እኔ ከሞትኩኝ የመሞቴን ዜና ንገሩልኝ … ልብ የሚነካው የሶፊ እውነተኛ ታሪክ እና አስደናቂ መጨረሻው ክፍል፡2

Ойын-сауық

Пікірлер: 1 500

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_TekleАй бұрын

    ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ❤ ሀሳብ ካለዎት ደግሞ በቴሌግራም ያድርሱን ! 09 17 89 82 83 ! እናመሰግናለን ❤

  • @Ahmed-ot4kn

    @Ahmed-ot4kn

    Ай бұрын

    የኔውድሶፊ ለኸይርነው

  • @f-io7sj

    @f-io7sj

    Ай бұрын

    አብሺርለበጉንው

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    Ай бұрын

    አላህ ይፈርጂሽ

  • @fathfathys2774

    @fathfathys2774

    Ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ የጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AbdilkarimAhmed

    @AbdilkarimAhmed

    Ай бұрын

    አብሺር ሳፊ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475Ай бұрын

    የኔ እና ያንቺ ታሪክ ሚያመሳስላቸው ነገር አለ እኔም ለእናቴ እሁድ ልዘይርሽ እመጣለሁ ካልኳት አትምጪ እሁድ ቀን ሙሉ ቤተክርስቲያን ነኝ የፀሉት ቀን ነው ቤቱም ፀበል ይረጫል ትለኛለች ቤቱ ፀበል ከተረጨ ሌላ ሰው እንዲገባበትም ቡናም ሊጠጣበት አትፈቅድም ሌለው ተከድኖ ይብሰል አልሀምዱሊላህ እስልምና ስላለኝ ብቻ እፅናናለሁ ብቸኝነት አይሰማኝም የኔ ውድ እናት አላህ ሂድያውን ሲወፍቅሽ ያሳየኝ የረብ😢😢😢

  • @ZabibhDubiq34-ho1by

    @ZabibhDubiq34-ho1by

    Ай бұрын

    አብሽሪ ውዴ ኢሸአላህ❤

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    Ай бұрын

    አላህ ይወፍቅልሽ ያረብ አልሀምዱሊላህ አላህ ስለመረጠሽ ስለወደደሽ

  • @oumumeryem

    @oumumeryem

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ ውደ

  • @user-uj2cg9fv9x

    @user-uj2cg9fv9x

    Ай бұрын

    አብሽሪ አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ

  • @tirsaymohamed3261

    @tirsaymohamed3261

    Ай бұрын

    Abshiru. Allah hidaya yisetatal inshalah

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xtАй бұрын

    ሁለቱን ጥዶች የምትወዱ በላይክ አሳዩ👍

  • @mool2024-tv6lt

    @mool2024-tv6lt

    Ай бұрын

    የኔ ደስ ይሉኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mu8xn1em8n

    @user-mu8xn1em8n

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @lulugetachew-wn5xt

    @lulugetachew-wn5xt

    Ай бұрын

    @@zehirj3798 አሚንንን ሁቢ😘

  • @FafiMohammdOmer

    @FafiMohammdOmer

    Ай бұрын

    በጣም ነው ምወዳቸው

  • @LovelyAlbatross-nw7pe

    @LovelyAlbatross-nw7pe

    Ай бұрын

    ኮመንት ፅፌ አላውቅም ግን ሶፊን በጣም እወዳታለሁ ስታለቅስም አብሬያት ነው የማለቅሰው

  • @RabiaHassen-sc9gy
    @RabiaHassen-sc9gyАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ የምወዳት እናቴ እስልምናን ተቀብላ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ሂድያ ሲስጥ ነው

  • @user-nr1cg2iz7t

    @user-nr1cg2iz7t

    Ай бұрын

    ማሻላህ ምሥጋና ይገባዉ ለአለማቱጌታ

  • @aminaapp4643

    @aminaapp4643

    Ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ማሻአላህ፣አላህ፣ያፅናት

  • @bintiselam16

    @bintiselam16

    Ай бұрын

    ማሽአላህ አላህ መጨረሻዋን በስልምና ያርግላት

  • @user-tv7sh6rk8x

    @user-tv7sh6rk8x

    Ай бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ያፅናት ያረቢ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @user-lu5xc5sh2z
    @user-lu5xc5sh2zАй бұрын

    እኔ አሁን አገር ልገባ ነው እስኪ አሏህ ልጅ እንድወፍቀኝ ዱአ አርጉልኝ ሶፊንም በአካል እንዳገኛት ምኞቴ ነው

  • @user-ke8fp7yj9h

    @user-ke8fp7yj9h

    Ай бұрын

    አላህሶሊህልጂየወፍቅሺ

  • @oneethoipan9565

    @oneethoipan9565

    Ай бұрын

    እንሸ አላህ ለኔም ላአንቺም ይወፍቀን

  • @user-sb5yg9lf5r

    @user-sb5yg9lf5r

    Ай бұрын

    አላህ ይስጥሽ ውዴ

  • @user-ry5xq2uf7q

    @user-ry5xq2uf7q

    Ай бұрын

    አላህይስጥሽ

  • @AzizaMedia-ol2vx

    @AzizaMedia-ol2vx

    Ай бұрын

    አላህ ይወፍቅሽ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentubeАй бұрын

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ከጭንቀት ይገላግላችሁ😢🎉 ያልታሰበ እንጀራን ይስጣችሁ🎉አሚንበሉ

  • @SaniYour

    @SaniYour

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንያረብብ

  • @user-ri4jv4gz7n

    @user-ri4jv4gz7n

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንን የኔ ውድ ለሁላችንም

  • @almanal2382

    @almanal2382

    Ай бұрын

    አሚንንንን 🌹ያረብብብብ 🤲❤️

  • @oneethoipan9565

    @oneethoipan9565

    Ай бұрын

    አሚን አሚን ብለናል

  • @fatumemohmmedaa3902

    @fatumemohmmedaa3902

    Ай бұрын

    አሚንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤

  • @badrea36
    @badrea36Ай бұрын

    አህለን ባል ና ሚስት ስታምሩ ፍቅር እስከ ጀነት ብናለል ማሻ አላህ በተረዉ ዒስሙ ዪጠያቅ የምትሉ ኑ በላይክ 😊

  • @safaiaalyami6678

    @safaiaalyami6678

    Ай бұрын

    ባሏ ነው?

