እናታንን ያሳዘነው ስድብ 😭በእውነቱ ውብዬ እና ናሂ ክፋ ሰው ናቸው?

Ойын-сауық

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 2 800

  • @WiaTube770
    @WiaTube7703 ай бұрын

    ለእናንተ ስድብ ቀርቶ ቀና ብሎ ለማየት እንዃን ይከብዳል ሃይማኖተኛ ደስ የምትሉ ስርአት ያላችሁ ሰወች ናችሁአባታችሁን ያድንላችሁ🙏🙏

  • @ritarita5740

    @ritarita5740

    3 ай бұрын

    Buraya merth astsasb yalk aykyerk🥰🥰

  • @user-yy1zc7lm1m

    @user-yy1zc7lm1m

    3 ай бұрын

    እንኳን እነሱ ይቅርና የፈጣሪ ስእል አድኖ ቀጥ ብሎ ይታያል ታካብዳለህ እንዴ

  • @Munayementawochumam

    @Munayementawochumam

    3 ай бұрын

    የኔ ደርባባ እናት የልጆሽን አባት የትዳር አጋርሽን ፈጣሪ ያድንልሽ ይፈውስልሽ አይዞአቹ ❤❤

  • @user-pr6kz1eh6r

    @user-pr6kz1eh6r

    3 ай бұрын

    ሰው ብዙ ያወራል አትዘኑ❤❤❤❤❤

  • @A12Galaxy-vp5hd

    @A12Galaxy-vp5hd

    3 ай бұрын

    ዘማሽቃበጥ😂😂😂😂😂

  • @gehiwotm4602
    @gehiwotm46023 ай бұрын

    የሰውን ወሬ ተውትና ጸበል ውሰዷቸው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወይም አባቶች እነ ቀሲስ ሔኖክ ቆሞስ አባ ሳሙኤል እና ሌሎችም አባቶች አሉን ይድናሉ

  • @marysnite2894

    @marysnite2894

    3 ай бұрын

    Aysmum 1nda bicha bermil tsebel behedu teamiru yetay nbr

  • @selamgondereiwa5202

    @selamgondereiwa5202

    3 ай бұрын

    በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እኮ አማራ ክልል ጎንደር ነው የሚገኘው አማራ ክልል ያለበትን የሞት ድግስ ታውቃላችሁ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ስለ ጦርነት ሲነገር ፖለቲከኛ አይደለሁም ትላላችሁ ለንዲህ አይነት ደግሞ ዘው ብሎ ሚገባ ይመስላችሗል ለሁሉም ነገር ከመድሃኒታችን ጋር ለመገናኘትም ሰላም ነው ሚያስፈልገው

  • @user-rb8bc4gf9t

    @user-rb8bc4gf9t

    3 ай бұрын

    ሽቀላዉ ይቀርበታል ከሄደማ ይሄ ዶማ ለወሬ አንደኛ

  • @selamethiopia4056

    @selamethiopia4056

    3 ай бұрын

    ህመማቸው ከህክምና መራቅ ያለባቸው አልመሰለኝም እንደገባኝ ከሆነ የኩላሊት ችግር ይመስለኛል መሳሪያ አይቻለው

  • @najetabaa9762

    @najetabaa9762

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤yae.mari

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael123 ай бұрын

    እናንተስ ብትሆኑ ስድብን ብቻ ለምን ታያላችሁ ስንት ስው ነው በርሜል ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውስዷቼው ይድናሉ የሚሏችሁ አትስሙም እንጅ💔😥

  • @GsfDds-zg8wu

    @GsfDds-zg8wu

    3 ай бұрын

    ምን አገባችሁ እህህህህህህ እነሱ ያዉቃሉ

  • @DestaKhalil

    @DestaKhalil

    3 ай бұрын

    እኮ የሆነ ነገር ሲናገሩ ሙሉ ቤተሠብ እየተጎተቱ ይመጣሉ

  • @WTWM1234

    @WTWM1234

    3 ай бұрын

    Wanaw tsebel new yemiyadunachw 🙏🙏... Hukmuna aydelem ale yetebale tsebel eyewesedachw enditemku adurugut 🙏🙏🙏......

  • @halwahalwa1276

    @halwahalwa1276

    3 ай бұрын

    አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ይላል ቃሉ እና ከቤተሰብ እንበልጣለን አትበሉ ያልወሰዱበት ምክኒያት ይኖራቸዋል

  • @halwahalwa1276

    @halwahalwa1276

    3 ай бұрын

    ​@@DestaKhalilባለጌ ሰው አያከብርም

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e3 ай бұрын

    እኔ ግን የምትሳደቡ ሰወች ለምን የሰውልብ ትሰብራላችሁ እባካችሁ ስድብ የጥላታችን የሰይጣነው ልቦና ይስጣችሁ እመቤቴ ትፈውሰው እስከመጨርሻው የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ ይቱብ ገብታችሁ ክፉ መንፈስ ይሆናል እና ቅዱስ ጌወርጊስ ፀበል ውሰዱት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    የናሂ አባት ድኖ ማየት የሚፈልግ 😢😢 ዉብየ የኔ ዉብ ስምሽ እንደ ተግባርሽ ዉብ ነሽ👍👍

  • @user-nm2lr9be1e
    @user-nm2lr9be1e3 ай бұрын

    ይቅርታ አድርግልኝና ኮሜታተሮችም ለክፋት አይመስለኝም ላባትህ ካላቸው ፍቅርና ክብር የተነሳ ነው🥹🙏

  • @Habiba-uu3pp

    @Habiba-uu3pp

    3 ай бұрын

    ትክክል ፀበል እንኮን አልወሰዳችዉም ኑሮዉን እያጣጣመ በጣም ያሳዝናል

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    ስድባቸውን ስላላየሽ ነው ከስድብ ከምላስ ዱላ ይሻላል ውብዬና ናሂ የተሰደቡትን ብታይ ይበጠብጣል

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    @@Habiba-uu3pp የት አየሽ ምን የምታውቂው ነገር አለ ስለነሱ ነው ተጎሳቅሎ ማየት ነበረብን ግን የሰውን ሞራል ከመንካት ለምን አትቆጠቡም እኛ ለአባቱ ከኛ በላይ አስበን ነው

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    3 ай бұрын

    በትክክል እነሱ ወደ ክፋት ነው የወሰዱት😏

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    3 ай бұрын

    @@user-dw3bm2wn2j ለራሳቸዉ ብለን ነው እነሱ በክፋት አሰቡት😏

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f3 ай бұрын

    የህክምና አይደለም በፀበል አምናቹ ፀበል ውሰዷቸው ናሂዬ😢እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው😥😥😥

  • @eliananesanet8676
    @eliananesanet86763 ай бұрын

    Mother ግን አነጋገሮ ምክሮ ስነስረዓቶ ከነ መልኮ አንድ አክስት አለችኝ እሷን ነዉ የሚመስሉኝ ስወዶት፡አባታችንንም ጤናቸዉን ይስጥልን እናንተም የሰዉ ወሬ አትስሙ ሰላማቹ ይብዛ።

  • @HeluTube940
    @HeluTube9403 ай бұрын

    አባታችሁን ጨርሶ ምህረት ይላክለት በጣም የምትመቹኝ ፋሚሊ ናችሁ❤❤❤🎉

  • @JooklJookl

    @JooklJookl

    3 ай бұрын

    ቅቅናምምናገባችሁ😏😏😏😏​@@kalebdaniel7414

  • @RahwaBrhanu

    @RahwaBrhanu

    3 ай бұрын

    ኣፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል...... ሰድብ መሳደብ ኣይገባም ትገማመታለህ... ስለተሳደባቹህ ኣደለም ሰዉን ምትመልሱት ደሞ ከነሱ በላይ እሚያቅላቸዉ ሰዉ የለም ችግራቸዉን ወገኖቸ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    2 ай бұрын

