እናቷን እና ህፃን ልጇን እያስለመነች የምተዳደረው ሴት መጨረሻ

Ойын-сауық

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 205

  • @MahletGiday
    @MahletGiday8 ай бұрын

    በእምዬ በእናቴ ቀልድ የለም እኔ ጎንበስ ብዬ እናቴ ቀና ብላ እንድትኖርልኝ ነው የዘወትር ፃለቴ ቤተሰቦቻችሁን ክብር ስጡ አክብሩ

  • @hayatal1733

    @hayatal1733

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs6ox9zx7c

    @user-xs6ox9zx7c

    8 ай бұрын

    ይህነገርይገርማል😂😂😂😂😂😂😂

  • @MahletGiday

    @MahletGiday

    8 ай бұрын

    @@user-xs6ox9zx7c የቱ ነገር ነው የገረመህ የገረመሽ

  • @MekdesTeshome-kd4se

    @MekdesTeshome-kd4se

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-pc8pi1gt8k

    @user-pc8pi1gt8k

    8 ай бұрын

    አውነት ነው

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i8 ай бұрын

    እናት ደሀም ቢትሆን ቢታጣም ባታጣም እናት ምንም ቢትሆን አታሳፍርም ለእናት ክብር ይገባታን

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu71828 ай бұрын

    በገዘብ እናት አትቀየርም የኔ ውድ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ እወድሻለሁ ሺ አመት ኑሪልኝ እወድሻለሁ እሢ እናቱን እሚወድ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-bk5iq7ii2b

    @user-bk5iq7ii2b

    8 ай бұрын

    ame❤amen❤amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teenamedu3121
    @teenamedu31218 ай бұрын

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ የማያልቅ እንጀራ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢😢😢

  • @zeberaali5809

    @zeberaali5809

    8 ай бұрын

    አሜንያረበልአለሚን

  • @RealmeCy-pn6if

    @RealmeCy-pn6if

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-uq9ni6wq9k

    @user-uq9ni6wq9k

    8 ай бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንን ❤

  • @NUrit242

    @NUrit242

    8 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @user-qz4xz7ob1b

    @user-qz4xz7ob1b

    8 ай бұрын

    amennnn

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f8 ай бұрын

    ልጄን እና እናቴን ለምኜ አኖራላው እንጅ ጭራሽ በእግዚአብሔር ስም😭😭😭አደራህን እማዬንና ቤተሠቤን ጠብቅልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-bk5iq7ii2b

    @user-bk5iq7ii2b

    8 ай бұрын

    amen❤amen❤amennnnnn

  • @user-qr7yi3rv1p
    @user-qr7yi3rv1p8 ай бұрын

    የኔ ልዬ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ባች ቀልድ የለም

  • @abebaanley
    @abebaanley8 ай бұрын

    አቤት ልጁ አነጋገሩ እንዴት እንደሚያምር ተባረክ

  • @user-er4sw1xq9r
    @user-er4sw1xq9r8 ай бұрын

    እናቴን መቼም አልጠላ 😢😊😢😢😢😢😢

  • @user-zp6ph9ep4v
    @user-zp6ph9ep4v8 ай бұрын

    እናቴ የደስታዬ ምንጭ የመኖሬ ትርጉም ሁሉ ነገሬ ነሽ እማ ሺ አመት ኑሪልኝ በእናቴ አፍሬ አላውቅም መቸም አላፍርም አንገቴን ቀና የምታደርገኝ እምዬ ናት

  • @user-qf1lw2nj9l
    @user-qf1lw2nj9l7 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እናት ለዘላለም ትኑርርር❤❤❤❤❤😊

