እናት ተጨንቃለች !በሊቢያ አቋርጦ እስፔን የገባው ወጣት ምን ገጥሞት ይሆን!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 106

  • @hilinaworku2523
    @hilinaworku2523 Жыл бұрын

    የሁላችንም ጭንቅ የምታቀው እመቤቴ ድምፁን ታሰማሽ

  • @mokaruth6301

    @mokaruth6301

    Жыл бұрын

    Amen🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    መቼስ የስደት ሕይወት ከባድ እኛ እንዳሰብነው አይሆንም ነገሮች አልተመቻቹለት ይሆናል አይዞሽ እህቴ የፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ በቅርቡ ድምፁን ትሰምያለሽ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማን

  • @selamasfaw170
    @selamasfaw170 Жыл бұрын

    ጤና ይሰጥልን ልጂ በህይወት አለ እሰፔን ውሰጥ ነው አትጨነቁ

  • @semiramohammed7169

    @semiramohammed7169

    Жыл бұрын

    Selkehn lakelgn ?

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Жыл бұрын

    አይዞሽ ይገኛል ክፉ ነገር ቢሆን ትሰሚ ነበር የሰዉ ሀገር አይመችም ስራም ካለገኘ አንችን ማጨናነቅ ሰለሚሆንበት ልሆን ይችላል

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    ልጆች እንደ እናት አይጨነቁም እባካችሁ ስለ እናት እናስብ ደውሉ ለቤተሰብ

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Жыл бұрын

    አይ መሲ መሲምንጥሪት አፈራሽ አልሽውና እንኳን እሷ ስድስት አመት ይኧው እኔም አለሁልሽ 17 እየለፋሁ እንኳ ኑሮ ገፋ አልል ብሎኛል ተመስገን አምላኬ ልጆቼን አሳድጊይአለው አይዞሽ እህቴ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳሽ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Жыл бұрын

    አይስደት እግዚአብሄር አይርዳችሁ ድምፁን ለመስማት ያብቃችሁ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Жыл бұрын

    ጌተ ይጠቢቅልሽ ደስተሀ የሰመሽ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    እግዚኦ አምላክ የሀገሬን ስቃይተመልከት? ፈጣሪ ይርዳችሁ?

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Жыл бұрын

    የጭንቅ አማላጂቷ ቅድስት ድንግል ማሪያም ድምፁን ታሰማሽ ባለበት ቦታ ትጠብቀው አይዞሽ የጭንቅ አማላጂታ ትጠብቅልሻለች

  • @sarad925
    @sarad925 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 Жыл бұрын

    እህቴ አይዞሽ ታገኝዋለሽ ስደት አይኑ ይጥፋ ወንድሜ በህይወት ካለክ ለእናትክ መልስላት

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Жыл бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሳማሽ የኔ ኢናት እግዚአብሔር የልሽን ድምፅ ያሳማሽ

  • @asterhailu5367
    @asterhailu5367 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቅልሽ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Жыл бұрын

    አይ የእናት ስቃይ 🥹🥹 ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው, መድሃኒዓለም ቸር ወሬ ያሰማሻል አይዞሽ

  • @uhejsj178
    @uhejsj178 Жыл бұрын

    አይዞሽ ይገኛል እህቴ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 Жыл бұрын

    ስደተኛ ካንብ እኮ ነው እሚቀመጡት ምግብና ትምህርት ቤት ለግዜው ነው ኬዛቸው እስኪጣራ ነው መኖሪያ ፍቃድ አይሰጡም አብዛኞቹ አገሮች ምን አልባት ሌላ አገር ሊሞክርም ይችላል ፈጣሪ ይርዳት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ድምፁን በሰላም ያሰማችሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለድምፅ ያብቃችው

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Жыл бұрын

    እግዛብሔር ይርዳሸ ሰላልተመቸው ይሆናል

  • @maheletnuri660
    @maheletnuri660 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በልጅ አይፈትን እመቤቴ ማርያም እሷ ትቅደምልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @የሚችል
    @የሚችል Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ያገናኝሽ የኔ እናት😢❤❤

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 Жыл бұрын

    አይዞሽ አላህ ድምፅሽን ያሳማሽ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын

    ቸሪቱ እማምላአክ እሷ ትርዳሽ እህቴ ድምጽን ሰምተሽ ደግሞ በደስታ ለማየት ያብቃሽ

  • @hannakifluharegeweyn302
    @hannakifluharegeweyn302 Жыл бұрын

    አይዞሽ እናቴ የሰው ሀገር አይሞላም ከባድ ነው የት ከተማ ነው እምኖረው አለሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Жыл бұрын

    ውይ እሕትዬ በጣም ያሳዝናል እግዝያብሔር በሰላም ያገናኛችሁ!