    በጣም በእውነት ማርያምን ሳርዬ እኔስ ብትይ ይመቹኛል በእውነት 😢😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    2 ай бұрын

    ስወዳቸውማርያምን

  • @abc12452
    @abc124523 ай бұрын

    በህክምና አይደለም ፀበል ላይ ፅኑ ሱባኤ ያዙ ቀሲስ ሄኖክ ጋር ቅብዓ ቅዱስ እየተቀቡ ይጠመቁ እመብርሃን ትጎብኛቸዉ😢😢😢

  • @Abayenesh21
    @Abayenesh213 ай бұрын

    ማሚዬ ትክክል ነሽ እናቴ ለሁሉላችንም ልቦና ይስጠን ማንም እናት ልጆቿን ሲሰድቡባት አትወድም ተሳዳቢዎች ልብ ግዙ በመያገባቹህ ጥልቅ አትበሉ

  • @fjdf9143
    @fjdf91433 ай бұрын

    ወንድሙን የሚጠላ እሱ ነብሰ ገዳይ ነው ይላል የእግዚያብሔር ቃል!!

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw3 ай бұрын

    ወይ ምን ተፈጠር ናሂ ወንድሜ አባታችሁ ተሽሏቸው እስከምናይ 😢😢😢በጣም ነው የናፈቀኝ😢👍ላይክ አሳኙኝ ተሳደቢወች ግን ያሳዝናል

  • @user-hj7ci7fq5l

    @user-hj7ci7fq5l

    3 ай бұрын

    Ajokum selmkum ybz🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ahhhyoooo allahh yschafiii

  • @user-hj7ci7fq5l

    @user-hj7ci7fq5l

    3 ай бұрын

    Ayyyyyy sebbbb lomiiiii sebeb 💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @masayamasaya629

    @masayamasaya629

    3 ай бұрын

    አይዞቸዉ

  • @samsamsun367

    @samsamsun367

    3 ай бұрын

    እኔም ያሳዝኑኛል

  • @abezash921
    @abezash9213 ай бұрын

    የእውነት ግን አንዳንድ ሰዎች የራሳችሁን ህይወትን ኑሩ እሽ እንደ ውብዬ እና እንደ ናህ ምስክን ሰው የለም እና ታሳዝናላችሁ😢😢😢

  • @user-uu3ts9lh2n

    @user-uu3ts9lh2n

    3 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ሠዉች ነቸዉ አረ ሁሉም

  • @almiwo3730

    @almiwo3730

    3 ай бұрын

    tikikil ❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on3 ай бұрын

    ወይኔ ሰው ያላገባውን ጥልቅ እሚለው ነገር😂😂😂😂ናሁምየ አባትክን እግዛብሔር ይዳብሳቸው😢❤❤❤❤

  • @user-cm4nx4sm2l
    @user-cm4nx4sm2l3 ай бұрын

    አትሳሳቺ ውቤ አንዴበታቹ ይታሰር አይባልም ልቦና ይስጣቹ ነው የምባለው እሺ እማ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ3 ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم ❤❤አልሀምዱሊላህ ምንም አሎጣኝም ሲጀመር ትዝ አላለኝ ሀሳቡ ማስታወቂያ ለመስራት ብቻ ነው የመሰለኝ❤😊

  • @maryam-dw8qz

    @maryam-dw8qz

    3 ай бұрын

    s.a.w.s.a.w.❤❤❤

  • @LuluWelo

    @LuluWelo

    3 ай бұрын

    ሡለላህ አለይወሠለም

  • @user-eo5ck1yl8e

    @user-eo5ck1yl8e

    3 ай бұрын

    Sellalywslm ❤❤❤

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    3 ай бұрын

    ሠለላሑ አለይሕ ወሠለም

  • @semiramohammed1665

    @semiramohammed1665

    3 ай бұрын

    Saw

  • @birucke
    @birucke3 ай бұрын

    ናሆም ለምን አባታችሁን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል አቶስዷቸውም በናትህ ይድናሉኮ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @user-yc4wi6xm5e

    @user-yc4wi6xm5e

    3 ай бұрын

    አሁን እኮ በሰሜኑ ክልል ጦርነት ነው

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    3 ай бұрын

    አሁን እኮ መንገዱ ብዙም አዬደለም ማማዬ ጦርነት ነው እንኳን ታማሚ ሰው ይቅርና ጤነኛም ሰው እየፈራ ነው።

  • @slama-sl8yl

    @slama-sl8yl

    3 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ሰላም ይሃበና 😢

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    3 ай бұрын

    ማርያምን ለሁለተኛገዜ አልኩ እኒም ድውይሁሉ ከሠይጣንነው እፍ

  • @abduseman1733

    @abduseman1733

    3 ай бұрын

    በርሜልግባ ሴጣናም

  • @leweyehusegahu
    @leweyehusegahu3 ай бұрын

    ናሂ እና ወብዬ በእግዚአብሔር አባታችሁን በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ወስዷቸው ይድናሉ

  • @bemnetkebede1523

    @bemnetkebede1523

    3 ай бұрын

    Ere Tewu Yemiyadin Egziabher New

  • @maymoona2094
    @maymoona20943 ай бұрын

    እር አታካብደለ ውናት ሁላችንም ነን ያዘንላችው ላባታችሁ ጤናወትን ይመልስለወት የምሰሩበት እርእስ አታችሁ ካልሆና በስተቀር መችም አብዛሀኛው ይወዳችዎል መልካም ነው የተናገሩት አንዳዲ ሊኖር ይችላል ሁሉም ዴሞ መልካም ነገር ይፃፍ ማለት አይቻልም

  • @user-mt7uv5tk2r
    @user-mt7uv5tk2r3 ай бұрын

    በመጥፎ አይታችሁት ነው እንጂ ኮሜንተሮች ትክክል ናቸው ለአባትህ አዝነው ነው

  • @user-mt7uv5tk2r

    @user-mt7uv5tk2r

    3 ай бұрын

    @@user-dw3bm2wn2j ኮሜንተሮቹ እኮ ትክክል ናቸው አባቱን ቢያሳክማቸው ምን ችገር አለው ቤት ከመቀያየር ሀቅ ሲነገር ሰው አይወደድም ዝም በያቸው

  • @EkramKader-gs5nn

    @EkramKader-gs5nn

    3 ай бұрын

    አላሳከምንም አሉ ወይ የኔ ጥያቄ ብር ስጡኝ አሏችሁ ወይ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube1383 ай бұрын

    የኔ እናት አይክፋሽ ጠላትሽ ይከፋ😢😢😍😘

  • @user-sp6su6gy3y

    @user-sp6su6gy3y

    3 ай бұрын

    Ayzachu haluya abatachuhune.fexari.yemarelachu❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    ሄሉ አይደለችም በስሟ የተከፈተ ነው😅​@@user-sp6su6gy3y

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    3 ай бұрын

    ሂሉ ከመሠደድሺ በፌት አባትሺን በርሚልጊወርጊሥ ውሠዱት ሥደትሆነሺ ሥታይው ይቁጭሻን ሂሉ

  • @alrashdicreate654

    @alrashdicreate654

    3 ай бұрын

    ሄሉ አይደለችም

  • @DerbiBacheya

    @DerbiBacheya

    3 ай бұрын

    Hazoshii yene konjo heliye

  • @asease2460
    @asease24603 ай бұрын

    ውይይይ በጌታ እንዴት እንደደነገጥኩኝ post ፍቶውን አይቼ እግዚአብሔር ጨርሶ የማራቸው አባትክን እናተም አይዞችው

  • @sahay-nq1ir
    @sahay-nq1ir3 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እግዚአብሄር ይማራቸው በእውነት ማስተዋሉን ያድለን እምወዳችሁ ውብየና ናሂ ምንም ያጠፋችሁት የለም አንዳንድ ሰው የሚጠቀሙት ልብ ይሰብራል እናንተ ግን በጀመራችሁበት ፅኑ

