እኔ በምንም ነገር ተጠያቂ ❓አይደለዉም

Пікірлер: 1 800

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6wАй бұрын

    የህቴ ልጅ ሞተችብኝ ዱአ አድረጉልኝ😢

  • @HdgYws

    @HdgYws

    Ай бұрын

    አይዛሽ እህት ፈጣሪ ያፅናሽ😢😢😢😢

  • @user-ev4jj2yu3m

    @user-ev4jj2yu3m

    Ай бұрын

    ያአላህ. የት አላህ ይራህማት.

  • @user-vm8uu3it9v

    @user-vm8uu3it9v

    Ай бұрын

    አይይ እግዚያብሄር ያፅናሽ እህቴ 😢 ነብስ ይማር😢😢

  • @sadahussen620

    @sadahussen620

    Ай бұрын

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጅኡን የኔ እህት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት

  • @AaAa-ex7mf

    @AaAa-ex7mf

    Ай бұрын

    የኔ እህት አላህ ይርዳሽ ልጅን ማጣት ገባድነው

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9jiАй бұрын

    አው ተጠያቂ አይደለሽም የኔ ውብ ❤❤❤የኔ ጀግና የስራ ሰው ለሙን ያላችሁ እስቲ ልያችሁ 👍👍👍

  • @user-lg1so7mx6e
    @user-lg1so7mx6eАй бұрын

    የጀግና ንግግሩ ያጠግባል የስራ ሴት ወሬ አይመለከታትም ተዋት ለወሬ ሞትኩኝ የምትሉ ሰዎች ከሷ ተማሩ ለስራችሁ ጌዜ ስጡ

  • @ኤልሳቤጥ

    @ኤልሳቤጥ

    Ай бұрын

    የእውነት ነው

  • @user-hs5jh5cj2k

    @user-hs5jh5cj2k

    Ай бұрын

    እውነት

  • @user-zz6yf9sl9k

    @user-zz6yf9sl9k

    Ай бұрын

    የተቢየሌለችበት ነገርብዬ ነበር ድሮም😂 ግን ጀግናሴትነች እግዚአብሔርን ትለያልሸ ❤❤

  • @rfds7894

    @rfds7894

    Ай бұрын

    yes

  • @KalkidanFekade-ne8fo

    @KalkidanFekade-ne8fo

    Ай бұрын

    የተቢ በናትሺ ዪቲብ አከፋፍቱን ንገሪኝ

  • @bezatola4257
    @bezatola4257Ай бұрын

    አብርሃም ምንም ያጠፋው ነገር የለም ሲጀመር እሷ ነች ቤት ሄዳ ወንድምሽን ወድጃለሁ ብላ ከዛ ቡታጅራ ድረስ ሄዳ ስታለቅስ የነበረው ይህን ሁሉ ስታደርግ ለምንድነው ወጥተው ልጃቸውን ወይም እህቷ እዚህ ከደረሱ በኋላ ወጥተው ያዙ ይልቀቁኝ የሚሉት ልቦና ይስጣቸው

  • @user-jf7vr4fy7y

    @user-jf7vr4fy7y

    Ай бұрын

    እኮ የኔም ጥያቄ ነው በጀ ብላት ስትረዳት አልነበር እናቷ አሁን ምን ተገኘ

  • @user-zv4hn6hb1e

    @user-zv4hn6hb1e

    Ай бұрын

    ያማ ድራማነዉ ተባለ እሩታ የቡታ ጅራ ልጅ ነች ተባለኮ

  • @eteneshgeberemichael5630

    @eteneshgeberemichael5630

    Ай бұрын

    Good job, sister, for getting😢😢😢 about anything because they have time to talk about other pople donot worry about anything, do your job, and keep it up the good job. Have good blessed 🙌 one.