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እናቴ አይዞሽ አልተመቸው ይሆናል

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መለያየት ይብቃ ይበለን ሰላሙን ይስጠን የተባረከ የተቀደሰ ቀን ይሁንልን።

  • @ethiotubesiti4244
    @ethiotubesiti4244 Жыл бұрын

    አላህ ያስገኝልሽ አይዞሽ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    እመብርሀን ቸር ታሰማን።

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያቃል እይዝሽ ሰው በህይወት ካለ ምንም አይሆንም

  • @kirsetadesse8175
    @kirsetadesse8175 Жыл бұрын

    መሲ በመጀመሪያ የሀገራችንን የህዝባችንን ዘርፈ ብዙ ችግሮቻችን ድምፅ በመሆንሽ በጣም ነው የምናመሰግነው መሲ እኔ የምኖረው ዲላ የምትባል ሀገር ነው እናም አንድ የ16 አመት ልጅ የጭንቅላት ህመም ገጥሞት ጥሩ ህክምና ባለማግኘት በህይወትና በሞት መካከል ነው እናም መሲዬ ያለእናት አባት ለብቻውን በስቃይ ላይ ነው አህቴ እባክሽን ከደጋግ ኢትዮጵያውያን ጋር አቅርቢው በልጅ አምላክ በመብርሀን ይዤሻለሁ አትለፊዉ እባክሽን ስቃይ ላይ ነው መድሀኒያለም ባንቺ አድሮ ነገሮችን ያመቻችለት እኔ ዩቲዩብ አጠቃቀም በስርአት አንኳን አላውቅም ፕሮግራምሽን ስለምከታተል ተስፋ አድርጌ ነው ያማከርኩሽ ስለልጅ አምላክ እያልኩ በእግዚአብሔር ስም እማፀንሻለሁ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Жыл бұрын

    መሲ መልካም ሰዉ ነሽ እድሜ ይስጥሽ!!!

  • @fikirteyohannes9401
    @fikirteyohannes9401 Жыл бұрын

    መሲዬ እግዚያብሔር አምላክ ይባርክሸ ዘርሸ ይባረክ እባክሽን ላናግርሸ እፈልግ ነበር ደውዬልሸም ነበር ስልኩ አይነሳም የምትገኝበትን ስልክ ቴክስት ብታረጊልኝ ስል በአክብሮት እጠይቅሸ አለሁ። ተባረኪልኝ

  • @romandemise3346
    @romandemise3346 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ድምፃን ያሰማሽ የእኔናት

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    ይሄን የመሰለ የደረሰ ልጅ ምን ገጥሞት ይሆን? እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀው🙏

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ መልካም ይሆናል 🙏🙏

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Жыл бұрын

    ዋናዉ ኢሮፐ መድረሱ ነዉ ምንም አይሆንም ምናልባትም የኖሮ አለመመቻቸት ወይም ነመኖሪያ ፈቃድ ማጣት ምክንያት ካገር ሀገር መቀየር አለ በዚህ መአል ጌዜዉ ይኤዳል ወይም እንዳሰበዉ ለቤተሰብ አለመርዳቱም ሊያስጠፋዉ ይላል.አይዛሽ መቼም ደግ ሀገር ነዉ.ሰዉ አይራብም ኢሮብ ላይ

  • @lidiatasfay1997

    @lidiatasfay1997

    Жыл бұрын

    የሚያቀው ይረዳዋል

  • @nffinew5558
    @nffinew5558 Жыл бұрын

    ልጅ ያለው ሰው ምን ጥሪት ያፈራል እኔም 10 አመት ቆይቼ 2 ልጆቼን ሳሳድግ ቤተሰብ ስረዳ ቆይቼ ስመጣ ባዶዬን ስልክና ጌጣጌጥ እስከመሸጥ የቤት ኪራይ መክፈል እስከማልችል ሆኛለሁ ስደት እድሜን መጨረስ ብቻ ነው የተረፈኝ እሚያግዛችሁ ቤተሰብ ከሌለ ከባድ ነው እዛ ስትሆኑ እምትልኩላቸው ብር እድሜ ልክ እሚቀጥል ይመስላቸዋል ስትመለሱ ግን እነሱም እናንተም እኩል ችግር ላይ ይጥሏችኋል