  • @MsNexus
    @MsNexus3 ай бұрын

    የኮመንቱን ስድብ ታውትና አባታችንን ሹንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ጸበል ውሰዳቸው ይድናሉ

  • @saudi2023-ec8kj
    @saudi2023-ec8kj3 ай бұрын

    እባክ nahye በርምን ቅዱስ ግወርግስ ዉሶዶዎ ይድናሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ😢

  • @user-tt5lt5zh5i

    @user-tt5lt5zh5i

    3 ай бұрын

    ማቴዎስ 8 ⁵ ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ⁶ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው። ⁷ ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው። ⁸ የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።

  • @user-vt6jw7jw3g

    @user-vt6jw7jw3g

    3 ай бұрын

    ኣዲስ ኣበባ ነዉ ጠበሉ

  • @abbyabbe4203

    @abbyabbe4203

    3 ай бұрын

    Eyesus bichahuni Yadinali ዮሐንስ ና ጴጥሮስ 9 ሰአት ፀሎት ወዴ መቅደስ እዬሄዱ ሰሌ መልካም በምትባል ስፍራ 38 አመት ሽባ በጌታ በእየሱስ ስም ተነሣ በማለት ፀልኦ እየሱስ ፈወሶታል ለዝ ነው እየሱስ ያድነል ምንሎ nati La geta kani Alee Ayizachu 🤲🤲🤲 Comment touti

  • @abbyabbe4203

    @abbyabbe4203

    3 ай бұрын

    La tsalot maleta new

  • @fhhf3250
    @fhhf32503 ай бұрын

    እባካቹ ለሰዉ ወሬ አትስጡ ሰዉ የራሱ ሳያዉቅ በሰዉ ቁስል ይጫወታል እና ናሂ እና ዉብ አይዞሽ ዉዴ❤❤❤

  • @hanayohannes4676
    @hanayohannes46763 ай бұрын

    ይገርማል ሰው እንዴት በአባቱ ሊጨክን ይችላል ትገርማላችዎ ኮሜንታተሮች የራሳችውን ኑሮ ኑሩ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰባችውን ዞራችው ማታዩናችው።ናሆሜእናንተ በርቱ ውብዬም ጠንክሪ አባታችውንይማርላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59573 ай бұрын

    ሁሉም የተናገሩክ ወድሜ ጠልተውክ አይደለም ከፍቅር የተነሳ እና አባትክ ድነው በጉጉት ቆመው ማየየት ሰለተመኙ ብቻ ነው እጂ በጠጥፎ ጎን አትውሰደው ወድሜ እኔም ምኞቴ ነወ ድነው ማየት😢😢😢

  • @user-nj3we9tj6o

    @user-nj3we9tj6o

    3 ай бұрын

    ፀሎት አርጉለት

  • @fjxhv7422
    @fjxhv74223 ай бұрын

    ፍን የሚገርመኝ ነገር ከልጂ ከሚስት እኛ እንበልጣለን የምትሉ ኮሜንተሮች አላህ አፋችሁን ይዝጋላችሁ ስታስጠሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo3 ай бұрын

    ውብዬ ለቤተሰብ ያለት ክብር ትልቅነው በተለይ በጣም ነው የምወዳት እናቴ በህይወት የለችም ኦሷን ነው ስለምትመስል እና ሳያት ደስ ይለኛል አባታቹ ፈጣሪ ይማርላቹ የተከዛው ቤትም የዘር ዘር ይሁን መንፈስ ቅዱስ ይረፍበት ግን ስደተኛ ብቻ አይደለም የሚሳደበው አረብ ሀገር ያለ ብቻ አይደለም የሚሳደበው ይሄን አስታክሉ ተሳዳቢዎች ተው በየ ቦታ አታሶቁሱን 😢😢😢

  • @user-do3gd8ic9g
    @user-do3gd8ic9g3 ай бұрын

    አይዞሽ ውብዬ የኔቆጆ መልካም ሴት ነሽ ግን በርሜል ቅ ዱስ ጊርጊስ ውሰዶቸው

  • @seadayehaiklij6277
    @seadayehaiklij62773 ай бұрын

    ታድያኮ የኮመት ስህተት ሳይሆን የሄሉ ነው የተናገረችው አባቴን ለመርዳት በሚለው ነው የገንዘብ ችግር መስሏቸው

  • @user-sd5ur5sz8r

    @user-sd5ur5sz8r

    3 ай бұрын

    እኮ ሥድብ ሳይሆን ለአባታቸው በማዘንነው ኮመንቱን አንበቤዋለሁ

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    3 ай бұрын

    እኔም ብያለሁ ሄሉ የሰራችው ቪድዮነው እስከዛሬ ምንም ስድብ የለባቸውም

  • @marrylove3373

    @marrylove3373

    3 ай бұрын

    ተመለሰልሽ እኮ አንቺ ደንቆሮ

  • @user-gd1gu5gk8h

    @user-gd1gu5gk8h

    3 ай бұрын

    እና የሶን ቪድኦ ብሰራ ውብየ ለምን ሰደቦት ሆ

  • @seadayehaiklij6277

    @seadayehaiklij6277

    3 ай бұрын

    @@marrylove3373 እኔን ነው አንች ፍግ

  • @mash5767
    @mash57673 ай бұрын

    ቆይ እኔ አድ አስተያየት ልስጣችሁ አደኛ አባታችሁን አሳክሙ የተባላችሁን ለናተ እጅ ለኮሜት ወይም ለወዴስ ደስታ አይደለም ሲቀጥል ለሁሉም ጊዜ እና ሰአት አለው ባሁኑ ሰአት ፋዘር ታሞ የቤታችሁን ፕሮሰስ ሚዲያ ላይ ባትፖስቱ ጥሩ ነበር በውስጥ መጨራረስ ትችሉ ነበር ሰውች ወይም ተመልካች ከናተ የሚያየውን ተተርሰው ነው የሚኮምቱት

  • @ayshaaysha7744

    @ayshaaysha7744

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-jw1qd1zk5w

    @user-jw1qd1zk5w

    3 ай бұрын

    ቤት ሊገዙም ላይገዙም ይችላል ማስታወቂያ የሰሩ ነዉ

  • @Tg-oh5nx

    @Tg-oh5nx

    3 ай бұрын

    ሙልጭ አርጎ እየተሳደቡ ነው ለናንተነው የምትሉት? ማን አልታከሙም አላችሁ? ገንዘብ አነሰን ማሳከም አቃተን አሉ? ለምን በማይመለከታችሁ ገብታችሁ በግምት የሰው ሂወት ትበጠብጣላችሁ

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    3 ай бұрын

    በትክክል እዉነት ነው 💪👍👍

  • @tube9850

    @tube9850

    3 ай бұрын

    ምን አባታቹ አገባቹ ደንቆሮዎች ኧረ አፈር ያስበላቹ

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu53473 ай бұрын

    ናሂና ውብዬ እናንተ ምስጋና እንጂ ትችት የሚያስፈልጋችው አይደላችውም ማንንም አትስሙ ላባታችው ከናንተ የቀረበ የለም እኔ በበኩሌ የኔ ጀግና ናችው ከነ እናታችው

