"እኔ ዕድለኛ ሆኜ ነው በሕይወት የተረፍሁት" - ንግሥት ይርጋ

ASRAT is Amhara news channel that provides trustful and unbiased information for the #ethiopian #amhara people.

Пікірлер: 811

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz43504 жыл бұрын

    አስራት የአማራው ድምፅ እንኳን በሰላም መጣችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነኝ እውነትም ንግስት በርች ጀግኒት

  • @semirahussen4162

    @semirahussen4162

    4 жыл бұрын

    ሠለምመጠችሁበርቱ

  • @user-gw6yr2mu4f

    @user-gw6yr2mu4f

    4 жыл бұрын

    በጣም አድናቂሺ ነኚ በርቱ በርች 👌🙏🕊🕊🕊❤

  • @biniyamsertse3033

    @biniyamsertse3033

    3 жыл бұрын

    ⁰fsq

  • @ayelegedlu2970
    @ayelegedlu29704 жыл бұрын

    አሥራት ሜዲያ እንደንግሥት አይነቷን ጀግና በማቅረባቹህ ምስጋናየ ይድረሳቹህ። ነግሥት ላቀረብሽው የተሟላ ብቃትሽ ማንነትሽን አስመስክረሻል። በርቺ!!!

  • @alukonjo3561
    @alukonjo35614 жыл бұрын

    ንግስትየ የኔ ጀግና የአፃወች ልጆች ስወዳችሁ ጥላቶቻችንን እግዚሀብሄር ያጥፋልን💓💓💓💪💪💪💪

  • @abeba2241
    @abeba22414 жыл бұрын

    አማራነት ወንጀል አይደለም ንግስት ይርጋ የዘመኔ ጣይቱ ብጡል ኑሪልኝ 💪🏾💚💛❤️🍀☘️🌿🌹🌷💐🌸🌺

  • @makdisali7178

    @makdisali7178

    4 жыл бұрын

    የኔ ጃጎና

  • @emebetyenew444yenew2

    @emebetyenew444yenew2

    4 жыл бұрын

    yenyi jegena

  • @naeemhnaeemh9005

    @naeemhnaeemh9005

    4 жыл бұрын

    ዋው ስም አጥቼላት ነበር 👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @yaridberile5212

    @yaridberile5212

    4 жыл бұрын

    የጀግና ጀግና ንግስት የአማራ ልጅ ያጊዜ ቀን መከራ አለፈ ለዚህ በጀግኖች መሰዋ ትነት ተከብሮ አማራ ይኑር ድል ለአማራ ህዝብ

  • @kifledirgm8406

    @kifledirgm8406

    4 жыл бұрын

    @@user-ux4cq3mg3x 00000000000000000000000000000000000000

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha31703 жыл бұрын

    ትዕግስት የኔ ጀግና እውነት ኅንደሬ ጀግና ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ የሀምሌው ብጥብጥ እኔም ለእረፍት መጥቸ ነበር የኅረቤቴ ልጅ በሽፍታ ጭራቅ ወያኔ ተገደለች 😭😭😭😭 መቸም አይረሳም

  • @mel4real197
    @mel4real1974 жыл бұрын

    አማራ ንቃ ተደራጅ እራስህንና ወገንህን ጠብቅ ታጠቅ እራስህን ለመመከት :: አማራ ሲኖር ኢትዮጵያ ትኖራለች አማራ ሁለተኛ ዜጋ የሚሆንበት ኢትዮጵያን አትፍቀድ::

  • @kalabkebede1027
    @kalabkebede10274 жыл бұрын

    የኛ ጀግና አኩርተሽናል ትግሉ ገና ይቀራል አሁንም በርቱ እንበርታ !