  • @user-sk9tx3cl9b

    @user-sk9tx3cl9b

    Ай бұрын

    ዝበይ ባክሽ ፊልም እየሰራ እኮ ነው ደሞ ለሱ መማጎት ምድረ ውሸታም ሁላ

  • @user-sk9tx3cl9b

    @user-sk9tx3cl9b

    Ай бұрын

    አሽቃባጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4fАй бұрын

    ለምሊ ሙሉ ሴት አንቺ የስራ ሰው ነሽ 🎉በቃ ለምሊን ተዋት በቃ ተዋት እንዴ 🙅🙅🙅

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ

  • @user-vo5ob9pt6i
    @user-vo5ob9pt6iАй бұрын

    እኔ የሴት ጀግና ብዬሻለሁ በጣም ስራአት ያለሽ ልጅ ነሽ አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኜል

  • @zehr4453
    @zehr4453Ай бұрын

    የኔ እናት ተባረኪ እህቷ ንግግሩ ይግባሽ የተሚዬ ኑሪይልኝ አቦ ይመችሽ❤❤❤❤❤

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3fАй бұрын

    አብርሸየ የኔ ጀግና ፈጣሪ ጋተጋ ይሁን የኔ ውድ ነገር የማንም ድጋፍ አያሰፈልገውም እትየ እና አብርሸየ አይለያቹህ አብርሸ በጣም መልካም ሰው ነው

  • @promobile9759
    @promobile9759Ай бұрын

    አብርሺየ የኛጀግና ሁሌምከጎንህነን አድናቂወችህ❤🎉

  • @zadargosha
    @zadargoshaАй бұрын

    አብርሽ ምንም ጥፋት የለበትም ዝም በያቸው ጉረኞች በያቸው

  • @user-rj1zz9fm8k
    @user-rj1zz9fm8kАй бұрын

    ሂጅ አስመሳይ ሰገጤ ለወድም እደዚህ ነው የሚባለው የጥቅም ሰው ማርክ ቢሆን ይህኔ እናቅሽ አለን የስራ ሰው ትላለች ነጋዴ አብርሽየ አይዞህ ሁሉም ሰላም ይሆናን። ግን ከዝች አስመሳይ እራቅ

  • @maymay-ev2ix

    @maymay-ev2ix

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    Ай бұрын

    አንቺ ልጅ ግን ትለያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሽ እህቴ

  • @SusuYeedu

    @SusuYeedu

    Ай бұрын

    ይጅ ጅል ምን ታድርገዉ ሁለቱም ለሷ አንድ ናቸዉ 😫 ለምለም ምርጥ ሠዉ ናት ትመቸኛለች ለቤተሠቧ ያላት ፍቅር ከመጀመሪያዉ የሁለቱንም ፍቅር አልፈቀደችም ነበር

  • @gxydyxyyx3629

    @gxydyxyyx3629

    Ай бұрын

    ቀዉስ አዳሜጫት መጀመራ ከመጣፍሽ በፊት ሰከን ብለሽ ስሚ በመቀጠል ስለአብርሽ ክፉ አልተናገረችምኮ

  • @azainab2799

    @azainab2799

    Ай бұрын

    ምን አለች ታዳ እህልን አላምጦ ወሬን አዳምጦ

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1ycАй бұрын

    አይዞሺ የአብርሺ ምቀኛ በዝታዋል ደሞ እኮ ሀቺ ቤት በዙ ገዜ አይቸዉ ቆየ ምቀኛዋቹን ይሉኝ የለላቸዉ ነቸዉ

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6yАй бұрын

    የኔ ልባም አብርሽዬ በዝምታው ገዳይ ሁሌም ወደፊት የሚዳው ድምቀቶች🔐🅐︎🦋🅡︎🤷‍♀️

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877Ай бұрын

    መጀመሬያም የለሁበትም ወዴፊትም የለሁበትም አለይ👌👌👌👌

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336Ай бұрын

    አብርሽ ምርጥ ልጅ ፈተና ያለ ነው ሩታየ እናንተ እግዛብሄር የሚወዶችሁ ናችሁና ይህም ያልፋል የኔ ምርጦች🎉❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    እዚህ የሚጫጩት ሁሉ የአብርሽ መቀየር አስቀንቷቸዉ ነዉ እጂ የነካቸዉ የለም አብርሽዬ እሩታዬ አይዟችሁ ይህም ቀን አልፎ ታዩታላችሁ

  • @user-um1oo1wv5i

    @user-um1oo1wv5i

    Ай бұрын

    በጣም 😊😊😊😊😊😊😊

  • @Sulhiya54629

    @Sulhiya54629

    Ай бұрын

    የውሸት ስራ አያስቀናም

  • @rweftt1940

    @rweftt1940

    Ай бұрын

    የሩታ እናትኮ ተናገረች ሩታና አብርሺ ድራማ ነው አለች ለገዘብ ነው የሚፈልጋት

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3plАй бұрын

    ትክክል የኔ ቆንጆ እሄ ግልጠኘነትሽን እኮነው ሚመቸኘ❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877Ай бұрын

