እኔ ባህታዊ አይደለሁም ሚስት አለኝ ፣ ልጆች አሉኝ ፣ ቤት መኪና አለኝ መ/ር መላከ ሰላም አበባው ማለደ//Ethiopian Orthodox Tewahdo//2014

ይህ የዩቲዩብ ቻናል በመምር መልአከሰላም ማለደ የተከፈተ የባእታ ፈለገ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣በርካታ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች እንደሚተላለፉ በአብሮት እንገልፃለን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች subscirabe, like, share, comment ማድረጋችሁን አትርሱ#እኔ_ባህታዊ_አይደለሁም #melbese_birhan_tube

Пікірлер: 269

  • @enatewubet7654
    @enatewubet76542 жыл бұрын

    አባ ለኔ ለሀጢያተኘዋ ኑሩልኝ ፀሎትዎት ያፅናናኛል እደርሰዎ ያሉ አባቶች ለሀገርና ለቤተክርስትያን ታስፈልጓት አላችሁ ሳይጣን በሰዎች ላይ አድሮ ቢፈታተነዎት አይዘዎ ድንግል አለች ከጎነዎ ማስተዋል ለተሳነን ለኛ አባቶችን ለምናሰናክል ለምንተች ወዮልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    የተዋህዶ ኮኮብ የሰላም ሀዋርያ አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን

  • @andargew
    @andargew2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አይርሱን በጸሎት ያስቡኝ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @konifekote8950

    @konifekote8950

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke46432 жыл бұрын

    አባየ የሚለፍት ለህዝበ ክርስቲያን ነው እድሜ ይስጥልኝ ወለተ ስላሴ

  • @syuet1873
    @syuet18732 жыл бұрын

    አባቴ ሺአመት ኑሩልን ጥላት ብዙ ያውራ እኛ እንወድሁታለን እናከብረሁታለን ለያ ሲል መድሀኒአለም ያኑርልን

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም ነገር ሁሉ ያለርሱ አንዳች የሆነ ነገር የለም ስለዚህ እነዚህ የዲያቢሎስ አበጋዞች ናቸው አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w2 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን በድሜ በጤና በፀጋ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ጠላታችንን ይጣልልን

  • @afeworkkoster2981

    @afeworkkoster2981

    Жыл бұрын

    ከየት፡አመጡ፠?

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch4852 жыл бұрын

    ተመሰገን ነው ቡራኬዎ ይድረሰን እኛ ስናናግራቸው በብሎክ ነው እሚያሰናብቱን የሚገርመው እኔ በአባታችን መምህር ግርማና አባታችን አባዮንስም ብዙ ሰውጋራ ተከራክረናል ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት

  • @user-qv7ni5uq6u

    @user-qv7ni5uq6u

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u2 жыл бұрын

    አባየ እግዚአብሔር ይጠብቀወት ክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d2 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @wrkewrke344
    @wrkewrke3442 жыл бұрын

    እግዚወ ማርነ ክርስቶስ❤ አቤቱ አስበን እደበደላችን ሳይሆን እደምህርትህ😢😢😢😢

  • @hao90
    @hao902 жыл бұрын

    እግዝአብሔር መሰገን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማን🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 ለአባታችን ፀጋውያብዛሌን💛💚❤💛💚♥ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕯🕯

  • @user-cz5zu4dc3c
    @user-cz5zu4dc3c2 жыл бұрын

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን እነ ሆድ አምላኩ ናቸው ብር መለመኛ አባቶችን እሚዘልፎት ውጭ ቁጭ ብለው የታድሶ ጥርቅም ናቸው አፍ ተመቸን ብለው ነው እሜያወሩት እርሰወ ደብቀው አያውቁም እኔ ምስክር ነኝ ሳውቀወት ጀምሮ እርሰው ማንነተወትን ደብቀው አያውቁም የእግዚአብሔር አገልጋይ ነወት በርቱልን አባታችን በርከተው ይድርሰን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate10182 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሳላመዎትን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲✝️እረጅም እድሜ ከጤነ ጋር ዬድልልን እንወደወታለን አባታችን 💐💐💐