  • @user-ch2xv2qp8q

    @user-ch2xv2qp8q

    Ай бұрын

    Awo esum yetyek

  • @SumeyNur

    @SumeyNur

    Ай бұрын

    አዎ ባልና ሚስት ናቸው​@@safaiaalyami6678

  • @fydur360

    @fydur360

    Ай бұрын

    ​@@safaiaalyami6678 አው ባሏነው

  • @mlekaali

    @mlekaali

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2Ай бұрын

    ጠያቂ ባል ተጠያቂ ሚስት ደስ የምትሉ የምትወደዱ ጥንዶች ማሻአላህ አይለያችሁ❤

  • @user-zh5zn9ce9v

    @user-zh5zn9ce9v

    Ай бұрын

    ትክክል ባልም ይጠየቅ የምትሉ👍

  • @Mubetube2

    @Mubetube2

    Ай бұрын

    ይጠየቅልን

  • @Zahra-so5rl

    @Zahra-so5rl

    Ай бұрын

    ይጠየቅልን

  • @hdxz7664
    @hdxz7664Ай бұрын

    በሚቀጥለው እስማኤል ይጠየቅልን የምትሉ ላይክ ኣድርጉ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905Ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ኽይር ያሰማሽ ብላችሁ ጨቆኛል

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    Ай бұрын

    አላህ ከጪቅ ያዉጣሽ

  • @momiytube2277

    @momiytube2277

    Ай бұрын

    አብሽሪ እኔም ሀሳብ በዝቶብኝ ግራ ገብቶኛል ግን አብሽሪ አላህ ማዐነ አላህ በህይር ያበሽረን ያረብብብ

  • @user-nh1ty9qo7o

    @user-nh1ty9qo7o

    Ай бұрын

    አላህ ኸይር ያሰማሽ ማማየ አትጨነቂ ሁሉንም ለአላህ ታይው

  • @Fatimah-vn6pb

    @Fatimah-vn6pb

    Ай бұрын

    አብሽሪ አላህ ኸይር ያሰማሽ

  • @user-ch7yn8mp5r

    @user-ch7yn8mp5r

    Ай бұрын

    አብሽሪ አላህ ከይር ያሰማሽ

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1zАй бұрын

    ማነው ያለቀሰው ሶፊ በተናገረችው ስለእህቷና እናቷ😢😢😢😭😭 አላህ ወዴ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስልሺ😢

  • @sarasara996

    @sarasara996

    Ай бұрын

    ወደ የትኛዉ ቀጥታ መንገድ? ይልቁንም ሶፊን ከአነ ባሏ ወደ ኦርቶዶክስ ያምጣልን እናቷ ቀጥተኛ መንገድ ናቸዉ

  • @fydur360

    @fydur360

    Ай бұрын

    ​@@sarasara996 እረባክሽ አልገባሽም አሀ አብቢ በመጀመሪያ አለሜ

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    ኡኡኡምነው😅😅😅ቀጥተኛነውአላልሽም

  • @user-hi4mf5bu1x

    @user-hi4mf5bu1x

    Ай бұрын

    አረ አንቺ ይመልስ ወደ ቀጥተኛው​@@sarasara996

  • @fatima-fe4uy

    @fatima-fe4uy

    Ай бұрын

    ወላሂ እኔንም አስለቀሰችኝ

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872Ай бұрын

    በሰርግሽ ፈገግ እዳሉ ሂዲያ ሰቶአቸዉ አቺም በተራቺሁ ፈገግ ብለሽ በደስታ ያገናኘን ያረብ

  • @hayataaaa7999

    @hayataaaa7999

    Ай бұрын

    አሚንንንንንን

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798Ай бұрын

    ሶፍያም እናትና እህትሽን ወደ አላህ መገድ ይምራልሽ ጉሊ አሚንን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTubeАй бұрын

    ሶፊን እንዴኔ የሚውዳት❤❤

  • @salzeyodi3946

    @salzeyodi3946

    Ай бұрын

    እኔወላ😢😢

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 2:39

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ​@@salzeyodi3946 ዉድ ደሚሪኝ 2:51

  • @salzeyodi3946

    @salzeyodi3946

    Ай бұрын

    @@TemimaNasir-cv2jw እሽሁቢ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2tАй бұрын

    ሶፍዬ እናትሺን አላህ ሂድያ ይስጥልሺ ያረብ ቅመሞችዬ የምወዳችሁ በቅርብ ሀገር ልገባነው ዱኣ አድርጉልኝ😢 እናንተም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🌺

  • @user-yy4zg7dc7w

    @user-yy4zg7dc7w

    Ай бұрын

    አሚንንን

  • @SaniYour

    @SaniYour

    Ай бұрын

    አላህ በሰላምያስገባሽ ለዱአሽአሚንንን

  • @jemalnur-hr9ov

    @jemalnur-hr9ov

    Ай бұрын

  • @saadas9954

    @saadas9954

    Ай бұрын

    መንገድሽን አሏህ ቀኝ ያድርገው

  • @AmeerAlo-fl9sk

    @AmeerAlo-fl9sk

    Ай бұрын

    እኔም እንዳችው ሁቢ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤

  • @AliMohammad-uk1of
    @AliMohammad-uk1ofАй бұрын

    ልጁ ሙስሊም ሆና እናት ክርስታን ሆና ስሞት ትልቅ ህመምም አለው በናትስም አለመሰደቅ እናቴ አላህ ይራምሽ አለማለት በጣም ትልቅ ህመም አለው ከህመም በላይ😭😭😭😭😭

