እናቴን ሰርፕራይዝ አደረኳት

Пікірлер: 259

  • @zedtube6796
    @zedtube679620 күн бұрын

    ቢላሉ ማሻ አላህ ተባረከሏህ አንተ አላህ የመረጠህ የወደደህ ልጅ ነህ እንድህ እናትህን ሰታሰደሰት እሷም ደሰ ሲላት ሰትመርቅህ ከአላህ በታች ነገ የእናትህ ዱዓ ትልቅ ደረጃ ያደርሰሀል በሁለቱም ሀገር ያማረ ይሆንልሀል ባይሆን ሙዚቃህን አቁም እባክህ እባክህህህ😢😢😢

  • @Hajera-tube
    @Hajera-tube20 күн бұрын

    ጉበዝ እናትን እደማስደሰት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶች

  • @bilal_hussen

    @bilal_hussen

    20 күн бұрын

    @@Hajera-tube እውነት ነው አሚን አሚን

  • @user-zq3ts3uz7z

    @user-zq3ts3uz7z

    20 күн бұрын

    ማሻአላ

  • @JituKeno

    @JituKeno

    19 күн бұрын

    Wow

  • @user-oq4yr5pz7m

    @user-oq4yr5pz7m

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m16 күн бұрын

    የኔ እናት እደት ደስ አላቸዉ እድሜ ይስጣችሁ ያረብ

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex19 күн бұрын

    አንተ ልጅ እናትህ ትወዳለህ እግዛቤሔር እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤

  • @umuahematube349
    @umuahematube34919 күн бұрын

    ቢላልዬ እናትህን ስወዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b18 күн бұрын

    እናሳድጋቸዉ ቅመሞችየ ላይክ ሸር ❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube2120 күн бұрын

    የኔ እናት ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ❤እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤😍

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba182720 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ ረዝም እድሜ ጤናይስጥልኝ

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura30720 күн бұрын

    መሸ አላህ ጎቦዝ አላህ ይጨሚሪልህ ያኔ እናት ዳስ ስትል ራጅም እድሜ ለእናቶቻችን አሚን በሉ🎉🎉🎉🎉

  • @HedayahTajo
    @HedayahTajo19 күн бұрын

    ያጀማአ ማሻአላህ ሣቱሉት እንዳታልፉት በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima140919 күн бұрын

    ማሻአላህ እማዬ ፈገግታዋ ደሥሥሥሥሢል አላህይጨምርልህ እማዬንም እድሜከጤናጋይስጥልን❤

  • @ayuwello
    @ayuwello19 күн бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል ማዘር በጣም ነው ደሰ ያላቸው ❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor584918 күн бұрын

    ዋው የምር ሁለታችሁም በጣም አምሮባችሁአል ።ከዚህም የበለጠ ፈጣሪ ፉዋ ያድርጋችሁ።

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t20 күн бұрын

    እናትህ በጣም ነው ምታሳዝነኝ እንዲ ሰርፕራይዝ ስታደርጋት ደስ ይላል

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij19 күн бұрын

    የኔ እናት ሳይከፋሽ ኑርልኝ ኡኡፍፍ ፊታቸውላይ ያለው ፈገግታ 💕💕

  • @khireiakh8903
    @khireiakh890319 күн бұрын

    ማሻ አላህ ተባረካላህ እድሜ ጤና ለሁላችሁም ❤❤❤❤

  • @user-kb9ig1ny1v
    @user-kb9ig1ny1v20 күн бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርልህ❤❤እናቱን የሚወድ ልጅ ደስ ይላል

  • @azainab2799
    @azainab279920 күн бұрын

    አላህ አብዝቶ ይስጥህ ከዚህም በላይ እምታደርጋት ያድርግህ

  • @user-gy9lr3no4f
    @user-gy9lr3no4f18 күн бұрын

    የኔልዩ እናት የሳቄምጭ ወንድሜ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameenaetp
    @ameenaetp20 күн бұрын

    ❤ሰአዲ ንግስቷንም ሰርፕራይዝ አድርግልን

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd119 күн бұрын

    ቢላልዋ እናትህን ስለምትወድ ስለምታከብር ወደድኩህ ❤ማሻአላህ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft6 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ያስደስትህ እናትህን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልህ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh961520 күн бұрын

    በርታ አባት❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልሕ❤❤❤

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p19 күн бұрын

    ማሻ አላህ ስታምሩ ወላሂ ❤

  • @azainab2799
    @azainab279920 күн бұрын

    ጎበዝ ልጅ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen126319 күн бұрын

    ማሻ አላህ አለይክ ወንድሜ እናቱን የሚያስደስት ሰው እድለኛ ነው ወሏሂ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @AliAhmed-zs9vh
    @AliAhmed-zs9vh16 күн бұрын

    ማሻአላህ የኔወድም እናትን ማሥደሠት ቀላል አይደለም አላህ ይጨምርልህ

  • @user-dh3wb9jo1h
    @user-dh3wb9jo1h17 күн бұрын

    ይመችህ ቦስ!!!!