  • @helentarekegn8814
    @helentarekegn88144 жыл бұрын

    ንግስት የዘመኔ ጀግና ሴት💪 በርችልኝ አማራነት ወንጀል አይደለም💪

  • @hdhdjsdnnd2560
    @hdhdjsdnnd25603 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ሁሌም አከብርሻለሁ የአማራ ኩራት የህዝቦች አለኝታ በጣም ነዉ የምወድሽ ከምር ሺ አመት ኑሪልኝ ክብር ይገባሼል ደሞ ውበት ከአማራነትጋ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel35654 жыл бұрын

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @hulumlebgonew2902

    @hulumlebgonew2902

    3 жыл бұрын

    Amen፫

  • @emanmohammad8844

    @emanmohammad8844

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @Eyobs90
    @Eyobs904 жыл бұрын

    ለኔ ለአማራው ተስፋ የምትሰጭኝ ነሽ። ለነሱ ፍርሃት። ለወዳጅም ለጠላትም የአማራን እውነተኛ ማንነት "ማስታወሻ" ነሽ‼ 💚💛❤

  • @tingisttingist3642

    @tingisttingist3642

    3 жыл бұрын

    ❤💛💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w4 жыл бұрын

    አማራነት እንዴት እናምራለን በእዉነት በእዉነት ልዩ ነን ሥታምሪ እንኳን እህታችን ሆንሽ

  • @user-xu7ny7di2i

    @user-xu7ny7di2i

    3 жыл бұрын

    በጣም እኛኮ የወጣልን ቆንጆ ነን ለዛም ነው የምን ጠላውና የሚያስገልሉን ምክንያቱም ይበልጡናል ብለው የበታችነት ይሰማቸዋል እንኩዋንም አማራ ሆንኩ እኮራለሁ

  • @molla3397
    @molla33974 жыл бұрын

    ጎበዝ ጀግኒት ንግስቷ♥✔

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore93624 жыл бұрын

    አስራቶች በርቱ ንግስት በጣም ጎበዝ ነሽ በርች❤❤❤

  • @sofiasofi1778
    @sofiasofi17784 жыл бұрын

    ንግስት ላደረግሽው ተጋድሎ በአማራነቴ አመሰግናለሁ ግን አሁንም በርቺ ተስፋ አትቁረጪ አደራ።

  • @ZewduMeku
    @ZewduMeku4 жыл бұрын

    የእኛ ንግስት ጀግኒት የአርማጭሆይቱ የመይሳው ልጅ ክበሪልን በጣም እናከብርሻለን ውድድድድድድድድድ!🙏💚💛❤️

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale64924 жыл бұрын

    “አማራነት ወንጀል አይደለም!!”

  • @saramichael9638

    @saramichael9638

    3 жыл бұрын

    ኩራት እንጂ

  • @user-xu7ny7di2i

    @user-xu7ny7di2i

    3 жыл бұрын

    ትክክል አማራ የኢትዬጲያ ቀኝ እጂ ፍቅር ናቸው ጀግናየም ናቸው ለኔ ዘራቸንና ሰላማቸውን ያብዛልኝ

  • @zedzed6393

    @zedzed6393

    3 жыл бұрын

    አማራ ማንነቴ

  • @tsinat-
    @tsinat-4 жыл бұрын

    ትክክል ተናግረሻል እህቴ፣ ዋጋ የከፈለ ወጣቱ/ህዝቡ ነው። ንገስት!!!

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5f4 жыл бұрын

    ሰላም እህት ንግስት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል:: ከቀሚስሽ ጋር በጣም ነው የምታምሪው የኔ ጀግኝት💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾‼️‼️‼️

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela42234 жыл бұрын

    በጣም አስገራሚ የሆነ ማብራሪያ ራሷን ቃሏን በሚገባ ተቆጣጥራ ነው አስደናቂ ችሎታና ሀይለቃል የምትናገረው በእውነት በጣም ያሳዝናል የአማራ ሀገር መሪዎች ማስተዋል የሚባል ነገር የሌላቸው ናቸው ሕይወታቸውን ገብረው ቤተሰቦቻቸውን ጥለው የተሰው ጀግኖች መርሳት እነዚህ ሰዎች በሌላ ክልሎች ቢሆን ስንት ነገር ይደረጋል አሁንም ይህችን ፋናወጊ ሴት ያላካተተ የክልሉ ስልጣን በጣም ያሳፍራል ።

