‹‹ አሁን የምፈራው ባለ ስልጣኑን ነው›› ፤ ጀግና መፍጠር ፤ ታገል ሰይፉ comedian eshetu & Tagel Seifu: JEGNA MEFTER

Ойын-сауық

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#tagelseifu
#ethiopiancomedy
#comedy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 538

  • @laketana7060
    @laketana70604 жыл бұрын

    ታገል ሰይፉ አንጀቴን ነው ያራስከው:: እግዚአብሔር ይባርክህ : ያንተን አይነት ሰወችን ሳዳምጥ ኢትዮጵያንያዊነቴ ይለመልማል :: 💚💛❤️

  • @zemadaily
    @zemadaily4 жыл бұрын

    እሼቱ በጣም ጀግና ነክ በርታ የኢትዮጵያ ወላጆች ቤተሰቦች ልጆቻቹን ከዘር ከጥላቻ ንፁ አድርጋቹ አሳድጉ አዲስ አንድ ኢትዮጵያን እንፍጠር

  • @user-it1se5hf4u

    @user-it1se5hf4u

    4 жыл бұрын

    በኢትዮጵያውያ ወላጆች ና ቤተሠቦች ከዘር ንፅህ የሆኑ ልጅች ለማፍርት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏 ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️😍

  • @genbaw542

    @genbaw542

    4 жыл бұрын

    F A K E

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel35654 жыл бұрын

    ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @genbaw542

    @genbaw542

    4 жыл бұрын

    F A K E

  • @LgG-sd6om

    @LgG-sd6om

    3 жыл бұрын

    Wiy,Amen Amen Amen Dawitye.

  • @cmika7994
    @cmika79944 жыл бұрын

    6:53 እዚ ጋር እምታምር ቡችላ ያየ :)

  • @Sami-dp5ss

    @Sami-dp5ss

    4 жыл бұрын

    Nice puppy 🐶 !

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r4 жыл бұрын

    ሁለት ምርጥ ሰዎች ሲገናኙ ምርጥ ሃሳብ ይመነጫል። እሼ እና ታገል ምርጦቼ ናችሁ እስከመጨረሻው።

  • @senayetedema5412
    @senayetedema54124 жыл бұрын

    i am proud to be addis ሰፈር እንጂ ብኤር የለንም ያራዳ ልጆች ይመቸን

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argign

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    @Eliezer Mussie ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    ለከተማችን አዲስ አበባ ፖሊስ በቂ ነው ። በብሔር የተደራጀ ፀጥታ አስከባሪ አያስፈልግም ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሔር ፖሊስ ወይም የፀጥታ ሃይል ፡ በከተሞች ፖሊስ መተካት አለበት ። በብሔር የተደራጀ ፖሊስ ወገኝተኛ ስለሆነ፡ ብዙ ህዝብና ከተሞች ሲወድሙ ሊከላከ አልቻለም / አልፈለገም ።

  • @senayetedema5412

    @senayetedema5412

    4 жыл бұрын

    @@tenalehulum exactly

  • @smegnhaylemaryam7649

    @smegnhaylemaryam7649

    4 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ባለ ስልጣን ነው የሚያስፈራው እውነት ነው እግዚያብሔር ነው እየጠበቀን ነው እዚ የደረስነው

  • @eferemkashun1501
    @eferemkashun15013 жыл бұрын

    እሽዬ መልካም ሰው ባንተ ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው ብዙ ማላቃቸው ነገሮች ነበሩ ለወደፊት አሁን ላለውበት በጣም ጠቅሞኛል አምላክ ብርታቱን ያድልክ እድሜና ጤና ይስጥክ በርታልን

  • @yimer2543
    @yimer25434 жыл бұрын

    ታገልየ እናመሰግናለን እሸ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው። መጋቢ ሀድስእሸቱን አቅርብልን!

