"🛑 እናቴን አሳክማለው ብዬ ያገኘውትን ብር ባሌ የራቁት ቪዲዮ እለቅብሻለው እያለ ብሩን ተቀበለኝ !! " |Seifu on ebs|

Ойын-сауық

"🛑 እናቴን አሳክማለው ብዬ ያገኘውትን ብር ባሌ የራቁት ቪዲዮ እለቅብሻለው እያለ ብሩን ተቀበለኝ !! " |Seifu on ebs| SUBSCRIBE ማረጋቹን እንዳትረሱ❤️ያላቹን አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እወዳቹሀለው💓💖😍😘 #shebawu #habesha_chewata #ethiopianzena #አፍላ_ፍቅር #aradaplus #ethiopianmusic #ethiopianmovie

Пікірлер: 104

  • @shebawu
    @shebawu17 күн бұрын

    1000492026558 ናትናኤል ሀይሉ ታደሰ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዚ አካውንት እንርዳት

  • @madenamohammed-hk4op

    @madenamohammed-hk4op

    17 күн бұрын

    መቶሽእናስገባው❤❤❤❤😢

  • @madenamohammed-hk4op

    @madenamohammed-hk4op

    17 күн бұрын

    ላይክአድርጉ❤❤❤

  • @ahemd1

    @ahemd1

    17 күн бұрын

    እናተየ ለፍታችሁ እምታገኙትን እረተው ገዘባችሁን ሜዳ ላይ እምጥሉ ቤተሰብየለም​@@madenamohammed-hk4op

  • @shebawu
    @shebawu17 күн бұрын

    እንድፈትንላቹ ወይም የተወሰደባቹ ንብረት ካለ በጥንቃቄ አጣርተን እናስመልስላቹሀለን። በኢሞ በሀትሳፕ በቴሌግራም አዋሩን #0942203105

  • @ShewayeMikael

    @ShewayeMikael

    2 күн бұрын

    @@shebawu ibaaki silki aansaliinyii yene geeta

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz17 күн бұрын

    እራቁት ቢለቀቅ ምን ችግር አለው እረ ሴቶች ተረጋጉ ብርቅ ነው እራቁት የፈለገ ያክል ቢለቀው ምን ያመጣል!

  • @user-ip8pc6dz9p

    @user-ip8pc6dz9p

    17 күн бұрын

    ቢዲኦ ሰርተሽ ልቀቂ እፍረት ከለለሽ ቤተሰብ ከለለሽ ሆ

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    17 күн бұрын

    ችግርማአለውእንጅ ግን ለምንየራቁትፎቶይልካሉ

  • @ShaluShalus-yw6pu
    @ShaluShalus-yw6pu17 күн бұрын

    አንተ ልጅ የተበዳይ እምባ አባሸ የሁንክ የአለሙ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ያንተ አድናቄህ ነኝ ኸድር ከሠዑዲያ

  • @user-dy8lu9oi3x

    @user-dy8lu9oi3x

    17 күн бұрын

    ሠብሰክራይብ አድርጉት

  • @MediDam
    @MediDam17 күн бұрын

    አተልጁ ወላህ አላህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህህህህህህ❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c16 күн бұрын

    አንተ ልጅ የተበዳይ እምባ አባሽ የሁንክ የአለሙ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou17 күн бұрын

    የኔ ጀግና በርታልኝ እራስህን እየጠበቅህ አደራ❤❤

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew396517 күн бұрын

    ኤጭ አሁንስ ባል እና ሚስት የሚባለዉን ዉድ ነገር አረከሳችሁት

  • @workalemyilkal6952
    @workalemyilkal695217 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ ላዘኖቹ ላለቀሶቹ እንባ አባሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-383817 күн бұрын

    😭😭😭ወይ ጌታ አተልጅ ለራሥሕ አስብ እኛ ሤቶች ተነግሮን ተነግሮን አንሠማ አልን ያማል አይፍረድ ከባድነው ለራሥሕ አሥብ

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene134217 күн бұрын

    ኣነ ዝገርመኒ ንምንታይ ኢኺን እባ ሽንዳሕዳሕ እናዳ ብልኪን ቪድዮ ይኹን ስእሊ እባ ትሰዳሎም ጽቡቅ ገረሙኽን።

  • @user-mt1kx5kc4o

    @user-mt1kx5kc4o

    17 күн бұрын

    ተዋረዳ ኢልወን🤔እንበር ዘይንቡር ዶ ይግበር🙆

  • @user-ny6qz2bf8x

    @user-ny6qz2bf8x

    11 күн бұрын

    አወ ግን እዚ ናይ እርኩስ መንፈስ ስራሕ እዩ😢😢😢

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤አተጀግናመጣሕ

  • @user-sm4dt5iy7x
    @user-sm4dt5iy7x17 күн бұрын

    😂ዚና ዉስጥ ለምን ገብተሽ ጉድ😢

  • @makimahari4958
    @makimahari495817 күн бұрын

    መጀመርያ ነኝ በፆሎታቹ ኣስቡኝ

  • @hanakebede282
    @hanakebede28217 күн бұрын

    በርታ በሑሉም ላይክ እኔረግሐለን❤❤❤❤ እራሥሕ ጠብቅ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm17 күн бұрын