  • @adistekola6861
    @adistekola68618 ай бұрын

    Betam Arif new leju beteley gobez new betam Des yelale gobez bereta

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal47268 ай бұрын

    እናት ምንም ብትሆን እናት ናት ከረፈደ በዋላ ቢሆንም የገባት ስተትን አውቆ መመለስ ጥሩ ነው

  • @buzeneshabicho6186
    @buzeneshabicho61868 ай бұрын

    እናትን አባትን በቁም መግደል አያሳዝንም😢😢😢😢

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew60908 ай бұрын

    "እማዬ"እናቴ" ሺቃላትየማይገልፅሺ በ3ፊደልትፃፊያለሺ እድሜናጤናለእናቶች

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq16 күн бұрын

    እማየ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን ናፍቆቴ ክፉሽን እዳልሰማ😢😢😢

  • @martagirma3861
    @martagirma38618 ай бұрын

    የሚገርም ትወና የልጁ ብቃት ደሞ ያስገርማል ጎበዝ ነው በሌላም ስራ እደምናየው ተስፋ አለኝ በርቱ

  • @S_vip1
    @S_vip18 ай бұрын

    ውይ በእናቴ መቼም አልቀልድም😢😢😢😢

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z8 ай бұрын

    እማይየ የኔ ህይወት አለሜ እማ ሰው እደት በእናቱ ይጨክናል የሚሠጥ ቢሆን ምነው ከእድሜየ ቀነሸ በሰጠሗት ነበር የኔ ልዬዬዬዬ እናት የመኖሪ ሚሥጥር እማይየ ነፍ አመት ኑሪልኚ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-bk5iq7ii2b

    @user-bk5iq7ii2b

    8 ай бұрын

    amen❤amen❤amen❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @meneta-media
    @meneta-media8 ай бұрын

    እናት እናት ነች መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd83008 ай бұрын

    😢😢😢ኡፍ ይሂ ለድራማዉ ነዉ ግን እንዲህ በራሣቸዉና በቤተሰባቸዉ የሚያፍሮ ቤት ይቁጠረዉ እዳሉ ሁላችንም እናቃለን በተቃራኒዉ ደሞ በድህነታቸዉ በማንነታቸዉ በልጂና በእናት በአባታቸዉ ተኩራርተዉ የሚኖሮ አሉ እናትነት ከባድ ነዉ እረጂም እድሜና ጤና ለእናቱች

  • @hiwet6014
    @hiwet60148 ай бұрын

    ግን የእዉነት እንደዚህ የሚያደርጉ አሉ😢 የሁላችንም እናቶች ክፉ አይንካብን😢😢😢ያረብ

  • @user-bk5iq7ii2b

    @user-bk5iq7ii2b

    8 ай бұрын

    amen❤amen❤amen❤❤❤

  • @HassanFatouma-n1m

    @HassanFatouma-n1m

    4 күн бұрын

    አሚንንንኖ

  • @gdamdan
    @gdamdan8 ай бұрын

    እግዚአብሔር እናቴን ❤እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ማርያም ዉነት እስከሚመስለኝ ድረስ በእባ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tv2mh6uj2q

    @user-tv2mh6uj2q

    8 ай бұрын

    አሚንንን

  • @girmabirhanu9819
    @girmabirhanu98198 ай бұрын

    እናት እኮ ሁሌም እናት ናት ብታዝንም፣ ብትደሰትም ፣ቢደላትም ባይደላትም የወለደ አንጀት አይደል አትጨክንም

  • @user-qr7yi3rv1p
    @user-qr7yi3rv1p8 ай бұрын

    መጨረሻው ደስ ሲል

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene60378 ай бұрын

    ውይ እናት አንተም ተባረከ ፍቅር ያሸንፍል

  • @safeyimam7731
    @safeyimam77318 ай бұрын

    አሚ ጃን የኔሂወት እዉሻለሁ ዘላለም ኑርልኝ❤❤😢

  • @hanahaniye2735
    @hanahaniye27358 ай бұрын

    ምርጥ ሰራ ነው👌 በርቱ 👌🥰🥰ፈጣሪ አገራችን ሰላም አድርግልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z8 ай бұрын

    እናቴ ዬመኖሬ ሚስጥር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ ክብር ለእናቶች❤❤❤❤

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete24788 ай бұрын

    Wow betam astemary new...enat malet Hager nat sew enatun telto minim ayisakaletim ena Yikirta demo tilik tibeb new hulachinim beyikirta beniseha binitateb hagerachin selam keamlakachinim fitstum yikirtan enageghalen Leulacinim libona yisten🙏 Tewanay Hager melkamun ulu emegilihalew Berta👏👏👏

  • @abebahailu788
    @abebahailu7888 ай бұрын

    Betam arif sira new

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf65868 ай бұрын

    የእናት ዋጋ የሚያውቀው እናቱን የሚወድ ሰው እናቱን ያጣ ሰው በእናቱ የሚኮራ ሰው!!!!!!!