  • @dunidagi668
    @dunidagi6684 жыл бұрын

    ትክክል ነህ ታገል ሰይፉ የሚያስበላን መንግስት ባለስልጣን ነው። ህዝቡ ምስኪን ነው በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ዘር አያውቅም ፍቅር ብቻ

  • @queensheba2506
    @queensheba25063 жыл бұрын

    አሁን ገና እውነት ተናግራችሁ 👏👌👍እግዚአብሄር የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ethiolove9444
    @ethiolove94444 жыл бұрын

    ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹ውድድድድ😍😍ተባረኩ🙏🏾🙏🏾

  • @onedaygodwilljudgeonus.9247
    @onedaygodwilljudgeonus.92474 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የበሰለ ውይይት ነው really ምሁር ነኝ ከሚለው 100% ትበልጣላችሁ እሸቱ እድሉን ያለህን u tube ሚዲያ ተጠቀምበት እንደነ ታገል ያሉ ምርጥ ሃሳብ ያላቸውን ሰዎች አቅርብበት tahnk you.

  • @tsifitsum3207
    @tsifitsum32073 жыл бұрын

    Betam Betam....dess eyalegn yesemahut tagel seyfu ye tenagerkew hulu yemital yelewm.....dirom adenqikalew zare demo akeberkuk....erejim edima ke tana gar💜💜💜

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i4 жыл бұрын

    ታገል ሰይፈ ላንተ ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነው እድሜናጤና ይስጥክ ዋው ያለች ጥም ቆራጭ ቆይታ ነች !::እሼ በቃ እወድሃለሁ ከማደነቅም አልፎ😍👍👌በርታ ጀግናው 👍🇧💚💛❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10184 жыл бұрын

    ታገል ምርጡ እሼ ስላቀረብከዉ እናመሰግናለን 💚💛❤👌

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj35804 жыл бұрын

    እሼ ይመችህ! የህዝብ ድምፅ ሆነህ ይህንን አርእስት አንስተህ ፕሮግራም ማዘጋጀትህ! እወድሀለሁ! ዘወትር አድናቂህ ከካናዳ! 🙏

  • @alextakele
    @alextakele4 жыл бұрын

    እሸቱ መለሰ ከነፃነት ባሰ ህዝቡን በማሳቅ ጨረሰ ከሁሉም ይልቃል ጨዋታና ለዛው በሉ ላይክ ግጩኝ እኔንም እስከዛው ጀማሪ ገጣሚ ነኝ አትፍረዱብኝ lol

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    Ba qininnat na subscribe Adirgeallau Inenim subscribe Argagn

  • @hanaboqale4617

    @hanaboqale4617

    4 жыл бұрын

    ፐፐፐፐ ግጥም ብሎ ዝም ቤት ያፈርስ የለ እንዴ😄😄😄🙈🙈🙊

  • @Na-un3kb

    @Na-un3kb

    4 жыл бұрын

    @@hanaboqale4617 😃😃😃😃😃😃

  • @deboamare5171

    @deboamare5171

    4 жыл бұрын

    Urael ግጥሙ አሪፍ ነው ግጥም አፍቃሪ ባልሆንም ያንተ ግን ተመችቶኛል

  • @mafis9959

    @mafis9959

    4 жыл бұрын

    Wow 🤩

  • @bickim5224
    @bickim52243 жыл бұрын

    My brothers good job! That’s absolutely a great point about what’s goin on in our country. We all hurting out here. It’s so painful what we hearing every day. May god bring us peace in our country 😥😥😥

  • @familypromotion9552
    @familypromotion95523 жыл бұрын

    እሼ ልክ እንደ ታገል ጀግናውን የኪነጥበብ ባለሞያ ተዋናይ ታጠቅ መለሰን እንግዳ ብታደርገው ከእሱ ብዙ እንማራለን በተረፈ ታገል ምርጥ የልደትል ልጅ ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @hayatabdirashid1389
    @hayatabdirashid13894 жыл бұрын