  • @brukbkb5724
    @brukbkb57242 жыл бұрын

    መፅህፋም በመጨረሻው ዘመን ከሀሰተኛ ነብያቶች ተጠበቁ ስለሚል ህዝብ ሆይ ንቃ እየሱስም የአባቴን ቤት የወንበዴ ዋሻ አደረጋችሁ ብሎ በጅራፍ ገርፎ ያባረራቸው ወንበዴዎች ዛሬም አሉና ህዝብ ሆይ ንቃ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8942 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ጠላት ብዙ ያወራል የሚቆጨኝ የክህነትን ስልጣን ይዘው አባቶችን ማሳደዳቸው ብቻነው የሚቆጨን ልቦና ይጥቻቸው አሜን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አባዬ ለአኛ ኑሩልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ለኛምልቦና ይሰጠን ለንሰሀ ሞትያብቃን አሜን፫

  • @scootermoto7707
    @scootermoto77072 жыл бұрын

    አባቴ በሰዎች መታማት ለሰዎ ፀጋና በርከት ያተርፍሉ እንጅ የሚጎድልበዎት የለም በፀሎተዎ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሰባት

  • @user-wf3iz4jf6v
    @user-wf3iz4jf6v2 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥዎት

  • @esset1685
    @esset16852 жыл бұрын

    አባታችን ለእኛ ኑሩልን 💚💛❤️

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf2 жыл бұрын

    አባ እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር የራሳቸውን ሃጢያት ትተው የሰውን የሚመለከቱትን ልቦና ይስጥልን

  • @eleni311
    @eleni311 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ለኢትዮጵያ ህዝብ ምህረት ያድርግለት አንድ አባት ነው ያለን በሰማይ። የናተ አባቶች ቁጥር ሰፍር የላቼውም ኮልኮሌ ያረገውን ሁሉ አባታችን በረከትሁ ይደርብን በረከትን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ወደ እግዚአብሄር አትለምኑም እንደዚህ አይነቶቹን ያበዛችሁብን እናተ ናችሁ መሰቀል ለያዘ ሁሉ እዬተደፋችሁ

  • @HMary-hn9iz
    @HMary-hn9iz Жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውን ይባዛልዎት በእርስዎ ላይ አድሮ እግዛኣብሄር ብዙ ተኣምር አድርገዋል እኔ ምስክር ነኝ. አባታችን ረጅም ዕድሜና ፀጋ ያብዛልዎት . ዘንዶ አስራ ባእታ ለማርያም ከጎንዎ ናት

  • @yordanos874
    @yordanos8742 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት በፀሎተዎ አስቡን

  • @user-xc8jk9go9n
    @user-xc8jk9go9nАй бұрын

    አባታን በጾሎቶን አስቡን አይዞን ባአታለማርያሞ ጎልበቶንና ጤናዎን ትጠብቅልን❤

  • @elasbetnegash691
    @elasbetnegash6912 жыл бұрын

    አባቴ ለኛ ኑሩልን የሰውን አለመስማት የግዚአብሄርን ነው መከተል ሰውማ ብዙ ያወራል

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa12132 жыл бұрын

    አባታችን እነኝህን የዳቢሎስ የግብር ልጆች አባቶችን የሚነቅፉ እግዚአብሔር ይገስፅቸው

  • @tmcleaning5529

    @tmcleaning5529

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @sarahawler1292
    @sarahawler12922 жыл бұрын

    አባታችን እኔም የለቀቁትን አይቻቸው ገብቼ ሳላየው ያለፍኩት ።ምክንያቱም ከሚያሰናክሉ ሰዎች እና ማህበረሰቦች መጠንቀቅ ግድ ይለናል ።ወገኖቼ እንደዚህ አይነት ነገሮች ሲያጋጥሙን አይተን እንዳላየን ማለፍ አለብን ።መጠንቀቅ አለብን

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Жыл бұрын

    አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን መድሀኒአለም ክርስቶስ ኑሩልን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @AhmadAhmad-kq6ii
    @AhmadAhmad-kq6ii6 ай бұрын