  • @andabet
    @andabet4 жыл бұрын

    ለእሷ አድናቆቴን ለመግለፅ የማገኝበት ቀን እንዲሰጠኝ አምላኬ ይፍቀድልኝ። ወደ ሀገሬ ስመለስ ማግኘት ከመፈልጋቸው ሰዎች ቃላት የማይገልፃቸው ወገኖቸ ንግስትና ኮሎኔል ደመቀ ናቸው።

  • @birhaneatomsa6824
    @birhaneatomsa68244 жыл бұрын

    ለአማራ መመኪያ የሆኑ ጀግኖች አንድ ከሚሞት የአመራ ባለስልጣናት በሙሉ አልቀዉ እነዛ ጀግና ገበሬዎች ቢኖሩ ኖሮ ዛሬ የአማራ ሕዝብ እንዲሕ የማንም መጫወቻ ባለሆነ ነበር !!

  • @user-wv6dn3yn6s

    @user-wv6dn3yn6s

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @Peda_4444
    @Peda_44444 жыл бұрын

    እንደ ስሟ ንግስት የሆነች ልጅ!! ከ ሺ ሺንታም የአዴፓ እንኩቱዎች አንዲት ንግስት!! ደግሞ ስታምር!!! እንወድሻለን ንግስትዋ!!

  • @asmarearega4577

    @asmarearega4577

    3 жыл бұрын

    በመከላከያ ተከባ ምንም ያልመሰላት የሲትጀግና ንግስትየ ባችኩራት ይሰማናል አረጓደረ ማፀንሽ ይለምልም

  • @workukassa343

    @workukassa343

    2 жыл бұрын

    እንዳልከው ጎበዝ ብርቱ ቆንጆ ናት ይህ በቂ ነበር :: ሽንታም ስብርባሪ ትርፍ ቃል ነው:

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael51784 жыл бұрын

    ለዚህ እንሰሳ በቀለ ገርባ ነበር የጎንደር ሕዝብ የጮህለት አሁን ተመልሶ መፈክር ላሰማለት አማራ ጠላት የሆነ መንጋ ዶሮ ጭንቅላት ሰው ነው። ኮሎኔሉን ብቻ አልነበረም የተከላከላችሁት ንግስት ጀግናዋ!!!!

  • @edenbelay3726
    @edenbelay37264 жыл бұрын

    አማራነት ኩራት ነው መርጥ ኤትዮጰያዌ የሴት ነግስት አኩራሽን በርች እደሜና ጤና የሰጥሽ።።።

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    3 жыл бұрын

    አማራነት ምንም ኩራት አይደለም ምንም አይደለንም ።ሁሉም ፍጡር በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው ።የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል እባካችሁ እናስተውል ።

  • @user-yd2yt2hh6e
    @user-yd2yt2hh6e4 жыл бұрын

    አስራት እውነት ስለ እውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁናችሁ ስለ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u4 жыл бұрын

    ጐደር የጀግና ሀገር ሰላማችሁ ይብዛ

  • @samizewdu2309
    @samizewdu23094 жыл бұрын

    Nigist we love you. Thank you for all your efforts toward freedom.

  • @berhanayele8466

    @berhanayele8466

    4 жыл бұрын

    ንግሥቴ ጀግናዬ

  • @memyself5301
    @memyself53014 жыл бұрын

    የክልሉ ባለስልጣኖች እባካችሁ ለዚች ጀግና የአማራ ልጅ የሚገባትን ስልጣን ስጧት::

  • @user-iu9ov4yd5k

    @user-iu9ov4yd5k

    4 жыл бұрын

    ለባንዳ ካልሆነ ለሰላማዊ ሰው አይሰጡማ

  • @hussains2198

    @hussains2198

    3 жыл бұрын

    ghhhhhg

  • @hussains2198

    @hussains2198

    3 жыл бұрын

    ghhhhhg

  • @solomonberhanu756
    @solomonberhanu7564 жыл бұрын

    i salute you and your comrades stand steel one love you are my hero and life time patriot of your mother land you are the future leader of your land keep hope alive💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gc-vm4kq
    @Gc-vm4kq4 жыл бұрын

    አስራት የአማራ ድምፅና ልሳን በርቱልን አንድ ቀን እግዛብሂር ይፍርዳል የዘመናቺን ጀግና ነሽ

  • @fasilo4852
    @fasilo48524 жыл бұрын

    የእኛ ንግስት ንግስት ይርጋ!! ረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥሽ!! የእኛ እንቁ ነሽ!! ❤️❤️❤️

  • @MimiMimi-pl2ky
    @MimiMimi-pl2ky4 жыл бұрын

    አይዞሽ ኦህቴ የአማራ ተጋድሎ ላይቀለበስ ተጀምሯል ፡ ፡ አማራነት ወይም ሞት!