  • @Gugu-ti6xo

    @Gugu-ti6xo

    Ай бұрын

    በጣም

  • @Guggi-zw4ev

    @Guggi-zw4ev

    Ай бұрын

    በጣም

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    Ай бұрын

    በጣም ያአላህ😢😢😢😢😢😢

  • @user-dr1ck3df3m

    @user-dr1ck3df3m

    Ай бұрын

    በጣም😢

  • @heyatmelaku40

    @heyatmelaku40

    Ай бұрын

    እኔም ስቃይ የሆነብኝ ይሄ ነገረነው የአላህ አተው አፀናን

  • @tubeysikit
    @tubeysikitАй бұрын

    ጥሩ ሚስት ጥሩ ጎረቢት ጥሩ መጓጓዣ ና ሰፊ ቤት ከአላህ ስጦታ ናቸው ረሱል ስ ዐ ወ ቤተሰብ አደሸርጉኝ ኢሻ አላህ

  • @toybahussen6699

    @toybahussen6699

    Ай бұрын

    አሚንን🤲🤲🤲

  • @user-lz3ib7kj7q

    @user-lz3ib7kj7q

    Ай бұрын

    ​@toybahusአሚን🎉sen6699

  • @Sariy177
    @Sariy177Ай бұрын

    ጠያቂ ባል ተጠያቂ ሚስት እስኪ እንያቸዉ❤

  • @semiraadem2865
    @semiraadem2865Ай бұрын

    እኔ የምልሺ ግን እህት ሶፊ አልሀምዱሊላህ አላህ ትልቅ በረከትን እስልምናን ወፍቆናል አልሀምዱሊላህ ቃላት የለኝም እና አንች ጋ ብዙ ሰለምቴወች እየመጡ ያስደምሙናል እና በነሱ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው ግን አንች ይሄን ሁሉ ከፊታቼው ሁነሺ እየሰማሺ ኒቃቡ ቢቀር እንደት ጅልባቢስት አልሆንሺም አላህ ለሁሉም ነገር እሱ ሲወፍቅ ነው እና ከምታገኛቼው ሰለምቴወች አንችም ተማሪ እኛም እንማር እንተግብረው በቻልነው እንደምታይው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-ot8ld7jy1z

    @user-ot8ld7jy1z

    Ай бұрын

  • @NejibaReshyd

    @NejibaReshyd

    Ай бұрын

    ይሄ የኔም ጥያቄ ነው

  • @hananseman6971

    @hananseman6971

    6 күн бұрын

    Nikab ena jelbab yeiman melket aydelem

  • @HubHub-kz5jd
    @HubHub-kz5jdАй бұрын

    ስለ እናቷ እና እህቷ ስትናገር ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😢😢 ምክንያቱም ይህ የኔ ታሪክ ነው ሁሉም ቤተሰቦቸ ክርስቲያኖች ናቸው ከኔ ውጭ እስልምናን የተቀበለ ማንም የለም😭😭 ጀሊሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ

  • @ajayibaahbab8979

    @ajayibaahbab8979

    Ай бұрын

    Abshiri

  • @mubehayutube8924

    @mubehayutube8924

    Ай бұрын

    አሚን

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979Ай бұрын

    😢😢😢ያኔውድ አታልቅሺ 😢😢ዬት ነቹ ሳፉን ያምቶዱ ላይክ 😊🎉❤

  • @Lijrich
    @LijrichАй бұрын

    ባልና ሚስቹን ምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤🎉

  • @user-tf3ok6pu2d
    @user-tf3ok6pu2dАй бұрын

    ሶፊ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ያንችንም የውስታዝ ካሌድንም ቤተሰቦች ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 3:28

  • @hayataaaa7999

    @hayataaaa7999

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንን

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4eАй бұрын

    ሶፊ ሀቢበቲ መናገርሽ ጡሩ ነው ምክናየቱም የማንኛው ዱአ ሙስተጃብ እደሚሆን አይታወቅምና ዱአ እናደርግልሻለን አላህ በቅርብ ያስደስትሽ እህቴዋ

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176Ай бұрын

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሶፊዬ 💜

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263Ай бұрын

    እኔም እንባየ መጣ እናቴ ሙስሊም ናት ግን ሁሌም ከልቤ እናቴን አደራህን አላህየ መጨረሻዋን አሳምርልኝ እያልኩ 😢 አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ ያረብ