  • @zinash1
    @zinash18 ай бұрын

    እኮ እናቴን ቢቀር ለምን የአለም አብትና ወንድ አይቀርም በእናቴ በአይማኖቴ በሀገሬ ድርድር አላውቅም

  • @user-pf7fn9go6t
    @user-pf7fn9go6t8 ай бұрын

    ፊወሪ ኸረ በናት ቀልድ የለም ደሞ በየህ መጣሽ😊

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i8 ай бұрын

    የኔ እናት እማየ እናቴን አይደለም በዉሽት መግደል ስለእዉነት አዉርቼ በእናቴ ለመማል ያስፈራኛል እማ የመኖሬ ተስፋ

  • @user-bk5iq7ii2b

    @user-bk5iq7ii2b

    8 ай бұрын

    😍😍😍💞💞💞💞💞💖💖💖💖💕💕💕💕💓💓💓💓💘💘💘💘

  • @poonilavilum8404
    @poonilavilum84048 ай бұрын

    ምናለ እናቴ ብትኖር ልጄን እንኳን ብታይልኝ ይህንን ቪዲዮ ሳየው እንባዬ መጣ ያማል የምር ያማል እናት እየለመነች 😭😭😭💔😭😭

  • @semutasew2244

    @semutasew2244

    8 ай бұрын

    ብዙ እደተመኘሁላት የሄደችውን እናቴን በየት ባገኘዋት😢😢😢😢😢

  • @madinaadam8520
    @madinaadam85208 ай бұрын

    በእናት ወላሂ ቀልድ የለም😢😢😢😢

  • @Mekd3124
    @Mekd31248 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ, እናት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58298 ай бұрын

    አስተማሪ ነው❤❤❤

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin64668 ай бұрын

    Betam libam lij new liju edezihyale sew bezihzemen kewedetabatu yigegnal

  • @BabyDop-cx6jq
    @BabyDop-cx6jq8 ай бұрын

    Ay enat kfu ayinkat😘😘😘

  • @MekdesTeshome-kd4se
    @MekdesTeshome-kd4se8 ай бұрын

    እኮ በእናቴ እዲ የማይሆነዉን ህይወት ናት እኮ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg8 ай бұрын

    የይቅርታ ልብ ትልቅ ነው❤❤❤❤

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o8 ай бұрын

    ከልጂቱ ይልቅ የልጅ ጡሩነት በጣም ጥሩ ሰው ነው የምር እሷ ግን እራስ ወዳድ ናት ንግግራ እንኳን ስረስራአት የላትም አይይ

  • @munamuhammad1975

    @munamuhammad1975

    8 ай бұрын

    ድራማ ነዉኮክክክ

  • @asiyaahmed8247
    @asiyaahmed82478 ай бұрын

    እማሁሌምኑሬልኝ

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh95008 ай бұрын

    ኡኡፉፉፉፉ😢😢😢የእናት

  • @rosarose2433
    @rosarose24338 ай бұрын

    በእማ ቀልድ የለም😢😢😢

  • @MeskTaye-yx1or
    @MeskTaye-yx1or8 ай бұрын

    ትክክለኛ ታአሪክ ከሆነ የናትና የልጅ ፈቅር እ እግዛብሔር ያሣጣሽ ።

  • @user-iv6tp3hu4f

    @user-iv6tp3hu4f

    8 ай бұрын

    እንዴ ፊልም እኮ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8368 ай бұрын

    የልጅቷ በጣም ተጋነነ

  • @mememalase9018
    @mememalase90188 ай бұрын

    Thank you 😭💕

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr8 ай бұрын

    አዝናኝና ትምህርታዊ ድራማ❤

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c8 ай бұрын

    አይበናት ቀልድ መጨርሻው ያምራል

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    ኡሚ ሀያቲ 😢😢😢

  • @hiwot8978
    @hiwot89788 ай бұрын

    Ye hiwote mebrat ye nuroye fana ye menore mistir enate natina adera amlake anurat betena. 🤲🙏🤲

