..." እናቴ ለኔ ብለሽ አትሰቃይ ወንዝ ውስጥ ጣይኝና ኑሮሽን ኑሪ ይለኛል" 23 አመታትን በጀርባዋ ልጇን አዝላ የምትኖረው ብርቱዋ እናት ሙሪዳ

Ойын-сауық

"ብዙ ግዜ እናቴ ወንዝ ውስጥ እኔን ጣይኝና ኑሮሽ ኑሪ ይለኛል" 23 አመታትን በጀርባዋ ልጇን አዝላ የምትኖረው ብርቱዋ እናት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 600

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube3 жыл бұрын

    እውነትም የአመቷ ምርጥ ድንቅ ጠንካራ እናት ብየወታለሁ ወይኔ የኔ እናት እኔ ልሰቃይልሽ እናት ማለት እኮ አይ ቃላት ያንስብኛል ልተወው አር ህመም አንድ ቀንም ይከብዳል እንኳን 23 አመት ለፈጣሪ የሚሳነው የለም አሁን ችግርዎት ይወገዳል ።

  • @fentameles1093

    @fentameles1093

    3 жыл бұрын

    ሳባየ ተሻለሽ

  • @namename2997

    @namename2997

    3 жыл бұрын

    ተሻለሺ ሳባ

  • @hulumbeallahfiqadmelkamyih1225

    @hulumbeallahfiqadmelkamyih1225

    3 жыл бұрын

    ehetachin enkunm teshaleshi

  • @Birtukan21

    @Birtukan21

    3 жыл бұрын

    አንቺ ሳባ ተሻለሽ ወይይይይ?

  • @tihunyilma4347

    @tihunyilma4347

    3 жыл бұрын

    ሳባ እንዴት ነሺ ተሻለሺ?

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g3 жыл бұрын

    ዊልቸሩን የሠራኸው ልጂ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የኔ እናት መተኪያ የየለለሺ😢😢

  • @sabamohammed1314

    @sabamohammed1314

    3 жыл бұрын

    ♥♥🙏🙏🙏

  • @ethiopialove9780

    @ethiopialove9780

    3 жыл бұрын

    😭

  • @fatmatube8375
    @fatmatube83753 жыл бұрын

    ብዙ ያልተወራላቸው ጀግና እናቶች አሉ በየቤቶው የኔም እናት አለጫማ እሩቅ ሀገር በ15ብርኪራይ አረም እያረመች ነው ያሳደገችኝ እማየ እረጅም እድሜ አለም ላይ ላሉ እናቶች

  • @kedhabshawet2749

    @kedhabshawet2749

    3 жыл бұрын

    የኔም እናት ጧት ወጥታ ግማሽለይል እየሄደች የ6 ሠአትመንገድ በሸከም ገባየ ከገባየ ያሣድገችኝ

  • @user-gl3yi8sz5o

    @user-gl3yi8sz5o

    3 жыл бұрын

    የብዙዎቻችን ህይወት ነው ወላሂ ያላለፈ የለም ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል ሃባይብ አይዙዋችሁ ሁሉም ለኸይሩ ነው

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed5963 жыл бұрын

    ማን ነው እንደ እኔ እያለቀሰ ያየው😭😭😭ጀግና እናት ነሽ ማሻአላህ አቤት እናትነት ፍቅር የሆነች እናት አልሀምዱሊላህ አለች ታጁ በአላህ ፈቃድ ትድናለህ

  • @ethio1994

    @ethio1994

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dron/7szCex9ZQV-tGLBWSgmyQw.html

  • @mubatube1084

    @mubatube1084

    3 жыл бұрын

    እንሻ አለህ ያዲናዉ

  • @user-ro9ri3mc1q

    @user-ro9ri3mc1q

    3 жыл бұрын

    አላህ ያድነው

  • @hayati6198

    @hayati6198

    3 жыл бұрын

    ሀቂቃ ያስለቅሳል አላህ አፊያውን ይመልስለት እናቱም ድንቅ እናት ናቸው

  • @fuadfreakey1899

    @fuadfreakey1899

    3 жыл бұрын

    I LOVe this vidyo

  • @user-yp5yu5sz2f
    @user-yp5yu5sz2f3 жыл бұрын

    የእናት ውለታዋ በምን ይከፈላል አላህ እድሚያቸውን ያስረዝምልን እጂ 😭💞💞💞

  • @zeharasaied2954

    @zeharasaied2954

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ ትክክል በጣም ማን እንደ እናት❤❤❤

  • @tigisttemesgen9293

    @tigisttemesgen9293

    3 жыл бұрын

    Amen.