    ጎበዝ እራሰሸን ነፃ በማዉጣትሸ የእኔ ጀግና በርቺ ❤❤❤😢😢

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    Ай бұрын

    ምንድነዉ እራሰሽን ሰላወጣሽ እሱም እየሰራ ነዉ ሲሰርቅ አልተያዘ አብርሽ ለምን ተለወጠ ተብሎ የሚያለቅሱት

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6tsАй бұрын

    የኔ ውድ ወድም አብርሽየ ሰላማቸው ይብዛ ቤተሰብ ገዘብ ሊያሳብዳቸው ነው መብታቸው ነው የፈለገችውን መምርጥ ትችላለች እሩታየ

  • @user-qx9os8hj1d
    @user-qx9os8hj1dАй бұрын

    አብርሽየ እሩታየ እግዚቤሔር ይጠብቃችሁ በዉነት

  • @promobile9759
    @promobile9759Ай бұрын

    አቦይመችሺ ሊሚየ እስከሁን የትነበሩ እኒህ ጥቅም እጅ ክብር አይወድላቸውም ክብር ቢኖራቸው እስከዛሬ የትነበር ለክብርቢጨነቁ ይህሁሉወሪት የትነበሩ❤ ሩታየ አብርሺየ ባላችሁበት ፈጣሪይ ጠብቃችሁ❤

  • @mulu5
    @mulu5Ай бұрын

    ጎበዝ ምነዉ ብተዋት በቃ አብርሽን ጠይቁ ሲጀመር መጀመሪያ ለምን አይሆንም አላሉም ዛሬ ላይ ሲስማሙ አይሆንም እያሉ እቧ ደፈርሻ ለምን ይላሉ ሆ ግፍ ነዉ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937Ай бұрын

    ትክክል ነሽ እህቴ ትንሽ ጥፍት ካገኝ አባዝተው ያወራሉ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244Ай бұрын

    የኔ ቆጆ ለሙየ አንች ጀግና ሴት ነሺ ሰራሺን ሰሪ ጥፊተኛዉን እራሱ ይጠይቁት ❤❤

  • @Hanag-ot1jq
    @Hanag-ot1jqАй бұрын

    ጎበዝ ማረየ ለሙየ

  • @user-tq9gw8to3x
    @user-tq9gw8to3xАй бұрын

    አብርሽ ወንድም የኔ የዋህ ንፁህ ልባ የኛ ጀግና እኮ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bq8dg3fh1y

    @user-bq8dg3fh1y

    Ай бұрын

    ጄግና ቢሆንም ሩታ ቤተሰቦቾን ማስቆምአለባትስልክ በመዝጋት በመጥፉት አዴለም ሁለቱም ወተው መናገርነው ለምን በህግ ነውየተጠቀሙትመዳኒትአስነክቶታል የተማረቺናትግን ዝምብላለሱነውእየሰራቺያለቺውአሉኮ

  • @destakiyaa6390

    @destakiyaa6390

    Ай бұрын

    😅😅

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9mАй бұрын

    የኛ ጀግና ዉብነሽ እኮ.❤ ምቀኝነትነው ተያቹ ሁሉም ለጥቅምነው ምራሮጡት.እናሱ ሰርቶ ይለወጡ ለራሰቸው.ሰው ሰደት ምሄደው ለለውጥነው.እናሱ ይኑሩበት.

  • @KbbushSegay
    @KbbushSegayАй бұрын

    ❤❤❤❤ ጉበዝ እህቴ አብርሽ ማርያምን አዛዘነኝ

  • @Hanif323
    @Hanif323Ай бұрын

    ዝበያቸው ስራችን ስሪ ልጆቹም ስራቸውን ይስሩ ምቀኛ ብዙ ይላል ፍልም የሚሰራ ሰው ለብር ነው የልጆቹ ፍቅር ውሸትም ቢሆን ይስሩ😊

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rlАй бұрын

    ውነትሽነው ወላሂ ጥሩየሰራው ገለው ማይሆን ቃል የኔውድ ጀግና እኮነሽ ለያንዳንዱ የሰጠሽው መልስ ተመቸኝ ይመችሽ ለምዬ ስላለፈለት ተናደው ቀንተው ቅናት አሳበዳቸው አቤት ሰላም አለጉራጌ በገዛልጁ ይቀናል ስራሽን ስሪ ለሙዬ ወደፊት በርቺ የኔውድ