    ዋው እሸት ዘሬ ምርጥ እንግዳ ይዘሀል መቼም ዬሆነ ግጥም ስሰማ በአይምሮዬ ዘው ብሎ ዬሚመጣልኝ ዬተገል ሰይፉ ግጥሞች ናቸው እባክህን ተገላችን አሁን ለላንበት ሁኔታችን ትልቅ መልእክት ያለው ግጥም ከንተ እዬጠበኩኝ ነው

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d4 жыл бұрын

    የወደድክ ወንድሜ ታገል በአፍህ ብዙ ፈውስ አለና!በይበጥ አሁን ለአንድነታችን መስራት ያለብህ ሰዓት ይመስለኛል!!እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ!! "ሁላችንም ያለ ደም ኢትዮጵያ ይቅደም እንበል"!!!

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argign

  • @tamruhailu1303
    @tamruhailu13034 жыл бұрын

    እሸቱ መልካም ሃሳብ ነው ያነሳችሁት። ታገል በእውነት ምንም ትርፍ የለለው ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና ሃገሪቱን እያስቸገረ ያለውን ሃሳብ ነው ያነሳው። ማህበረሰቡ የሚገነባበት መንገድ ስህተት በመሆኑ ነው። ሃይማኖት ትምህርት እና መንግስት ወሳኝ ናቸው። በእውነት ታገል የገለጸው እውነት የኔ የዘመናት እውነት ነውና በደንብ እጋራዋለሁ። ውስጤን የያዘው ትልቅ ሃሳብ ስለሆነ በየመሃሉ የምታነሷቸው የማሳቅ ሙከራ በዚህ ውይይት ከማዝናናቱ ይልቅ እየተናነቀኝ ነው ያለፍኳቸው። ትረዳኛለህ ብየ አምናለሁ። ተባረኩ።

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith33584 жыл бұрын

    ታገል አድናቂህ ነኝ ተማሪ እያለሁ ያንተን ግጥሞች በቃሌ ሸምድጄ ነበር ምይዛቸው ከዛ ክፍል ውስጥ ለጉዋደኞቼ አሰማቸው ነበር ሲበዛ አደንቅሀለው ከዛም አንድ ቀን እኛ ሰፈር ላፍቶ አየሁህ ያኔ በጣም ነበር ደስ ያለኝ መንገድ ዳር ስለነበር መኪኖችም መንገድ ዘጋግተው ስለነበር እንደማደንቅህ ሳልነግርህ ቀረሁ አንተን ባካል በማየቴ ደስ ቢለኝም አድናቆቴን ስላልገለፅኩልህ ቅር ብሎኛል

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri90034 жыл бұрын

    እሼ ተባረክ የኢትዮ ውድ ልጅ ገጣሚ ታገልን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በልቤ ውስጥ ትልቅ ጥያቄ የሆነብኝን ነገሮች ነው ያነሳችሁት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል ለህዝቡ

  • @kalkidanyimer729
    @kalkidanyimer7294 жыл бұрын

    Eshetu berta sewu bemuyawu exceed aderego endezih ayenete tewuleden yeminetse sera sisera mayate tilke neger berta E/hair yirdah. Tagele sefiu merte sewu he describe you well. Well done keep up the great job.

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.51134 жыл бұрын

    እሼ እንዴት ነህልኝ ወንድሜ የኔ ጀግና ጎበዝ ታገልዬን ደሞ ስወደው በጣም ቅመም የሆነ ልጅ ነው ስብእና ከቤተሰብ ይጀምራል ከዛ ወደ አገር ይገርማል ለባለቤቱ ያለው ቦታ አሁን አደባባይ ወጥቶ ስለ ሀገር አስተያየት ሲሰጥ ያለምንም እፍረት ነው። አንዳንዱ እኮ ቤተሰብ ላይ ትዳሩ ላይ ያለውን ችግር ሳይፈታ ቤተሰብ ምን እንደሆነ ሳይገባው ስለ ሀገር ችግር መፍትሄ እኔ አውቃለሁ የሚል ስንት ሰው አለ መሰለህ ብቻ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። ከጨካኝ ሁሉ ይሸፍናችሁ በርቱ👍

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45864 жыл бұрын

    Tagelye Yene mirt sew siwedih eko yet tefah gin you tube yelehm ede betam nw yemwedih😘😘😘😘💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @bettylove6811
    @bettylove68113 жыл бұрын

    Megabze yalebet sew wow felifaye eshetu jegina! You are so smart.

