No video

አናርጅ እናውጋ | ከታኅሣሥ ግርግር በፊት የተወለደ የአንድ ያዲሳ’ባ ልጅ ትዝታ... | ክፍል 1 | S02 E05.1 |

በአውሮፓ በነበረው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ አሻራ ከነበራቸው ከዶ/ር መላኩ ተገኝ ጋር የተደረገ ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል፡፡

Пікірлер: 31

  • @lolbunaraslolbunaras6307
    @lolbunaraslolbunaras63072 ай бұрын

    Amazing life experience!!! You are a walking reference to all of us in your secsuss and revolutionary struggle in Eprp. Knowledge is power, and you showed us that we all can live anywhere where there is a stable government. Dr Melaku,if only we have known that people like you are an asset to Ethiopia and ethiopian people, we can learn so much from you.

  • @sewbigegn1837
    @sewbigegn1837 Жыл бұрын

    በውነት የማስታወስ ፋይልህ በጣም የሚያኮራ ነው ጥርት አድርገህ ስትናገር ከዛሬ ስልሳ አመት በፊት ጀምሮ ሰንጋ ተራ አንተ እዳልከው ነው በዛ ሰፈር ከኤርትራውያን ቡናቤቶች ውስጥ ስገባ ዳማ ጨዋታ የሚወዱ ስለነበር በዛ በጣም ጎበዝ ስለነበርኩ ብዙዎቹ ከኔ ጋር ለመግጠም ተራ ይጠብቄ በበር በውነት አመሰግንሃለሁ ማስታወስህ

  • @girmamoges941
    @girmamoges9413 жыл бұрын

    Very moving and authentic

  • @gt9605
    @gt96053 жыл бұрын

    በጣም ግሩም የሆነ አስተማሪ ትውስታ ነው። የጥንቷን አዲስ አበባንና የወጣቶቿን ውሎዎች እንዲህ ከነበሩት አንደበት መስማት በጣም ደስ ይላል ነው። አስፋው ሽንብርን እኔም ደርሸበታለሁ፤ ሆኖም አዲስ አበባ ስቴድዮም ጥላ ፎቁ መጀመሪያ ከአንጨት ጣውላ መሰራቱን ያወኩት ግን አሁን ነው ይገርማል። እንዴት ነው ሰንጋ ተራ ደሳለኝ ሆቴል ያኔ አልነበረም ወይ? ስቴድዮም ሲገቡ እነ ሃምሳ አለቃ በቀለ ጺሞ አልፎ አልፎ ለጸጥታ ጥበቃ ይቆሙ ነበር። መጽሀፉን አንብቤዋለሁ ግሩም ትውስታ ነው ይህ ወግ ደግሞ በተጨማሪ ብዙ እያዝናኑ እሚያስተምሩ ነገሮችን ይዟል ።አመሰግናለሁ ዶክተር መላኩ።

  • @tkh4049
    @tkh40495 ай бұрын

    I remember Ato Melaku at Senga Tera. I don’t know how he forgot Fetan club leaders Ato Abdisa and the owner of the club Ato Mamo kacha. Ato Abdisa was a very strong and fighter person.

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie33763 жыл бұрын

    SENGA Tera is called meat market I was born there and my father owned most of the buildings My father name is. Balanbaras Demissie Wodjie!! Every one knows him!!!

  • @Ras_dumerA
    @Ras_dumerA Жыл бұрын

    I was born there behind artistic matemya bet

  • @HenockKuku
    @HenockKuku3 жыл бұрын

    Well organized!

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507Ай бұрын

    Photo Shoa is found there

  • @zkariyaseawel6597
    @zkariyaseawel6597 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሜልቦርን ሳይክል ተወዳዳሪ ገረመው ደምቦባ ምናልባትም ከአፍሪካ የመጀመሪያው አትሌት ሳይሆን አይቀርም

  • @zobleselam5695
    @zobleselam56953 жыл бұрын

    ተጋባዥ ዶ/ር ጥሩ ታሪክ አላቸው ግን መቼ እንደነበረ አመተ ምህረቱን አልገለፁም ሌላው ቢቀር መቼ እንደተወለዱ እንኳን ጊዜውን መናገር አልቻሉም እና ይህ ሁሉ ሽሽት እድሜዎን ለመደበቅ መሰለኝ ።እድሜ ፀጋ ነው።

  • @samdang9033

    @samdang9033

    3 жыл бұрын

    Lemfred atichekuy

  • @zobleselam5695

    @zobleselam5695

    3 жыл бұрын

    @@samdang9033 እውነተኛ ታሪክ ሲወራ አብሮ ጊዜው መጠቁስ አለበት አለበለዚያ ልብ ወለድ ይመስላል።

  • @getachewhabtemariam9841

    @getachewhabtemariam9841

    3 жыл бұрын

    ከታህሳስ ግርግር በፊት ብሎ እርእስ ከሰጠው ያማለት 1953 ኢትዮጵያ ካላንደር የታሳስ ግርግር በዚህ አመት ከሆነ ከታህሳስ በፊት ከሆነ ከ1940 እስከ1945 ባለው ክልል ይሆን ይሆናል ከግርግር በፊት ብለን እንውሰደው