  • @WABIITUBE526
    @WABIITUBE5263 ай бұрын

    Dhugaa jecha nama botaha kenina jabadha isini waqayyo yero dhihotihi nufi yaa fayisuu abba kenyaa ❤❤❤❤❤❤❤😢😢beautiful family ayizacho wudoche

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2753 ай бұрын

    ሄሉ ለራሷም አላማ አደል እንዴ የምትሄደው እሳቸውን ለመርዳት ብቻ አደለም ከጀመረች ቆየች ተናግራለች

  • @user-qx8uc7di6h

    @user-qx8uc7di6h

    3 ай бұрын

    ትክክል ❤🎉🎉

  • @user-eu1ct8di7g

    @user-eu1ct8di7g

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube42793 ай бұрын

    ሰድብ ሳይሆን እኮ ምክር ነበር የመከሩሁ ቤት ገዛሆ ከምትል ምናለ አባትህን ብታሳክም ማለት ምን ችግር አለዉ ደሞ እወነት ነዉ አባትህ ሁሌም እቤት ነዉ የምናየዉ እና በክፋት አትዉሰዱት ለአባትህ ጤና ሰለሚመኙ ነዉ ሌላ አይደለም እና ፈጣሪ ያሸለዉ አባታችንም እና አታካብዱት ሁሉም ለራሳቹ ነዉ እና ፀበል ዉሰዱት ሰንት ገዳም አለ

  • @user-wo4hk1ok4g

    @user-wo4hk1ok4g

    3 ай бұрын

    የማዳማ ቀመሞቶ ዝምብላቱ ስራቱ ኣትሰሩሙ ከ ኣስፈለገ እይቱ ካል አስፈለጋቱ እለፉ ባይዞይ ኢ/ያ ህዝብ ስድብ ትወዳላቱ በተለየ ኣረበ ሃገረ ይላቱ ስየተቶ ኣፋቱ ኣትገዲቡሙ በሰወ ሃገረ ሆናቱ ኩፉ ኣትናገሩ ከ ልጁ በላይ ለኣባታ እናተ ኣስባቱ ኣስመሳዮቶ ፈጣር የስራቱን ይስጣቱ😢❤

  • @HMMA-yb1rz

    @HMMA-yb1rz

    3 ай бұрын

    እረ ምክር አይደለም የሠጡት ስድብ ነው ግን አንዳንድ ሰው በሰው ህይወት ይገባል ከናሆም በላይ ኮሜንታተሮች አስበው ነው ምን አገባቸው በናሆም አባት ከሡ በላይ አሳቢነን አትበሉ በዚህ መልኩ ምክርም ይቅርባቸው

  • @SamiYoni-qk2kq

    @SamiYoni-qk2kq

    3 ай бұрын

    Bfekre tawurewale abathen gdame wused wwri atekabtre ezi wende hune

  • @mwje1289

    @mwje1289

    3 ай бұрын

    ምን አገባሽ

  • @Tg-oh5nx

    @Tg-oh5nx

    3 ай бұрын

    @@SamiYoni-qk2kqበማያገባችሁ ገብታችሁ የምትቀባጥሩትስ እናንተ ናችሁ:: አብራችሁ ኖራችሁ ያያችሁ ይመስል እንዲ የምትናገሩት

  • @enat1821
    @enat18213 ай бұрын

    ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው እነዚህ ጥሩ ስነምግባር ያላቸውን ቤተሰቦች በዚህ አይነት መንገድ መዝለፍ በጣም ያስጠላል እንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣችሁ ናሆምና ውብዬ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ካሰባቹበት ከፍታ አላህ ያድርሳችሁ😘😘❤❤

  • @user-ep5jp9yl3h
    @user-ep5jp9yl3h3 ай бұрын

    የተማረ ቤተሰብኮ እንዴት ንግግሩ ያምራል ማሚ በጣም ደስ የምትል ቁጥብ ሥርሃት ያላት የማይገባውን ሁላ ማስረዳት የምትችል እውነትም Teacher ናት respect

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo3 ай бұрын

    እንዴ እናተ ለምን ክፉ የፃፉትን ብቻ አያችሁ ቆይ ዛሬ ብቻ ነው የሚሳደብ ሰው የገኛችሁት?ዝም ብሎ ማለፍ ለምን ተሳናችሁ 😢😢😢

  • @raheemaghfgg5748

    @raheemaghfgg5748

    3 ай бұрын

    ፊድዩ የሚሰሩበት ነገር ስላጡ ነው

  • @khayalahusein4760

    @khayalahusein4760

    3 ай бұрын

    እኮ ሶሻል ሚዲያ ነዉ እኮ

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    @@raheemaghfgg5748 አሁንም እንደ ሰው አስቢ የመጣልሽን ልጥፍ ከማድረግ በዛኛው ቪዲዮ እንዳለ ስድብ ነው ያስተናገዱት ጥቂት ሰው ነው መልካም ነገር የፃፈ የሚሰሩት የሚያጡት አንቺን አማክረው አልጀመሩ ዩቱዩብ ተቆጠቡ እስኪ

  • @MariaMaria-ez3vo

    @MariaMaria-ez3vo

    3 ай бұрын

    @@yeshumethiolove275አታሽቃብጭ እና ዛሬ ከተናገሩት ነገር ምን ተማርሺ?ደግሞ የሚአናድደው የተሳደቡት አረብ አገር ያሉ ናቸው ብሎ ማመናቸው እና ስለቤተሰብ ያወሩት ነገር ልጅ አደለም የአንድ ወር ደማወዙን እድሜ ልኩን ቤተሰብን የመርዳት ግዴታ አለበት ።እሱን ደግሞ የግድ ሚዲያ መውጣት የለበትም።አለቀ ውብየም ብትሆን የመረዳት ግዴታ አለባት ። ብርቅ አለም እኮ ግን የሚአናደደው እናታቸውንም ማሳጣታቸው ነው ኮሜታተሮች ከሆን ትናት የተሳደቡት አሁን ልክ እንደ ደና ሰው አዝህም ትክክል እያሉ አታጫቸውም ፈልጌአቸው ይህ ሚዲያ ነው አለቀ ሰደቡን ብሎ ማለቃቀስ አያስፈልግም መረዳት ካለባቸውም ለአባታቸው ማሳከሚያ በግልፅ ይናገሩ አለቀ

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    @umhibetulahbntsherefa5672

    3 ай бұрын

    ትእግስት ሚባልወፍ በተለይ ውብዬ

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce3 ай бұрын

    እኔ ሚገርመኝ ስለሰው ምንንነት ሳታውቁ ፍርድ እምትሰጡ ሰዎች ግን ደና ናቹ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አለ ያገሬ ሰው ናሂ አይዞን ሰው እኮ ገራሚ ፍጡር ያው ያልበላውን ያካል ፈጣሪ አባታቹን ይማርላቹ😢😢😢😢

  • @khalilcell8560

    @khalilcell8560

    3 ай бұрын

    ትክክክልል

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by3 ай бұрын

    መልካም ንግር ሰደቃነው ረሡል ሰለላህአለይ ወሠለም❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad25682 ай бұрын

    ናሂ እና ውብዬ በጣም ትለያላችሁ ።እኔ የሚገርመኝ ስድቡ ምንድነው ተዋቸው እነሱ ሰው ሳይሆኑ ሰይጣን ናቸው ።ፍዘርን ፈጣሪ ይማራቸው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2753 ай бұрын

    ናሂ በእውነት እኔም በኮሜንቶቹ አዝኛለሁ ሰዉ መፍረድ ይወዳል ስለ እናንተ የውስጣቹን ሳያውቁ እኔ ተዉ ብያለሁ

  • @RanaZaidan-os7ux

    @RanaZaidan-os7ux

    3 ай бұрын

    Sew bemayagebaw yigebal fetari libona yistachew

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    በጣም ነው የሚያመው ማለትም ካለባቸው በልኩ ቢሉስ 😢​@@RanaZaidan-os7ux

