"እናቴን እገልሻለሁ ብያታለሁ" ፓስተር ፍፁም
"እናቴን እገልሻለሁ ብያታለሁ" ፓስተር ፍፁም PART ONE #Pastor Fitsum #encounter #ደማስቆ #Semaytube #christiantube #yttracker #Testimony #Encounter_ #ሰማይ ቲዩብ #ምስክርነት #ድንቅ
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 #Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial
@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 #Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_
Пікірлер: 326
ባያልቅ እያልኩ የሰማሁት ምስክርነት እንደዚህ የለም ድጋሚ እየሰማሁት ነው እየሱስ በርግጥ የተጠማን የሚያረካ የሚገርም አምላክ ነው :: እኔ ግን አንተ በተነካህበት መነካት እንድነካ እፈልጋለሁ ፀልይልኝ ተባረክ
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ደካሞችንም ማገዙ በጀርባው አዝሎ መሸከሙ ከሀጥያት ማንፃት በደሙ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያበቃህኝ አንተ አይደለህም ሆይ አንተ አይደለህም ወይ እንኳን ተገልጦ አየህው የኔ ወንድም ጌታ ፍቅር ነው ።
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
ወንድም ፍፁም በእውነት ሁሌ ያንተን ምሰክርነት ብሰማው የማይጠገብ ነው ተባረክልኝ ጌታ ከዚ የበለጠ መጠቀሚያ ያድርግህ
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
ተባረክ የኔ ልጅ ትልቅ ምስክርነት ወይ እናትህ እንዴት እድለኛ ናት እኔም ቤት ትንሽ ችግር ነበረ ግን አንተን የመረጠ ጌታ ለኔም ደርሶልኝ በሰው አገር ለክብሩ አብቅቶኛል ልጆቼንም ከብዙ ነገር አውጥቶ አሁን በሰላም እንኖራለን ከልጄ ጋር ብእንባ እየታጠብንነው የሰማነው ተባረክልን❤
ስለ ኢየሱስ ሲነገር በተለይ እንዲ አይነት ምስክርነቶች ስሰማ እባ ይቀድመኛል የኔ ኢየሱስ ልዩ ነው ለዚህ ነው በኢየሱስ የማልደራደረው
ታሪክ የሌለውን ባለታሪክ ጠላት የሆንኩኝ ወዳጅ አረክ አሳዳጁን ነካኸኝና በቅዱሳን ፊት አቆምከኝና ዘምር አልከኝ (መስክር አልከኝ)። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ድንቅ ምስክርነት ያለፈው ታሪኩ የማይረሳ ባገኘው ድል አይደናቀፍም። ዘመናችሁ ይለምልም።
በእንባ ነው የጨረስኩት😭ጌታ ኮ ነው! እንኳንም ሞት ያልቀደመህ እንኳን ጌታ ደረሰልህ የኔ ወንድም ይህን እድል ቢያገኝ ብዬ ሁሌ የሚቆጨኝ ጌታን ሳያውቅ ያለፈ ወንድም ነበረኝ በህይወት ላሉት መዳን ምክንያት አድርጎሀልና ክብሩ ርህራሄውና ምህረቱ ለማያልቀው የሰራዊቱ ሁሉ ጌታ ይሁን
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
@Berhanmskel
Жыл бұрын
ምህረቱ ፡ አያልቅምና።
ኦርቶዶክስ ነኝ ታሪኩ ግን ልብ ይነካል
ይገርማል በጣም ልክ እንደስምህ ፍፁም ብርሀን የሆነዉ ጌታ እንኳን አገኘህ በስብከቶችህ እና በምስክርነትህ መድረክ ላይ ስትናገር የማከብረዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ነህ።
ኢየሱስ ጌታ ነውውውው 😯😯😯😯❤❤❤ እንደዚህም የሰራል😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ስለማልቀስ ሲነሳ በእንባዬ አፍራለሁ እኔ በጌታ ደስታ ነው የማለቅሰው እኔ ብቻ ስሆን እያፈርኩ ለመተው ጥረት አደርጋለሁ ተመሳሳይ ሰው ስሰማ ገርሞኝ ነው
ከስንት ጉድ ያወጣን የእግዚያብሔር ልጅ እየሱስ ነው፡፡ ክብር ለእርሱ ይሁን!!! እድሉን አግኝቼ የማገለግልበት ቀን ሩቅ አይደለም፡፡
እግዚአብሔር እድል ቢሰጠኝ ወንድሜ ተስፋ አለው እኔም ሞቱን የተመኘሁበት ቀን ነበር ግን ወንድም ፍፄን የረዳ ጌታ እኛም ቤት ነገር አለው ጌታ