  • @munamuna2128
    @munamuna21284 жыл бұрын

    Egzabiher ethiopian yetebekat 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum23824 жыл бұрын

    ሸገርዬን ትንትን አረክልን ታገልዬ እወድሀለው ሸገር ይለያል የሚለየን ፣የሚከፋፍለን አናቱን ነው የምንከፍለው።። ፖሊስ ጠግቧል😡😡😡

  • @kiru3449

    @kiru3449

    4 жыл бұрын

    Not All police ''OROMIA" police.

  • @watermelonyuh3810

    @watermelonyuh3810

    4 жыл бұрын

    Tikikil

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha93814 жыл бұрын

    እጅግ ድንቅና መሳጭ ሃሳብ! ሁሉም ሰው በደንብ ሊያደምጠው የሚገባ ውይይት! ታገል ታላቅንትህን ከአንደበትህ ተረዳሁ!!!!

  • @yoadanyohannes1982
    @yoadanyohannes19823 жыл бұрын

    ታገል መልካም ንግግር ሆኖም በበሰለ ጠያቂ ቃለ ምልልሱ ቢደረግልህ መልካም ነበር። ለሞራሉ ጎበዝ ኮሜድያን ብለኽዋል ሁለቴ አይቼው ያልጣመንኝ የኢትዮጵያ ኮሜዲ መቀለጃ መሆኑን ያየሁበት ነው። ት ታገል ደህና በሳል ጋዜጠንኛ ቃለ መጠይቅ ሊያደርግልህ ይገባል።

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde79494 жыл бұрын

    እውነት ነዉ የ አዲስ አበባ ልጅ so smart

  • @user-pb7hp7ml6b
    @user-pb7hp7ml6b4 жыл бұрын

    ታገል ሰይፉ በግጥም እና፣በምስል የታገዘው የጥበብ ውጤትህ በጣም ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ጠልቆ ነው የሚገባው እና ይሄን ሀገራችንን የሚያሰቃያትን ህመም የብሔር ጥላቻን በጥበብህ እና በምስል የተገነጣጠለችውን ሀገራችንን በግጥምህ በድምፅህ በምስል አስደግፈህ የተገነጣጠለችውን ሀገር አንድ ላይ አጣብቀህ እንዳንነጣጠል አርገህ በጥበብህ አንድ አድርገን

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu45174 жыл бұрын

    ታገል ትለያለህ አንደኛ ነህ ለኔ እረጅም እድሜ ከተሞላ ጤና ጋር እመኝልካለሁ ።

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58464 жыл бұрын

    ተባረክ እሼ እንደዚህ በእውቀት ፡እና በሀገር ወዳድነታቸው የሚወደዱትን በማቅረብክ ፡ታገል ምርጥ ሰው ፡ለወጣቱ ትልቅ እውቀት ይሰጣሉ ፡፡እሼ በዚው ቀጥል ፡

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argign

  • @firehiwotgetachew5846

    @firehiwotgetachew5846

    4 жыл бұрын

    @@Tube-oy7ml እሺ ኢትዮጵያዊ ከሆንሽ ብቻ ነው ፡

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    @@firehiwotgetachew5846 Ine nistu Ethiopiawi nagn Ethiopa Agare mataraye kurate kibre manninate Agare Ethiopa love you my country

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    @@firehiwotgetachew5846 ቋንቋችንን በፊደሎቻችን መጻፍ የኢትዮጵያዊነት አንዱ መመዘኛ ነው ። 🤔

  • @firehiwotgetachew5846

    @firehiwotgetachew5846

    4 жыл бұрын

    @@tenalehulum አዉ ግን እኔ እኮ ፅፊያለሁ በቋንቋችን ፡ተሳሳትኩ እንዴ ?