  • @yohannesgezu29

    @yohannesgezu29

    3 жыл бұрын

    I don't think he did it delabretly, if he told us he was in 5th grade at the time of the cup or in 1953 just add 5 or 6 years on the top. Next time if listening to any story and the time frame of that story you will find the age of that person by conecting the dot if nessasary after all why do we care? Dr Melaku is a man of integrity with impressive history who care less about his age. We should be respectful to eachother.

  • @hantehaato9838

    @hantehaato9838

    2 жыл бұрын

    Non of your business about his age. Just the history is important!

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Жыл бұрын

    እናርጅ እናውጋ

  • @take12344
    @take12344 Жыл бұрын

    From 52:00 is heart touching.

  • @globalinspection2866
    @globalinspection28669 ай бұрын

    When was he born ?

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 Жыл бұрын

    አርቲስቲክ፡ማተሚያ፡ቤት፡ከፒያሳ፡በፊት፡ሰንጋ፡ተራ፡ነበር፡ማለት፡ነው?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Жыл бұрын

    Abzagnaw yadisabbb lij hagerun weyem betesebun betbeto wede nechochu mekoblele naw tarikuuu

  • @anteneh41

    @anteneh41

    6 ай бұрын

    ዝም በይ ውርጋጥ

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Жыл бұрын

    ዶ/ ር!! ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩት ጣልያኖች እኮ፥ ፊት ኣስመራ የነበሩ እንጂ፥ ከሮም መጥተው መቅረት የፈለጉ ኣይደሉም ። ኣሁን እንኳን ፥ ብዙ ኤርትራውያን እዚህ ኣዲስ አበባ ከተማ ይኖራሉ ። ኤርትራ ነጻነቷን ካገኘች በኋላ ማለት ነው ።

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Жыл бұрын

    ንጉሱ ወደ ለንደን ስደት ከሄዱ በኋላ፤ ራስ ኣበበ ኣረጋይ፥ ራስ መስፍን ስለሺ ፥ ራስ ኣስራተ ካሳ፥ ራስ ሥዩም መንገሻ ለነጻነት በኣርበኝነት ታግለዋል ። ጉሱም ሲመጡ የተቀበሏቸውና ሹመትንም ያገኙት እነዚህ ኣራቱ ሰዎች ብቻ ናቸው ።

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Жыл бұрын

    ዶ/ር ኣሁንም እየሳትክ ነው!! ንጉሱ በድል አድራጊነት ወደ ሀገር ቤት ከተመለሱ በኋላ፥ ቦይ ስካውት እንዲቋቋም ተደርጎ ፥ ወጣቱ ቦይ ስካውት ምልመላን ያካሂዱ ነበር ። እንጂ ስሜታዊነት ኣልነበረም!!!

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor5794 ай бұрын

    ሮተሪ ክለብ ሜዳ የኳስ ፕሮግራሙን የሚመራው አቶ ከበደ ዳምጤ ሲባል፣ ጌታቸው ደግሞ ሊጋባ ጣሰው ያሳደጉት ልጃቸው ነው፣

  • @oromay02
    @oromay023 жыл бұрын

    Asfaw kibe I remember him after ten African cup. He was nice person

  • @rozag6033
    @rozag60333 жыл бұрын

    Sewyew yemel KAL dese aylm

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Жыл бұрын

    ኣስፋውን ኣስታወከኝ!! "ኣስፋው ዱቤ"(ዱ ም ቤ ም ይጠብቃል) ኣስፋው የሚሸጠው ሽምብራ ቦቆልቲ ይለዋል!! ቦቆልቲ ቦቆልቲ ቦቆልቲ ምግቢ መክንንንቲ እያለ ይሸጥ ነበር ። ሽምብራ ዱቤ!! ሽምብራ ዱቤ!! ኣይገኝም በዱቤ እያለ ያዜም ነበር። ጆንያው ራቅ ያለ ቤት ተሞልቶ ተቀምጦ ሲያልቅበት ያፍስ ነበር ። ጣሊያኛ ግሪክኛ፥ ትግርኛ ይሞካክር ነበር ።

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie33763 жыл бұрын

    3rd African cup was in a Addis Only 3Countries participated Ethiopia,Egypt and Sudan!!!

  • @1melkt

    @1melkt

    3 жыл бұрын

    Thank you for the correction. South Africa was expelled because of Apartheid and only the remaining three participated.

Келесі