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804Ай бұрын

    ሰፊ የኔ ደርባባ ስወድሽ ዉዶቸ ከስድስት አመት የስደት ቆይታ በሗላ ሀገሬ ልገባ 15ቀን ቀረኝ እስኪ መልካም ነገር ተመኙልኝ

  • @user-kb6hm6hv4q

    @user-kb6hm6hv4q

    Ай бұрын

    አላህ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ እውውውውይ ታድለሽ

  • @rukiya6481

    @rukiya6481

    Ай бұрын

    እርዝቅሽን በሀጠርሽ ሰፊ ያርግልሽ

  • @user-yn3kz4rs8p

    @user-yn3kz4rs8p

    Ай бұрын

    ሁቢ አሏህ በሠላም ያሥገባሽ

  • @saedmohammed8159

    @saedmohammed8159

    Ай бұрын

    ካላገባሽ ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ ❤

  • @user-lv2xk9cc8v

    @user-lv2xk9cc8v

    Ай бұрын

    እኔም 10 አላህበሰላም አላህያስግባንየትነሽ

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5uiАй бұрын

    2ልጅ በኦፕሬሽን ወልጃለው 3ቀን ነው ሆስፒታል የቆየሁት በ2ቱም ጊዜ አልሃምዱሊላህ

  • @GdSy-ji2xj

    @GdSy-ji2xj

    Ай бұрын

    አላሕያሣዲግልሺ ውዶእሕቴ ሣልሕልጆቺምያርግልሺ እኔም መታልጂምኞቴነውአላሕይወፍቀኝያረብ

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4fАй бұрын

    ወለህ እኔሚ እነቴ ክሪሲተያን ነበሪቺ ግን ሙሲልሚ ሆነ ሞተቺ ግን ዉንዲሜ አለ እሱሚ ክሪሲትያን ነዉ አለህ ህደያ እንዲሰጠዉ ዱአ አዲሪጉልኝ😢😢😢😢😢

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    አላህይምራው

  • @zehirj3798

    @zehirj3798

    Ай бұрын

    አላህ ሂዳያ ሰቶት ቀልብሽን ያስደስተው

  • @user-ud8so1ci4f

    @user-ud8so1ci4f

    Ай бұрын

    @@zehirj3798 አሚንንን ዱአ አዲሪጉለት

  • @user-jp3lk1wy1b
    @user-jp3lk1wy1bАй бұрын

    አላህ ጥሩ ትዳር እንዲሰጠኝ እና ሳሊህ ልጅ እንዲሰጠኝ እመኛለሁ ዱዓ አድርጎልኝ እኔ አሚን ልበል

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321Ай бұрын

    ሙሥሊም እህቶቸ አላህ እኔም ወድሞቸን ሂድያ እድሰጣቸው በዱአቸሁ አትረሱኝ

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    Ай бұрын

    እኔምእህቴ

  • @user-xy6rt1vk6l

    @user-xy6rt1vk6l

    Ай бұрын

    Ensallh

  • @zaharazahara2321

    @zaharazahara2321

    Ай бұрын

    ኢሻአላህ ያረብ

  • @samiraeshetu8581
    @samiraeshetu8581Ай бұрын

    አይ ሶፍዬ የኔ ሂወት ነው የመሰለኝ እኔም ሙስሊም ነኝ ሰለምቲ ነኝ ሙሉ ቤተሰቦች ክርስቲያን ናቸው እና ሁሌም አልቅሳለሁ እህቴም ቤተሰቤም እዛው እምነት ስለሆኑ በዚህ አጋጣሚ በዱአችሁ አትርሱኝ ቤተሰቦችን ሂዳያ እዲሰጥልኝ ላንችም እናትሽን ሂዳያ ይስጥልሽ

  • @muhamad3183

    @muhamad3183

    Ай бұрын

    አብሺሪ አላህ ሙሉ ቤተሠቦቺሺን አላህ ሂድያ ይሥጥልሹ

  • @madena1330
    @madena1330Ай бұрын

    ሶፊየ እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሺ እናትሺን እህትሺን ሁሉንም አላህ ሂድያ ስቶች የምትደስች ያድርግሺ ያድርገን እኔም ዘመዶች በስለሙልኝ እስማኤልም በርታ በተለይ በድን ዙሪያ ነሺዳ መንዙማ ምናምን ይቅርብህ ወንድሜ ከዝህ ካለህበት ደረጃ ከፍ ብለህ ከሶፊ ጋር የወጣቱ ተምሳሌት ትሆናለችሁ ብየ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ የእኔ መንገድን ፖሮግራም በዝህ ጀምሩልንንንን የምትሉ ላይክ ያለፉትንም ሽር አድርጉልን

  • @zahralama8064

    @zahralama8064

    Ай бұрын

    አሜን ያረብ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363Ай бұрын

    አላህ እናትሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711Ай бұрын

    ሶፍያ እናትሽ አላህ ቃጥተኛው መገድ ይምረልሽ የረብ አብሽሪ ❤❤❤

  • @falfoz165
    @falfoz165Ай бұрын

    ለኔም ዱአ አርጉልኝ ለቤተሰቦቸ ሂድያ እድሰጣቸው እኔም ያለሁበት ህይወት😢😢😢

  • @user-jz2lz3xo8p
    @user-jz2lz3xo8pАй бұрын

    _ኢንሻ አሏህ አሏህ ሂዳያ ሰጥቶ ያሳየን ሶፊየ ይሄንን ለቅሶሽን ለሂዳያ ስበብ ያድርግልሽ ኢንሻ አሏህ አሏህየ አንተ ሂዳያ ስጣቸው ግን እየለመኩህ ነው እንጅ እያስቸርኩህ አይደለም_

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6pАй бұрын

    ላይክ አድርጉኝ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😂

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaideАй бұрын

    ይሄ የኔም ታሪክ ነው እናቴ ካባቴጋ ስትለያይ ከፈረች እና ሁለት ወንድሞቼ ክርስታኖች ናቸው ከባድ ነው ስሜቱ አብሽሪ ዱዐ እናርግላቸው ኢሻ አላህ

  • @user-qv9qz2bg3k

    @user-qv9qz2bg3k

    Ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ እናተረየ የላስታ ላሊበላ ዘር ናት ግን ሙስሊም አግብታ 2፡ወድ ልጆች ወለደች ከዛ ተፋቱ የኛ አባት ደግሞ ክርስቲያን ነበር ሲጋቡ ካልሰለምክ አላገባም አለችዉ ክርስቲያን ነበርሽ ለምን እሰልማለሁ ሲላት አምኘበት ነው የሰለምኩት አለችዉ ከዛ የኛን አባት አስልማ 3፡ወለደች አልሃምዱሊላህ እናተረየ ላሊበላ ላይ ብዙ ትታ ነው የምትኖረዉ