    አሜን አባ በጣም ድስ የሚሉ ናቸው እውነት ነው

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare72612 жыл бұрын

    አባዬ ጠላት ብዙ ያወራል ብቻ እርሶ በፀሎት ይበርቱልን የኛ እንቁ አባት

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ክፋ ጠላት አፋን የከፈተበት ዘመን ስለሆነ ለነሱ መልስ አያስፈልግም እርስዎ ያገልግሉ ተዋቸው

  • @birukmelesse2677

    @birukmelesse2677

    2 жыл бұрын

    እህቴ/ወንድሜ ክፉ ጠላት ወይስ እውነት። ሁሌም የኦርቶዶክሳውያን መመዘኛ ሐዋርያት እንዲሁም እነሱን ተከትለው የመጡ አበው። እነሱ የተባሉት የመጡትም " ወይም ለመንገድ ከረጢት ወይም ሁለት እጀ ጠባብ ወይም ጫማ ወይም በትር አታግኙ፤ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና።" ማቴ.10:10 " እንዲህም አላቸው። በትርም ቢሆን፥ ከረጢትም ቢሆን፥ እንጀራም ቢሆን፥ ብርም ቢሆን ለመንገድ ምንም አትያዙ፥ ሁለት እጀ ጠባብም አይሁንላችሁ።"ሉቃ.9:3 እኒህ ናቸው የኛ መመዛዎች አባቶቻችን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p2 жыл бұрын

    እኛ ሰዎች ብዙ እናወራለን እርስዎ ዝም ብለው ስራዎትን ይስሩ አባታችን

  • @hanilove2730
    @hanilove27302 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት

  • @hyabdaniel5936
    @hyabdaniel59362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆዎት

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m2 жыл бұрын

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት አባታችን በረከትዎ ያካፍለን። በፀሎት አይርሱን

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase26022 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko2 жыл бұрын

    ደግነቱ ከናተ ምን አንማርም መፀሀፍ አንብበን ከፈጣሪያችን ጋእንገናኛለን። ማን አልተችም ።😓😓😓😓🇪🇹🇪🇹የራሴም ሀጢአት መሸከም አቅቶኛል

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d2 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በጸሎት አስቡን ጸጋ ማርያም

  • @salim3673
    @salim36732 жыл бұрын

    እዲሜ ጤናውን ይስጥልን አባታቺ ስው የሚለው አያጣም

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ጠላታችንን ይጣልልን።እነዚሁ አንዳንድ አባቶች ቢኖሩን አክብሮ መያዝ አቃተን።ለዛም ሰላማችትን በረከታችንን አጣን።

  • @user-gw9gu9be3d
    @user-gw9gu9be3d Жыл бұрын

    እግዝኣብሄር የልብህን ያዉቃንየሰውነገር ይኸውነውአባትአችንአድሜይስጥልን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning55292 жыл бұрын

    አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይድረሰን ። አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት የበለጠ ይገባዎታል ። በፀሎቶት ያስቡን ለኛ ሀጢያት ላስጨነቀን ይጠቅሙናል

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam15202 жыл бұрын

    አባታችን ጠላት ብዙ ያወራል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @ghada1723

    @ghada1723

    2 жыл бұрын

    💚💚💚❤❤💙💙🙏🙏🙏🙏

  • @ghada1723

    @ghada1723

    2 жыл бұрын

    አባ.ኑሩልን

  • @user-zn9eq2lb9q
    @user-zn9eq2lb9q2 жыл бұрын

    የተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ሥለሠው ማውራታችን ትተን መጀመሪያ ሥለራሣችን እንወቅ በፈጠራችው እኒሕ አባት የግዚአብሔር ቃል ለመገቡን ምን አረጉ 3ወር አብሬ ተቀምጨ አይቻለው እየተፀበልኩ

  • @Tg21217
    @Tg212172 жыл бұрын

    አባታችን አይዞዎት ፀጋውት ሊበዛ ሲል ነው እንዲህ የሚሆነው፣ በትዳርስ አብርምና ሳራ፣ ደጋግ ኤልዛቤጥና ሀና በትዳር ኑረዋል፣ ልበ መልካሙቹን ጌታ ይመርጣል ተመርጠዋልና