  • @uaedxb6960
    @uaedxb69607 ай бұрын

    እውነት ተደብቃ አትቀርም ብትመርም ትገለጣለች በናቱ የሚያፍር ልጅ ባይወለድ ወይንም ቢሞት ይሻለዋል።

  • @user-dq6kn1df7g
    @user-dq6kn1df7g8 ай бұрын

    መጨረሻው ያምራል በእናቴ ግን አልደራደርም ጥንቅር ብሎ ይቅርጂ

  • @user-qz4xz7ob1b
    @user-qz4xz7ob1b8 ай бұрын

    እናት ምን ሆነች በናት አይታፈርም እማየ እወድሻለሁ

  • @tigesthalaby4948
    @tigesthalaby49488 ай бұрын

    እናቴን በቅርብ ነው ያጣሗት እኔም ስደት ላይ የግር እሳት ሁኖብኝ አለሁኝ በእናት ስም ድራማ አትስሩ

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o8 ай бұрын

    የኔ እናት እናት እኮ ማለት ብቻ ቃላት ያጥራል ለናቶች ግን ልጃ እንካን ሰለናቷ ከብር የለትም ከብር ውጪ አይ ይች አለም እናቶሽ አይገባቸውም ስቃይ 😥😥😥😥

  • @nazgryma5209
    @nazgryma52098 ай бұрын

    yulo enat fatare yetabeklen amen

  • @GodashignYenealem
    @GodashignYenealem8 ай бұрын

    ምን አለ ከንፈሯን ቆርጦ በጣለላት ደሞ ስለሜካፕ ታወራለች

  • @endriyasmethiwos2539
    @endriyasmethiwos25398 ай бұрын

    እንኳን ፍልም ብሆንም ያእነቴን ስቃይ መያት ያመኛል እናቴ ታሰቃይታ እኔን መኖር ሰይሆን እኔ ታጎሰቅዬ እነቴን መስደሰት ነዉ

  • @sihamtube3115
    @sihamtube31158 ай бұрын

    ኡሚ ያኡምሪ ክፉ እንዳይነካብኝ እናት አይክፋት ያረብብብ 😢😢😢

  • @user-br7zl4oi5i
    @user-br7zl4oi5i8 ай бұрын

    እናቴ የኔ መብራት ኑሩልኝ ሞኖሬ ላንቺ ነው እኮ🙏 ❤❤😢

  • @user-uf5if8qe8x
    @user-uf5if8qe8x8 ай бұрын

    እማ😢😢ባንቺ መጡብኝ ኮ😭😭😭😭🖐🖐

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay51858 ай бұрын

    እናት ምንም ሆና ብቻ ትኑር😢🥺

  • @user-yw2wk7oz9u
    @user-yw2wk7oz9u8 ай бұрын

    ማማይ ዓለመይ እማዬ ስስቴ

  • @mahii3558
    @mahii35588 ай бұрын

    ውይ ኧረ ያማል 🥺😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm8 ай бұрын

    የማይሰማየለም ወላጅመከራየት አላለችም

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    8 ай бұрын

    አገርምም ሆይይይ

  • @user-gx2ut3jk3y
    @user-gx2ut3jk3y8 ай бұрын

    Seat ehitochachin please be mom keld yelem we love you Ethiopian mom😢

  • @saradezi8588
    @saradezi85888 ай бұрын

    በእናቱ እሚያፍር ምን ሰው ነው???ምን ሰው ነው ? አውሬም አይመጥነውም :: ስይጣን ነው እንጂ::እናት ለዘላለም ትኑር❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah34028 ай бұрын

    እፍፍፍ እናቴ የመኖሬ ሚስጥር አላህ ይጠብቅልኝ ሂወቴዋ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedshefa458
    @mohammedshefa4588 ай бұрын