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9cАй бұрын

    ትክክል ጀግና ነሽ አብርሽ አስታዋይ ልጅ የዋህ ልጅ ቅን ልብ ያለው ልጅ ሩታስ ምን አደረገች

  • @user-ou4om1yr7z
    @user-ou4om1yr7zАй бұрын

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ልጃቸው አፈቀርኩ ብላ ስታለቅስ ስትለምነው ያኔ የትነበሩ አብርሽ ቀለበት ሲያደርግላት የትነበሩ መኪና ሲገዛ ቅናት እዳውም አብርሽ ሊከበር ይገባዋል ፍቅሯን ተቀብሎ ፏ ብትን እያረጋት ነው እሷ ከተመቻት ምን አድርግ ነው የሚሉት አቦ ተፍቷቸው ይስሩበት አብርሽ❤ሩታ------

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Ай бұрын

    አብይ የደቡብ ህዝብ 1000 ወታደር ብልክ 1 ገሎ አንድሺ ቢሞት ጥቅም አለው ብሏል በደቡብ ወጣት ጀኖ ሳይድ እየፈፀ መነው ፍት ለደቡብ ህዝብ ሴትም ወድም በግፍ እየታፈሰ ነው

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3mАй бұрын

    ትክክክል ከቤተሰብ ማንም አይበልጥም. አሉጂ እናት የሚሳደቡ

  • @user-pk2qn6xt9d
    @user-pk2qn6xt9dАй бұрын

    አብርሽወድሜ ወደፍት❤ፈጣሪይጠብቅህ

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    Ай бұрын

    አሚን❤😭😭

  • @user-yi3rs5ur9r

    @user-yi3rs5ur9r

    Ай бұрын

    አሜን

  • @Ziyadamukerem-em2zc

    @Ziyadamukerem-em2zc

    Ай бұрын

    እንደናንተ ጅል ገረዶች እያላቹ መች ነገር ይበርዳል

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sqАй бұрын

    አላህ የተበደለ መቺም አይወድቅ እሄ ያልፍል አብርሽ ምርጥ ሰው ነው

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2eАй бұрын

    አብርሽየ ወድሜ እተማመንበታለሁ ጥፋት አይገኝበትም ያልሆነ ውንሆነ እያሉ የቀባጠሩ ነገ ያፍራሉ ምድረ ምቀኛ ሁላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizuseid
    @zizuseidАй бұрын

    የአብርሽ ቤተሰቦች በሙሉ ትሁት ጨዋ ናችሁ የስራ ሰው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    Ай бұрын

    Betam

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123Ай бұрын

    አብርሽ ጀግናነህ ወንድሜ ምድረ ምቀኛ ሁላ ሁሉም ያልፋል

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx

    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx

    Ай бұрын

    ከእናቷ አይበልጥም ደግሞ ቤተሰብ ያለወደደው ነገር ጥሩ አይደለም

  • @Zahra-kk3ze

    @Zahra-kk3ze

    Ай бұрын

    @@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx ለነዚህ ሰገጤዎች ቢነገረቻው አይሰሙም እናት እናት ናት ።

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx

    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx

    Ай бұрын

    @@Zahra-kk3ze በጣም እኔ ግርም የሚለኝ የሰው ማሺቃበጥ አብሶ አንዳንድ የመዳም ቅመሞች አላህ ልቦና ይሰጣችሁ የራሳችሁ አሮባችሁ ለሰው ታራግባላችሁ ጭራሺ የምትተነፍሱትን ኦክሰጂን እነሱ የሚሰጧችሁ አሰመሰላችሁ ፈጣሪን ፍሩ ለራሳችሁ ኑሩ

  • @user-xu5yh8ir5t
    @user-xu5yh8ir5tАй бұрын

    እኘ ሀበሸ 99%ጥሩ ቢሰረ አንዷን ጥፈት እዘን እየወረን እኖረለን እነ አለህ ሰለም የርገዉ

  • @deninaisar1548
    @deninaisar1548Ай бұрын

    ትክክል ነሽ እህቴ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @ethio1822
    @ethio1822Ай бұрын