  • @weykunfiqadike7229
    @weykunfiqadike72292 жыл бұрын

    ክርስቶስ ታግሶ ዝምያለ አቸዉ ካዲወቺ ነቸዉ እሱ ፍርዱን ይስጣቸዉ እመብርሀን ፍርዶን ትስጥ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY2 жыл бұрын

    አግዚአብሔር. አረጅም. አድሜ ጤና. የሰጠለን. አባታችን

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom36932 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦወት ።

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34052 жыл бұрын

    እንዴት ስነበቱ አባታችን ሲጀመር መልስ መስጠት አያስፈልግም እርኩስ መንፈስ ተናውጣቸው ነው አባዬ በረከቶ ይደርብን ወለተ ሀና ብለው በዘወትር ፀሎቶ አስቡን ከታስርኩበት የሀፅያት ማስርያ የተፈታው ይሁን ለደጆ ያብቃኝ ባህታዬ እናቴ

  • @abubachbabach9829
    @abubachbabach98292 жыл бұрын

    አባየ እድሜወትን ያርዝምልን ጥላተወትን ከግረወትበታች ያድርጋቸው

  • @user-bk4qr2il7n
    @user-bk4qr2il7n2 жыл бұрын

    የኛ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ምቀኛ ያጥፋሎት ዝ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82482 жыл бұрын

    amen amen amen zegawane yabazalwate🏅.

  • @genetdesta2704
    @genetdesta27042 жыл бұрын

    አባታችን በረኩቶ ይደርብኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜን በጸጋ ያቆይልን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    ሌባ እናት ልጇን አታምንም አባታችን እርሶ ብቻ በፀሎት ጠክሩልን ሌላው ተውት😢😢

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 Жыл бұрын

    ክቡር አባታችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም ሁሉ ያለርሱ የሆነ ነገር የለም በርከትወት ይደርብን ለኛ ይኑርሉን ጸለትወት አይለየን እውነን ሳላውቅ መጥፎውንኳን አልሰማሁም ስለ እርስወ ትምህርተውትን ብቻ ነበር የምሰማው ባለ ትዳር መሆነወትን አላውቅም ነበር ባህታውይ ይመስሉኝ ነበር እንዲያውም ሁሉን ሰጥቶወታል የቀርበወት የለም ባህታውይም ቢባሉ ስራውት ያስብላል ይህ መሰናክል አይሆንብንም በርቱልን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese8742 жыл бұрын

    አባታችን ማግባት በእርሶ አልተጀመረ ሁል ግዜ አይደለም ባለቤት እንዳሎት የሚናገሩት በዐትዬ ደጅ ቢረግጡ ኖሮ ሀሜተኛ አይሆኑም ነበር ማስተወልን ያድለን ይቅር ይበለን።

  • @aliaaa1231
    @aliaaa1231 Жыл бұрын

    ድንግል ትጠብቀወት አባየ

  • @argeargearge2016
    @argeargearge20162 жыл бұрын

    የኔ አባት ሰው የማያገባው ውስጥ ይገባል አይ የሰው ነገር😭😭😭😭😭 በእድሜ በጸጋ ያቆይል ን አባታን በረከቶ ይደርብን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku34982 жыл бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እድሜናጤና ያስጥልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አሜን አገዚአብሔር ይመስገን

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha87412 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @buzibuz2722
    @buzibuz27222 жыл бұрын

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @sarayoutube5390
    @sarayoutube53902 жыл бұрын

    ሁሉም ለበጎነው አባታችን በርቱልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልቦና ይስጣቸው ክፍዋችን

  • @MMm-dh6qs
    @MMm-dh6qs7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sd4fs7sb2r
    @user-sd4fs7sb2r2 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን ለኧኛ ያሰፈልጎናል ሴጣን ስራው ነው ውዠንብር ማሰነሳት መምህርዬን ጨረሶ ሰሚ ሲያጣ ወደ ኧርሶ አዞረ አባታችን ኧድሜውን ይሰጣቹ ጠላት ዳቢሎሰ ለሚጋልባቸው ምህረት ይውረድላቸው።