ደስ የሚል የፍቅር አገላለፅ ።ተባረክ💙💚 ደጋግሜውም አልጠገብኩትም። እየሱስ ከፍ በል በትግስቱ የታወቀ አምላክ እየሱሴ እወድሀለሁ።
በየሱስም ምን አይነት ምስክርነት ነው 😭😭😭 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ረዘም ያለ interview አይቼ ስጨርስ ጌታን ማለቁንም አላስተዋልኩም 😪 መኣዛዬ ኢየሱስ አለ 🥺 ፍፄ እውነትህን ኢየሱስ አለ የሁላችንንም ገመና ደብቆ ዛሬ በአደባባይ ያቆመን መልካምነታችን ወይ እድሜ ቀይሮን አደለም ኢየሱስ ብቻ ነው ❤
ፍፄ የኟ ትሁት ምስክርነትህ አይጠገብም ስላወኩሁ ደስ ብሎኟል
ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው? እኔ ከ7 አመት በፍት ኢየሱስ ከሱስ ነፃ ያወጣኝ በአሁን ጊዜ በወጣቶች አገልግሎት በአሰተባባሪነት አያገለገልኩ ያለው ሰው ነኝ፡፡ የፓ/ር ፍፁም ምስክርነት ስሲማ የቀድሞውን የጨለማ ሕይዎቴን እያሰብኩ እግአብሔር በሕይዎቴ ላይ ያደረገውን የምህሩቱን ታላቅነት እያሰበኩ እንቧየን ማቋረጥ አልቻልኩም፡፡ ደጋጊሜ እስመዋለው፡፡ በጣም ተባረክልኝ፡፡ እውድሃለው፡፡
@Encounter_
23 күн бұрын
Praise God . ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙌🙌
እንካን ኖርህ ትልቅ ምስክርነት ነው። በጣም ምስክርነት ልብ ይነካል ።እናትህም ዕድለያ ናቸው። ጌታ ደራሽ ነው ።
ወይኔ ፍፁሜ እውነት ነው ባወራህው ትክክል መንፈሰ ቅዱሰ የሆነ ነገር ነክቶኛል ተባረክ!!ለልጆቻችንም ማምለጫ አርጎሀል ዘመንህ ይባረክ!!
የጌታ ፍቅር ምህረት ቸርነት ርህራሄ ትእግስቱ ሁሉን ቻይነቱ እኛን መታገሱ መሸከሙ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ከስንቱ አወጣን 😇💗🙏🏼😭😭😭
@Encounter_
Жыл бұрын
እባክሽ ለወዳጆችሽ አጋሪው thank you
@zufanabrha8573
Жыл бұрын
@@Encounter_ Eshi
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
ያየ ያውቀዋል የቀመሰ ኢየሱስ መለኛ አምላክ የሚያሳርፍ የሚራራ ደጉ ቸሩ ጌታ ቃል የለም የሚገለፅበት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏
ክብር ክብር ለእየሱስ። ጌታ ሁሌም ከደጅ ነው። በደጋግ እጆቹ ሊያቅፍን ይናፍቃል። እየሱስ ፍቅር ነው። haleluyaaa
ሁላችንንም ስለልጆቻችን የምናነባ ጌታ ይድረስልን
@user-jk5ch1qn7z
10 ай бұрын
amen
እንዴት አይነት ምስክርነት ነው?ወይኔ በጌታ ፍቅር የነደደ ሰው ክብር ለኢሱስ ይሁን ምን ማለት ይቻላል 👋👋👋👋
መአዛዬ ዘመኗ ይባረክ
ቃላት የለኝም እንደ አጋጣሚ ነው ቻናሉን ያገኘሁት ማልቀሴን ማቆም አቃተኝ ሰዎች እርሱን የነካ ጌተ እኛንም ይዳሰን አሜን please I waiting part 2🙏🙏
@Encounter_
Жыл бұрын
ክፍል ሁለትም ተለቋል።
ጌታ ሆይ❤❤❤3ጊዜ ሰምቼዋለሁ በሰማሁት ቁጥር መንፈስ ቅዱስ ሲነካኝ ይታወቀኝ ነበር፡፡እውነተኛ መነካት ይጋባል የህን አስተውያለሁ፡፡
ክብር ክብር ለአምላካችን በምንም ዉኔታ ዉስጥ ብንሆን ግን የማይተዉን እግዝአብሔር አምላካችን ይባረክ በጣም የምገርም የምያስተምር ምስክር ወንድሜ አሁንም የጌታ ፍቅሩ ይጨመርብክ ከዝህይ በበለጠ በወንጌል ተቀጣጠል ክብሩን ጌታ አምላካችን እግዝአብሔር ይዉሰደዉ🙏🙏🙏
ጌታ ድንቅ ነው ሁሉን ዉብ ያደርጋል ነገር ይለውጣል
ከስንት ጨለማ አስመልጦህ እንዲህ ንግግርህ የማይጠገብ አድርጎ የከሸነህ እምላክ ስሙ ይባረክ
@Encounter_
Жыл бұрын
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
እልልልልልል......እግዚአብሄር ትልቅ ነው !! እግዚአብሄር ይመስገን !! እንኳን ጌታ ደረሰልለህ ። በአንተ የጀመረውን ስራ ደግሞ እርሱ ይፈፅም። አንተ ባለፍክበት መንገድ እያለፍ ላሉ በስቃይ ላሉ ሁሉ ለአንተ የደረሰ ጌታ ይድረስላየው !!