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    3 жыл бұрын

    @@tigisttemesgen9293 ደምሪኝ ማማየ

  • @leulhailemarimam7769

    @leulhailemarimam7769

    3 жыл бұрын

    @@lloveethiopa7130 jjvvnvnbvhggbbgghh

  • @ethiopialove9780

    @ethiopialove9780

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @mesidesign12
    @mesidesign123 жыл бұрын

    እኔስ ይህን ልጅ አይቼ ሞቴን ተመኘው። እጅ እግር አለኝ ሙሉ ጤነኛ ነኝ ምንም አልጎደለብኝም ግን እግዚአብሔርን አመስግኜ አላውቅም እንደነሱ ። ለእግዚአብሔር ለመስገድ ምክንያት አበዛለው። እኔስ ቃል አጣው የምለው ለነዚህ ቤተሰቦች። እግዚአብሔር ይመስገን ግን መጨረሻቸው ደስ ይላል። የሰጣቹ እግዚአብሔር ይሙላላቹ።

  • @qeetydnnm4184

    @qeetydnnm4184

    3 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው እህቴ ሙሉ ጤና ተሸክመን እየሠራን እየበላን ከማመሥገን ይልቅ በጐደለን እናማርራለን

  • @user-cx5bn7qy2l
    @user-cx5bn7qy2l3 жыл бұрын

    ውይልቸሩን የሰራው ልጂ አላህ መልካም ማንዳህን ይክፈልህ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q3 жыл бұрын

    ስይፍ ተሻገር ጣስውን አቅርብልን ማመስገን እንፈልጋል እስኪ ይቅርብ የምትሉ

  • @user-ho9hu7fv9l

    @user-ho9hu7fv9l

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @ethio1994

    @ethio1994

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dron/7szCex9ZQV-tGLBWSgmyQw.html

  • @user-vt1uo9lw2e

    @user-vt1uo9lw2e

    3 жыл бұрын

    @@user-ho9hu7fv9l ደምሪኝ እህቴ

  • @user-ho9hu7fv9l

    @user-ho9hu7fv9l

    3 жыл бұрын

    @@user-vt1uo9lw2e እሺ እህት

  • @user-vt1uo9lw2e

    @user-vt1uo9lw2e

    3 жыл бұрын

    @@user-ho9hu7fv9l አመሰግናለሁ የኔዉዲ

  • @rozitube2064
    @rozitube20643 жыл бұрын

    ጀግና እናት እረጅም እድሜ ለእናቶች ።

  • @zeharasaied2954

    @zeharasaied2954

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @nuramohamed3900

    @nuramohamed3900

    3 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @salime4927

    @salime4927

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-rh2fp9vv3d

    @user-rh2fp9vv3d

    3 жыл бұрын

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia18813 жыл бұрын

    ተሻገር ጣሰውንም አቅርብልን ሰይፉ ስንት ጊዜ ልንገርህ አላህ ያሽርህ የኔ ወንድም እናታችን አላህ ያበርታሽ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የኔ ውድ እናት እናት ለዘላለም ትኑር💞💞💞❤❤❤💞💞💞

  • @tube6989
    @tube69893 жыл бұрын

    ሡባሀን አላህ ሙሉጤና ሆነን ለመስገድ ሞራል የሌለን ሙስሊሞች ሆይ ይሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-yc2vx2tq3b