  • @hyabdaniel5936
    @hyabdaniel59362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @user-xc8jk9go9n
    @user-xc8jk9go9nАй бұрын

    አይዞዎን አባታችን

  • @dnegeweloywa5697
    @dnegeweloywa56972 жыл бұрын

    Kale hiwete yasemalene abatachine

  • @sjddgkgf8204
    @sjddgkgf82042 жыл бұрын

    ወሬ እምነትን በለጠው አባዬ ማስተዋልን ያድለን አምላካችን ምን ልተች ምን እናውራ ማን እናሠናክል ነው ለነገሩ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    አባታችንእድሜናጤናይስጥልን

  • @alemmamo204
    @alemmamo2042 жыл бұрын

    አባታችን በፀሎት አስቡን በረከተዎት ይደርብን

  • @mulukebede7056

    @mulukebede7056

    Жыл бұрын

  • @mulukebede7056

    @mulukebede7056

    Жыл бұрын

    አባቲችንበዕሎትእስቡንበሪከተዎችይደርቡን

  • @magnasajm3195
    @magnasajm31952 жыл бұрын

    Egzabher ymesgen abaye amen amen amen

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew72118 ай бұрын

    የአባታችን አካው ፃፉልኝ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs54312 жыл бұрын

    አባታችን ስለዚህ ሁሉ ውሪ መልሰው አይችሉትም የኛ ሰው ሲያዝሉት የሚናከስ ሲያወርዱት የሚያለቅስ በስመአብ

  • @ritarita3127
    @ritarita31272 жыл бұрын

    አባዬ ፍቅርተ ማርያም ነኝ ከኳታር በፀሎቶት አስብኝ

  • @alohacell2206
    @alohacell22062 жыл бұрын

    ቃለሕይዉትያሰማልንአባታችን

  • @birketaye5445
    @birketaye54452 жыл бұрын

    አባቴ እርሶ ቀደሞኑ ተናግረዋል አሁን ባህታዊ አይደለሁም ብለዋል ።እነዚህ ሰዎች ህዝብን የሚያጽናኑትን አባቶችን ከሰይጣን እስራት የሚፈቱንን ሁሉ እየተከታተሉ ነው።አላማቸው ሌላ ነው።ለሐይማኖት አይደለም እኛን ግራ አጋብተው ቤተክርስቲያንን እንድንጠላ ነው ወጣቱ እንዲጠፋ ነው ስለዚህ አይዞዎት እሱነው የሚያፍረው።

  • @kirubzatnatiwos774

    @kirubzatnatiwos774

    2 жыл бұрын

    አንቺ ተስተካከዪ በግለሰብ ምክንያት ነዉ እንዴ ተዋሕዶ የሆንሺዉ ሁሉም አሉ የምትያቸዉ አባቶች አገልጋይ ናቸዉ አንቺ መመልከት ያለብሽ ቤተክርስትያንን ነዉ ይቺ ቀጥተኛዋ ከሐዋርያት የተረከብናት ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት እናት ቤተክርስትያን ያለቀች ናት ማንም ቢያስተምር ከቤተክርስትያን የተማረዉን እንጂ ከራሱ አይደለም በዚህ ክፉ ዘመን መተተኛዉ ሟርተኛዉ ደብተራዉ ጠንቋዩ ሐሰተኞች በበዙበት በዚህ ዘመን እንድንጠነቀቅ ጌታችን ነግሮናል። ቤተክርስትያንን እንጂ ሰዉ አትመልከቺ በዚ ሰዉዬ ምክንያት ተዋሕዶን የምትጠዪ ከሆንሽ ከሐይማኖትሽ ሳይሆን ሰዉ ነዉ እያመለክሽ ያለሺዉ መድሐኒአለም ልቦና ይስጥሽ