  • @meronwg9509
    @meronwg95094 жыл бұрын

    እውነት ነው እሼ በርቱ ትውልዱን አንቁት !!!!!!

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z3 жыл бұрын

    ታገል ሁሌም እንደተናገርክ ነበር ጀግናነህ ሰላምህይብዛልን

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub27564 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ታገል ስወደው ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እሼ የኔ የዋህ ቅን ልብ በዚህ ቀጥል

  • @mikiasalemu4369
    @mikiasalemu43693 жыл бұрын

    እሼ በጣም አመሰግናለሁ ግን ታገልሻ ሆዴ ውስጥ ወይም የሆነ የጭንቅላቴ ክፍል ውስጥ መሽጎ ነበረ መሰለኝ ቃል በቃል ነው ሀሳቦቼን ሲናገር የነበረው የራይት መብቴን በምጠይቀው መንገድ እጠይቀዋለሁ ለአሁኑ ግን አንተንም ታገልንም ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ።

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu69723 жыл бұрын

    Tegel and Eshetu I like your discussion. it is like documentary

  • @Tube-lo8vv
    @Tube-lo8vv4 жыл бұрын

    ወንድማችን ስለ ኢትዮጵያ የምታነሳዉ ሀሳብ ከየትኛዉም ባንተ ዘርፍ ካሉ ከጥበብ ሰዎች የተለየ ሀገር ወዳድ ነዉ የምታነሳዉ ተባረክልን ለምልምልን

  • @melaku4472
    @melaku44724 жыл бұрын

    በተክለል ምረጥ አሜዲያን ብቻ አደለም የሀይምሮ ደኩተር በቻም አደለም ሁሉንም ነው ወጣት እሸቱ በጣም በጣም በጣም እንውድህ አለን💖👂💖👂💖👂💖👂💖👂

  • @rahelworku6710
    @rahelworku67104 жыл бұрын

    ዋዉ!!! ታገል ምርጥ ሰው ነው ፕሮግራምህ ምርጥ አስተማሪ የሆነ ውይይት ነው ያቀረብከው

  • @hanaboqale4617
    @hanaboqale46174 жыл бұрын

    ዎው ታገል ሰይፉ በጣም አድናቂው ነኝ ግጥሞቹን ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እወዳቸዋለሁ ፣አሁን ደግሞ እሼ ለውይይት ስለገበዝከው ተባረክ በጣም እሚገርም እውቀት አለው ።እሸቱም በርታ እሚገርም እድገት እያሳየህ ነው ቀልድን በቁምነገር እያዋዛህ የምታቀርብ ድንቅ ባለሙያ ነህ ፣ፕሮግራምህን ወድጀዋለሁ 👍

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji54684 жыл бұрын

    ታገል እባክህ motivational speeches ዬቱብ ጀምር። አንተ ብዙ መልካም ሰው መፍጠር ትችላለህ። ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @twabutamrat5831

    @twabutamrat5831

    4 жыл бұрын

    I do not understand why you think Addis Ababa is for Oromo. Addis Ababa is for all Ethiopians. I HATE THIS DIVISION. ETHIOPIA BELONGS TO ALL ETHIOPIANS OF ALL EThNICS GROUP. I hate hate this division

  • @yehagereleji5468

    @yehagereleji5468

    3 жыл бұрын

    Twabu Tamrat hate a poison, it will destroy the wrong container. Human is not a hate containers. Adddis Ababa is Ethiopian’s. Please don’t take one micro second point from this 30min beautiful speech.