  • @emumuhmdbntsaide

    @emumuhmdbntsaide

    Ай бұрын

    @@user-qv9qz2bg3k ማሻ አላህ

  • @user-nr1cg2iz7t

    @user-nr1cg2iz7t

    Ай бұрын

    ​@@user-qv9qz2bg3kማሻላህ አላህ ሢያድል

  • @user-ou1jb7gd8r

    @user-ou1jb7gd8r

    Ай бұрын

    ሶፋ ሰለምቴ ናተ ወይ​@@user-qv9qz2bg3k

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9sАй бұрын

    ያረብ ሶፊዬ አሏህ የመራውን የሚያጠመው የለም አሏህ ያጠመመውን የሚመራው የለም እናትሽን አሏህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ ወላሂ አስለቀሽኝ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956Ай бұрын

    እኔ ሀቂቃ ሚዘዋ ክርሲታኗ ጓደኛዋ መስላኝ ነበር አላህ እናትሽንም እህትንም ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ ኡፍፍፍፍያሳዝናል የምር

  • @qtrdoh2067

    @qtrdoh2067

    Ай бұрын

    እኔም የምር

  • @user-gf6vo6vp5r
    @user-gf6vo6vp5rАй бұрын

    አላህ እናትሽንም እህትሽንም ቀጥተኛውን መንገድ ይራቸው

  • @FetyHussen
    @FetyHussenАй бұрын

    ሶፊ ጠንክረሽ ዱአ አድርጊ ለናትሽ ያለችበት ትዳርላይ ጫና ይኖርባት ይሆናል እንጂ ከሙስሊም ሲሄዱ ብዙ አይከብዳቸውም ለመስለም አላሕ ዲነልኢስላምን ይወፍቃት

  • @AhmedDenur

    @AhmedDenur

    Ай бұрын

    አብሽሪ አላህ ህዳያ ፅፎላቸው ከሆነ ተፈጥሮን እምነት ይወፍቃቸዋል አንቺ ሁሌም በዱእ አትርሺያቸው ሶፊ አድናቂሽነኝ አላህ ከጀነት ሴቶች ያርግሽ አሚንን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397Ай бұрын

    ኔ ብዙ ቪድዮ ላይ ባስተዋልኩት ከንግግሯም ከተረዳውት እናቷና እህቷሙስሊም አይደሉም እሷ ግን ሰለምቴ አይደለችም ታያላቹ እያልኩስንቱጋ እንደ ተጨቃጨኩ🙂 ረቢ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @user-xv1cm7px7h
    @user-xv1cm7px7hАй бұрын

    ሶፊ ለእናትሽ ሂዲያውን አላህ ይስጥልሽ፡፡

  • @zahralama8064

    @zahralama8064

    Ай бұрын

    አሜን

  • @hmhm6778
    @hmhm6778Ай бұрын

    ቀጣይ ሚስ ባሎን ታፍጥልን በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላች ሶፊ ዋየ አላህ እናትሽ እህት ሽን ባጠቃላይ አላህ ሂድያ ይስጣችዉ በተርፈ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ወንደሜን ወደተፈጠርበት አላህ ሱበሀነሁ ታላ እድመለስልኝ እህት ወንድሞቸ ለአላህ ብላችሁ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6rАй бұрын

    ወይኔ የሶፊ እናት ስታምር❤❤❤ሱብሀን አላህ አላህ ይመልስልሽ ወደእስልምና ያረብ

  • @user-po1ei5tg1g
    @user-po1ei5tg1gАй бұрын

    ሶፊዬ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ❤❤❤

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5iАй бұрын

    በጣም ነው እምታምሩት ፍቅራቺሁን እስከጄነት ያዲርግላቺሁ ቀጣይ ጥያቄ አለኝ ሶፊዋ ባለቤትሽን ቃለመጠይቅ አዲርጊልን

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954Ай бұрын

    ወይ 2:00 ሰዓትን ስጠብቅ በጊዜ መጣችሁልን አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢኩም ብለናል ከዚህ በሗላ 12:00 ልቀቁ

  • @user-uo2zj3ui3p
    @user-uo2zj3ui3pАй бұрын

    እሄንት ፕሮግራም ክፍል 1 ሆስፒታል ተኝቼ ነበር ያየሁት ክፍል2 ደሞ ቤቴ ተመልሼ አየሁት አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤

  • @user-kr9ib9fe1x

    @user-kr9ib9fe1x

    Ай бұрын

    ማሻአሏህ

  • @user-kr9ib9fe1x

    @user-kr9ib9fe1x

    Ай бұрын

    በሠላምነው

  • @user-uo2zj3ui3p

    @user-uo2zj3ui3p

    Ай бұрын

    ​@@user-kr9ib9fe1xትንሽ አሞኝ ነበር በሰው ሀገር በሰው እንቅፈትም አትምተቹ በጣም አሞኝ ነበር አሁን ደናነኝ አልሃዱሊላህ

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    Ай бұрын

    አልሀምዱሊላ😢❤❤​@@user-uo2zj3ui3p

  • @user-oe2vd5qp8s

    @user-oe2vd5qp8s

    Ай бұрын

    አልሀምድልላህ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynuАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢 ሱበሃን አላህ እኔም እምያፅናናኝ እሄነው ከሰው ልጂ የበላይ የሆኑትን ነብይ አት የፈለከውን መምራት አትችልም የምለው የአላህ ቃል ያፅናናኛል። አላህምዲላህ ። አላህየ ለኔ የወደድክልኝን ለናቴ ለቤተስቤ ውደድልኝ ያረብ