  • @birketaye5445

    @birketaye5445

    2 жыл бұрын

    @@kirubzatnatiwos774 ewunet new tnbitun semahu gin .ከፍሬአቸው ተውቁአቸዋላችሁ ብሎናል።ፍሬአቸው ጾም ጸሎት ስግደት ወዘተ ነው ።ሰውን ባለመሠልቸት ኮሮናን ሳይፈሩ ቤተክርስቲያኑ ሳይዘጋ ሲያገለግሉ ነበር ሰዎች ሄደው ከኮሮና ,ከሱስ ከመተት ሲፈወሱ ጌታን ሲያመሰግኑ ሲቆረቡ ነው ያየነው ።የቱ ነው አሳሳች ያደረጋቸው?ምን ይስሩ ?ስንት አለ አደለ እንዴ መተት የሚሰራ ደብተራ ።

  • @kirubzatnatiwos774

    @kirubzatnatiwos774

    2 жыл бұрын

    @@birketaye5445 ፍሬማ ካልሽ መላከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ የሚታይና የሚዳሰስ የሚጨበጥ ፍሬ CNN ኦንኳን የመሰከረዉ ሚልየኖች ከኢአማንያንነት ከመናፍቅነት በትምሕሮታቸዉ በጸጋቸዉ ተጠምቀዉ ክርስትያን እንዲሆኑ ምክንያት የሆኑ አንቺ አባቴ ናቸዉ የምትያቸዉ ሐይለመስቀል ፊት ለፊት መጋፈጥ ያቃታቸዉ በጀርባ የወጓቸዉ የሰደቧቸዉ በመንደር ዱርዪ አፍ ያንን የመሰሉ የብዙዎች አባት የሰደቡ ያንቋሸሹ ይሄ ብቻዉን አባቴ ምትያቸዉ ሐይለመስበል በጠቋር እንደሚያገለግሉ ወይም ደብተራ ወይም ዝምብሎ አስመሳይ ወይም የክርስቶስ እንዳልሆኑ ያሳያል። ከፍሬያቸዉ የምትይዉ የትኛዉ ፍሬ ነዉ እነሱ ያላቸዉ ተሳድበዉ ቤተክርስትያንን ለሰዳቢ መስጠት ነዉ ፍሬ ምናልባት አጋንንት ጮኸ ልትዪ ትችያለሽ ያ ብቻዉን ፍሬ ሊባል አይችልም ። መምሕር ግርማን የተሳደቡ እኚ ህ ውዳሴ ከንቱ የሞላባቸዉ በሰማእትነት ሞቼ ሚልየኖች ሰማእት በኔ ምክንያት ይሆናሉ ብሎ የሚቀድም ከእግዚአብሔር አይደለም

  • @birketaye5445

    @birketaye5445

    2 жыл бұрын

    @@kirubzatnatiwos774እኔ ያልኩት እ ኮ የዘንዶ አስራ ባህታ ማርያም አስተዳዳሪ የሆኑ የተከበሩ ካህን እኮ ነው ልክ እንደ መምህር ግርማ ፀጋ የበዛላቸው አባት ነቸው ።አንደኛም comment እንድጽፍ ያደረገኝ መምህር ግርማንም እንዲሁ ስለ ተፃፈባቸው እና ስለተቿ ቸው ነው አባቶች ያልኩት ለዚህ ነው እንጂ ገ /መስቀል ለኔ አባቴ ልላቸው አልችልም ።ግን እኚህ ካህና ገ/መስቀል የመስሉህ ይመስለኛ እኝህ መላከ ሰላም አበባው ማለደ ናቸው ።እና አመሰግናለሁ ወንድሜ።ዘንዶ አስራ ባህታ ሄደህ እንድትሳለም ጋብዤሀለሁ።ሁለቱን ግን ለይ

