እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 2 ( ባንጃው )

Ойын-сауық

#tsegayeaberar #ethiopia #laleyabnatu
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 81

  • @HawaHussen-jg2dv
    @HawaHussen-jg2dv16 күн бұрын

    ዋው ሀሪፍ ነው ባሁኑ ሰአት ያለውን የወንጀል ታሪክ ፍንትው አድርጎ ያሳየ ነው ❤ ግን ግን በጣም ተደጋጋሚ ሀሳቦች ይበዛዋል ትንሽ ሰልቸት ያደርጋል

  • @mayamaya-dx7tr

    @mayamaya-dx7tr

    15 күн бұрын

    ባለ ታሩኩም ማነው ስሙ ይሄ ነጋሪ ገፀባህሪው ደጋግመው እንደነዘነዙት ነገረንኮ ሲነዘንዙት ነዘነዙኝ ሰለቹኝ አለንኮ ያ ነው እኔ የገባኝ

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v16 күн бұрын

    አረ ይመቸህ ቶሎ ለቀክልን የሚሰማው ነገር እየፈለኩ ነበር❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma255716 күн бұрын

    በጣሞ በጉጉት ነበረ የጠበኩህ ጸግሽ ወንድሜ😍🙏 ምርጥ ትረካና ታሪክ😍🙏

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j16 күн бұрын

    ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህ❤ በቃ እማልስራው ስራ የለም አንተን እያዳመጥኩ😂😂

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct16 күн бұрын

    ምርጥ ትረካ ጎበዝ ልጅ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma848215 күн бұрын

    የሚገርም ትረካ ግን ደግሞ አስጨናቂ የመጨረሻው የሚያጋጓጓ ይህን የሀገሬን ጉድ የሚያሳይ ነው

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte982516 күн бұрын

    እጠበኩል እንኳን ደህና መጣህ ፅግሽ በጣም ነው ይሚያጕጕው ትባርክ

  • @zdtube5432
    @zdtube543216 күн бұрын

    እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ያለዛ የማዳም ስራ አይሰራም 😅😊

  • @user-sh2wm9tz3j

    @user-sh2wm9tz3j

    16 күн бұрын

    ትክክል😂😂😂

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker479016 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሻችን

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin16 күн бұрын

    እንኮን ደህና መጣህ ፀግሺ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c16 күн бұрын

    ፀግሸ ቆጂዬ ሞቼ ነው የምወድህ ❤💐

  • @mahammedhussen6542
    @mahammedhussen654214 күн бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም እናመሰግናል በተለይ ስራ እየሰራን ስናዳምጥ ልዩ ስሜት አለው በርታ 😊❤

  • @Nigst
    @Nigst16 күн бұрын

    Betam አጓጊ new stegish inameseginalen❤🎉

  • @reisbediruyishak581
    @reisbediruyishak58114 күн бұрын

    መጽሐፍን በጆሮ ያንብቡ ! አቦ ይመችህ ፀግሽ❤

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr15 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍ ግሩም ነው ምናለ ሙሉውን ብለቅልን በርታ !

  • @SamriG-rl7xg
    @SamriG-rl7xg16 күн бұрын

    Tsegish gin dena neh aydel..BETSELOT yemilewn tarik siterik intro lay dimtseh lik aneberem yahunu intro lay gn dena temeslaleh..yaw joroye yihonal gin erasihin tebik wendimalem🥰

  • @Ethio1993
    @Ethio199316 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ🎉🥰

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe458016 күн бұрын

    ወይ ጉድ እና እነባንጃው ናቸዋ ከተማውን የሚያሸብሩት 😢

  • @sofi-rv1tz

    @sofi-rv1tz

    15 күн бұрын

    ጠቁሚ 😂😂

  • @saron.danielladebebe4580

    @saron.danielladebebe4580

    15 күн бұрын

    @@sofi-rv1tz 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hanayouseph7579

    @hanayouseph7579

    11 күн бұрын

    😂😂😂

  • @medhindebas5003

    @medhindebas5003

    10 күн бұрын

    😅😅😅😅

  • @DastaBashir
    @DastaBashir16 күн бұрын

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ በሉ👍 እያላችሁ ግቡ እየጠበኩህ ነበር ብሮዬ

  • @medhindebas5003

    @medhindebas5003

    10 күн бұрын

    Thanks 🙏 for reminding me to do like.

  • @metibekele2657
    @metibekele265714 күн бұрын

    ፀግሽ ምርጥ ነው ትረካ አንተ ተርካት 👍

  • @user-ft9cu9hk9c
    @user-ft9cu9hk9c16 күн бұрын

    ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ እተን ሳደመጥ የመዳምን ቁጣ እረሰዋለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed363716 күн бұрын

    ኦ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn338216 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1p15 күн бұрын

    ፀግሽ ዘሬም ብትመጣ 😂ሁሉን ትረካውችህ 2ግዜ 3ትም ግዜ ዲጋሜ የሰመሃችው አሉ ዛሬ ሰመመን የምለውም የመጀመርያ ትረካህ ስሰማ ዋልኩ ❤እየሰራሁ ትረካዎት መስማት በጣም እወዳለው ከስራ አረፍ ስል ደሞ የቱርክ ፊልም ማየት