    ለሚዬ አይዞሽ እንደዚህ ራስሽን ነፃ ማውጣትሽ ጥሩ ነው 😢

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    Ай бұрын

    ነፃማውጣት እራስ ወዳዲነት ነው።እደታላቅ እህት ከቤተሰቦቾ ጋ ያለዉን ችግር ቀርባ መጠየቅ።ያለውን ጥፍት ለማስተካከል መሞከር ነው ያለባት ።ታፋቀሩ እንጂ ነፍስ አላጠፉም።ስራ ገንዘብ ነገጥለነው እንሂዳለን።ለሰውች ችግርንመፍታት ግን በፈጣሪ ዘንዲ የተወደደነገርነው።ምናልባትየሩታ ቤተሰቦች ብታናግራቸው ችግሩን በሰላም ሊፈቱት ይችላሉ።

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    Ай бұрын

    ​@@tube-yi8tg አስመሳይ ናት ማርክ ቢሆን ይከን ግዜ ዝም አትልም ነበር ብቻ ሆድ ይፍጅው😢

  • @user-ou1jb7gd8r

    @user-ou1jb7gd8r

    Ай бұрын

    ​@@tube-yi8tgለመፋቀራቸወ ምንሀል እረገጠኛ ነሽ ለመሳሌ እኔ የጎሮቤታቸወ ልጆች ነኝ ግን ሰለቻልን ቢቻ መኮመት የለብንም😢

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    Ай бұрын

    ​@@user-ou1jb7gd8rዲራማ ቢሆንም ቀርባ በውስጥ እዲፈቱ ብታደርግስ ምን ይከብዳል

  • @zaytonahzay3841

    @zaytonahzay3841

    Ай бұрын

    መጀመሪያ አላማከሩኝም እያለይ እኮ ነዉ​@@tube-yi8tg

  • @mdshifi1050
    @mdshifi1050Ай бұрын

    አቺ እኮ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9cАй бұрын

    ጀግና ለወንድሞችሽ ክብር ያለሽ ብልህ ሴት ነሽ አሳልፈሽ የማትሰጭ የማትደራደሪባቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3nАй бұрын

    ሩታ ቤትሰቦች ክብር የላቻዉም እጭጭጭጭ ቱቱቱቱቱቱቱ ምነዉ እናት ፈቃዳለች እተሄም ፈቅዳለች እያለች ሩታ ሰናገር የትገቡ አሁን ደሞ እች መላት ምተባል ቆርቆሮ ነገረናት መጀመርያ አፍቅራ እየለቀሰች ስመጣ ኤነሱ እስር ቤት ነበሩ ማትረባ ሁላ😢😢

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1pАй бұрын

    የእውነት. አብርሽዬ ወድሜ. አይዞህ. ምንም ቢሆን. ጠካራ ሁነህ ተገኝ. የኔወድም. በቻይህን ይሃክል. የጭካኔ ጥግምንዴነው ግን. እረበስመአመ ❤❤🌷🌷🌷❤❤❤❤

  • @fatmahayati4323

    @fatmahayati4323

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877Ай бұрын

    እዴ ይህነገር እውነትነውዴ አብርሽ ሳይሁን እሩታናት ጣፋተኛዋ ለምን ቤተሰቦችን አታስከብርምዴ😢😢😮

  • @GenetMtku
    @GenetMtkuАй бұрын

    አብርሽ ጀግና ነው ተልባ ቢጫጫ ባድ ሙቀጫ ሁሌም ወደፊት ብቻ ምድረ ምቀኛ ሁላ የስራኅሁን ይስጣችሁ

  • @yChkon-zn9ph

    @yChkon-zn9ph

    Ай бұрын

    የውሸት ጀግና ቲሽ ሁሉም ድረማ ነው😂

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    Ай бұрын

    ​@@yChkon-zn9phምን አገባሽ ቀውስ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710Ай бұрын