  • @genceabeje9566
    @genceabeje9566 Жыл бұрын

    ልቦና ይስጠን

  • @adamia3883
    @adamia38832 жыл бұрын

    Edeme yestelen abatachen 🙏

  • @andargew
    @andargew2 жыл бұрын

    ወልደ ሩፋኤል ብለው በጸሎት ያስቡኝ ውጭ ሀገር ነው እኔ ያለሁ ከእስራኤል ሀገር

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim77332 жыл бұрын

    God bless..u

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Жыл бұрын

    እራስህ እኮነህ ባታአሁይ ነኝ ያልከን መጀመሪያ ስትመጣ ወረኞ

  • @bethlehem5064
    @bethlehem50642 жыл бұрын

    አባታችን ስራዎት ሑሉ ታላቅ ነዉ በተጠሩበት ህዝብን እያገለገሉ ነዉ፡ በዚህ በዚያ የሚሯሯጠዉን የዘመኑን የጭለማ መንፈስ ጆሮ አዪስጡት ተኖ ዪጠፋል

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen77382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @birukmelesse2677
    @birukmelesse26772 жыл бұрын

    " ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:15-16) " ኢየሱስም ዘወር ብሎ አይቶ ደቀ መዛሙርቱን። ገንዘብ ላላቸው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እንዴት ጭንቅ ይሆናል አላቸው።" (የማርቆስ ወንጌል 10:23) " ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።" (የማቴዎስ ወንጌል 6:24) " በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ። እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።" (የማቴዎስ ወንጌል 16:24) እንግዲህ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ " እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።" 1ቆሮ.11:1 ታዲያ ይህ እውነት ክርስቶስ ያሳየን መንገድ ነው??? በጭራሽ ክርስቶስ፣ ሐዋርያት፣ ከእነሱም በኋላ የነበሩ አባቶቻችን እንዲህ አላስተማሩንም እኛ ደግሞ የምንከተለው የእነሱን አስተምህሮ እና አመጣጥ ነው

  • @tejitumuluken8117
    @tejitumuluken81172 жыл бұрын

    ጥሩ የሚሠራ ሰው ሁሌም ይታማል ምንም አይደንቅ ሰይጣን ስቀና በሠወች ላይ እያደረ ወሬ ያሠወራል ከጅል ሠው ወሬነው አጥሩነገር አያወራም ይዞት አባታችን

  • @user-bo5ls4df5p
    @user-bo5ls4df5p2 жыл бұрын

    የራሳችን አስቀምጠን የስው ነው የምናወረው የራሳችን ብንይ ኖሮ ይህሁሉ መከራ መቸእናይ ነበር።

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y2 жыл бұрын

    ከባለቤቶ ጋር መኖሮን ከገለጡ አሁን እደአዲስ ለምን ተወራ አልገባኝም? ዘንዶ አስራ ለማሪያምን በዚህ አመት አይቻታለሁ እጅግ ደስ የሚል ቦታ ነው መንፈስ ያድሳል!

  • @sarateddy2302
    @sarateddy23022 жыл бұрын

    እውነታውን ልብና ሁላሊት የሚመረምረው አድአምላክ ይወቀው በደላችን በዝቶብናል በቀናመገድ ይምራን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Жыл бұрын

    🤔🤔እደው እኔሰ ወዴት ልሒድ እደው ግራያጋባን አፅራሪተቤተክርሰቲያንን ይጠብቅልን🤲😥 እውነተኛውን ሰውመዳኒአለምያውቃን ሰወችደግሞ መዝኑ አግዚአብሔርእኮፈረሳዊያንን ትምርታቸውንሰሙነገርግን እነሱንአትምሰሎቸውብሎታዲያ አረበሰማምወደፍርድእዳልገባ እውነቱንእሱቸሩመዳኒአሐለምያቃንአለቀ።።።😥

  • @merkebubonsa38
    @merkebubonsa38 Жыл бұрын

    በርቱ የዘመኑ አጥማቂ መስፈርት ያሟላሉ በመኪና እየዞሩ ማጥመቅ ነው በቃ ትንብቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ይላል

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom46612 жыл бұрын

    Amne amen amen 🙏 abatacin bexlotot asebug menber dengl neg

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa4382 жыл бұрын

    አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene3 ай бұрын

    1:18

  • @meron7563
    @meron75632 жыл бұрын

    Esey abaye ahunm segawn yabzalot abaye sew yawra sra yelewm abaye

  • @HanaHana-zz6cl
    @HanaHana-zz6cl2 жыл бұрын

    ጤና ይስጦኦት

Келесі