  • @user-ot9nx5qo6p
    @user-ot9nx5qo6pАй бұрын

    ማሻ አላህ ደስስ ትላላችሁ ሶፍዬ አላህ ለቤተሰቦችሽ ህዲያ ይስጥልሽ አላህዬ የሁላችንም ምኞት ነዉና ለቤተሰቦቻችን ህዲያ ስጥልን

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tuАй бұрын

    ሶፊዬ ስታለቅሺ እኔም አለቅሳለሁ አብሺሪ አሏህ ሂዳያ ይስጥልሺ ሁሉንቻይ ጌታነው ዱአ አድርጊ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263Ай бұрын

    ወላሂ አላህ እናትሽን አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ በጣም ከባድ ነው እናትን በሌላ ቦታ ማየት ይከብዳል 😢😢

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015Ай бұрын

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ቤተሠቦችሽን ያርብ ሶፊየ።⁉

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5vАй бұрын

    ወይ ሶፊ ኣራስነት ኣውሮፓ ላይ ላለነው እዘኑልን ኣራስ ንፋስ ጸሃይ ኣይነካትም ስትይ ኣሳቀኝ ለማንኛውም ኣገርቤት የምትታረሱ ኣልሃምዱሊላህ በሉ🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @reemreemo8751

    @reemreemo8751

    Ай бұрын

  • @user-gu9ox9mr6l

    @user-gu9ox9mr6l

    Ай бұрын

    በጣም የእኔ ና የሶፊያ አወላለድ አድ ነው ያው የሷ ይሻላል እቤተሰብ ማሀል ናት ብቻ በአላህ ራህመት ሁሉም አለፈ አልሀምዱ ሊላህ

  • @user-gu9ox9mr6l

    @user-gu9ox9mr6l

    Ай бұрын

    በጣም የእኔ ና የሶፊያ አወላለድ አድ ነው ያው የሷ ይሻላል እቤተሰብ ማሀል ናት ብቻ በአላህ ራህመት ሁሉም አለፈ አልሀምዱ ሊላህ

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5cАй бұрын

    ሂዳያ በአላህ እጂ ነው ስለዚ አብሽሪ ሶፊዬ ግን በዱአ ጠንክሪ እንባሽን አይቶ ሂዳያ ሰቶልሽ የምትደሰቺ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ 🌹🌹

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zyАй бұрын

    አላህ ለናትሽ ሂድያ ሰጥቶልሽ ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ እህቴ አይዞሽ በዱአ በርች አላህ ቸር ነው መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704Ай бұрын

    ማሻ አላ ሶፊ የኔውድ አታልቅሺ ስታለቅሺ እኔ ከፋኝ ውዴ ሶፊን የምትወዱ በላይክ እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ ትማራላችሁ

  • @user-uv8yp7qn8l

    @user-uv8yp7qn8l

    Ай бұрын

    እሽ የምን ሙያ ውደ🎉

  • @fefeagarotube5704

    @fefeagarotube5704

    Ай бұрын

    ስለምግብ ውዴ

  • @zehara53o
    @zehara53oАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ጥንዶችዬ ሶፊ የኔ ቆጆ ስወድሽ ወላሂ ከኔ በላይ አላህ ይውደድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049Ай бұрын

    የኔ ማር በጣም ነው ምወድሽ አላህ የልብሽን ምትፈልጊውን ያሳካልሽ ❤❤

  • @user-sm6ly7eq7t
    @user-sm6ly7eq7tАй бұрын

    አብሸሪ እህቴ ሶፍ አላህ እናትሸም ቀጥተኛው መገድ ይምራት ወላሂ እኔም ሰለ እናት ሲወራ ሁሌም አለቅሳለሁ እኔም እናቴ ሙሰሊም አደለችም በቃ የናትሸ ሂወት ወላሂ እንድ አይይነት ናቸው ብቻ አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ቀጥተኛው መገድ ይምራልን ያረብ አንድ ሳሰበው ወይ አባት ወይ እናት ወይም በቃ የሆነ አካላችን ሙሰሊም ሳይሆን ሲቀር በቃ ግማሸ አካላችን የጎደለ ነው በቃ ሚመሰለው ብቻ አላህ ይምራቸው

  • @hayuye
    @hayuyeАй бұрын

    እኔም ብቻየን ነኝ አላህ የምለምነው ነገር ቢኖር ቤቸሰቦቼን ሙስሊም አርጎ መሞትን ይወፍቅልኝ ያረብ

  • @maryem9100
    @maryem9100Ай бұрын

    መሻአላህ ከአይን ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት አስተማሪ ነገርም እየለቀቃቸሁልን

  • @saadhh8609
    @saadhh8609Ай бұрын

    ሶፌዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብረሽ አላህ እነትሽንም ሂዳ ይስጥልሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ ያሳካልሽ እህቴ ❤

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674Ай бұрын

    ሶፊ ለነትሽ አለህ ህደያን ዮፍቀት ተሰፈ አትቁረጪ ሁሌም ዱወ አርጊለት አለህ ይረደሻል አብሽሪ❤❤

  • @tybatyba8945
    @tybatyba8945Ай бұрын

    ውይ ከባድ ነው ሶፊ እንኳንም አለፈ ምጡን እርሺው ልጁን አንሺው ይላል ያገሬ ሰው ወላሂ አልሀምዱሊላ አንድ ልጅ አለኝ ሳረግዝም እርጉዝ መሆኔ ሳያስታወቅ ምጤም አሱር ላይ ከተማ ነበርኩኝ በሰላም መግሪብ ላይ ምጥ መጣ ኢሻ ላይ በሰላም ተገላግየ ወደቤተ ሄድኩኝ ግን እናትነት ከባድ ነው አንድ ሰአት ያህል ነው ምጡ የቆየብኝ ያው የሞት ጥግ አልሀምዱሊላ እናትነት ከባድ ነው