    እንደዚህ የሚያረጉገውአውሬ ወንድ በሞት ይቀጣ

  • @ErwDdd
    @ErwDdd13 күн бұрын

    በርታልንእደናተያለውንየተበደለንእባአባሽአላህያብዛልን

  • @user-pi3bk7dj7e
    @user-pi3bk7dj7e7 күн бұрын

    ሡበሀንአላህ፡አላህንእማይፈሩ፡ወዶች፡ዘርንያመክናሉ

  • @haregmusr5624
    @haregmusr562417 күн бұрын

    ትችላለህ አደንቃሃለሁኝ በርታ

  • @Solmohammed-rw3fr
    @Solmohammed-rw3fr17 күн бұрын

    ፍቅረኛዬ ነበር እያልሽ ደማችንን አታፍዪው!😢 ይሄ ወንድ ፍቅረኛሽ ሳይሆን ሴትነትሽን ፈልጎ የቀረበሽ ነው። አንቺ ገላሽን ያረከስሺው ባልሽ ካልሆነ ወንድ ጋር የተጋደምሽ ቀን ነው። ይህን ጊዜ የራቁት ቪዲዮውን እለቅብሻለው እያለ ያሚያስፈራራሽ ህጋዊ ባልሽ ቢሆን ኖሮ፣የአንቺ መልስ ይሆን የነበረው" ስትፈልግ አሁኑኑ ልቀቀው" የሚል ይሆን ነበር። ወንድ ተብዬው ግን ወንድ አሰዳቢ፣ግብዝ፣ሲበዛ ደግሞ ነውረኛ ነው፤ቢያንስ እንኳን አብሮ ለመተኛት ከማትገባው ሴት ጋር መተኛቱም ሳይበቃው የራቁት ቪዲዮ እለቃለው የሚለው ጤንነቱ የተጓደለ በሽተኛ ቢሆን ነው።

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    17 күн бұрын

    ከባድ ነው 😢😢😢

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    3 күн бұрын

    ወንድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ። በመሠረቱ ፍቅረኛም ሆነ ባል እንዴት እራቁታቸውን ፎቶ ይነሳሉ ሴትነት የሚባል ክብር ቀረ እንዴ ደግ አደረጓቸው ?

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha33015 күн бұрын

    በመጀመሪያ ማን ራቁትሸን ውጪና ቨድዮ ተነሺ ማን አለሸ እንደገናም ቢያሳይስ ምን ትሆኛለሽ እሱም ወንጀለኛ መሆኑን አትርሺ እሱ በህግ ይጠየቃል።

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya17 күн бұрын

    አቤት ፈጣሪ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ነው ወድማችን እራስክን ጠብቅ እኛ በእስልምና አስቀድማ አይባልግም አረ ኡኡኡኡ

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e16 күн бұрын

    ወንድሜ ራስህን ጠብቅ ማስክና ኮፍያ አድርግ😍😍😍

  • @user-id6jt4uu1o
    @user-id6jt4uu1o17 күн бұрын

    የኛ ጅግና

  • @EkramEdris-r7y
    @EkramEdris-r7y17 күн бұрын

    አላህ ያሽርርልሽ የኔውድድ

  • @Murshida.KadirShukre
    @Murshida.KadirShukre17 күн бұрын

    አይደለም ለፍቅረኛ ለባሌም አልክም ጭራሽ ያለ ንካ ዝሙት አለህ ይጠብቀን

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas568917 күн бұрын

    Tnx brother

  • @RamahKamal
    @RamahKamal15 күн бұрын

    ሀለ፣አፊየወን፣ይመሊሲለት፣

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu758217 күн бұрын

    የኔ ሼባውዬ❤

  • @gerardo_media
    @gerardo_media17 күн бұрын

    Welcome Shebawu

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375317 күн бұрын

    ደግሞ ቤተሰብን የሚያክል ነገር እያላቸዉ ወንድ አምናችሁ የምትልኩት ነገር የሚገርመኝ እረ ተዉ ሌሎችም ይሄን ቪዲዮ እያዩ አይማሩም ምድረ ደነዝ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat738317 күн бұрын