    @user-yc2vx2tq3b

    3 жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @user-wu5he1tu2t

    @user-wu5he1tu2t

    3 жыл бұрын

    በጠም ወለህ

  • @user-nv2ov7ri2l

    @user-nv2ov7ri2l

    3 жыл бұрын

    tekekell

  • @Wankooshow
    @Wankooshow3 жыл бұрын

    ወላህ ሁሌ ተዋቂ ሰው ከምታቀርብ እንደዚህ አይነት የኔ ብጤ ምስኪን ብታቀርብ ሴፉ 100 አመት ትኖራለህ

  • @user-up2vr2dg6q

    @user-up2vr2dg6q

    3 жыл бұрын

    ሡበህንአላህ መገን እናት ዘላለም ትኑረበጣም ውጤን ነካኘ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t3 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ሙሉ ላደረገን ጌታ አላህ አፊያውን ይመልስለት

  • @almenaassefa8240

    @almenaassefa8240

    3 жыл бұрын

    Betam Egzaber yimesigeni Yengeta Betam yasazinali

  • @lailaethio6578

    @lailaethio6578

    3 жыл бұрын

    አላህ ካንች ጋ ይን

  • @adise8257

    @adise8257

    3 жыл бұрын

    Betam

  • @user-rh2fp9vv3d

    @user-rh2fp9vv3d

    3 жыл бұрын

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ

  • @zinetfker
    @zinetfker3 жыл бұрын

    እረዝም እድሜ ለእናት እናቱን የሚወድ 👍

  • @oynshte4984
    @oynshte49843 жыл бұрын

    የኔ እናት እግዝአብሔር የሰጠሽን ስጦታ በመጠበቅሽ ዋጋሽ በስማይ ነው እግዝአብሔር ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት

  • @gameapp5398
    @gameapp53983 жыл бұрын

    ቢድዬውን ቀርጸህ እንዲታዬ ያደረከው ወጣት አንተ ነህ የዚህ ሁሉ ውጤት መሰረት አላህ ዱንያና አኼራህን ያሳምርልህ

  • @mduae1898

    @mduae1898

    3 жыл бұрын

    ሂድያ ይስጥህ ነው የሚባለው ያረብ ይስጠው

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha79923 жыл бұрын

    አይ እናት እናትን የሚያክል የሚወዳደር በዚች ምድር ላይ ግን አለ እናቴ እወድሻለሁ

  • @ruhi1416
    @ruhi14163 жыл бұрын

    ከእናት አባት ሀቅ አላህ ይጠብቀን😍😍😍💚👐😢

  • @M2Meriem

    @M2Meriem

    3 жыл бұрын

    Aminnnn

  • @M2Meriem

    @M2Meriem

    3 жыл бұрын

    What is your religion

  • @M2Meriem

    @M2Meriem

    3 жыл бұрын

    Are you Lucifer

  • @user-bo2et7xp9m

    @user-bo2et7xp9m

    3 жыл бұрын

    Aminnnn

  • @haytelove5466

    @haytelove5466

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረሂሙ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia58003 жыл бұрын

    ማሪያምን ጀግና እናት ስለ ሙሉ ጤንነቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስንቱ ነው ጤነኛ ሁኖ የማይፆመው የማይስግደው ምን አይነት ደግ ልብ ነው ያለው ልጅ እግዚአብሔር ያድንህ!

  • @seadialitube8295
    @seadialitube82953 жыл бұрын

    የኔ እናት ላንቺ ምንም ቃላት የለኝም ግን አላህ የዱኒያ ፈተናሽን በጀነት ይቀይርልሽ ልጅሽ ድኖ አሱም አንቺም የደስታ ኑሮ አላህ ይወፍቃቹ በዚ ረመዳን ይህን ዱአ አላህ ይቀበለኝ ያረብ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    የሠይፍሻ አድናቂወች የት ናችሁ የሁሉም ሠው መፍትሄ የሠይፉ ሾ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda42813 жыл бұрын

    እውነትም የጀግኖች ጀግና እናት መልካም ለናቶች ቀን ለሁሉም እናቶች

  • @user-dg8vw5hr8h
    @user-dg8vw5hr8h3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ😭😭😭😭የተሰጠንን ብናውቅኮ የጎደለን የለም ነበር አልሃምዱሊላህ