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xdАй бұрын

    የንየውዶች ስወዳችሁ ከልቤነው እነዚህን ጥዶች የምትወድ በላይክ👍👍👍👍👍አሳዩኝ❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 2:15

  • @user-vy3lg8kw4f
    @user-vy3lg8kw4fАй бұрын

    ሶፊን እንደኔ የሚወዳት ማነው በላይክ አሳዩኝ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764Ай бұрын

    አብሽር የኔ ውድ የኔ የዋህ በቻልነው አቅም በዱአ እናግዝሻለን አላህ ለእናትሽ ሂድኛ እድሠጣት ና አችም ለቅሦሽ በሣቅ ተለው ጦ እምናይሽ ያድርገን❤

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1frАй бұрын

    የኔ እህት አላህ መልካሙን መገድ ይምራልሽ ውዴ

  • @user-xe9jv8wn5y
    @user-xe9jv8wn5yАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤👍

  • @fatimamuham
    @fatimamuhamАй бұрын

    አላህ አፍያ ያድርገን እኔም በስደት ነው ብቻየን ነበር የወለድኩት አሁን ላይ ወገቤን በጣም ያመኛል ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046Ай бұрын

    ያአሏሕ እስክድር ሞተ ነዉ ያልሽዉ እዴዉ የኛ ነገር ለካ ብርጭቆ ነን😭

  • @user-vh3qn9qj8y

    @user-vh3qn9qj8y

    Ай бұрын

    አላህ ይራህመዉ. ቆየ እኳ

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    Ай бұрын

    በለ ቱርኩ ፌስተነ ነው​@@user-vh3qn9qj8y

  • @user-nw8gm4yt7q
    @user-nw8gm4yt7qАй бұрын

    ማሻአላህ ደስስትሉ የምትወጃቸዉን ቢተሰቦችሽን ዱአሽንሰምቶ ወደትክክለኛዉ መገድ ይምራልሽ

  • @Dubaiddubai
    @DubaiddubaiАй бұрын

    አብሽሪ ውዴ አላህ ይወፍቅልሽ

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6oАй бұрын

    አሚን የኔፍቅር አይሶፊ እድትድሰይላን በባል ምጠይቅ❤❤

  • @user-eb1gy8gv3q
    @user-eb1gy8gv3qАй бұрын

    የኔ እህት አላህ እናትሽንም እህትሽንም አላህ ሂዳያውን ይስጥልን 😢😢😢

  • @fatuma381
    @fatuma381Ай бұрын

    ሶፍዬ እያለቀሽ ማየት አልፈልግም የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4yАй бұрын

    ያአላህ በጣም የሚያስደነግጠውና የሚገርመው መጀመሪያ ሙስሊም የነበረች ከሙስሊም ቤተሰብ የተወለደች በምን ምክኒያት ይሆን የከፈረችው! አላህ ይመልሳት ያረብ ያአላህ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊም እንደሆን ውሰደን

  • @user-re7zk7yz8i
    @user-re7zk7yz8iАй бұрын

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጪኢንተርቪው ነበር አላህ ስራቹን ይውደድላቹ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063Ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት ዛሬ ከናንተ የተረዳሁት በጣም ብዙ ነገር አለ በትንሹ ወሊድን በተመለከተ በጣም ሀሪፍ ፗይንት ነው ያነሳችሁት እኔም በስደት ያለምንም እረፍት እስከምወልድ ድረስ ስራ ነበርኩ ከወለድኩም በ2 ቀኔ ነበር ስራ የጀመርኩት መታረስ የሚባልን ነገር አላወኩትም ብቻ አልሃምዱሊላህ አሏህ ሙሉ ጤነኛ ልጅ ስለሰጠኝ ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉 ሶፌዬ በጣም ነው የምወድሽ አሏህ ለቤተሰቦችሽም ሂዳያ ይስጥልሽ 🎉🎉

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798Ай бұрын

    መሽአላህ ኢስማኤል አቤት እርጋት መሽአላህ ሶፊያየ

  • @user-ch7yn8mp5r
    @user-ch7yn8mp5rАй бұрын

    አላህ ቤተሰቦችን ሂዳ ይስጣቸው

  • @mohammedsaid3877
    @mohammedsaid3877Ай бұрын

    Masha Allah በጣም ደስ ትላላችሁ ሶፊያን በኔ መንገድ ፕሮግራምላይ ነው የማውቃት በጣምጏበዝ እህት ናት እንሻ ኣላህ እስከ ጀነቱል ፍርዶስ ኣብሯችሁ ዝለቁ🎉

  • @user-mx2bi5nd3d
    @user-mx2bi5nd3dАй бұрын

    Your husband talks about my history. No body understand me when I got depressed. No one helped me when I got baby.thank you so much, you guys amazing 💓

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5xАй бұрын

    ሶፊዬ ዬኔ እህት ሁሌም ዱዓ አድርጊ አዛኙ አላህ ሁላቸውንም ያስልማቸው😢 በቅርቡ መልካም ዜና ያሠማን❤

  • @Idhidyshdjhd
    @IdhidyshdjhdАй бұрын

    ከናትሽ 🤲 ጸሎት አላህ ይጠብቅሽ እሷን ይመልሳት ሁላትንን ቀጥተኛ መገድ ይምራን ሶፊ አይዞሽ ሂድያ ባላህ እጅ ነው አብሽሪ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561Ай бұрын