  • @AyshaBi-wc5rb
    @AyshaBi-wc5rb20 күн бұрын

    ማሻ አላህ ቢላል የእናትን ፈገግታ ማየት በጣም ደስ ይላል በርታ እኔም የሀርቡ ልጅ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ለእናት

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt18 күн бұрын

    ጎበዝ ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ ቦታ ድረስ በጣም የሚያምር ልብስ ነው ደግሞ ማች ነው ያደረገው ከለሩም ያምራል

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor584918 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቢላል የእናትህ ምርቃት ይድረስልህ ። እህትህንም አስደስታት የእህትም ምርቃት ይደርሳል❤❤❤❤❤

  • @ZahraA-cy1gl
    @ZahraA-cy1gl20 күн бұрын

    ማሻአላህ ስታምሩ እናት ና ልጅ❤❤❤❤❤

  • @Amna.aa23
    @Amna.aa2319 күн бұрын

    ማሻአላህየኔወንድም እናትህንአላህይጠብቅልህ

  • @user-lb7yb9pf7r
    @user-lb7yb9pf7r20 күн бұрын

    ወላሂ እኔ እነደሰአዳ ልጅ የዠነው የተፈታሁት እና ወላሂ ወንድሜ ለእናቴ የሆነ ነገር ሲገዛ ለኔም ለልጅም ነበር አብሮ እሚገዛልን አደራህን እንዳታስ ከፋት ተከባከባት ወላሂ አቢ ብሎ ይከፋል አደራህን እኔም የሀርቡ ልጅ ነኝ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እኔም እንደሷ እህት የለኝም ብቻ አልሀም ዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW19 күн бұрын

    ዉይይ ማሻ አላህ ዴስስትሉ እናት ❤❤ትኑርለዘላለም

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat616419 күн бұрын

    ማሻአላህ እናትህምንም አንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @FatumiEndreis
    @FatumiEndreis19 күн бұрын

    ማሻአላህ እናትን እንደማስደሰት ምንደስእሚልነገር አለ🎉🎉🎉

  • @masialemu
    @masialemu18 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረክ ጎበዝ🎉

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein695318 күн бұрын

    መሻ አላህ እናት እናቴን ነው የሚመስለኝ ወላሂ አላህ ሀያታቸውን ያረዚምልህ

  • @vip6526
    @vip652620 күн бұрын

    ጎበዝ በርታ መሽአላህ መሽአላህ የኔ እናት ፈገግታቸዉ ወላሂ መሽአላህ

  • @user-cy5xn5fi4r
    @user-cy5xn5fi4r20 күн бұрын

    100👍 ቢቻል አረግነበር አላህ ያስደስትህ ወድሜ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ደሥ ሥትሉ ግን እህትሀንአደራ ወንዲሜዋ እዳይከፍት ወላሂ እቢ ብሎ ነውየሚከፍው😢😢😢💝💝

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te17 күн бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ያስደስትህ ወንድምየ❤❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube19 күн бұрын

    ማሻአላህ❤

  • @user-lb7yb9pf7r
    @user-lb7yb9pf7r20 күн бұрын

    ሰአዲን ለምን ለየሀት ባአላህ ገዝተህ ሰፕራይዝ አድርጋት ከነልጇ

  • @user-dp9oq6wc4k
    @user-dp9oq6wc4k20 күн бұрын

    ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e20 күн бұрын

    ማሻአላ ቢላል ጎበዝ አልማዝ ኣብራሂም ይገባታል የጀማል ኣናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yb7ru1xr4u
    @user-yb7ru1xr4u19 күн бұрын

    ማሻ አለህ የኔ እናቴ❤❤❤❤

  • @user-lx7id7tn4y
    @user-lx7id7tn4y19 күн бұрын

    ማሚ ቆይ. ❤❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤አይዞህ ሁሉም ነገር በጊዜው ውብ ነው

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu19 күн бұрын

    የኔእናት❤❤❤❤❤ስታምር ማሽአላህ

  • @Zinat9-jg2gt
    @Zinat9-jg2gt17 күн бұрын

    ሥታምሩ

  • @madinaandris775
    @madinaandris77520 күн бұрын

    ማሻ አላህ እድሜናጤና ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi805420 күн бұрын

    Masha allah yene inati ikoni desi alewoti🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh19 күн бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela7717 күн бұрын