  • @tsgeredashamebo6840
    @tsgeredashamebo68404 жыл бұрын

    ታገል በጣም ነው የማደንቅክ ዘመንህ ይባረክ እሼም እናመስግናለን ወንድማችን

  • @tesbloger
    @tesbloger4 жыл бұрын

    እሼ ተገልን ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል ሀሳቦቻችሁም ወሳኝ ነበሩ በርቱልን እሼ Respect

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u3 жыл бұрын

    እንዴት እደምወድክ ተገልዬ ምረጤ አከብረሐለዉ

  • @samsonbeke8345
    @samsonbeke83453 жыл бұрын

    እርጅም እድሜ ለታገል ሰይፉ

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi79944 жыл бұрын

    His right what u said about u . l like too Eshtu. You did good job

  • @solomontadesse3965
    @solomontadesse39653 жыл бұрын

    Many thanks my brothers the ethiopia leaders. they not understand about addiss abeba people.

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle13324 жыл бұрын

    ታገልሻ ጌታ ይጠብቅህ እዉነት እዉነቱን የሚያፍረጠርጥ ሰዉ የማይኖርባት ሀገር ስለሆነች አምላኬ ይጠብቅህ

  • @thevarietyshow-5158
    @thevarietyshow-51584 жыл бұрын

    ለተመልካቾች በኝኖግራሙ መሀል ማስታወቂያዎችን ባናሳልፋቸው (skip ads), ይሄንን የመሳሰለ ምርጥ ፕሮግራሞች የሚያቀርቡልንን ወንድሞቻችንን ልንጠቅማቸው እንችላለን። ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!

  • @galilalele7493
    @galilalele74933 жыл бұрын

    Endet endemiwedew begizeyachin yane gitimun atatimen adigenal 😘🤩😍🥰

  • @alemsani5007
    @alemsani50074 жыл бұрын

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ ምርጥ መለስ እሼ በርታ ኢትዮጵያ በልጆቿ እንደገና ትነሳለች።

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p4 жыл бұрын

    ሁለትምርጥ ቀጥሉበት ሢጨልሙብን ሢጠፉብን😂😂😂😂😂😂😂😂👍ትክክል

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman81204 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @mamegelila
    @mamegelila4 жыл бұрын

    የኢትዮጵያን ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ሲነገር ደስ ሲል ውጭ ያለው በዘር ሀይማኖት ለጥቅም አቃጥለዉናል በርታ እሸቱ

  • @teddyaynebayehu6944
    @teddyaynebayehu69444 жыл бұрын

    Eshe, betam enwedhalen.....

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z4 жыл бұрын

    ለኔ አንተ አንደኛዬ ነክ እሼ በርታለኝ አንተ የምታቀርበው አንድም ሚጠላ የለውም ሁሉም ሀሳቦችክ ትክክልና እውነተኛ ናቸው ጎበዝ በርታ ገጣሚ ታገል እናመሰግናለን አንተንም 😘❤👌

  • @bunakuma874
    @bunakuma8743 жыл бұрын

    ሰላም ዶንኪ ትዩብ ! እሼቱ ኢትዮጵያዊ ስነልቦና አለህ በርታ ታገል እንዳለው 1 እረጃ ኮመዲውን አስደገሀዋል መራር ሀቅ ነው የምታስተላልፈው እንደሌሎቹ ኮመዲያኖች ሀቁ በሳቅ አይሸፈንም ፊትልፍት ነው እኛ ህዝብ ሳቅን እየወስደ ሀቅን ይረሳዋል በብርሀን ፍጥንት ። ታገል አደርባይ አይደለም አስመስይ አይደልም ። የሱ አይንት ሰዎች ኢኮኖሚካል ይጎዳል(ሉ)

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle13324 жыл бұрын

    ታገልሻ ምርጥ ሰዉ እሼ ምርጥ ሰዉ ኑሩልኝ

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k4 жыл бұрын

    በእውቀቱ ስዩምና ታገል ስይፏ በጣም ሊበረታቱ የሚገባቸው ጎበዝ ገጣሚዎች

  • @jenetetefere7152
    @jenetetefere71524 жыл бұрын

    ታገልዬ የኔ የቃል ጀግና

  • @thevarietyshow-5158
    @thevarietyshow-51584 жыл бұрын

    Eshe the great! Thank you for bringing this honorable writer on your show.