  • @user-ur7rr9wu3h

    @user-ur7rr9wu3h

    3 ай бұрын

    ምንው ሁሉም እንዳች ቢሆን የኔ መልካም

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd3 ай бұрын

    አንድ ስድ የሆነ ስው ❤ ፃፍ ብላችሁ ትዳራችሁን አትበትኑ ምክንያቱም ብዙ ባለጌ ስው አለ ብቻል ቡታከሙ ❤ ካልሆነ የቻላችሁትን አርጉ እግዛብሄር ምረቱን ያምጣልን❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa16643 ай бұрын

    አብሺሩ አላህ ያሺርላችሁ ለነገር እኛ ሀበሾች እንቸኩልበታለን ፈጣሪየሚወደውንነው እሚፈትነው ንገርኞችን አታድጡጡ❤❤❤

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat3 ай бұрын

    ናሂ አባታችሁን እግዚያብሄር ይማርላች አይዞን🙏🙏🙏 ክፉውን ትተህ መልካሙን ብቻ ውሰድ አንዳንድ ንግግር ደግሞ ያበረታል በርቱ

  • @znegn
    @znegn3 ай бұрын

    ሄሉ እኮ ለመሄድ ያሰበቹ አባትዋ ሳይታመሙ በፊት ነበር !ስለዝህ ለአባት ከልጅ በላይ አሳቢ ነኝ ባይነታችሁ ኮሜንታተሮች አሏህ ቀልብ ይስጣችሁ! በተረፈ ናሂ ፕሊስ አባትህን በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ቆሞ እንድናያቸው የተቻለህን አድርግ አሏህ ያሽራቸው❤❤❤ለስድቦቹ ብዙም ቦታ አትስጡ

  • @hiklalhikl1107

    @hiklalhikl1107

    3 ай бұрын

    አብሺሩለሥድብቦታአትሥጡ አባታችሁንአላህያሺርላችሁያኢላሂ

  • @tigist6595
    @tigist65953 ай бұрын

    ሂሉ ከለቀቀቹ ቪዲዮ ሀሳብ ተነሰተን ነው ደሙ ላባታቹ በማዘን ነው ወደ ክፋት አትውሰዱት ናሂ የእውነት ላባታቹ ህክምና ሳይሆን ጸበል ሳትሰለቹ አሰጸብሏቸው እሩቅ ካልቻላቹ ቀሲስ ሔኖክ ጋር ውሰዷቸው ይድናሉ 😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77263 ай бұрын

    ውብዬ ናሆሜ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ጥንዶች ናቸው እውነት ከልቤ ነው ስለዚህ እናንተ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ የሰው ልጅ ብዙ ያወራል እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ማሞንም ይማርልን እውነት ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆን ነው ቤተሰብ ማድረግ ያለበት ነገር ከማድረግ አልቦዘነም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ 🙏

  • @user-ii1oj7zv3m
    @user-ii1oj7zv3m3 ай бұрын

    ኒሂ አላህ ያሽርልህ ሁሉም የአላህ ወሳኔ ነው አትስማቸው እሽ በደስታ ኑሩ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22113 ай бұрын

    ግን እናንተ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ለምን አንድ ገዳም ዉስዳችሁ ፀበል እንድጥምቅ አታድርጉም???. የመተት መንፈስ እንዴ ሆነ ይታዋቃል, መተት ደሞ ሀኪም ምንም አይድርግም, በመንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው የምድነው?. ዉስድናል ልትሉ ትችላላችሁ ግን እስክ ድን ድረስ ይዟ ይቅመጥ...ይጥምቅ... ሱበሃህ ግቡ ፀልዩ ፆሙ ስግዱ አባታችሁ ይድናል.... የኔ አጎት እንድህው ነበር በሺታዉ, በጸበል ነው የዳነው, ስላዝህ ወዳ ሀኪም አትውስዱ, ፀብል ነው መፍተው, እግዚአብሔር ይማር አባታችን 😢

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    3 ай бұрын

    እውነት እኔም መተት ነው ብዬ በተደጋጋሚ ጸበል ዉሰዱ ብያለው ለምን የኔ እናት እንደዚህ ነበረች ግን አባቴ ሲያለቅስ እመብረሀን ተገልጣ ሚስትህ ገርባ ጊዮርጊስ ዉሰዳት ብላው ሄዳ ድናለች ያች ደንቃራ የጣለችው ሴትዮ ደሞ አሁን ላይ ከነ ልጆቿ ሞታለች ይህ የሆነው ከዛ 40 ዓመት በፊት ነው

  • @fdgf9922

    @fdgf9922

    3 ай бұрын

    እውነትነው❤

  • @YelamMesela

    @YelamMesela

    3 ай бұрын

    yess❤

  • @GgcgGhhg

    @GgcgGhhg

    3 ай бұрын

    እነሱ እራሳቸው ገና ድሮ ተናግረዋል መተት ነው ብለው ግን ማንም የደረሰለት የለም እንደምታዩዋቸው ነው ሰውየው ፀበል ቢሄድ ይድናል በርሜል ጊዮርጊስም ቢወስዱት ጥሩ ነው ወቅሸት ገብርኤልም ቢወስዱት ጥሩ ነበር ለምን 3 ወር4ወር አይሆንም እዘው ቁጭ ብለው ቢያስታምሙት😢😢​@@tigisit2534

  • @user-vt4pn1um5g

    @user-vt4pn1um5g

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔርን እኔ ለራሱ ይሄንን ነው ያሰብኩት ትክክል ነው

  • @mekdistube
    @mekdistube3 ай бұрын

    እውነት ለመናገር ከመጀመሪያው እናተን የሚከታተል ብዙ ነገር ያውቃል ሙሉ የቤት እቃ ገዝታችሁ ቤት እንዳስገችሁ ህክምና ብዙ ነገር አድረጋችዋል ስለዚህ እውነት ውብየ ለናሂ ቤተሰቦች ብዙ ነገረ አድረጋለች ለተሳዳቢ መልስ አትስጡ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt3 ай бұрын

    አይይይ አይዞአችሁ የእውነት አትከፉ ሰው ሚለድን አያውቅም የምር ወደቀ ከተባለ ውይ ! ተሰባብሯል እኮ የምል ነው ክንምበከፊሉም ደግሞ በደስታ ሚደሰት በሀዘን ሚያዝን ስንት የዋህ ሰው አለ በነርሱ ተፅናኑ ውቤ የኔ እህት ናሂ የኔ ወድም መምህር ፈትለ የእውነት እናንተ ለተናገራችሁች እኔን ሰቀጠጠኝ አትስሟቸው ባላየ እለሁ ውዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ እውነት አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ ባየሁት ቁጥር እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል እንኳን እናንተ ልጆቹ እኔ ባዳዋ የምር አንዳዴ አባቴስ ብሆን ምን ይውጠኝ ነበር እላለሁ አልሚ ነኝ ስደተዋ 😢😢 እግዚአብሔር ይማርላችሁ አባታችሁን በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራቹ ሁሌ ደስ ምትሉኝ ❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion45963 ай бұрын

    አይዞአችሁ ለአባታችሁ እናንተ ትቀርባአላችሁ ብዙ መልካም ቤተ ሰብ እንዳለ መጥፎ ቤተሰብ እንዳለ እውቁ መጥፎ ምኞት የዩትብ ቅናት ነውአይዞአችሁ ማረግ ያለባችሁን አድርጉ በርቱ የሱስ ይርዳችሁ ውብየ አይዞሽ አትበሳጪ መልካም ምኞት🙏🏽🙏🏾♥️💕♥️💕