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 Жыл бұрын

    ውይ ነቢል 2018 አብረን ነው እስፔን የገባንው የጣልያን ሰፈር ልጆች ጓደኞቹ ናቸው እዛ ሰፈር ትጠይቅ

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    Жыл бұрын

    ደሰ ይላል እንኮን በሰላም ገባችሁ

  • @tutuz8920

    @tutuz8920

    Жыл бұрын

    ደውልላት ወይም አፈልግላት

  • @lidiatasfay1997

    @lidiatasfay1997

    Жыл бұрын

    አሁን እኔ እልኖርም ፈረሳይ ነኝ

  • @lidiatasfay1997

    @lidiatasfay1997

    Жыл бұрын

    መሲ ያኔ ሁላችንም ያረፍነው ቫለሲ የሚባል ከተማ ነው እዛ ያሎ ሀበሾች የስደተኛ ካፕ ሄደው ቢጠዩቁ እደዛ ብታደርጊ

  • @lidiatasfay1997

    @lidiatasfay1997

    Жыл бұрын

    ቫለሲያ

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Жыл бұрын

    ወይ ስደት ስንቱን ቤተሰብ በተንክ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Жыл бұрын

    አይዞሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያስገኝልሽ

  • @muke614
    @muke614 Жыл бұрын

    መስዬ እግዚአብሔር የዳትሰን ሰፈርን ...ይቀይር አሜን።

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 Жыл бұрын

    አላህ ከይር ይሰማሽ አብሽሪ እህት

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ድምጹን ያሰማሽ

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Жыл бұрын

    Stay be strong ma sis, maybe he is busy with residence papers, Hopefully we hear something soon. Egziabher yirdash ehetalem.

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Жыл бұрын

    አይዞቨ አህታለም ቸር ነገር ያሰማን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @sabahagos9645
    @sabahagos9645 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ ታገኝዋለሽ እማ አልተመቻቸለት ይሆናል አይዞሽ መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዴት እንደምወድሽ መሲዬ

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb Жыл бұрын

    Ayizoshi yigeyal ehet konko eyetemare yihonal egzabher melkamun yasemashi emebete kalebet ttebklshi 🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Жыл бұрын

    በሚቀጥለው ቪዲዮ ተገናኝተው በቸር ይግጠመን አይዞሽ ማዘር እግዚአብሔር ይችላል !

  • @abdiabdu3432
    @abdiabdu3432 Жыл бұрын

    Ayzoshe alahe kanche gare yehune yeganale abshere

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Жыл бұрын

    Egziysmabher yetbkwe selam yasemashe

  • @hayatsisay8447
    @hayatsisay8447 Жыл бұрын

    Allahye beslam agenagnachew

  • @bezavanloo4898
    @bezavanloo4898 Жыл бұрын

    Egzer yerdashe ehete

  • @arkmelselbinselu5884
    @arkmelselbinselu5884 Жыл бұрын

    Ayzoch ehte Egzaber yredachal

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 Жыл бұрын

    Meseret I am one of your every day fan who watches your show . You are doing wonderful job for those people who needs help in every angle . I was watching that woman who is looking her son in Spain . She is really strong mother who lives with hope . I wish her to find her son very safely . If You give me her contact address I will help her small financial assistance to support her business . Thank you !!!

  • @dollygatatg2328

    @dollygatatg2328

    Жыл бұрын

    GOD Blessed you.🙏🙏

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 Жыл бұрын

    You son will call you soon. Just he is busy sister. That is how always mam worried about kids.God bless you sister.

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Жыл бұрын

    🙇

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Жыл бұрын

    መቼም ከሀገር ከወጣን ያልፍልናል ብለን ነው የምናስበው ከስንት አንዱ ሊመቸው ይችላል አብዛኛው ሰው በብዙ ፈተናና ስቃይ ውስጥ አልፎ ነው ስኬት ላይ የሚደርሰው የኑሮ አለመሳካት ደግም ከቤተሰብ ያራርቃል ለማንኛውም እግዚያብሔር መልካሙን ያሰማን ለእናት ደግሞ በጣም ከባድ ነው ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    አይዛሽ ምንም አይልም የስልክ ችግር ልሆን ይችላል

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Жыл бұрын

    Embta terdash Ente mehon.eda

  • @ansha6059
    @ansha6059 Жыл бұрын

    አላህ ያስገኘለሽይ

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Жыл бұрын

    Ayzosh ehite selot adrgi tagegiwalesh

  • @misrakgebremeskel1828
    @misrakgebremeskel1828 Жыл бұрын

    Hola el vive en alicante .españa .yo personalmente no lo conosco .pero si se qe vive en alicante