  • @Donghutwice
    @Donghutwice16 күн бұрын

    enkuan dehnametah wedm betam des yemil newu bertaln

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot480215 күн бұрын

    ዋው ቶሎ መጣህልን ፀግየ❤❤❤❤

  • @addisabeba6771
    @addisabeba677116 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ🎉

  • @fekeryene213
    @fekeryene21315 күн бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma976316 күн бұрын

    ፀግሽ በርታ 😊😊

  • @ccfg1289
    @ccfg128914 күн бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ይቀጥላል🎉🎉🎉

  • @fevitam3071
    @fevitam307116 күн бұрын

    የመጀመሪያ ካማች❤

  • @mimiraye9943
    @mimiraye994315 күн бұрын

    Wow tsageshe you are the best

  • @tagestbab5861
    @tagestbab586115 күн бұрын

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ሱሴ መልካም ቀን

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz15 күн бұрын

    በዚህ ድምፅህ ተመስጨ የማዳምን ቤት አፀዳሁ ❤🎉

  • @HeranBelachew-km1my
    @HeranBelachew-km1my16 күн бұрын

    ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin16 күн бұрын

    በጉጉት ነበር ሰጠብቅ የነበረዉ thanks

  • @yidenekzewde1499
    @yidenekzewde14999 күн бұрын

    Thank you Tesgesh

  • @alemyemaneab7694
    @alemyemaneab76949 күн бұрын

    Very nice as usual ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qq4gb9pw4i
    @user-qq4gb9pw4i14 күн бұрын

    እኳን በደና መጣህ ❤❤❤

  • @josijosi184
    @josijosi18416 күн бұрын

    ፀግሽ ዌልካም

  • @user-yq4tu2gf5o
    @user-yq4tu2gf5o16 күн бұрын

    አደኛ ነኝ ዛሬ ኑ የመዳም ቅመሞች እንስማ 🥰🥰

  • @ChuchutgChuchutg
    @ChuchutgChuchutg16 күн бұрын

    ፀግሽ የኔ ምርጥ ❤❤❤

  • @mekdiyutobe4038
    @mekdiyutobe403815 күн бұрын

    በርታ ልኝ ❤

  • @georgenegassi1283
    @georgenegassi128315 күн бұрын

    good work

  • @user-qq4gb9pw4i
    @user-qq4gb9pw4i14 күн бұрын

    በጉጉት ሥጠብቅህ ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos912716 күн бұрын

    Ar tsgesh atera eko❤❤❤❤❤❤

  • @user-le6vh2xx1o
    @user-le6vh2xx1o16 күн бұрын

    bakhn beye kenu lkekln❤

  • @asterasanu3932
    @asterasanu393216 күн бұрын

    Tsegsh Enkon dehna mexah ❤

  • @hadiyaseied9544
    @hadiyaseied954415 күн бұрын

    በጎጎት ሳላልቅ ቶለ ድርስልኝ ቀጣዩን😊😂😮

  • @user-zp5jy8zh3b
    @user-zp5jy8zh3b16 күн бұрын

    Thanks

  • @ewnetuzuria925
    @ewnetuzuria9259 күн бұрын

    ⛱️🎧 merci

  • @merondejene1579
    @merondejene157913 күн бұрын

    ለምን ብትለኝ በኢትዬጲያ እንዲህ አይነት ውብድና የመጣው በዚህ 5 አመት ውስጥ ነው 😊

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn338216 күн бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያው ነኝ

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun194514 күн бұрын

    Suspense

  • @RrRr-yg7uo
    @RrRr-yg7uo16 күн бұрын

    በጉጉት ስጠብቅነበር

  • @EldanaSolomn
    @EldanaSolomn14 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰enamasagnalne

  • @4rf2kz4z
    @4rf2kz4z16 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @samri1215
    @samri121516 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen35216 күн бұрын

    ሰላም ጸጋሽ እንዲሁም ቤተሰቦቹ ሰላም ብያለሁ በጉጉት ነበረ ጠበኩት❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye886916 күн бұрын

    ♥️🙏♥️

  • @FatemaAhmad-yg3ob
    @FatemaAhmad-yg3ob14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu186416 күн бұрын

    ክፍል አንድ አልሰማውትም

  • @hzbd8236
    @hzbd823616 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmmmbnnn6639
    @mmmmbnnn663916 күн бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @uaesh6056
    @uaesh605615 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa519015 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya295716 күн бұрын

    Segsheyeee ❤❤tawkalk 1 kfel edayalkbgn begugu neber yesemawt

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma297315 күн бұрын

    ክፍል 3በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏

  • @tidiginadegefe3037
    @tidiginadegefe303715 күн бұрын

    Ye ne banjaw abale nat?

  • @merondejene1579
    @merondejene157913 күн бұрын

    ጸግሸ እናመሰግናለን ግን ይህን ድርሰት የሚጽፈው የሚመስለኝ እራሱ መንግስት ነው ለምን ብትል አይናችንን ከሸኔ እንድናነሳ ነው ወንበዴ ቡድን ሁሉ

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman973315 күн бұрын

    Tegse bertalen kecalkeyealex abrhamn sew ywdewal rozan

  • @solomonhylemikale2417
    @solomonhylemikale24172 күн бұрын

    Thanks

  • @tidiginadegefe3037
    @tidiginadegefe303715 күн бұрын

    ❤❤❤

Келесі