  • @user-oe7hn4qj2w
    @user-oe7hn4qj2w3 жыл бұрын

    ፍቅር ለኢቶጲያን በሙሉ ዘረኞች ይውደሙ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube66393 жыл бұрын

    እቺን እናት ብዙ ልን ረዳት ይገባል በዚህ ብቻ አያበቃም ይቀጥል ባይ ነኝ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj33 жыл бұрын

    በውሸት አለም የእውነት በፍቅር የምትኖር እናት ብቻ ናት እድሜና ጤና ለውድ እናቴቻችን አይዞሽ እናትዬ በምድር ላይ የታገሱ በአኸይራ ቤታቸው አላህ ያስድስታቸዋል 😢😢😢

  • @user-hu4mi8jv3j

    @user-hu4mi8jv3j

    3 жыл бұрын

    ትክክል አሚን

  • @sofonyasmolla9787

    @sofonyasmolla9787

    3 жыл бұрын

    @@user-hu4mi8jv3j i

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube34743 жыл бұрын

    እናት ለልጇ ስትል የምትከፍለውን መስዋእትነት የምትሸከመውን መከራ ማንም አይችልም 😭 ታጁየ አይዞህ ወንድማችን አላህ የወደደውን ይፈትናል ሄኒ በጣም አስተዋይ ዘርና ሀይማኖት ሳይለይ የሚያዝን የሚረዳ ድንቅ ወጣት ነህ

  • @susususu6723
    @susususu67233 жыл бұрын

    ውይ እግዚአብሔርዬ በምቾት ያኑርሽ የኔ እናት በአለም ላይ ያለ ደስታ ላንች ይገባል

  • @kemliatub3699
    @kemliatub36993 жыл бұрын

    እናት እኮ እናት ናት አላህ ሙሉአፌያውን ይመልሰልሸ ያረብ

  • @birukendashaw3062

    @birukendashaw3062

    3 жыл бұрын

    አግዛብሄር መጨጠረሻውን ያሳምርለሽ የኔ እናት

  • @ajmanlulu6378
    @ajmanlulu63783 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እናት ልፋትሽን ረበና በጀነት ይመንዳሽ ቃላት አጠርኝ

  • @Rawdah-wy1dk

    @Rawdah-wy1dk

    3 жыл бұрын

    አሚንንን ያረብብ

  • @nayeemphone3843

    @nayeemphone3843

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-pw1zw6kw8s

    @user-pw1zw6kw8s

    3 жыл бұрын

    አምንንንን

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v3 жыл бұрын

    ለአንድ ሰው ከተሰጠው ስጦታ ከትእግስት የበለጠ የለም አላህ ከታጋሾች ያድርገን የትእግስት ሂደቱ መራራ ቢሆንም ውጤቱ ማር ነው አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹሁ

  • @zabibazabibba7612
    @zabibazabibba76123 жыл бұрын

    ያኢላሂ እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ከእንዲህ አይነት ነገር ጠብቀን የኔ ውድ እናቱ አላህን በማመስገን ጀምራ በማመስገን ጨረሰችው ውድ እህትእና ወንድሞቼ ፕራንክ እና ቀልድ ላይ አፍጥጠን ከምንውል የአርቲስቶች አጨብጫቢ ከምንሆን እንደዚህ አይነት ደግነት የተሞላባቸውን ቪድዮዎች እያየን ሼር እናድርግ ሰይፉ አንተግን ትልቅ ምስጋና ይገባሀል

  • @user-fm9vf2rv6h
    @user-fm9vf2rv6h3 жыл бұрын

    ስይፎ ምርጥ ስው ቃላት ያጥረኛል የሁሉንም እምነት በአንድ አይን ነው የምታይ ፈጣሪህ ይጠብቅህ በጣም አለቀስኩ

  • @amytk6095
    @amytk60953 жыл бұрын

    የኔ እናት ቤትሽን በጀነት ሰርተሻል ምድር ባትመችሽ ልጅሽን በምቾት አኑረሻል ተባረኪ❤️❤️❤️

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu70633 жыл бұрын

    ያልተነገረልሽ ጀግና እናት ነሽ አልቅሸ ሞትኩ እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርልሽ እናት 😭