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in4 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ ንግስት በእናትሽ ይህን ወጣት ምሪው

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes19074 жыл бұрын

    ኦሮሞወች ያን ቀን እረስተው አማራን ጥላት ያደረገው በጭንቀታችሁ ቀን የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ያለው አማራ ብቻ ነው ህዋት በጭቁን ሲገዛቸው ግን ምን ዋጋ አለው ውሌታ ቢሶች ሆኑ

  • @user-zg8cb6kn9u

    @user-zg8cb6kn9u

    4 жыл бұрын

    ኦሮሞ ውለታቢሶች ናቸው ከብቶች ማሰብ የማይችሉ እኛ አማራወች ጥቅ አኖድም

  • @SEP2922

    @SEP2922

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @nardoseyabeyala1862

    @nardoseyabeyala1862

    3 жыл бұрын

    @@user-zg8cb6kn9u kkkkk likiskis mahbreseb amharay adgi Oromon aznachu sayhon esist silehonachu meletf tiwedalachu Neftega ye oromo telat now Degnetu egzabiher le neftega ye lubun ayto tigraway fitu lay kuch aregler

  • @Sumayafanit

    @Sumayafanit

    3 жыл бұрын

    በጣም ጋላ ውለታ አያቅም

  • @user-gz8dz2zf5p

    @user-gz8dz2zf5p

    3 жыл бұрын

    @@nardoseyabeyala1862 ባለጌ ዘረኛ እንደት ነው አማራ የኦረሞ ጠላት የሚሆነው ጥንብ ዘረኛ

  • @hussienmohamed2820
    @hussienmohamed28203 жыл бұрын

    ክብር ይገባ ሻል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏

  • @edenbelay3726
    @edenbelay37264 жыл бұрын

    እራሽን ጠበቄ በዙ ጀገኖች አያጣን ነው መንንም አተመኝ የህን መሰተዋል ያሰፍልጋል ኤትዮጰያ ወስጥ በዙ ባዳወች ።።።።በርች ምርጥ ኤትዮጰያዌት ጀገና ቁፍጣናዋ ጉደሬ አኩራሽን።።።።።።።።።።።

  • @user-xu7ny7di2i

    @user-xu7ny7di2i

    3 жыл бұрын

    በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋታል

  • @mogessemagn772
    @mogessemagn7724 жыл бұрын

    ዋው ይባርክሽ አንች የጀግና ሴቶች አርያ።

  • @user-yo9pk8pw1e
    @user-yo9pk8pw1e4 жыл бұрын

    የአገሬ ልጅ እህቴ እኔ ኢትዮጵያዊ ጀግኒት እልሻለሁ ። አንቺ የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ መብት በማይከበርበት አገር የጀግና መለያው መታሰሩ ነው። መብት በሚከበርበት አገር ግን ጀግና ይከበራል ። አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው።

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder27264 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ አውቅሻለው ሣንጃ ባናር ይዘሽ ።ድምፅሽን ከፍ አርገሽ እየጮሽ ።የጦርነቱ ቀንም ጎንደር ነበርኩ

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit39994 жыл бұрын

    ንግስትዬ የአርማጭሆ ልጅ ስለሆንሺ ነው ደፍር የሆንሺው አንች እነ ጎቤ መልኬን እነ ስጠኝ ባይብል እነ መሀቤ በለጠ ኧረ ስንቱ እያየሺ ያደግሺ የኔ አንበሳ እኔም የሳንጃ ልጅ እነ ሶርቃ አብራሀጅራ ሁሙራን ዳንሻን ሁሉንም አቃለሁ ያገሬ ልጅ ብርችልን