    እኤን የማሰላ ሎጋ ሚኑናው ሼበዬ የሚትሉት ታበረክ ጃግናችን በርታ

  • @fatumara3244

    @fatumara3244

    14 күн бұрын

    እራሱ ያወጣው ስምነው

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o17 күн бұрын

    ጉድ ስንት አይነት ሰዉ ነዉ የለዉ ደሚሩኝማ የመደሚ ቅማሞች

  • @robeltube777
    @robeltube77717 күн бұрын

    z blessed man God save u

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube17 күн бұрын

    እኔ ግን በጣም ነው ሚገርመው ሙስሊም እምነት አማኝ ሰው ቀጣፊነት እየበዛ መምጣቱ ያሳዝናል ታማኝ ናቸው ብየ ከማምናቸው የአኢትዮጵያ እምነት ተከታዮች ሙስሊሞችን ነበር በታማነታቸው ስለማምን ሙስሊም ሴት ሁሌ ለማግባት እመኝ አለሁ

  • @sabasusu6443

    @sabasusu6443

    15 күн бұрын

    😅😅😅😅 አረ ሁሁሁሁ ከናተ በላይ ባለጌና አጭበርባሬ አለ የእናተን ጉድ ሳዊዲ መተን አየነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat738317 күн бұрын

    ወደማችን እከን ደናማጠ

  • @ErwDdd
    @ErwDdd13 күн бұрын

    ቢለቀውስሆ ምንአስጨነቀሽ እሱይፈርእንጂደደብበይው

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe336417 күн бұрын

    ይርቢ አትፈትነን ከበደ ነው

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe336417 күн бұрын

    ሼበዬ እብከህ መክስ አሪግ አለህ ይጠብቅህ

  • @user-qg4xk3mj5b
    @user-qg4xk3mj5b17 күн бұрын

    የምር ወዶ ወዴት እየሄደ ነው በፈጣሪ ስም 😢😢

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas568917 күн бұрын

    Brother be like amrican gove the police for others it gone be a lesson

  • @tesfamender8516
    @tesfamender851617 күн бұрын

    Yene Aebesa Yene buruk 1000 aemet nuru ❤❤❤

  • @abdiikoosiiqofaayaarabbii3445
    @abdiikoosiiqofaayaarabbii344517 күн бұрын

    Welcome my brother ❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375317 күн бұрын

    ❤❤❤እናታችንን አላህ ይማርልሽ

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n17 күн бұрын

    ኤጭ ያለኒካ አብሮ ማደር ምንድነው ?

  • @saedia27
    @saedia2717 күн бұрын

    ወይዘይሮ በስንቱ እንቃጠል ልዘንወይስ

  • @berhanesekera1996
    @berhanesekera199617 күн бұрын

    Nurilin wondime idime igzabiher yicemirilik🙏💖

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet12517 күн бұрын

    ይልቅስ እህቴ ይሄ ነገር በወንዶች በኩል የተለመደ ነው ፍቅር ፍቅር ያጫውቱና ከዛ ኣለቃለሁ ይልቅስ ክምር ሴቶች ጠንካራ ሁኑ ሌባ ነው ይልቅስ ብር ሲፈልጉ አንሰጥም ሲባሉ እስክሪን ሻት ያነሳሉ ከዛ ማስፈራሪያ ምነው

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n17 күн бұрын

    የኔጀግናሽአመትኑርልኝ

  • @user-lb9pj4es1w
    @user-lb9pj4es1w17 күн бұрын

    ምንድነው እምስ ነው የሚታየው ስንቱእራሳቸውን የሳቱ እራቁታቸውን አደል የሚሄዱትስለዚህ የለፉችሁትበትን ጠብቁ

  • @NigatuBelayneh
    @NigatuBelayneh16 күн бұрын

    thanks

  • @Murshida.KadirShukre
    @Murshida.KadirShukre17 күн бұрын

    ሲጀመር በእስልምና ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ጭራሽ አብሮ ማደር ሱባን አለህ ያረብ ከዝሙት ባንተ እጠበቃለሁ

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks17 күн бұрын

    ምቱሺ❤❤❤

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema721317 күн бұрын

    Edewlelshalehu ayzosh

  • @almazekebede3982
    @almazekebede398217 күн бұрын

    በግዜው ለምን እሺ ብለሺ ተቀረፅሺ

  • @user-lb9pj4es1w
    @user-lb9pj4es1w17 күн бұрын

    እኔግ ብሞት ለምን በፈለገው ቻናል አይለቅም

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    16 күн бұрын

    እኔም 5ሣንቲም አልክለትም ይልቀቀው እንጂ 🙃🙃🙃

  • @neeysad4183
    @neeysad418317 күн бұрын

    ኒካ ሳይኖርሽ ዝሙት ሰርተሽ ይልቀቀው ተዬ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd17 күн бұрын

    የዝሙትመጨረሻ ይሄው ነው እንፈለጉ ሲዘሉ አማክረውይመስል ቡሀላ መተው ይነፋረቃሉ መጀመሪያ አርፈሽ እናትሽን አታሳክሚምነበር ለወንድገንዘብሽንም ገላሽንምከምትሰጭ ኤጭ አሁንስ በዛ በሚድያእንኳትምርትአትወስዱም

