እናትን ማጣት በጣም ከበድ ነዉ

በህወት ዘመን እዴእናት ምሆን ማንም የለም እናት በቃ እናት ነት ሀገረ ናት መተክያ የሌላት

Пікірлер: 28

  • @AboAbos-ko7ze
    @AboAbos-ko7ze6 күн бұрын

    Best

  • @HabDg
    @HabDg18 сағат бұрын

    ዋው እናትማ እናት ናት

  • @Yismaw-mq4rr
    @Yismaw-mq4rr14 күн бұрын

    ያለ እናት ማደግ ስሜቱ ይገባኛል ግን እኮ ምትክ በእናት ከሚያድጉት ልጆች የተሻለ ደግሞ ጥንካሬ ይኖራቸዋል። ፈጣሪም ላያስችል አይሰጥም ይላሉ ታላላቆቻችን። ይሄው አንቺም ከማንም በተሻለ ሁኔታ እናትነትን መግለጽ መቻልሽ እኮ ትልቅ ነገር ነው። ሆድ አይባስሽ አይዞሽ እሺ የእኔ እናት። ምክርሽን ተግባራዊ የምናደርገው ይሆናል። በርቺ ጥሩ የመወያያ ርዕስ ነው የመረጥሽ ደግሞ

  • @EuehEueh
    @EuehEueh4 күн бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ASHQABACHOCHBEZU
    @ASHQABACHOCHBEZU14 күн бұрын

    Berchi gobez

  • @AbC-t7t
    @AbC-t7t15 күн бұрын

    Wowww gobez berchi

  • @ጃንሜዳሰፈሬቲዩብ
    @ጃንሜዳሰፈሬቲዩብ14 күн бұрын

    Good job

  • @ZEthiopia-x2b
    @ZEthiopia-x2b15 күн бұрын

    በርቺ ጎበዝ

  • @ዞረሽቲዩብ
    @ዞረሽቲዩብ14 күн бұрын

    በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @ABCD-n6p
    @ABCD-n6p15 күн бұрын

    Wowww lik nesh wude

  • @BelaynesheTv23339
    @BelaynesheTv2333914 күн бұрын

    ትክክልልል የኔውድ🎉🎉❤❤

  • @meskermbajo
    @meskermbajo15 күн бұрын

    አይዞሽ ውዴ በጣም ከባድ ነው እናትን የመሰለ ነገር የላም እና ትክክል ነሽ በርቺ

  • @KakuKakush-uu1ut
    @KakuKakush-uu1ut7 күн бұрын

    Wow beriche eshi

  • @zenatahmed760
    @zenatahmed76015 күн бұрын

    Enkuwan Beselam Metsh Selemetashi Dess Belognal❤

  • @ABCD-n6p
    @ABCD-n6p15 күн бұрын

    Yoni yoni negn

  • @aklilnews
    @aklilnews8 күн бұрын

    ምትክዬ ትክክል😊

  • @adanedufera
    @adanedufera7 күн бұрын

    ውሰጤ ተረበሸ ውዴ

  • @sameera123
    @sameera12313 күн бұрын

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ በጣም ይከብዳል ብቻ ብሽሪ😢😢😢😢😢😢

  • @huda8518
    @huda851815 күн бұрын

    seam lanchi Yihun Berecih keteyibatt

  • @RashaEtchi
    @RashaEtchi12 күн бұрын

    በርቺ ውዴ

  • @ሀያልሰውካሳሁንየውባለምል
    @ሀያልሰውካሳሁንየውባለምል14 күн бұрын

    በርቺ ካናዳንም ሰላም በይልኝ

  • @adanedufera
    @adanedufera7 күн бұрын

    እውነትሸን ነው እህቴ በርች አዳኔ ነኝ

  • @AshuMalk
    @AshuMalk14 күн бұрын

    ayizosh wude ehta awo yala enat yikabidale xanikara hunge aberash

  • @user-yi1re5ey8v
    @user-yi1re5ey8v15 күн бұрын

    enkuwan Beselam Metashi ehet Berechi Lek Neshi Enatn Matat Endat Yichalal Fetari Yitebekelen

  • @9-ds3hu
    @9-ds3hu14 күн бұрын

    በርቺ ካናዳን ሰላም በይልኜ

  • @seidsaeed2774
    @seidsaeed277416 күн бұрын

    OMG እውነት ብለሻል

  • @RahmaSalman-vv5cf
    @RahmaSalman-vv5cf12 күн бұрын

    yene.wudi.inate.ayzoshi.ite

  • @MNTWABMENEBIRGMAL.COM123mntwab
    @MNTWABMENEBIRGMAL.COM123mntwab15 күн бұрын

    yen wuday azosh baerch eshii edatkafyi egzabher yefakdewa naw emhonaw jegn

Келесі