  • @workomula8947

    @workomula8947

    3 жыл бұрын

    ነግስት ይርጋ የጎንደር ልጂ የሴት ወድይቱ ያን መራራ ትግል ያሳለፍሺው ቀላል አለነበረም

  • @fanoforum360
    @fanoforum3604 жыл бұрын

    ጀግኒት ነብሯ አይዞሽ ሞት እንደሆነ አይቀርም. ታሪክ ሰርተሻል ከዚህ በኅዋላ ብትሞችም አይቆጭም

  • @amanuelmekuannt8049

    @amanuelmekuannt8049

    3 жыл бұрын

    ክልሉ ቦታ ሊሰጣት ይገባል

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n4 жыл бұрын

    ንግሥትየ እውነትም ንግሥት

  • @amanuelmekuannt8049

    @amanuelmekuannt8049

    3 жыл бұрын

    ጀግና የሰፈሬ ልጅ

  • @amanuelmekuannt8049

    @amanuelmekuannt8049

    3 жыл бұрын

    ኮኔነሩ የውሻ ልጅ ነው ፡፡

  • @yayehyimer9365
    @yayehyimer93654 жыл бұрын

    Your struggle for the Amhara cause will be remembered for generations to come.

  • @adama1771
    @adama17714 жыл бұрын

    Welcome back ASRAT! Thank you Belete and Nigist !

  • @ethioethio3994
    @ethioethio39943 жыл бұрын

    ያላያት አያመንም እኔ ግን ከመጀሪያ እስከ መጨረሻ በአይኔ ሥላየኋት ጀግና ሴት ነች 👍👍

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye68964 жыл бұрын

    ስም ተግባርን ይገልፃል በርች የልጅ አዋቂ ንግስት አስራቶች የግፉአን ድምፆች በርቱ ክፉ ቀን ያልፋል

  • @saudiriyadh1667

    @saudiriyadh1667

    4 жыл бұрын

    ይመቺሽ እህቴ እንዳቺ አይነቱ ቢወለድ አያቆጭም

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij30814 жыл бұрын

    ጀግናዬ💪💪 ደሜ ♥አኮራሽኝ ጎንደር የጅግኖች የእምነት የፍቅር የአንድነት ሀገር እንኳነን ተወለድሁብሽ😍😘

  • @bffboss7901
    @bffboss79014 жыл бұрын

    Gondere we always proud of you You’re the heart of Ethiopia. Gondere keep Ethiopia live💪💪💪💪💪

  • @alemushiferaw1040
    @alemushiferaw10404 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለዚህ ያደረሰሽ አምላክ ፤ አሁንም ትግልሽ ዴር መድረሱ የማይቀር ነው ። አማራው አንድ ቀን ነጻነት ይኖረዋል ።

  • @negahaile9421
    @negahaile94214 жыл бұрын

    Thank you Nigist,you are the symbol of freedom,our hero, I proud of you.

  • @elshadaytegegne

    @elshadaytegegne

    4 жыл бұрын

    ]

  • @abyssinia8533
    @abyssinia85334 жыл бұрын

    የአማራዋ ልዕልት ❤️የጎንደሯ አደይ አበባ😘 ንግስቲ የልብ ትርታችን እንወድሻለን ማር xoxo 🌺

  • @fetehferede4682

    @fetehferede4682

    4 жыл бұрын

    Endesu bileh asdesitegn eski. Enies kaal attahulat.

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    💐❤

  • @abyssinia8533

    @abyssinia8533

    4 жыл бұрын

    @@user-mw2rg5go7n መሲ ማር እረዥም ሰዓት አይቼሽ አላውቅም።ለአማራዎች ሚኒሊክ ሚድያ ተከፍቷል። ውዴ በተቻለሽ መጠንም እዛ እየገባሽ ፃፊ። የሌላ ኮተታም ከምናዳምቅ ለእራሳችን ለጭቁኑ ህዛባችን ድምፅ እንሑን። እወድሻለሑ የሓገሬ ልጅ😘

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    እሽ የኔ ማር ሰብስክራይብ አድርጊአለሁ እኔም እወድሻለሁ ደሜ💐💚