  • @ethio1994

    @ethio1994

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dron/7szCex9ZQV-tGLBWSgmyQw.html

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed3 жыл бұрын

    እናት ሁሌም ትኑር ኡፍፍፍፍፍ እናት እናት ነች ምንም ቃላት የለኝም ስለ እናት ለመግለፅ ክብር ለአለም እናቶች

  • @galaxyj7core168

    @galaxyj7core168

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በመወለዴ ደስታ ተሰማኝ እድለኛ ነኝ።

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed8363 жыл бұрын

    ለነዚህ መስኪኖች በቆንጆ ደረጃ ለመድረስ ትልቅ ሚና ያደረጋቹ ምንዳቹ ከኣላህ ኣግኙት ጤናና ሰላም ይስጣቹ የልጆቻቹ ብርሃን ያሳያቹ ፣ ኣሚን ፣ሰይፉ ይመችህ ።

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube3 жыл бұрын

    እናት እናት አሉአት ስሟን አሳንሰው መሬት እና ሰማይ የምታክለው ሰው እድሜ ጤና ለእናቶቻችን

  • @hayatnesru514
    @hayatnesru5143 жыл бұрын

    እናት እኮ ማለት ሱብሀነላህ ስለናት ለመግለፅ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @madinaomar3096

    @madinaomar3096

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @mami453
    @mami4533 жыл бұрын

    ለዚህ በጎ ሰራ ለተሳተፋችሁ ወገኖች አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አደርጎ ይክፈላችሁ በተለይ ክርስቲያን ወድሞቻችን ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ይህ ነው ሰብአዊነት በርቱ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-op6bb3tz8u

    @user-op6bb3tz8u

    3 жыл бұрын

    አሚን አሚን

  • @missethiopia4959
    @missethiopia49593 жыл бұрын

    ሰይፉ ከነሱ ታሪክ የበለጠ ያንተን እንባ ሳይ ክፉኛ ተሰማኘ ።አንተ ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም ።ሁልግዜ በመሳቅ ዘመንህ ይለቅ የመሀቱን ሳላ እድሜ ይስጥህ ።

  • @bfhdjvhchdh7219
    @bfhdjvhchdh72193 жыл бұрын

    አላህየ ምን አጎደልክብኝ ውለታህ በዛብኝ አልሃምዱሊላህ አፊያችንን ስለሰጠን ብቻ በብዙ ይመስገን የአመቱ ብቻ ሳይሆን የክፍለዘመኑ ምርጥ እናት

  • @ethio1994

    @ethio1994

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dron/7szCex9ZQV-tGLBWSgmyQw.html

  • @abelgoitom4121

    @abelgoitom4121

    3 жыл бұрын

    ምን ኣጎደልክብን ዪባላል እንዴ ምን እያየሽ ነው ኣላህ ሊሰጠው ማይችል እኮ ነው ክርስትያኑ እየሰጠው ያለው።

  • @bfhdjvhchdh7219

    @bfhdjvhchdh7219

    3 жыл бұрын

    @@abelgoitom4121 እሱን ሰበብ ያደረገለት ቢሆን እንጂ ሰጭም ነሺም አላህብቻነው

  • @makia3828
    @makia38283 жыл бұрын

    ምድነው ዲስ ላይክ ምታደርጉት ጤነኛ ናቹ ውይ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube34743 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ሁሉን የምትጎበኘ ምርጥ ሰው በርታልን🌹

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b3 жыл бұрын

    እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ናት እረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @user-ht9qc3wc7q
    @user-ht9qc3wc7q3 жыл бұрын