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት አንተ ስትነገር በእንባ ነው የደመጥኩት እግዚአብሔር የሚገርም አምላክ ነው ሰዎች የማይችሉትን መቻሉ ተስፋን በቆረጥን ነገሮች ላይ እንዴገና መበጀቱ እንኳንም በዛ ውስጥ አለፍክ ያ በይሆን ዛሬ የጌታ አግልገይ አትሆንም ነበር አሁን እረሱ ሰራ ለለ አድርጎ ክብር ለጌታ ይሁንለት ለአንተ የደረሳ አምላክ በብዙ ችግር ውስጥ ለሉት ይድረስላቸው
አያለቀስኩ ሰማው!አየሱስ መአሪ,ደጉ,ጀግናው የተመሰገነ ይሁን!
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
እውነተኛ/ Genuine / የሆነ ምስክርነት ነው ፣ በእርግጥ እየሱስ አለ ። ደስ ብሎኝ ሰማሁት ተፅናናሁበት ፣ ወደድኩት ፣ በእርግጥ እየሱስ አለ።
እባክህን እግዚአብሔር ከየት እንዳነሳህ ታዉቃለህና ሸገር ኢንፎ ላይ መሠረት የምታቀርበዉ ላይ ትላንት አይቼ ነበር አንድ እናት 3ት ልጆቿ ባንተ መንገድ ቆመዋል እናት እርዳታ ይፈልጋሉ ጎበዝ በስጋ በእዉቀት ዉጤታማ ነበሩ ተበላሽተዋል በሰንሰለት ከሚታሰሩ ከዘላለም ሞት ይፈቱ ዘንድ በርቀት ነዉ የምኖረዉ ቻናሉን ብታየዉ ደስ ይለኛል የፈታህ እግዚአብሔር ይባረክ
በዚ ምስክርነት የእግዚአብሔርን አምላክነቱን ምህረቱን ቸርነቱን አየውበት በጌታ ፍቅር ሼር አድርጉ።
የኔ ውድ ወንድም የተባረክ ነህ ስትሰብክ እኮ አልገባህም የደረቀን እንደሚያለመልም 🥰🙏
amen amen Geta yawkebatale በማይገባን መሳብ ሳበን እና ሰው አደረገን ለዚህ ነው ጌታን እምወደው የተቀጠቀጠወን ጠጋኝ እሱ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክ ❤
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
እየሱስ ጌታ ነው
በሕወቴ ጆሮ ሰጥቼ በኩራት በእምነት የምሰማቸውና በአገልግሎታቸው ብዙ ባርኮትን ያገኟቸው . አገ.ዮኒ ኒብይ ዘኔንና ፉፄን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እዎዳቿለው. ለሎችንም የእግዚአብሔር አገልጋዮችን በሙሉ እወዳቿለው ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ።
ይገርማል የጌታ ፍቅር እግዚአብሔር ቅንነትህን ያብዛልህ በረከታችን ነህ
@Encounter_
3 ай бұрын
Praise God
ወይ ጉድ እኔም ልክ እንዳንተ መንገዴ ስላላማራት ወደ ጌታ ያመጣችኝ ወላጅ እናቴ ናት እሷ እኮ በጌታ አልነበረችም አጠራሩ ልዩ ልዩ ነው
የተነካ ያውቃል የእየሱስን ፍቅር። የምር አኔን ራሱ ይህ ታሪክ በጣም ውስጤን ነክቶኛል።
ስወድክ አንተ ወድም ፀጋ ይብዛልክ 🙏❤
የጌታ ፍቅር ግርምምምም ይለኛል 😭😭!! እኛን የወደደበት ፍቅሩ😭😭😭ጌታ ሆይ እወድሀለሁ።ፍጼ ሰላም ወንጌል ነው ያየሁት በእንባ ሲሰብክ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
ፍፄ የእግዚአብሄር ሰው በጣም ነው የምንወድህ ተባረክ ፣ አሁንም ጌታ እየሱስ ይጨምርብህ አንተ ለአገልግሎት ስትቆም እንዴት እንደምንባረክ እና ከጌታ ጋር የሚያገናኝ ነገር ያለህ ሰው ነህ አይወሰድብህ ፣ አሁንም መጥተህ አገልግለን
ተባረክ ወንድማችን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
የሚገርመው ከጌታ ልለይ ብትልም መብት የለህም አንዴ ፈርመሐል ውልማፈረስ አይቻልም ንጉስ ያፀደቀውን አይሽርም መፈራገጥ ይቻላል መላላጥ ነው ትርፉ
ወይኔ የጌታ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ኧረ ኡኡኡኡ ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት
ይገርማል የመጀመሪያ ጊዜ ነው ፈቅዶልን ነው በሚል መልእክት ሰዎች ሼር አርገውት ሰምቼ በጣም አለቀስኩኝ ዛሬ ለሁለተኛ ቀን ነው ያየሁት ለካንስ ያለፈበት እና ለጌታ ያለው ፍቅር ነው ሲናገር ልብ የሚነካው ኡፍፍ እንዳንተ ሁሉንም ጌታ በፍቅሩ ይማርክልን ትውልዱን አሳልፎ ይስጥህ 🙏🙏🙏