  • @abyssinia8533

    @abyssinia8533

    4 жыл бұрын

    @@user-mw2rg5go7n 🤗❤️

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q4 жыл бұрын

    አብሽሪ የኔ ማር ግን የአማራ ግፍ የሚቆመው መቸ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @eeee4817
    @eeee48173 жыл бұрын

    አንቺን ያፈራች ማህፀን እጅግ የተባረክች መንታ ባደረገሽ ፈጣሪ ከመጥፎሁሉ ይጠብቅሽ

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d4 жыл бұрын

    እመቤታችን ትጠብቅሽ እማማየ የኔቅብ ልጅ ነሽ ከምቀኛ ይጥብቅሽ

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-pv1rg9nl2c

    @user-pv1rg9nl2c

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ።

  • @alemushiferaw1040
    @alemushiferaw10404 жыл бұрын

    ጀግኒት በርቺልን !!!

  • @likuteka6119
    @likuteka61194 жыл бұрын

    We are so proud of you sister ❤ 💜 💕

  • @alamawchekol417
    @alamawchekol4174 жыл бұрын

    ንግስት ይርጋ የኔ ቅመም ኑሪልን ለሀገር እንዲህ ነው

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    ጀግናዩ ሽ አመት ኑሬልን💐💐❤ እመብረሀን ትጠብቅሽ

  • @mekuanent8744
    @mekuanent87444 жыл бұрын

    ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ቃለመጠይቅ ነው አቤት ወኔ አቤት ሀቀኝነት በርቱልኝ

  • @edenbelay3726
    @edenbelay37264 жыл бұрын

    ኤትዮጰያን እና አማራን ማፍርስ አይቻለም።።።

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw72284 жыл бұрын

    ስላም አስራቶች ውድ አማራዊያን አስራትን ላይክ ሼር ስብስክራይብ አድርጉ አመስግናለሁ

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r4 жыл бұрын

    ንግሥታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር ነሽ ሽአመት ኑሪ ልኝ አስራት አይናችን ነው ላይክ አድርጉ እህት ወድሞቻችን

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87984 жыл бұрын

    እናታለሜ ጎንደር ሴቶቿም ወንዶች ናቸው ማሃፀነ ለምለም💚💛❤💋

  • @yeshworkwasi7178

    @yeshworkwasi7178

    4 жыл бұрын

    Abesa💞💓💞💓

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    3 жыл бұрын

    በትክክል💪💪💪

  • @user-xu7ny7di2i

    @user-xu7ny7di2i

    3 жыл бұрын

    ትክክል ዘራቸውን ያብዛልን ያረብ

  • @ydhdhfjf8798

    @ydhdhfjf8798

    3 жыл бұрын

    @@user-xu7ny7di2i Amen Amen Amen 💚💛❤⛪👏👏ema

  • @tamer8965
    @tamer89653 жыл бұрын

    የኔ ጀግና አማራነት ኢትዬጲያዊነታችን ኩራታችን የኔ ውድ እህት ጎንደሬ ፍቅር ነን የኔውድ እራስሽን ጠብቂ እሽ ማሬ አይዞን አማራ ማለት ኩራታችን እንጂ ልናፍርበት አይገባም የኔማር በርች

  • @lubie31
    @lubie313 жыл бұрын

    Amaranet betam kibur new, jegninet,new, anchim malet ye amara nigist nesh yene ehit,,, ketinish gize bihuwal tarikish tiglish yitafilishal = tebarekilin enashenifalen,

  • @tadeseguchi1232
    @tadeseguchi12323 жыл бұрын

    ጀግኖችን ያፈራሺጎንደር ማሀፀንሺ ይባረክ

  • @loveethiopias5621
    @loveethiopias56214 жыл бұрын

    Thank you 🙏 my Gegna Neftegha.

  • @ishetihaile8235
    @ishetihaile82354 жыл бұрын

    የወያኔ መቀሌ መግባት ያንችና የጏደኞችሽ ትግል ነው

  • @getasewasmare249
    @getasewasmare2493 жыл бұрын

    NIgist Yirga you are hero . we proud you .