    ቅን ልቦች ምን ጊዜም ቅን ናቸው መልካምነት ትልቅ ስጦታ ነው ተባረኩ

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha6613 жыл бұрын

    እውነትም ጀግና እናት ሙሪዳ ታመሰግናለች አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ሆኖ ይሰግዳል ይፆማል ወሄነት የገጉ ይላል ጉራጌ (ጥሩ ነገር መስራት ለራስ ነው) ያስተባበራችሁም የተባበራችሁም አላህ ከክፋ ይጠብቃቹ ደረጃችሁ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያድርገው

  • @user-vs7nj7ks6m
    @user-vs7nj7ks6m3 жыл бұрын

    የኢትዩጵያ እናቶች ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @kadir2735

    @kadir2735

    3 жыл бұрын

    Hanok tankew somah

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s3 жыл бұрын

    ስሜትን ለመግለፅ አማርኛ ስለሌለው በዝምታየ ልዩ ስሜቴን ገልጫለሁ አላህ ከናንተ ጋ ይሁን ባዩሽ ኮልፌ ወጣትነትህን አላህ ይባርክልህ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba3 жыл бұрын

    መጨረስ አልቻልኩም እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭 አላህ በዚህ ሁኔታ ሁነህ የምታመሰግነው የምትሰግድለት ለሱ አይሳነውም አላህ ያሽርህ ለዚህ መልካም ስራ እጃችሁን የዘረጋችሁ ኢስላም ክርስቲያን ውድ ኢትዮጵያውያን ተባረኩ ባረከላሁ ፊኩም

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z3 жыл бұрын

    የኔ እናት አይ እናት ውለታዋ እኮ አይከፈልም እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @almasshama689
    @almasshama6893 жыл бұрын

    ወይኔ፡አንተ፡ዊሪንጀሩን፡የሰራኸው፡ልጅ፡በጣም፡ላንተ፡የላቀ፡አክብሮት፡አለኝ፡ወንድሜ፡ፈጣሪ፡ላንተም፡ፈጣሪ፡ረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋ፡ይስጥህ፡ተባረክ

  • @lubabhseid7127
    @lubabhseid71273 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ ሙሉ አካሊን ላሰተካከልክልኝ የኔ ወብ እናት እርጀም እደሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ ታጁየ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሰልህ እናት እናት ኡፎፎ ቃል የለኝም ኑሪ በዘላለም ታጁ ኢንሻ አላህ ትደናለህ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y3 жыл бұрын

    ጀዛከላህ ህይር

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw38483 жыл бұрын

    ማንን ብዬ ማንን ላመስግን እናትን፡ባዩሽ ኮልፌን፡ሰይፍን፡ዲያስፖራውን፡ባጠቃላይ ሰጭውን እግዚዐብሄር አምላክ ይባርካችሁ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah20393 жыл бұрын

    _ሰይፉም ሄኖክም ሳምሶንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ያረብ_

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ክብር ለእናቶች አላህ ያስደስትሽ በደብ ተሽሎት ለማየት ያብቃን

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby46433 жыл бұрын

    ልጅ አለችኝ ልክ እንደ ታጁዲን አላህ አፊያ ያድርግላት🙏

  • @yeshiworksiraw920

    @yeshiworksiraw920

    3 жыл бұрын

    የትነሽ

  • @hhhhhhhh6832

    @hhhhhhhh6832

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @ahmedbaby4643

    @ahmedbaby4643

    3 жыл бұрын

    @@yeshiworksiraw920 ጅማ ኢትዮጵያ

  • @ahmedbaby4643

    @ahmedbaby4643

    3 жыл бұрын

    @@hhhhhhhh6832 አሚን🙏

  • @user-hp9df7oh6x

    @user-hp9df7oh6x

    3 жыл бұрын

    አለህ አፊያ የርግልሽ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l3 жыл бұрын

    አላህ አፊያ ያዲርግልሽ😭😭😭 አላህ የሚወደዉን ይፈትናል ወልዳችሁ የምትጥሉ ከሷ ተማሩ

  • @elroe.2172
    @elroe.21723 жыл бұрын

    አይ እናት አንቺ የዘመናችን ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ልጅሽን ጌታ ይፈውስልሽ