  • @hydg1146
    @hydg114617 күн бұрын

    Uuuuffffeee 😢😢😢😢😢

  • @ahemd1
    @ahemd117 күн бұрын

    እረብአገርያላችሁ ገዘባችሁን ለራሳችሁ ያዙ እናተብትታመሙ ማነውእሚደርስላችሁ እረልብግዙ ማንምእየመጣ እሚጫወትባችሁ እረተው

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela152117 күн бұрын

    አንቺ ሙስሊም እስዳቢ ነሽ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o17 күн бұрын

    ራስሽ ለራስሽ ካላከበርሽ ሴት ልጅ ሁሌም እንደ ወደቀ ኢቃ ነሽ ስለዚ ቆፍጠን ብለሽ ራስሽ አክብሪ video ራሱ ከቀረፀሽ ደሞ ለራሱ አይፍራ እንጂ ይልቀቀው ሆ ለምን ብለሽ ነው ለወንድ ልጅ ብር የምትልክለት ጀዝባ🤔

  • @user-vi9ns1op8k
    @user-vi9ns1op8k17 күн бұрын

    Max libase gizewe kafitale

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas568917 күн бұрын

    Please please brother give to the police the other get lessons

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas568917 күн бұрын

    I want help her I will see soon

  • @hoormob6452
    @hoormob645216 күн бұрын

    Shebawu ebak maks argew😢 erasan tabek

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v17 күн бұрын

    ባለቤቴ እጂፉቅረኛ አላለቺም

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal836317 күн бұрын

    ሸባው እረ ማስክ አድርግ በማርያም

  • @user-tk8mq5xv9z
    @user-tk8mq5xv9z17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o5 күн бұрын

    ወለሂ.እኔ.በለ.ትደርነኝ.ልብሴን.አዉልቄ.የረቁት.ፈቶ.ብሞት.አልክለትም.እሱም.ጠይቆኝም.አየቅም.

  • @user-gy6kd1yb4d
    @user-gy6kd1yb4d17 күн бұрын

    ምንአለበትቢትጠነቀቁአትሰሙምብርአትላኩየራቁትፎቶአትላኩእባካቹእህቶቼ

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas568917 күн бұрын

    Allha belss you creastian and musilm sister please whatch out no name it pictures it is harem

  • @ShawayeKafani
    @ShawayeKafani16 күн бұрын

    😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @mamimami1739
    @mamimami173917 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Wanyno2
    @Wanyno212 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t17 күн бұрын

    እህቶቸ አትሸወዱ ከእናት አይበልጥም ከአላህ በታች እሽ ይልቀቅ ወራዳ እራሱም ነዉ እሚዋረድ ሲቀጥል ሴቶች ባልም ይሆን ፍቅረኛ ተብየዉን ብር በመስጠት የእራስ ማረግ አይቻልም ከወደድሽዉ ብር አትላኪለት ለምን ስራ እንዳይሰራ እና በሱስ እንዲበላሽ ነዉ ያረግሽ ያለሽዉ ስራ ሰርቶ ፣ጥሮ ግሮ ብር እንደሚገኝ ማወቅ አለብሽ አዳሜ መጀመሪያ ሆሆሆ ትይና መጨረሻዉ አያምርም እና ሰከን በሉ ምንም ነገር ይምጣ ከቤተሰብ አይበልጥም ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ

  • @JadAnthony
    @JadAnthony17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidanegetu7368
    @kidanegetu736817 күн бұрын

    Sigemer..rakot..iemthochiw.lemndnew

  • @hekmashekah4084
    @hekmashekah408417 күн бұрын

    ዝም የለ ነጀ ወጣ

  • @osmantube1317
    @osmantube131717 күн бұрын

    አንተ ዩቲበር ፊልም ነው😂😂😂😂😂

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375317 күн бұрын

    ጭራሽ ባልሽ ላልሆነዉ አምነሽ ደነዝ ጅዝብ ያላችሁ ናችሁ አረብ አገር ያላችሁ ሴቶች ለወንድ ብር የምትልኩትን ነዉ

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    17 күн бұрын

    🧜‍♂️😂

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq17 күн бұрын

    ድምፅ ችላ ትላለህ የልጅቷ ድምፅ አይሰማም

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela152117 күн бұрын

    ሴቶች እምሳቸውን ገላልበው ሳሳዩ የሰለጠኑ ይመስላቸው ቡአላ ለቅሳ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm17 күн бұрын

    እንደዚህ የሚያረጉገውአውሬ ወንድ በሞት ይቀጣ

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu758217 күн бұрын

    የኔ ሼባውዬ❤

Келесі