    አይዞሽ ለሙዬ የኔ ጀግና ዝም በያቸው ዳይ ወደስራሽ ❤❤❤❤ምድረ ስራ ፋት ናቸው

  • @HayaArgaw
    @HayaArgawАй бұрын

    ጅግና ነሽ ዝም በያቸው❤❤

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123Ай бұрын

    አብርሽዬ ና እሩታዬ አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል😢

  • @user-qx9os8hj1d
    @user-qx9os8hj1dАй бұрын

    አብርሽየ እግዚቤሕር ይጠብቅሕ ምቀኛ ናቸዉ እደሕ የሚያደርጉት

  • @amlakiayelegn4896
    @amlakiayelegn4896Ай бұрын

    ዮቱብ ለሌሉች እየክፈትኩ 😮 አንቸ እማ ሌላ መልካም ነግረ በስራ ሰው ማታረገን እግዝኦ 😊 መልካምነት ለራስ እዚህ እየመጣሽ አታደቁሪኝ በተፈጥሩየ ምጠላው ለሰውች እንደህ አድረጌ እንደሰረቸ አረ ማስተዋሉን ያድልሽ ምታውራውን ማታቅ

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1rАй бұрын

    አሁን ሁሉንም በቂጣቸው ቁጭ ያረጋቸዋን አብርሽ አምናለሁ

  • @user-bi3zn4px2m
    @user-bi3zn4px2mАй бұрын

    ኣብርሽ ስለ ኣደገ ነው እንደዚ የምሆኑ ዶሞ የቅናት ጥግ ናቸው የሚቀባጠሩት የሁሉ የፋሲካ ስራ ነው ናውቃለን እሳ ናት ወርቅ ተልከላት ኣልተሰጣትም እያለት የሱ ስም የምታጠፋው እቺ ቅናታም ስለ በለጣት ኣሁንም ወደፊት ኣይዞህ ኣብርሽዪ የኛ መልካም ወንድማችን

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268Ай бұрын

    የኔ ቆጆ ለሙየ ዝም በያቸዉ እነሱ ህፃን አይደሉም ትክክል❤❤

  • @frankheering7927
    @frankheering7927Ай бұрын

    ለሙ ስራን መስራት ገንዘብን ማግኘት ቀጥሎም መለወጥን የምታምን ጀግና ሴት ❤ አብርሽ እና ሩታ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yhАй бұрын

    አዳ አንች ስለ አብርሺ አገባሺ አለገባሺ ምን ታደርጊለት አለሺ አብርሺ እና እሩታየ ምርጥ ሠወች ነቸው የምር ግን አንች አብርሺን ሸክልሺ አትወጂውም

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    Ай бұрын

    አታቃጥሪ

  • @user-of5zq7zi7v
    @user-of5zq7zi7vАй бұрын

    አወ ከምር ይመቺሺ ያብረሺ አድናቂውቺ ተረጋጉ😅 ለምየ ማርኬ ደህና ነዎ❤

  • @Hayoumohammed
    @HayoumohammedАй бұрын

    ለሙዬ ዝም አትያቸውም እነዚህ ማፈሪያዎች 😢 አብርሽ ምርጥ ጀግና ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SETUNIVERS-mo1wl
    @SETUNIVERS-mo1wlАй бұрын

    በጣም እናመሰግናል እንኳን አብሮ አደረሰን ለሙዬ ትለያለሺ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo6sx5kv3s
    @user-xo6sx5kv3sАй бұрын

    አብርሸ እና ሩታዬ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8rАй бұрын

    የኔ ጀግና ዝም በለሽ ሰራሽን ስሪ❤❤

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287Ай бұрын

    Jajjabduu namaa jabadhuu atii dhimma isanitii

  • @user-wd3fu9mh3b
    @user-wd3fu9mh3bАй бұрын

    ትክክል ብለሻል የኔ መልካም❤❤❤

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5mАй бұрын

    የኔ ጀግና ሴት እወድሻለው የሰራ ሰው ነሺ❤❤❤❤

  • @zizuseid
    @zizuseidАй бұрын

    ምቀኛ ስለሆኑ ነው የሩታ ቤተሰብ ጥቅመኛ ናቸው በራሳቸው ሂወት የሚወስኑት እነሱ ናቸው ጀግና ነሽ ከገባቸው ይግባቸው አዎ የት ነበሩ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    ትክክክል ተጠያቂ አይደለሽም ዝም በያቸው ለሙ ጀግና አንቺ የስራ ሰው ነሽ ውዴ. ❤❤❤❤❤

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051Ай бұрын

    ብትክክል የኔ ቆንጀ❤❤❤🎉🎉

  • @ZenabAmn
    @ZenabAmnАй бұрын

    በተከክል የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460Ай бұрын

    ትክክል ዉደ

  • @AdanechMisganaw
    @AdanechMisganawАй бұрын

    ትክክልነሽ ውዴ❤❤❤❤❤ተባርኪ🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይጠቦቅሽ ❤❤❤❤