  • @worknechkh1096
    @worknechkh10964 жыл бұрын

    አንባሳ ነሽ እህት በርች ጅግና ጣይቱ

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste20104 жыл бұрын

    You’re hero and warrior of Amhara🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @edenbelay3726
    @edenbelay37264 жыл бұрын

    ምርጥ ኤትዮጰያዌት ጀግና ቁፍጣኔት ገደሬ እናት መታ ትወለድ ጀግና ቆፍጣናዋ ጉደሬ በርች።።።።።።

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse76034 жыл бұрын

    የኢትዮጵይ ሴቶች ከፍተኛውን ድርሻ ባልቤት ነሽ አኮራሽንን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ኢትዮጵያ ን አኩርተሻል ንግሥት ነሽ ንግስትም ትሆኛለሽ ኢትዮጵያ ታኮራሻለች እናመስግናለን ንግስት !!!

  • @zizyomer193
    @zizyomer1934 жыл бұрын

    ንግስትዬ ቆንጆ እንዴት ዉድድ እንደማደረጨግሽ ሰላም ጤና ይስጥሽ 👉🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 አሁንም አማራ ስለሆነ ብቻ እየተመረጠ እየታረደ ነዉ ዝምታ ይበቃል እስከመቸይ ነዉ ዝምታ አማራነት ወንጀል አይደለም

  • @amiromar3861
    @amiromar38614 жыл бұрын

    ጀግና አማራዊት !

  • @aksh953
    @aksh9533 жыл бұрын

    I’m proud of u!!! Our Heroin❤️❤️❤️ We Ethiopians never ever forget ur commitment fighting against WOYANE-TPLF💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel14754 жыл бұрын

    እንደ አንቺ ዓይነት ጀግና አንድ ሺ ቆራጥ አማራ ቢኖር የህውሀትና የኦነግ ድውያኖች በህዝባችን ላይ መሬቱን እየወስዱ ልጆቹን እያፈኑ እየገደሉ እያቀረሹበት አይኖሩም ነበር::

  • @emanmohammad8844
    @emanmohammad88443 жыл бұрын

    ንግሥት ቆንጆ ስታምሪ. ከጀግንነት ጋር አላህ ይጠብቅሺ ሰላምሺ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @sebleeffa3277
    @sebleeffa32773 жыл бұрын

    Listening to her makes me proud of all the precious brothers and sisters fighting for their country and freedom. God protect all of you!!

  • @bisetyalewabera5605
    @bisetyalewabera56054 жыл бұрын

    Definitely, she is the current queens in Ethiopia .

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i3 жыл бұрын

    አማራዬ ደሞቸ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @sosi8426
    @sosi84264 жыл бұрын

    የኔ ጀግና የምር ወንድ የምታስንቂ ጀግና ነሽ እንኩዋንም ደሜ ሆንሽ

  • @user-wv3vt1lk1y
    @user-wv3vt1lk1y3 жыл бұрын

    አንች የአማራ ህዝብ ጀግና ነሽ ሁሌም ታሪክ አይረሳሽም ትግስት አንድ ወቅት ስምሽ በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ በወርቅ ትጽፏል

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed2364 жыл бұрын

    ንግስትየ የኔ ጀግና

  • @fasiltsegaye7717
    @fasiltsegaye77174 жыл бұрын

    ንግስት ቆንጆ ያበደውን የሠይጣኑን ስርዓት እንዲገረሠሥ አድርገሻል ጀግና!

  • @zabishgelaw5103
    @zabishgelaw51033 жыл бұрын

    You are hero, you have still confidence, please, stablish Amhara women's association. Now it is good time.