Bale Robe meteh stagelegl be agelgloteh betam tebarkyallew.. Egziabher yimesgen slehullum .. mihretu bizu newna
እግ/ር መልካም ነው
@Encounter_
Ай бұрын
Amen 🙏
God bless you i like you so much your life experience restore my life
@Encounter_
23 күн бұрын
Praise God
I'm his fruit. He truly has the spirit of God in him and I know how many lives his testimony will touch.
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ስምቺ ስምቺ አልጠገብክም እይሱስ ጊታ ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እኮንም❤❤❤ሖክ ትላት ዛሬ ነፍስሕ ዳነች❤❤ተመስገን ኢየሱስ ስቱ እባ ጠረግሕ❤❤
የኔ ኢየሱስ ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 የኔንም ታሪክ ይለውጥ
My friend.. U just poured the Love of God in my heart. Reminded me how privileged I am to call myself the "Child of God".
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
ባንተ ምህረቱን የገለጠ ቸር ጌታ ይባረክ!
ሰላምህ ይብዛ ይገርማል የእግዚአብሔር ሰራ በእዉነት ደሰ የሚል ምሰክርነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጌታችን እየሱሰ ከነቆሻሻችን የሚወደን አምላክ ነዉ ያለን ክብር ለጌታ እየሱሰ ይሁን እግዚአብሔር ለዘላለም ቤቱን በታማኝነት የምታገለግል ያድርግህ እንደዚሁም በሱስ ለተጠመዱ ወንዴሞቻችን እንጸልይ ሁልጊዜ እናሰባቸዉ ተባረክ !
ምህረቱን ስታወራው ሲያምርብህ ፓስተር🙌…ምን ይውጠን ነበር እራሱን ቢከልል አልክ? እውነትም ምን ይውጠን ነበር... አራሱን የገለጠልን ጌታ ይባረክ🙌🙌…ወደ መንግስቱ የጠራህ ይባረክ🙌 ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን..እንወድሀለን💛
እናትህ ግን ምን ያህል ትደሰታለች የወንዶች እናት ስለሆንኩ ሳስባት አለቀስኩ እኔ ብሆንስ ብዬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
የኔ እየሱስ አንተ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ ህያው ምስክርነት🙏🙏
Thank you fetseye dink miskerenet geta tewledum yemetenatekebeten tsega abzetolehal be blessed brother
ጌታ እኮ ይለያል ይህ ስሜት እንዴት እንዳለፈ ሳላቀው ያሳለፈኝ ጌታ አሳልፎኝ የእርሱ ያደረገኝ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን 🙏🙏
@Encounter_
11 ай бұрын
Amen 🙏
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጌታ ይባርክህ እንኳን ጌታ እየሱስ ታደገህ : :
Yene.wude.selante.seleenateh.ejeg.dese.belognal.betam.dese.yemetel.lege.neh.eyesus.yebarek
@Encounter_
2 ай бұрын
Praise God
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ የሚገርም ትድግና🙏🙏🙏🙏
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
You are not simple person, you are divinely chosen child. Freed in Jesus Name. Kkkkkkkkkk really i was crying hearing n at the same laughed. (When he was explaining). "THE GREATEST SUPERNATURAL LOVE" AMEN!!!! HALLELUYAH!!! TKS HOLY SPIRIT!!!