  • @shshhs3006

    @shshhs3006

    3 жыл бұрын

    ኢነት ኢነት አሉወት ሲሙዉን አሰነሱወት ሰመይን መሬት የምተክል ሰውናት

  • @eriboy2421
    @eriboy24213 жыл бұрын

    This the true mother love ❤️ Eid Mubarak to all may Allah almighty give my brother TAJU good healthy

  • @omerabdella5944
    @omerabdella59443 жыл бұрын

    This mother is Example of all mother's and thank you seifu b ebs and those who help appreciate that

  • @aseyatube
    @aseyatube3 жыл бұрын

    የአናት ውለታ አይከፈልም እድሜነ ጤና እስጥሽ የኔ እናት😢😢😢😢

  • @tub9960
    @tub99603 жыл бұрын

    የእኔ ባለዉለታ እናት እማ ምን አይነት ቃል ይገልጽሽ ይሆን ❤💜💜❤❤🙏

  • @user-px8rk4gi1o
    @user-px8rk4gi1o3 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ነው የሚያስደሳው እዲህመደጋገፍ ሲኖር ወዲቀንአንቀርም ሁሉም ነገር ለበጎነው ለታገሰሰው ምርጥእናት እዲሜሽን ያርዝመው ።እናታችን ሰይፍሻ ባዩሽኮልፌወች ፈጣሪይጠብቃችሁ እናመሰግናለን

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo74953 жыл бұрын

    Seifu you’re doing awesome job. God Bless You

  • @user-rx9jk1xg8g
    @user-rx9jk1xg8g3 жыл бұрын

    የእውነት እራሴን፡አመመኝ በለቅሶ አይይይይ እናት ። እናት አሉሽ ብቻ በ3 ፊደል ግን እኮ አንች የህወት ብርሀና ነሽ ከፈጣሪ በታች። አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ሰቶ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ የኔ እናት ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው ምርጥ እናት

  • @mohmaregasober1318
    @mohmaregasober13183 жыл бұрын

    አቤት እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ ስንረዳዳ እንዴት ያስደስታል የደስታ እንባ ያራጫል ፈጣሪ ይሄ ነው የሚያስደስተው፡፡

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal85823 жыл бұрын

    ውይ. በጣም ያሳዝነል

  • @regassayonas2640
    @regassayonas26403 жыл бұрын

    መልካም የእናቶች ቀን ለሁሉም ውብ እናቶች !!!! የእናቴን ነፍስ ይማር !!! ስይፉም ተባረክ !!!!

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa64293 жыл бұрын

    ውይ ስታሳዝን 23 አመት😭 ማዘል ውይ እናት😭😥

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    3 жыл бұрын

    😭😢

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical91723 жыл бұрын

    እናትየ አይዞሽ ኢትዮጵያውያን የእናቶች ውለታ አለብን!!!

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed57403 жыл бұрын

    Seifu thank you for having good heart for people. God will pay you back

  • @charientertainment
    @charientertainment3 жыл бұрын

    የእናት ውለታዋ በነሳ እወዳለሁ ደግነቶ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ❤️______እናትዬ______❤️ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ ጎደኞቼ 💚የናንተም እናቶች በደስታ እና በ ፍቅር ይኑሩላችሁ 💚

  • @rabiahethiopia2996
    @rabiahethiopia29963 жыл бұрын

    የኔ ወንድም አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ እማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልኝ

  • @eptisamabdulkadir1022
    @eptisamabdulkadir10223 жыл бұрын

    I have never been this happy in my life😊😊😊 watching this makes me happy "Allhamdulillah" Allah is with you.. and long life for all mothers ❤❤

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri47843 жыл бұрын

    ውይ እናት ምን ቃል ይገልፅሻል ጌታሆይ ለእናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63813 жыл бұрын

    እንኮን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ! እናት አለም ናት! እናቶች ከኮረና ተጠንቀቁ !እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! 💐🙏🏽✌🏾🇪🇹🕊💛💚❤️