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl3 ай бұрын

    አሁን ገብቼ አየሁት ኮሜንቱን ያው ብቻቸውን ቁጭ ብለው ቶሎ ሲከፋቸእ ሲያለቅሱ በትንሽ ነገር ወንድ ሆነው በለጋ እድሜያቸው እንዲህ መሆናቹው የሚያዝኑላቸው ሊሆኑ ይችላሉ ግን ደሞተሞክሮ ካልሆነ ህይወት አያበቃም ይቀጥላል እግዚአብሔር በቸትነቱ ይጎብኛቸው

  • @tigisit2534
    @tigisit25343 ай бұрын

    Nahi ዩቱብ ላይ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ ማርያም ችግራችሁ ይገባቸዋል ብይ አስባለሁ የኔ እናትም እንደ አባባ ነበረች እግዚአብሔር ይመስገን ድናለች

  • @user-ty7he1yn9q

    @user-ty7he1yn9q

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy3 ай бұрын

    ተባረኩ የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤ማንም ምንም ይበል አትስሙ ምክንያቱም የራሳቹህን ሕይወት ከእናተ በላይ አያቁትም ❤❤🎉🎉

  • @user-he3mu1ki4m
    @user-he3mu1ki4m2 ай бұрын

    አራ በአለህ ኮሜተሮች አለህን ልትፈሩ ይገበል የኔ ጀኔ ጀግኖች በርቱ ነሁዬ እነት አንቸ፣ች ትልቅ ሰዉ ነሽ ሁሉን ሰብሰቤ 🎉🎉

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ወንቅእሼት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ውሰዷቸው እስቲ

  • @user-yz2wn8qd4k

    @user-yz2wn8qd4k

    3 ай бұрын

    Awo wanqishet qidus gabri'e bihedu yedenalu abatachin 😢

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    3 ай бұрын

    😢እውነት በቅዱስ ገብርኤል ፀበል ሕልም አይቻለው ግን ቁጥርህን ብልም አላገኘሁም የናሒን😢😢

  • @Shewa2219

    @Shewa2219

    3 ай бұрын

    እኔም ብዬ ነበር

  • @MuluyAtalay

    @MuluyAtalay

    3 ай бұрын

    አይሰሙም

  • @user-wd6ky3lg4i

    @user-wd6ky3lg4i

    3 ай бұрын

    አብዳን😆 ለምንት የሐምር ኀበ ሲእሲ ሐሳዊ

  • @user-zb7zc1ii3w
    @user-zb7zc1ii3w3 ай бұрын

    እንዴ ኮሜታተሮችም ለአባትህ አዝነው ነው አባትነቱ ላንተ ነው ማለት አባታቹህን ወደ ፀበል ውሰዱት የሌላው ወሬ ተውትና በቃ ፀበል ለምን ወር አይሆን ፀበል አስገቡት ለተሳድቢ ቦታ አትስጥ ስለ አባትህ ነው የተናገሩት አለቀ❤

  • @Emnet865

    @Emnet865

    3 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ለአባቱ በማሰብ ነዉ❤❤❤

  • @yemaryamlij7242

    @yemaryamlij7242

    3 ай бұрын

    ትዳር ውስጥ ምን ዘዉ አደረጋቸው ከናሂ በላይ ለአባቱ ቀርበው ነው????

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    እራሳቹን ትክክል እንደሆናቹ ቆጥራቹ የዛን ቪዲዮ ከልጅቷ ኮሜንት ስር ናሂና ውብዬ ትዳር ውስጥ ገብተው የተናገሩት ቃላት ለአባትህ ነው ልትሉት ነው ቆይ አማርኛ አችሉም እንዴ ሰውን እየበጠበጡ ለአባትህ ነው ትላላቹ ድንቄም አዛኝ እቴ

  • @yemaryamlij7242

    @yemaryamlij7242

    3 ай бұрын

    @@yeshumethiolove275 የገባሽ የአራዳ ልጅ ነሽ ይመችሽ 👍

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    3 ай бұрын

    @@yemaryamlij7242 ይመስለኛል የላኛውን የልጅቷን ኮሜንት ብቻ ነው ያዩት ከስር ያለውን ነውር አላዩም ደሞም ሙሉ ሳያዳምጡ በልጁ ለመፍረድ ያላቸው ፍጥነት በዚህም ቪዲዮ ያሳዝናል የሚዲያ ሰው መሆን ያስጠላል እንዲህ በሰው ትዳር ገብተው የሚፈተፍቱ ስታይ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni3053 ай бұрын

    አይዞችሁ ብዙ አይነት ሰው ነው ያለው በሚዲያ ላይ ሆን ብሎ ሰውን ለማሰቃያም የሚጠቅሙትም አለው ኮ ሰለዚህ ትታችሁ መልፊ ነው ውብዬም ጥሩነት የናህ ቤተሰቦች በጣም ጥሩ ነች❤❤❤

  • @user-pl3qv4ye2y
    @user-pl3qv4ye2y3 ай бұрын

    ❤❤😢😢Fatarih cheriso yimarachew Egziyaber yawkal ayzwachu

  • @alialmajed1916
    @alialmajed19163 ай бұрын

    እስከ ዛሬ ኮሜንት ጽጌላችሁ አላውቅም ዛሬ ስለተሰማኝ ብቻ በጣም ነው የምወዳችሁ ስለ ውቢይ መናገር እፈልጋለሁ ለናሆም ቤተሰቦች ያላት አመለካከት በጣም ነው የምወዳት ቤት እንኳን ሲከራዩ ዕቃ ሲገዙ እንኳን ከሱ በላይ ነበር የተደሰተችው እንደዚች አይነት ሚስት አለች ለባሏ ቤተሰቦች ቤት ተከራይታ የምታሟላ ሴት የለችም የሰውን ወሬ በጣም እወድሻለሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የሰይጣን ምክር አታንቡል መንፈስ ቅዱስ በቤታችሁ ይግባ❤❤❤❤

  • @astermelaku6034
    @astermelaku60343 ай бұрын

    ውብየ እንካን በጣም ጥሩ ሰው ናት የልጃቸው ሚስት እንካን አትመስልም ደስ የምትል ልጅ ናት በአሁኑ ሚስት እንዲህ ማግኘት መታደል ነው

  • @FirehwotVp
    @FirehwotVp3 ай бұрын

    ሰዉ እኮ ያልበላውን ነው የሚከው 😢😢😢😢 አባታችንን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ

  • @user-er9nm1gp2d
    @user-er9nm1gp2d3 ай бұрын

    ፈጣሪ,ልቦና,ይጥጣቸዉ,ለተሳዳቢዉች,አይዞችሁ,ለበጎ,ነዉ,ዉብየ,ናሆም,አትጨነቁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cherutube3064
    @cherutube30643 ай бұрын

    ሶሪ ናዬ ኮሜት ከሰማህ ዩትዩብ ምታቆመዉ እንደጀመርክ ነበር!! አትሸወድ ብሎክ አርገህ ሸኝ!!