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe92163 жыл бұрын

    ኮሎኔል ደመቀ በጣም ጀግና ቆራጥ አላማ ያለዉ ሰዉ ነዉ ይህ ሰዉ ለአገሩና ለሕዝቡ የቆመ በቆራጥነት የነሳ ጀግና ወታደር ነዉ ወ/ሪት ትግሰት ይርጋም እንደ ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ በጣም መመሰገን የሚገባት ጀግና መሆኗን ትልቅ ምሰጋና ይገባቷል በማለት አሳስባለሁ ጀግናዉ የአማራ ሕዝቦች ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱን ከአፄ ቴወድረሰ በማመሳስል ጎንደር ዙሪያ ያለዉ የአማራ ጀግና ኮሎኔል ደመቀ ጎን በመቆን በመንግሰት ጉዳት እንዳይደርሰበት ሕዝቡ ከጎኑ በመቆም ተባብሮታል ለአማራ ሕዝብ እና ለወ/ሪት ንግሰትም ትልቅ ክበር ይገባቸዋል በማለት አሳስባለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን From U S A thank you

  • @asumola1195
    @asumola11954 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ያን ዘመን እኩዋን አች እኔም ያን ጊዜ ሳስታውስ ዛሬውኑ ይመስለኛል አይረሳም የጥይት ናዳ ነው የነበር

  • @ateneshdagnew3133
    @ateneshdagnew31334 жыл бұрын

    am very proud of you!!

  • @nrvana1623
    @nrvana16234 жыл бұрын

    የጀግናዋ ምትክ የንግሥት ዘውዲቱ፣ አዲስ ልዕልት ነሽ አንች አማራይቱ። መች ለጎንደር ብቻ ለመላ ኢትዮጵያ ፣ ጀግና ምሣሌ ነሽ የትግል ባለሞያ። እንችል ያሰሩቱ ተራቸው ሆነነና፣ ተጎልተው ቀሩ መቀሌ ገቡና። ታላቅ ትሆናለች ኢትዮጵያ እንደ ገና፣ አሉአትና ልጆች እንዳንች ያለ ጀግና!!! እጅግ ከላቀ ምሥጋና ጋር!!

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu273 жыл бұрын

    ውቢት ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef61864 жыл бұрын

    ደስ ይላል ሁሉም የአማራ ሴቶች ከሷ መማር አለባቸው

  • @hayatali4353

    @hayatali4353

    Жыл бұрын

    እሽ😂😂

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z4 жыл бұрын

    💚💛❤️👋 እንኳን ተፈታችሁልን ወገኖቻችን

  • @tabmc610
    @tabmc6104 жыл бұрын

    ስምን መለዕክ ያወጣል። ንግስት ጣይቱ ነሽ ። አስራት ባያቀርብሽ እንዲህ አላውቅሽም ነበር። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አስራትም ብቅ ይላል ንግስትም ታሪክ መጽሃፍ ላይ ትጻፋለች

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87984 жыл бұрын

    የኔፍልቅልቅ ንግስቴ♥♥♥♥♥

  • @fikirteatnafe7728
    @fikirteatnafe77284 жыл бұрын

    አማራ ክልል ወሎ ውስጥ የኦሮሞን መብት ለማክበር ልዩ ዞን እንዲሆን ተደርጓል ለ ሀያ ሚልዬን አማራ ኦሮምያ ውስጥ እሚኖር ተወካይ የለውም እሄ ነገር ሊታስብበት ይገባል ለዚ ነው አማራ እሚታረደው

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n4 жыл бұрын

    አሥራቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ንግሥት ጀግና😍😍😍😍😘😍😍

  • @techawatch
    @techawatch4 жыл бұрын

    ንግስትየ ስወዳት እኮ የኛ አምበሳ! አስራት በርቱልን በጣም የሚገርም ጀግንነት ነው!መስዋእትነት የከፈላችሁት ወንድሞቻችን የማይረሳ አሻራ ትታችሁ አልፋችኋል ነብሳችሁን ይማር።የጎንደር ህዝብ ጀግና ነው ለመላው አማራ ጥሩ ምሳሌ ነው!የጎንደር ህዝብ አሁንም ተጠንቀቅ አንድነትህ እንዴት ነጻ እንዳወጣህ ታውቃለህ ወያኔ አንድ የሆንከውን ቅማንትና አማራ ብሎ እንዳይጠቀምብህ አደራ!ወያኔ የወልቃይትን ጥያቄ ለማዳፈን ስለሚፈልግ ጠንቀቅ በል ወንድምህ ጋራ ተረዳዳ።

  • @tarkoketemaw317
    @tarkoketemaw3174 жыл бұрын

    I would like to appreciate your contribution toward our independence

Келесі