  • @eteneshWoldesilassie

    @eteneshWoldesilassie

    Ай бұрын

    አድናቂሽ ነኝ

  • @user-rf6kq1xo4k
    @user-rf6kq1xo4kАй бұрын

    አብሪሽ የኔ ሐዋ ፈጣር ካንተጋ ይሁን አይዞ ዎንድሜ 😭 የምን ጠብቅ አይተኛም አይንቅላፋም 💔😢😢😢

  • @amlakiayelegn4896
    @amlakiayelegn4896Ай бұрын

    አብረሽ እና ሩታ በህይውታችሁ ሁሉ እሚመጣውን ፈተና እንደስኬት ቁጠሩት ለምድረ ምቀኛ ቦታ እንዳሰጡ ለምለም በጣም ነው ማደቅሽ የነበረ ግን ዛሪ ወረድ ይህን ካንቸ አልጠብቅም ነበረ

  • @ethioayushyoutube7834

    @ethioayushyoutube7834

    Ай бұрын

    ባክሽ አታሽቃብጪ አርፈሽ እሩዝሽን ቀቂ😂😂

  • @kidistfseha2272

    @kidistfseha2272

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂​@@ethioayushyoutube7834

  • @smeerhs638
    @smeerhs638Ай бұрын

    አብርሺየአላህይጠብቅህ የደሆችአባት❤❤❤

  • @kokobetagen1192
    @kokobetagen1192Ай бұрын

    ተባረኪ የኔ ኣህት ❤❤❤❤

  • @user-ok6xl4sv6j
    @user-ok6xl4sv6jАй бұрын

    ❤❤lemu yena jegena ye butajera lejochen eko yemewedachu bemkenyate new

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hdАй бұрын

    ለምለም 😂 ትገርሚያለሽ ቤተስብ እዛው እንች አብሃም እዳድግ አትፋጊም እሱን ግን በየቀኑ እያደገና ❤ ብዙ ለውጦች እያየን ነው ገና በቅርብ ❤ ይበልጥሻል❤ በቅርቡ

  • @Zebiba-pk7oj

    @Zebiba-pk7oj

    Ай бұрын

    አሽቃባጭ

  • @Userahfjdcj
    @UserahfjdcjАй бұрын

    Thank sister❤❤❤❤.

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTubeАй бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን የተቢ ዉዴ ጀግና የጀግና ተምሳሌትነሽ 👍👍👍

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2dАй бұрын

    ተበንቢ ትክክል ነሸ እሲ ህፃን አደለችም ጠለፋት ይዛት ጠፋ ምናምን አንድ ሰዉ 18 አመት ከሞላዉ በህጉም መሠረት አራሱን በራሱ ማሰተዳደር ይችላልእና እነሱ ከተዋደ ድ ቤተሰብ ምናም ን አያገባዉም ሸምግልናን በሰነስራት ካልተቀበሉ አብርሸና እሩታ የራሳቸዉን ዉሳኔ መወሰን ይችላሉ የትኛዉም ህግ አይጣይቃቸዉም አሁን አብርሸ ብቻ አይደለም ወቶ መናገር ያለበትእሩታም ናት መልሰመሰጠት ያለባት ሌቤተሰቦቻ ወዳ ፈቅዳ ያረገች ነገር ነዉ አድ ደሞ አይደሐም በነሱ አልተጀመረም እድህ ያለ ነገር እደዝህ አይነት ቤተሰብአይተን ሰምተንም አናቅም

  • @user-nn7ef2tg5i
    @user-nn7ef2tg5iАй бұрын

    ለምለም ለዚ ነው ወላሂ የምወድሽ በሚገባ መልክት አስተላልፈሻል እነ አራጋቢዎች አይድያ የሌላቸው በራስ መተማመን የሚባል ነገር ያልዘራባቸው ይግባቹው እነ ምቀኛም ለሙ ሁሌም ጀግና ነሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw2ph3ef2z
    @user-iw2ph3ef2zАй бұрын