  • @JjhggKhan-ob9bl

    @JjhggKhan-ob9bl

    3 ай бұрын

    ትክክክልል❤❤❤❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276

    @asioupiaasioupia2276

    3 ай бұрын

    ቸሩዬ ትክክል ነክ👍👍👍❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl

    @FatumaTube-dp1sl

    3 ай бұрын

    በትክክል❤❤❤❤

  • @marryreta3849

    @marryreta3849

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @Tizita1232

    @Tizita1232

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2753 ай бұрын

    ማርያምን አታምኑኝም በጣም ነው የከፋኝ እነሱን በተናገራቹት ኮሜንቶች ለምን ብትሉ እኛ ተመልካቾች ከሱ ከልጁ እኛ የበለጠ አናስብላቸውም።የሚዲያ ሰው ስለሆኑ ብቻ እንደ እስስት እየተቀያየራቹ በሰው ህይወት ገብታቹ እሷንም አንዴ ስታደንቋት አንዴ እባብ ስትሏት ያማል 😢ወይስ የራሳቹን ብሶት ነው እዚ የምትወጡ ወንድ ልጅ ድሮም እያላቹ ብልግናቹን ይገልፃል የቅልቅል እለት የሱም የሷም ቤተሰብ መስክረውላታልኮ

  • @user-on8wi9uw7y

    @user-on8wi9uw7y

    3 ай бұрын

    Betam liki neshe enesu abatachihew dino efesew bihon yitelalu ede egizabijar kalifekede yetameme hulu yidinali malet ayidelem beteleyi ega anakim enesu min yakil tireti edaderegu mechem kelijochu belayi linihon achilim gin yesew kisim bayisebiru betam yasazinal comachuhu libona ystachew😢😢😢

  • @agizamedia3.6

    @agizamedia3.6

    3 ай бұрын

    በትክክል የምር ማስተዋል አቃተን

  • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910

    @Fkrrrrrrrrrrrrr8910

    3 ай бұрын

    ውብየ ውብ ናት❤❤❤

  • @MoloHolo-nm5iu

    @MoloHolo-nm5iu

    3 ай бұрын

    እውነት እውነት 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tezetroyal

    @tezetroyal

    3 ай бұрын

    አዉነት አዉነት😅😅😅😢😢😢😢😢

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r3 ай бұрын

    ናህየ አባታችሁን አላህይማርላችሁ❤❤❤ ሰው ገና ብዙ ያውራሉ

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p3 ай бұрын

    እዴ ዉብየ ለሠዉ ወሬ ቦታ አትስጡ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-dn8dn1ss8m
    @user-dn8dn1ss8m3 ай бұрын

    አይዞአችሁ ደሞ ስደተኛ ብቻ ላይሆን ይችላለየፃፈው የገዛ ጓደኞቻችሁ ያገራችሁ ልጆች እናንተን የማይወዷችሁ ሊሆኑ ይችላሉ

  • @medinatube5989
    @medinatube59893 ай бұрын

    እኛ ትክክል ሀሳብነው የሰጠነው ከአዱኒያ ደስታ ለአባትክ ቦታ ስጥ አሳክሞቸው ሀቅነው የተናገሩት ሰምታችሆል

  • @eimaneiman8850

    @eimaneiman8850

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-xx3ds1xc6e

    @user-xx3ds1xc6e

    3 ай бұрын

    Eskezares man tenkebakebachew Esum yerasu hiwote alew Zim bilachu atawru Fetary kalfekede ayhonm Zim bilachu zeww atbelu

  • @user-xx3ds1xc6e

    @user-xx3ds1xc6e

    3 ай бұрын

    Sle erasachu nuro ok So esum gon begone yiredachewal adel ena min beat nachu were

  • @henibaba1908

    @henibaba1908

    3 ай бұрын

    ምን አግባችሁ

  • @lubabadubai5580

    @lubabadubai5580

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @zenatali7913
    @zenatali79133 ай бұрын

    አባትህን አላህ ያሽርልህ ብዙ የሚወዶአችሁ ሰወች እንዳሉ ሁሉ ጥቂት የሚጠሉአችሁም ሰወች እንዳሉ መረዳት አለባችሁ ለእንደዝህ አይነት ሰወች ንቆ መተው ብቻ ነው

  • @tagessecherjabo2871
    @tagessecherjabo28713 ай бұрын

    Ayzachu hulume yalfale ysaw wore ati semu egzabehr tena yisxacho❤❤❤

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl3 ай бұрын

    እኔ ብዙ ግዜ ኮሜንት አልሰጥም ዛሬ ማለፍ ስላልቻልኩ ነው በመጀመሪያ አባታችሁን ፈጣሪ ይማርላችሁ😔🙏 ሲቀጥል ለሚዲያ አዲስ አይደላችሁም እኮ ሚዲያ ላይ ስትወጡ ጥሩም መጥፎም ኮሜንት አለ ሰለዚህ አትከፉ መልካም ቃላቶች ላይ ብቻ አትኩሩ🙌

  • @user-qg7wv9ce1g

    @user-qg7wv9ce1g

    3 ай бұрын

    አወ የሜዲያ ሰው እዲህ ነው ይቻሉት

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx3 ай бұрын

    ደብረ ብርሀን ሰሜኔሽ ኪዳነ ምህረት ወሰዷቸው በእውነት ይድናሉ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed96083 ай бұрын

    አትስሟቸው ተሳዳቢን የሚያሽር ፈጣሪ ነው አላህ ምህረትን ይላክላቸው አብሽሩ

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u3 ай бұрын

    አንዳንድ ሰው የሚያወራውን አያውቀውም። ማብራራት አይጠበቅባችሁም። ካየሁት ሁሉ በጣም ጨዋ ቤተሰብ ይሄ ነው ቅዱስ ሚካኤልን። አይዞን ብዙ ነገር ያጋጥማል በስራ ላይ እግዚአብሔር ይማርላቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ ውብዬ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናት የግል ጥላቻ ካልሆነ

  • @akrmsed9397
    @akrmsed93973 ай бұрын

    እኔ ለከሣሁ እኔ ለጣሁ አለ አባቴ ለራሣቸው መከራቸውን እያዩ ጭራሥ ሥድብ 😢😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @simeranred3153
    @simeranred31533 ай бұрын

    የሰዉ ወሬ አተሰሙ የቅናት መፈሰ የለባቸዉ ባለጌ ናቸዉ አላህ አባታቹን ሰላሙን የመልሰለት አላህ አየቸግረዉ❤❤❤❤❤❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej3 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ምን አደረገቻቼው ናሂና ውብዬ አሁንም ወደ ፊት ከፍ ባላችሁ ቁጥር ዝቅ ሊያደርጓችሁ ብዞች ይሰለፋሉ አባባን ፈጣሪ ይማራቼው ብዙ ለፍታችኋል ተከራታችኋል እኛም እናቃለን ተዋቼው በፈጣሪ ኧረ ክፉ ቃል ለመናገር አትቼኩሉ ማዘርዬ አንችም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu18303 ай бұрын

    Mirxoche❤❤❤❤❤❤ wubiye yene marrrr hulem wadishalow mother nayi ayizachow

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o3 ай бұрын

    ኮመተሮች በረንት በጣምነው የምታሣዝኑት ቃል የሰበረውን ምራቅ አይጠግነው ቃላታችሁን አስተካክሉ ናሂ እና ውቤ ምርጥ ጥዶች ናቸው ምንም የማይወጣላቸው ስርአት ያላቸው ሰው አክባሪ አትከፉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay3 ай бұрын

    አባታችሁ በመተት እደታመመ እያወቃችሁ የነመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ያደምጡ ስንል አትሰሙም 😢

  • @user-xl4yo6on7d

    @user-xl4yo6on7d

    3 ай бұрын

    😂 አየ ሞት አችም ኦርቶዶክስ የተስፋየ ገጠመኝ ምድነው ነው🤔

  • @MuluyAtalay

    @MuluyAtalay

    3 ай бұрын

    @@user-xl4yo6on7d መምህር ተስፋየ አበራ ብለሺ ጊቢና አዳምጭና ኮምች

  • @MuluyAtalay

    @MuluyAtalay

    3 ай бұрын

    @@maluuhussein815ትምርቱን ሳታዳምጭ ለኮሜት አትሩጭ በመተት ለታመመሰዉ ከመምህር ተስፋየ ትምርት ዉጭ ሌላ አማራጭ የለም