    ማሻ አላህ ባልና ሚስት ደስ ስትሉ ሶፊ በተራሽ እስማኤል ጠይቂዉ

  • @ter2065
    @ter2065Ай бұрын

    አብሽሪ ሶፊየ እናትሽንም አላህ ቀጥተኛዉን መገድ አላህ በቅርብ ቀን ይመልስልሽ ያረብ

  • @zainabmohamed5039
    @zainabmohamed5039Ай бұрын

    የኔ ዉድ አላህ ህዲያ ይሥጣት እሱ የመረጠዉን ነዉ አላህ ህድያ የሚሰጥ ደዋ አርጊላት

  • @Plk765-pu5sy
    @Plk765-pu5syАй бұрын

    እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ገጠርነበር እቤተሰቦቼጋ መጤ ለሊት ላይነበር መኪና አይገባም ለኪምቤት ሲወስዱኝ አስባልትላይ ስደርስ ወለድኩኝ እመንገድላይ. ከዛ አምፓላስ መጣች ገባሁ ሀኪምቤት.ብቻ ከወለድኩኝ ቡሀላ ከፈተኛ ድብርድ ዉስጥ ነበር አናቴ ናት ያረሰችኝ ከሀልጋላይ ሳልወርድነዉ ማለቴ ስራ አልሰራም አልሀምዱሊላህ አለፈ. ከዛወዲህ ደሞ በስደት ላይ ስወልድ አራሽ የለምነበር የበፊቱን እያስተወስኩኝ አለቅስነበር አልሀምዱሊላህ ሁሉም.አለፈና አሏህ ያሳድግልሽ ብሉኝ እናትነት ከባድነዉ

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Ай бұрын

    አላህ ያሳድግልሽ

  • @YasminShefik

    @YasminShefik

    Ай бұрын

    አላህ ያሳድግልሽ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954Ай бұрын

    ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርትና ቁም ነገር ነው ያካፈላችሁን ከጅምሩ እስከመጨረሻው የእውነት ከወለዱ በሗላ እንድህ በድብሬሽን ሌላ ጣጣ እንዳለ እውቀቱ የለኝም ነበር ከምንም በላይ ጀዛኩምላህ ኸይር ፈቅዳችሁና ወዳችሁ ያሳለፋችሁትን ስላካፈላችሁን ጌታዬ በሰፊው እጁ በማያልቀው በረከቱ ያድልልን ያረብ ቀሪው ሶፊ ለቤተሰቦችሽ በሙሉ አላህዋ ሂድያውን ይስጥልን ያረብ እሱ ጥበበኛ ነው ወላሂ ሶፊ አልቅሰሽ ያላለቀስኩበትን ጠይቂኝ ምን አልባት በቤትሽ እና ከጌታሽ ጋር የምታለቅሽው ቢሆን እንጂ የምር በኔ መንገድ በብዙዎቹ መንገደኞችና በአንች የምር አምብቻለሁ ጌታዬ እባክህ እባችንን ለሂድያ ሠበብ አድርግልን

  • @muhammedgetachew9526
    @muhammedgetachew952613 күн бұрын

    ከሁሉ አሰቀድሜ የእናትሽን ሒዲያ ማግኘት ለኔሜ የጠና ምኞቴ እና ዱአየ ነው። አላህ አስልሟት ደስታሽን ይሙላልሽ!!!!! በሁለተኛ ደረጃ ያ ጤንነትን ሰቶሽ በጠና ያኖረሽ ከዚያም ጤንነትን ወስዶ የፈተነሽን ሳይጭክንም ጤንነትን የመለሰልሽን አላህን ፍሪው የኩፋር እስታይል ቬሎ መልበስሽ በጣም አላህን ማመፅ ነው ምነው ስለምጥ ስታስቢ ሱረቱል መሬምን ደጋግመሽ ስትቀሪ ነበር ስለ ሰርግ፣ ስለ አለባበስስ የሚያወራውን ሱራ እንደት እረሳሽው ሱረቱል ኑርእና አሕዛብ ይሄን ያልኩሽ በስራ ፣በሰርግ ስም አላህን ማመፅ ተገቢ አይደለም በሚበር ፕሪንሲፕል ያልሽው ደግሞ በጣም ያሳዝናል ፕሪንሲፕላችን ደግሞ እንኛ ሙስሊሞ ቁርአን እና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እና አተገባበር ነው እህቴ ጫን ብየ የነገርኩሽ ቂያማ ቀን የእንያንዳንዱ ቀን ስራችን እርቃናችንን ቁመን የምንነገርበት የከፋ ቀን ስላለ ነው ባጠቃላይ ስለ ሰርጋችሁ ቀን ያለው ሁኔታ ተውበት አድርጉ ሸሪአን ከሚያስተምር ዳዕዋ የደረሰው ሰው አይመስልም

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159Ай бұрын

    እኔ ግን ወላሂ የኢስማኢል እናት እናእህትመስለውኝነበር ሶፊየአላህ ቀጥተኛውንመገድይምራልሽ ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @zineterhem5681

    @zineterhem5681

    Ай бұрын

    ኢስማኢል እኮ ሙስሊም ነው ቤተሠቡ ስሙ ነው እንጅ

  • @zhararashad3159

    @zhararashad3159

    Ай бұрын

    @@zineterhem5681 እና እኔ ምን አልኩኝ አልህምድሊላህእሱ ሙስሊምእደሆነአቃለሁ

  • @ikramnuredin1459
    @ikramnuredin1459Ай бұрын

    Yene derbaba❤❤❤❤ betam new miwedesh

  • @umkamal4911
    @umkamal4911Ай бұрын

    ما شاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم و يرعاكم و يوفقكم في الدنيا والآخرة الله امين❤

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239Ай бұрын

    እስማኤል ማሻአላህ ተመሰጠህ ነው የምታዳምጣት ወላሂ ቀናሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @raksameera6520
    @raksameera6520Ай бұрын

    ወላሂ ሶፋያ ዬሁልግዜ። ጥያቄያ ዛሬ ተመለሰልኝ ❤

Келесі