@abcda2419
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያያል ! ድንቅ የቃል እና የጸሎት - ጊዜ ከነብይት ለሙ ጋር # 21 # GOD WILL SEE kzread.info/dash/bejne/lH1-p8qkfJjFnJs.html
Yefetren yerdanal Zare bayhone nge,nge bayhone kenge wedya becha ande Ken yefteren yederslenal 🙏🏽
Senete yehon yesemahut berek bel!!!!!!
"I will praise you, Lord my God, with all my heart; I will glorify your name forever. For great is your love toward me; you have delivered me from the depths, from the realm of the dead." Psalms 86:12-13 NIV
አሜን አሜን አሜን ተባረክ የኔ ብሩክ ልጅ 🙏❤️🙏
ጌታ ሲነካህ በአንድ ጀንበር ታሪክህ ይቀራል #ስትነካ ፍፄ ተባረክ
Ante wondeme betam telat awardohe nebere negere gene betam geta yebarekehale lebzoch gena tedersalehe yetefute telate yeserekachewne yegezeabhere ekawovhe bante yemelsale berta geta yebarekhe .
wow ድንቅ ነው እንኳን ጌታ ረዳክ fitse😍
ጌታ እኮነው ይሄንን ያረገው አንተ የወደድከውን ሁሉ ይወዳል የማያስፈልገውን ያንተን ኮልኮሌ ያስወግደዋል እሱ የሚከብርበትን ብቻ ይመርጣል ወድሜ ጥንት ተመርጠክ ነበር
i just cant wait for the next part. your one of my most inspiration ababi keep shining i really respect & adore you!!!
የጌታ ምህረቱ ይባረክ!
@Encounter_
10 ай бұрын
አሜን
ዎይኔ በኢየሱስም ይሄ ሁሉ የእኔ ታሪክ ነው ማለት እቺላለው ጌታ ስሙ ይባረክ ፍፅ ስለ አንተ
Be hiwate endezi liben yenekagn misikrnet yelem sijemer kezi befitim alawkhim be agatami new yayewt fitse inem be endezi aynet hiwet wist new eyalefku yalewit gn egziyabher bane lay bizu alama alew hule new minageregn yanten miskrnet sisema yehone des yemil ngr new yetesemagn tebarek pastor
በኢየሱስ ስም ምነው ባያልቅ ደጋግሜ ስሰማው አዲስ ነገር ይገለጥልኛል ተባረክልኝ
@Encounter_
Жыл бұрын
Thank You for watching. In case part Two ale kefelegish. Tebareki
Geta eko hulem menged alew. Endet endemiyadin endet endemilewit yawkal. simu yibarek. sile Geta mihiret Libe betam haset tadergalech. Praise God!
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, ADORABLE, TEACHABLE AND UNIQUE DREAM PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
AMAZING::
Geta Eyesuse Yemsgn Ababa Hulun Yichilal Tebark❤❤
ፈፄዋ ያንቴ ምስክርነት ሁሌም ስሰማው አይሰለቸኝም እፂናናበታለው ጌታ ይባርክ ሰላቴ ጌታን ሁለም አይሰለቼኝም
POWERFUL::
Tebareku
Ufff hallelujah,,በእንባ ሰማዉህ ወንድሜ። ጌታ አሳዘነኝ❤
እንኳ ጌታ እረዳህ እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድም 😪😪
በውነት የእኛ እኮ መዳን የሚገርም ነው 🙏🙏🙏
በትክክል።
አቤት ጌታ እንደት ድንቅ ነህ በአንተ ውስጥ እራሲንም አየሁት እንደት አሰበኝ እንደሰው ቆጥሩኝ ተባረክ አባ ሊላ ምን እከፍልሀለው ምንም የሜመጥንህ የለም ሁሎ ያንተ ምን ይመጥንሀል ኢየሱስ 🙏🙏😭😭
እጅግ ድንቅ ነዉ በጣም ተባርኬአለሁ ጌታ ይባርካችሁ
Egziabher dnk amlak endehone yayehubet testimony tebarek endih aynet sew atmeslegnm neber ftse tebarek ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍፄ ጌታ ስላደረገልክ ሁሉ ይባረክ
Amazing!!!