    Masha allah❤❤❤❤

  • @SurprisedCoastalBeach-iy9ec
    @SurprisedCoastalBeach-iy9ec19 күн бұрын

    ስወድህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s18 күн бұрын

    ማሻ አላህ ሁሌም ሰብራይዝ አድርጋት እማማ እወድዎታለሁ

  • @zubaida3339
    @zubaida333917 күн бұрын

    አላህ እድሜና ጬና ይስጥልህ ስታምሩ እናትና ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat72519 күн бұрын

    መሺአላህ አላህ እድሜ ከጤና ይሥጥልህ ጦርነት የሚባል ነገር አላህ ከሀገራችን አላጠፋልአለ ዱአ አድርጉ ያገር ልጆች

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim614515 күн бұрын

    ለህትህም ገዝተህ ሰብራይዝ አርጋት ፍቅር ይጨምራል በቀጣይ እጠብቃለን

  • @HALIMA-tk8no
    @HALIMA-tk8no19 күн бұрын

    መሸአላህ ደሥትላላችሁ አላህይጨምርላችሁ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te17 күн бұрын

    የኔ ውድ ወንድም እናትህን ውሰዳቸው ሀይቅ ላይ ሀገሬዋ ሀይቃችን❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-hj1wv3hx1l
    @user-hj1wv3hx1l19 күн бұрын

    ማሻላህ❤❤❤

  • @SaadaMohammad-ds3fx
    @SaadaMohammad-ds3fx20 күн бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c18 күн бұрын

    ማሻአላህ ስታምሩ❤❤❤

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c18 күн бұрын

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናጠናክረው ሀባይብ

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed63119 күн бұрын

    ዴሴ ሀይቅ ❤❤❤ተመችተኸኛል

  • @user-xm2eg3ix1r
    @user-xm2eg3ix1r13 күн бұрын

    ይመችህ

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c18 күн бұрын

    ጎበዝ ነህ ምርጫ እራሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @rozantube2640
    @rozantube264020 күн бұрын

    Mesha allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi557519 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያቆይልህ እና ይህን ደሞ ሲያምር ልብሱ

  • @فاطومة
    @فاطومة20 күн бұрын

    አብዝቶ ይስጥህ ያረብ እናቱን የካደመ አላህ በልጆቹ ይክሰዋል

  • @SaadaKalba
    @SaadaKalba20 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤ማማየ

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq2 күн бұрын

    Mashaallah

  • @user-mr7jy7pl4e
    @user-mr7jy7pl4e19 күн бұрын

    ማሸአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadsead657
    @seadsead65720 күн бұрын

    የን እነት ፈገግታወ ደስ ሲል ❤❤❤

  • @aminatomer9165
    @aminatomer916520 күн бұрын

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @user-hs8ec1zi1j
    @user-hs8ec1zi1j17 күн бұрын

    የኔ ዉድ እናት 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @NaderR-ln7zo
    @NaderR-ln7zo18 күн бұрын

    ማሻአላሕአረአታገላታት

  • @fatmasayeed5292
    @fatmasayeed529219 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GggGgg-rs4mn
    @GggGgg-rs4mn15 күн бұрын

    መሸአላህ

  • @user-ro5xx7zu5p
    @user-ro5xx7zu5p19 күн бұрын

    mashalah

  • @lubabatube7975
    @lubabatube797519 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ።

  • @user-yx6uj7pz6q
    @user-yx6uj7pz6q16 күн бұрын

    ማሻአላ ❤❤❤

  • @Silsilamol-ym9ih
    @Silsilamol-ym9ih19 күн бұрын

    ውይ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @kemsie
    @kemsie20 күн бұрын

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @user-zh8bi5dh1i
    @user-zh8bi5dh1i16 күн бұрын

    ማሻአላህ። ሢያምር።

  • @user-cs9yn6rr2d
    @user-cs9yn6rr2d16 күн бұрын

    ማሻ አላህ እናትክን ካዲም❤❤❤❤❤

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp20 күн бұрын

    ጎበዝ በርታ❤❤❤❤

  • @ZedZed-sm5ve
    @ZedZed-sm5ve18 күн бұрын

    ማሻአላህ❤ ❤

  • @fatimahussen3785
    @fatimahussen378519 күн бұрын

    የኔእናት❤❤❤❤

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi19 күн бұрын

    woww❤

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z19 күн бұрын

    ጥሎሺ፡ዪለቅ፡ልጂሺን፡ዪባርክልሺ

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f19 күн бұрын

    ጎበዝ ነህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @aminamohammedaminamohamm-fr1gx
    @aminamohammedaminamohamm-fr1gx20 күн бұрын

    ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js16 күн бұрын

    እረ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj18 күн бұрын

    የበለጠ ለመስጠት ያብቃክ የኔ ወንድም የእናት ምርቃት

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p19 күн бұрын

    ማሻአላህ ዋውው👍👍👍👍👍❤❤❤😍😍😍

  • @mesigente708
    @mesigente70817 күн бұрын

    እማየ❤❤❤

Келесі