  • @titi465
    @titi465 Жыл бұрын

    Ayizoshi ehete lela ager lemewutat etemekore yijonal menm ayihonem atadibi

  • @redwave4776
    @redwave4776 Жыл бұрын

    ❤️🙏🙏🙏

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 Жыл бұрын

    Egezeabhet yerefadh kelejish ga yagenanesh

  • @sameerakwt1811
    @sameerakwt1811 Жыл бұрын

    ምናልባት ወደ ሌላ ሀገር ሲሄድ ስልክ ሊያጣ ይችላል

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Жыл бұрын

    Mikniyatum tesfa yikortalu interveiw siyareguwachew tikikil silemayhon new ina linor yichilal gin proses argew tekebayinet axito hono yihonal

  • @foziaamar4886
    @foziaamar4886 Жыл бұрын

    ሲደውል የነበረበት ቁጥር ካለ አስቀምጡ

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Жыл бұрын

    mesye endat endemwedshi iko

  • @selamnbetekrstyan2014
    @selamnbetekrstyan2014 Жыл бұрын

    Enye eritrawit ney azachu sdet endeza new nnoralen UK

  • @rawdahussen8857
    @rawdahussen8857 Жыл бұрын

    Ayzosh minim ayhonim minalbat suus wust gebto yihonal 😭 izih ager beidme tinish honew kebetasab gar yemaynorutin lijooch betam yitakamubachawal lijish alle.

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 Жыл бұрын

    Wey mesiye 1 year eko betam tinish new wechi hager lemenor sew...mecham ye enat anjet hono new enji he may have class.. Or work hard to pay his bill ...koy mata edewelalehu sel yemeshebetal beka nege sel ...amet molabet ayezosh..he is ok..mesi demo geta yebarekesh melekam sew nesh👍

  • @akrammohammed6116
    @akrammohammed6116 Жыл бұрын

    🤲🤲💞💞😭😭

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 Жыл бұрын

    Beselam yagenagnish, gin tikit afla edmie lay Yalu wondoch beteley wuch hager sigebu alemin yechebetu yimeslachew ena yifenedalu, kezam tolo drug yilemidalu, set medferim normal yimeslachewal kezam wode esir bet. Yemetubetin beteseb tolo yiresalu. Liju bicha beselam yagenagnachihu gin adeb yalgezu bizu aguagul edmie yalu alu 🤞🤞🤞

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын

    ኣይዞሽ ምንም ኣይሆንም። ስፔን ብዙ ስራ ስለሌለ ነው የጠፋው። ቲማቲም የሚለቀምበት ኣገር ነው። ሲስተካከልለት ኣለው ይልሻል። ሁላችንም ኣልሆን ሲለን ድምፃችንን ኣጥፍተን ነው ያለፍነው።

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Жыл бұрын

    Liju linor yichilal gin ij setew kap wist yinoralu yiredalu gin proses argew tekebayinet siyaxu yidenegitalu mikniyatum wede hager silemimelisuwachew:: ine yalehubet hager wereket siyaxu lebeteseb aydewilum

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 Жыл бұрын

    Egizabeher yiredash yene ehite

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Жыл бұрын

    Geta yerdash yagenagnesh lejen yemeselal

  • @honeyhoney8199
    @honeyhoney8199 Жыл бұрын

    Egzbher yerdshe

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Жыл бұрын

    ☝️☝️☝️☝️

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 Жыл бұрын

    አይ ደላላ ዘራቸው ይጥፋ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    ስደት የሚጀምረው ከቤት ኢኮኖሚና ከሃገር ጦርነት ነው ።

  • @adamaya174
    @adamaya174 Жыл бұрын

    Semu man yebalaal

  • @foziaamar4886

    @foziaamar4886

    Жыл бұрын

    ሲደውል የነበረበት ስልክ የለም ካለ ልርዳሽ እኔ እዛ ነው የምኖረው

  • @liligirmaalemayehu5857

    @liligirmaalemayehu5857

    Жыл бұрын

    @@foziaamar4886 yet ketema new yemtnoriw spien ?

  • @semiramohammed7169

    @semiramohammed7169

    Жыл бұрын

    ​@@foziaamar4886 awarign yelju guadegna negn mulu merja estshalhu🙏🙏🙏

  • @munaabdu921
    @munaabdu921 Жыл бұрын

    Mesye I need her phone number

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

Келесі