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ መልካም የናቶች ቀን

  • @toibahassen3089
    @toibahassen30893 жыл бұрын

    ወንዲም ሄኖክ የእውነት በጣም መልካም ወጣት ነህ እናመሰግናለን

  • @aleenabeegam6928
    @aleenabeegam69283 жыл бұрын

    እናት ማለት እኮ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት ከነልጅሽ ሰፋዬ አንተኮ አዛኝም አስቂም ሰው ነህ እድሜህን ያርዝመው

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r3 жыл бұрын

    ያአላህ ሲሳዝኑ ያለንን እንርዳቸዉ ቤት እንስራላቸዉ፡፡

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k3 жыл бұрын

    የኔ እናት እዉነትም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @ekramtube9427
    @ekramtube94273 жыл бұрын

    እደዛሬ አልቀሸ አላውቅም አላህ ይርዳቹህ ቃል አጣሁላቹህ ቀሪ ዘመናቹህን የደሰታ ያድርግላቹህ የበጎ አድራጎት ወንድማችን ፈጣሪ ደርጃህን ክፈ ያድርግህ አላህ እደአንተ አይነትን ሰው ያብዛልን ያርብ

  • @wizbro2713
    @wizbro27133 жыл бұрын

    የምርጦች ሁሉ ምርጥ እናት ነሽ የአለም እናት ነሽ አምላክ ይርዳሽ 🙏🙏🙏

  • @semirayimer2021
    @semirayimer20213 жыл бұрын

    እናት እኮ የሚገልፃት ቃላት የለም😭❤❤

  • @geni2094
    @geni20943 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ለእሱም አንችን ያቆይለት በጣም ልብ ይነከል እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @mohammedseid8664
    @mohammedseid86643 жыл бұрын

    ደስ ይላል

  • @hanahana1398
    @hanahana13983 жыл бұрын

    እፋፋፋፋፋፋ የሰጣችሁ ፈጣሪ ይሰጣችሁ ሰይፋ አንተም ተባርክ እቺ ጀግና እናት ሚዲያ ላይ ሰላቀረብካቸዉ ሄኒ ፈጣሪ ይባርክህ በወጣትን እንድዚህ በጎ ሰራ ማሰራት ደሰ ይላል

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f3 жыл бұрын

    የእናት ውለታዋ መግለፅ አልችልም 😭 እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘው እናቴ አይዞሽ ከጎንሽ ነን 😭

  • @jojolove791
    @jojolove7913 жыл бұрын

    እምዬ ምነው ብዙዙዙዙዙ ብቶኝልኝ የኔ ጀግና ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ 💔❤🙏

  • @NM-yb3qy
    @NM-yb3qy3 жыл бұрын

    Thank you seifu, for your guest selection! This is deep.

  • @tube4753
    @tube47533 жыл бұрын

    አይዞሽ ለበጎነው

  • @betitube12
    @betitube123 жыл бұрын

    የእናት ውለተዋ በምን ቃል ይገለጽ ኡሚ እንኳን ለእናቶች ቀን አድርሳችሁ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid98883 жыл бұрын

    ላገሬ ህዝብ ቃል ይለኝም ወላሂ አላህ ጀዛቸውን ይከፈላችሁ

  • @fghh5572
    @fghh55723 жыл бұрын

    ሲያሳዝኑ በጌታ የማይጥል እግዚአብሂር ያንሳችሁ ከፍ ያርጋችሁ💔😢🙏

  • @umumahir3399

    @umumahir3399

    3 жыл бұрын

    አሚንማር

  • @mulu109
    @mulu1093 жыл бұрын

    እፉ የኔ እናት ስቃያችሁን እግዚአብሔር አይቶ ልጅሽን ምህረት ይላክልህ ወንድሜ ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @ibrasview5006
    @ibrasview50063 жыл бұрын

    እናት ለምን ትሙት ትሂድ ቀና ብላ።ረጅም እድሜ ለውድ እና ብርቅ እናቶች

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu90523 жыл бұрын

    ወይይይ እናት እኮ መተኬ የላትም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እናቴ አላህ ይርዳሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል ተስፋ አደርጋለሁ

Келесі