    ሰው በማንነቱ ነው ሚከበረው ከገባን።

  • @brtkandanel5293
    @brtkandanel52937 ай бұрын

    Emaye atixagabimi❤❤

  • @ToybaSeid-eh8fo
    @ToybaSeid-eh8fo8 ай бұрын

    እናቴ ቀይመስመራት በሷ ድርድርየለም

  • @user-vg3vz8ex1u
    @user-vg3vz8ex1u7 ай бұрын

    የኔ እናት 😢😢😊

  • @user-mz7go6dy3q
    @user-mz7go6dy3q8 ай бұрын

    የኔፍቅር😂😂😂😂😊😊😊🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tarikbanitalem8013
    @tarikbanitalem801314 күн бұрын

    Ene yalnte bado nang😢😢😢

  • @mimochahin1335
    @mimochahin13358 ай бұрын

    አቤት አምላኬ እደዚ አይነት ልጅ አይስጠኝ አምላኬ😢😢😢😢😢

  • @user-or3hh9dm8v
    @user-or3hh9dm8v8 ай бұрын

    ወይ ፊልም እደሆነ ባቅም በጣም ኣዝንኮ እሜዬ😢😢😢

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed11588 ай бұрын

    አይፊወሪእነደዘህጨካኝነሽ።በእናትአይጨከንምእናትበመንምአትለወጥምአትቀየርም።እምየእምየናት።

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p8 ай бұрын

    መጨረሻው ደሥሢል

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar71048 ай бұрын

    ዬምዬ ነገር እማ ከሂወቴ በላይነው

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o8 ай бұрын

    Metu metu begugut eyayenew new

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq8 ай бұрын

    So sad 😢

  • @arsenaldawud7192
    @arsenaldawud71928 ай бұрын

    Mcershaeu aymrimi yetaleci lijwa

  • @mdet4755
    @mdet47558 ай бұрын

    አቤት ልጁ ግርማ ሞገስ በዛላይ ጨዋ❤❤😮😮😮

  • @user-un3qe8kd7u
    @user-un3qe8kd7u8 ай бұрын

    ኡሚ የመኖሬ ሚሥጥር ሽ አመት ኑሪልኝ😢😢😢

  • @derebeeshete4373
    @derebeeshete43738 ай бұрын

    ስታጠሉ ቤቤዬ ምንማለት ነው ፍቅሬ ብትይ አይሻልም ቤቤዬ ወራዶች ፍቅሬ ብትሉ ምን አለበት ቤቢዬ አፈር ብሉ

  • @user-ho1ll4ll2d

    @user-ho1ll4ll2d

    8 ай бұрын

    ቤቢ 😂

  • @Zeyba-pr9oi
    @Zeyba-pr9oi8 ай бұрын

    በናቴ መቸም አላፈርም

  • @ZENASHWORKyenew-bi6qg
    @ZENASHWORKyenew-bi6qg8 ай бұрын

    Yene enat ❤❤❤❤❤❤

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene60378 ай бұрын

    ወይ እናትጭራሸ ልመና በጣም አዘንኩ

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis36508 ай бұрын

    በእናት ላይ እንደዚ አይነት ጪካኔ በጣም አሳዛኝ ነዉ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta12298 ай бұрын

    That’s good you are good mama and the gay you are the best son

  • @hayathseid2304
    @hayathseid23048 ай бұрын

    😢😢😢😢አይይይእናትሺአመት ትኑረ

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x8 ай бұрын

    ውይ ክፉ ሴት ግን ከአላህ ማምለጥ አችልም እጂ😂😂😂

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay93648 ай бұрын

    እማየስታሳዝን😢😢😢

  • @molanmolan6943
    @molanmolan69438 ай бұрын

    ፊልም መሆኑ ጥሩነው ሰውእናቱን ይክዳል

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j8 ай бұрын

    😢😢እማ

  • @user-or3wr8nm7v
    @user-or3wr8nm7v8 ай бұрын

    የኔ እናት😢😢😢

  • @user-hb9bk4pk1w
    @user-hb9bk4pk1w8 ай бұрын

    Long live to our moms 💔🥲🥲🥲🥰🥰🥰🙏

Келесі