ጸልዩ

  • @user-dr1sx3oj9c
    @user-dr1sx3oj9c2 ай бұрын

    Ade ena sabiliye hulum nagari geta yale naw mihonow eshi tsalhu enwodachu halen ahun dasi tilalachu 💕💕💕💕💕💕💕

  • @amaamm5375
    @amaamm53752 ай бұрын

    ሱራፌልተባረክብሩከሁን

  • @AmeleGesit
    @AmeleGesit2 ай бұрын

    አዲየ ተረጋጋ ወድሜ

  • @netsanet4006
    @netsanet40062 ай бұрын

    ሱሪ ስወድህ

  • @battyy248
    @battyy2482 ай бұрын

    Sebli yene mar stasazn ❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf2 ай бұрын

    ሡራ ምርጥ ልጂ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu2 ай бұрын

    ሱሪ ማኛ እግዝያብሄር ይስጥህ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 ай бұрын

    ጊዜ ሰጣት እንጅ እሷም ትወድሀለይ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x2 ай бұрын

    አዲ ተረጋጋጋ እጂ😊😊😊

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr96572 ай бұрын

    Igziabiher yeselam fqr new

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17652 ай бұрын

    ጊዜ ሰጣት አዲ❤❤❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku2 ай бұрын

    ሰብሊዬ እወድሻለሁ ቅመሜዋ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge73712 ай бұрын

    ወይ ጉድ ፍቅር ቀልድ ሆነ እንዴ ያቺኛዋ መቼ ተረስታ ነው ሁሉም ውሸት ፍቅር ቃል ብቻ ሆነ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2332 ай бұрын

    አዴ ፍቅር ቀስ ቀስ ተብሎ ነው ጊዜ ስጣት ህይወት እኮ ነው ታስብበት ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል እንዳይሆን ተረጋጋ እና ጠብቃት

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad2 ай бұрын

    አዲ የታሰሰትከዉ አታ ነህ ግዜ ተበልክ ግዜ ስጥ አትበጠራቅ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s2 ай бұрын

    አዲዬ ተው እሽ ሰብሊ እውነት አላት ተረዳት እናንተ አራዳ ልጆች አይደላችሁም እንዴ ፈታ በሉ ተው እንዳታስደብሩን ሱሬንም አታስጨንቀት

  • @ፍቅር127
    @ፍቅር1272 ай бұрын

    ❤❤❤ተፋቀሩ አትጣሉ

  • @alemso9971
    @alemso99712 ай бұрын

    Sabl yen ergoo siwadesh

  • @yashikonju8805
    @yashikonju88052 ай бұрын

    ሱራፌል የምባል ልጂ እግዚአብሔር ያክብርህ አቦ

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r2 ай бұрын

    ሰብልዬ ❤❤❤❤

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad71512 ай бұрын

    አረ ሠብሊ እሽ በይዉ😍

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene13422 ай бұрын

    ሱሪ ግን ወንድ ኣይደልህም እንዲ ይቅርባት ምን ይመስላል ሊባ ነው እንዲ የተናገርው ይረሳል እንዲ።

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67312 ай бұрын

    ሱሬ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤ ሰብልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤ አዲ እስኪተ ተረጋጋ 😂😂😂😂😂😂😂 ጓ ገጭ አትበል እንደ ቆርቆሮ😂😂😂😂😂😂😂 ወይ አዲ ቶሎ ነው የምትበሳጥ ለሰብሊ ታረጂባታለህ ቶሎ አትበሳጭ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @skettube4149
    @skettube41492 ай бұрын

    ስላፈቀርኩሽ ግድ አፍቅሪኝ አለደ😂እውነተኛ ስሜት ካለህ ረጋ በል

  • @user-rt1mj1zv3u
    @user-rt1mj1zv3u2 ай бұрын

    ፀባይ የለክም ተረጋጋ

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s2 ай бұрын

    አዲ ተብየው 😂😂😂😂አንተን የያዘህ ሁሉ ሰውንም ይያዘው አትበል ፍቅር በሂደት ና በጊዜ ነው የሚመጣው ሰከን በል ሱርፍ አትበል 😂😂😂

  • @user-ps6ov8mf3q
    @user-ps6ov8mf3q2 ай бұрын

    Oh ferk adergut be leke 🤣🤣🤣🤣🤣 telek sew awshem ere keld 🤣🤣🤣🤣

Келесі