    ወለሂ ትክክል

  • @user-fx4vi5fz3d
    @user-fx4vi5fz3dАй бұрын

    የኔ ጀግና ዠ ም በለሸ ሰረሸን ሰረ❤❤❤❤❤👍👍👍👍💚💚💚✅✅✅✅✅

  • @user-qf2ge5vf8f
    @user-qf2ge5vf8fАй бұрын

    አብርሺየ እና እሩታየ አይዟችሁእግዚአብሄ ሁሉንም ያስተካክለዋል❤❤❤❤

  • @goinbotibasa3374
    @goinbotibasa3374Ай бұрын

    ቅናት ነው እኮ ❤❤❤🎉🎉ትክክል እህት

  • @sebledire4899
    @sebledire4899Ай бұрын

    Yes yene sweet ❤thanks

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1nАй бұрын

    የኔ ጎበዝ በርችልኝ

  • @user-mu6yi2bg1i
    @user-mu6yi2bg1iАй бұрын

    አብርሺየ ወድሜ አይዞክ ሁሉም ያልፍል

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555Ай бұрын

    ለሙየ የኛ ጀግና የማንም ተጠያቂ ልትሆኒ አትችይም ሁሉም በራሱ መንገድ በሚሰራዉ ስራ ሊጠየቅ ይችላልጅ አቺ አይመለከትሽም አቺ ዱሮም ስትከፍችላቸዉ በሀይማኖት በዘር ከተለያዩ ነገሮች የፀዳ ስራ እድሰሩ ከፍተሽላቸዋል በስራቸዉ ራሳቸዉ ይጠየቁ ስለዚህ ከደሙ ነፃ ነሽ ጀግኒት ❤❤❤❤ አቺኮ ዱሮም የምንወድሽ ሀተ ፐራንክ እንኳን ማድረግም መደረግም የማትወጅ ሀቀኛ ነሽ ለወሬኛ ቦታ አትስጭ

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hgАй бұрын

    ትክክል የኔዉድ

  • @Mozaze
    @MozazeАй бұрын

    ለምየ መልካም ስራ አንች ምርጥ ሴት ነሽ ጀግና ዝም ብያቸው አብርሽ በለጣቸው ቅናት ተቃጠሉ ገደል ይግቡ ዝም ብላቸው

  • @Ekr331
    @Ekr331Ай бұрын

    ምን ተፈጥሮ ነው ጋይስ😮 አይዞሽ የተንቤ የኔ ጀግና😘❤️

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6tsАй бұрын

    መኪና ሲያየ ነው ቅናት የተወደዱ ጊዜ ቅናት አሳበዳቸው መቸም አይለያዩም ቅዠታም ናቸው የሚያወሩትኮ ተርት ተርት ነው ምቀኝነታቸው ነው

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    Ай бұрын

    Eko

  • @Hawahemeda-nz6ts

    @Hawahemeda-nz6ts

    Ай бұрын

    @@TryH5DFG 👍👍👍ግራ አጋቡኝኮ ውዴ ሰው ሲደሰት እቅፋት መሆን

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7dАй бұрын

    እኳንም ነገርሻቸዉ የት ነበሩ እስከዛሬ ምድር ቅናታም ሰዉ ሲለወጥ የማይወዱ

  • @Mimi-eo9hw
    @Mimi-eo9hw28 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤❤ተይዉዲ ሰዉ ብዙያዉራል ጠክሪ ራስሺን ጠብቂ የኒጀግና ፈጣሪጠብቅሺ ሰዉ በሪዉ ወለደ ነዉሚለዉ 🎉❤❤😊

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rcАй бұрын

    ለሙዬ የኔ ስስት ጀግና እህቴ ነሽ አሁንም ቢሆን አይመለከትሺም እውነት ነው መጀመሪያ ያልተገኘሺበት ቦታ መጨረሻ ላይ መገኘት አስፈላጊ አይዴለም

  • @samprincess378
    @samprincess378Ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammedАй бұрын

    ለምለም የኔ እህት አይዞሽ ማንም አትስሚ ከስራሽ ሊያዘናጉሽ ነው ማንም አትስሚ❤

  • @user-wx5lg5sc4o
    @user-wx5lg5sc4oАй бұрын

    ለምዬየኔአበሣ አቺየሥራሠዉነሽ አቺተጠያቂአደለሽም ዝበያቸዉ❤❤❤❤

  • @Meazafikru
    @MeazafikruАй бұрын

    ለምዬ እንወድሻለን ክበሪልን ። አብርሽ እና ሩታ መቼሞ አይለያዬም ፍቅር ያሸንፋል።

Келесі