  • @user-xl4yo6on7d

    @user-xl4yo6on7d

    3 ай бұрын

    @@MuluyAtalay ምን ሊሰራልኝ ምነው ከበሽታ ይፈውሳን ልትይኝ ባልሆነ ግን ሁለዬ ስለሰይጣን መተት አይሰለቸውም በስመአብ ይሱ እራሱ ጠበል ቢሄድ ይለቀው ነበር ወዶ አይመስለኝም

  • @user-dz2hq1cg8o

    @user-dz2hq1cg8o

    3 ай бұрын

    እህቴ አተመላለሽ ኮሚቶችጋር መምህር ተስፍየ ስንል እሱን ይመስላቸዋል ትምህርቱን ትተው የተጠቀመ ያውቀዋል

  • @Lensaabookii
    @Lensaabookii3 ай бұрын

    Namni wan jedhuu dhabuu maatii jalaala jabaadha hedduu isin jalaadha dhugaa❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kb5ss8px6u
    @user-kb5ss8px6u2 ай бұрын

    ኮሜታተሮች አፍርብሉ ምድረ ቀናተኛ ቅቅናም ናሂና ውብየ ትምህርት ቤት ማለት ናቸው በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ፍሚል ናችሁ ለምድረ ምቀኛ ቦታ አትስጡ ክበሩልን

  • @sasaa6587
    @sasaa65873 ай бұрын

    እኔ አባትህን ሳይ እባየ ነው እሚመጣው ብቻ አላህ ያሽረሽ እኔ አልተሳደብኩም ኮሜት አልሰጥም ብዙም አልከታተላችሁም 😊😊

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz14183 ай бұрын

    ተሳዳቢዎች ልቦና ይሰጣችው ፈጣሪን ፍሩ ናሂዬ አባታችውን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው ❤❤

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam3 ай бұрын

    ዉብዬ ማርያምን ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ምድረ ምቀኛ እንደዚህ አይነት የአዉሬ ጠባይ ያላችሁ ክፉ ቤተሰቦች የሰዉ ሒወት አትበጥብጡ ከዩቱብ ማርያምን የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ቁጭ ብዬ እንደ መዝናኛም አንደ ትምህርት የማየዉ የናንተ ብቻ ነዉ በሚካኤል እርሷቸዉ ባለጌዎች 😢😢😢😢እኖዳቹአለን ማዘርዬ እኔን ይክፋኝ nahi በቃ ኮመንት አትመልሱላቸዉ❤❤❤❤❤❤father መድሀኒአለም ይማርልን ኧረ የእናነተ ፍቅር የትም የለም ደስ ምትሉ ቤተሰብ 😢😢😢😢😢የምር አዝኛለሁ ኮሜንታተሮች እንከባበር ዉርጋጥ ሁላ😭😭

  • @Halima18685
    @Halima186853 ай бұрын

    አብሺራ እማ አይዞሸ አላህ ወላሂ አይዞህ ወንድሜ😭😭😭እማአይዞሸ

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy3 ай бұрын

    አዳድ ሰወች ግን ላፋችሁ ለከት ይኑረው የሰውን ሞራን አትኩ ያላያችሁትን አቀባጥሩ ማንም ላባቱ የሚጨክን የለም አላህ ያሽራቸው አብሽሬ ናሂ አዳድ ሰወች መቀባጠር ይወዳሉ

  • @user-pq7tg7bg1h
    @user-pq7tg7bg1h3 ай бұрын

    ልክ ናቸው ቤት ከመግዛት አባትህን ብታሳክማቸው ጥሩ ነው ሥድብ አደለም ምክር ነው

  • @KuWait-vc4qj

    @KuWait-vc4qj

    3 ай бұрын

    አይናተ በህክምና ሳይሆን አላህ ሲጨመርበትነዉማማየ 3አመቴ እናቴ ቲማብኝ በህክምና በሆነ ድናልኝነበር እህ. ያልተያዘሠዉ. ግልገል ያቂል ሥላልደረሰባችሁ. ነዉ.

  • @user-qg7wv9ce1g

    @user-qg7wv9ce1g

    3 ай бұрын

    እደፈርስ ባድ አቅጣጫ አትዮ በብርም እማይታከሙ ሊሆን ይችላል ብር አነሰን ቸገር እርዱኝ አላሉም ቢሉ ያሰኪዳል ለምን ቤት ትገዛላችሁ እነሱ ምንም አላሉም

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    ​@KuWait-v😢😢😢😢c4qj

  • @Tg-oh5nx

    @Tg-oh5nx

    3 ай бұрын

    አባቱን እያሳከመ አይደለም ያላችሁ ማነው ሲነግሯችሁ እንኳን አታድቡም እንዴ? ሲያስረዷችሁ ይብስባችሗል ጭራሽ

  • @naneamen4825

    @naneamen4825

    3 ай бұрын

    ምክር መቀበል ማንን ገደለ

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat3 ай бұрын

    ውብዬ የኔ ቆንጅ እኛ ሰዎች እኮ መልካሙን ስራሽን ትተን የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክለውን ስህተት ነው የምናያው ስለዚህ ብዙ አትጨነቂ አንቺ በሁሉ አመስጋኝ ሁኚ እሺ ብዙ አትዘኚ አንዳንድ የጀርባ እከክ የሆነ ምቀኛ አይጠፋም እናንተ የሚጠበቅባችሁን ብቻ አድርጉ ካለፉ በኋላ ከሚቆጨን በህይወት እያሉ ያቅማችንን ዋጋ እንክፈል መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-jw3bl7ln7o
    @user-jw3bl7ln7o3 ай бұрын

    አይዟችሁ ሰው እኮ ከሰማኸው ጆሮህ ውስጥ ሊገባም ይችላል ሰው ብዙ ያወራል በማያገባችሁ እየገባችሁ የሰው ህይወት አትበጥብጡ ናሂ እና ውብዬ በርቱ እኔ በግሌ እወዳችሀለሁ

  • @user-lb7oi4sm2y
    @user-lb7oi4sm2y3 ай бұрын

    እኔ እከታተላቹሀለሁ ኮሜት አድርጌ አላቅም እና አይዞን ማዘርየ አይክፋወት ሄሉ ትክክል ነች የተጠየቀችዉን ነዉ የመለሰችዉ 💞እረተዉ ኮሜታተሮች ተዉ 😢😢

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e3 ай бұрын

    የምቀኛ ኮሜንት ነው አትስሟቸው

  • @user-np5db9fq6k

    @user-np5db9fq6k

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-em5dl7dk9g
    @user-em5dl7dk9g3 ай бұрын

    አይዛችሁ ማዘርየ ፋዘርንም አላህ ሙሉ ጤናዉን ይመልስለት ያርብ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv3 ай бұрын

    ወገኖቼ ለአባቱ ካላችሁ ብስጭት ንዴት ይሆናል ይህንን አስተያየት የምሰጡት ግን ከእኛ እነሱ ይቀርባሉ ቢሆንም ባይሆንም ቤተሰብ ናችው 😢😢😢በእርግጥ ብዙጊዜ ሲጠየቅ አያለሁ መልስ ባለመመለሳቸው ነው ይሄንን አስተያየት ልሰጡ የቻላችሁት የው በአክብሮት ሲጠየቁ ስላልመለሱ እደሆነ አምናለሁ ❤❤❤ሆኖም ግን ልቦና ይስጣቸው አባታቸውንም እግዚአብሔር ይጎብኘው ወደፀበል ውሰዱት ስትባሉ መልስ ስጡ ወስደነዋል አንድ ነገር ነው አንፈልግም አንድ ነገርነው😢😢😢

Келесі