  • @solinatube2584
    @solinatube25843 жыл бұрын

    እስካሁን ባለፉት አመታት ልጆችን መስመር የሚያሲዘው የትምህርት ፖሊሲ በመበላሸቱ ልጆቹ የወደፊት ህልም እንዳይኖራቸው ተደርገው የራሳቸውን ሳይሆን የሰው ህልም እንዲኖሩ እና የተጣመመ መንገድ እንዲይዙ አድርጔቸዋል።አሁን እነሱን ወደቀናው መንገድ እንዴት መመለስ ይቻላል በሚለውም ቢሰራ ጥሩ ነው

  • @mohamedal-sanady2711
    @mohamedal-sanady27114 жыл бұрын

    This man is all about his own way of thinking... tell him to listen to the secret voice recording of Shemeles... then ask him the same questions.

  • @theoh210
    @theoh2104 жыл бұрын

    አሪፍ። ነዉ ይቀጥል

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ዶኪ ቱብ

  • @freedom320
    @freedom3204 жыл бұрын

    Seifu u r Brilliant! thank so much for ur wonderful message! God bless you all! fantastic progress 👏 👌 Donkey tube !

  • @dagimtesfahunofficial7073
    @dagimtesfahunofficial70734 жыл бұрын

    wow eshi andega eku nek tebark

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    Subscribe Argugn

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @dagimtesfahunofficial7073

    @dagimtesfahunofficial7073

    4 жыл бұрын

    @@tenalehulum እሺ

  • @yoniethiopia7012
    @yoniethiopia70124 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እደው ምን አለ ኢትዮጵያን እደበሶ ብጥብጥ ባደረጋትና በተቀላቀልን ሁሉም ከተማ እደ አዲስ አበባ በሆነ

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    4 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argagn

  • @fitsum2096
    @fitsum20963 жыл бұрын

    እሼ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @manayetilahun7223
    @manayetilahun72233 жыл бұрын

    በርቱ ጀግኖች

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku32754 жыл бұрын

    Big rispect for U keep going ples 🙏

  • @dawitberihu2985
    @dawitberihu29854 жыл бұрын

    Wow ashe tagel seifu yesun gitm eyeseman yadegnew respect lehagerachin mefthe mirt hasab new ketlubet mirtoche

  • @deboamare5171
    @deboamare51714 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆንክ በጣም እድለኛ ነኝ:: ምናልባትም እንደሌሎች ዝቅጠት ተሰርቶብኝ ቢሆን ኖሮ እንደነርሱ እሆን ነበር እላለሁ:: የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የሚያውቀው ለገበሬ ምርጥ ዘር ሲባል ነው :: ብሄር አላውቅም ዘር !!!! አሁን የሚያስፈራን እውነትም ዱርዬ መንግስት ውስጥ የተሰገሰጉት ናቸው !!!

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea3 жыл бұрын

    Thanks a lot Eshete for the nice conversation with Tagel seifu

  • @emuyachrnt3720
    @emuyachrnt37204 жыл бұрын

    Wawawa yemer betam arefe anegager wawaa

  • @denkiesile3954
    @denkiesile39544 жыл бұрын

    እውነት ብላችሁል ጉበዝች በረቱ ትውልድን አንቁት እኔ ከአንድ ከመቀርበው ፕሌስ የስማሁት ወንጅሎኘችን ይዘን ለህግ ስነቀርብ ልቀቆቸው እንባላልን አለኝ አይጠይቆቸውም እኔ ሁሉንም ብሔር ሀይማኖትትም እውዳለሁ ተቺቺ ዬ እኑራለሁ እይሆነ ይለው በጣም ይሳዝናል ልባችን በጣም ቆስሉል እንዲት ስው በሀገሩ እንደዝህ ዘግናኘ ድርጊት ይፈፆምበታ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @leya8572
    @leya85724 жыл бұрын

    ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚

  • @marymery4899
    @marymery48994 жыл бұрын

    ilke Thank you so much my brother's 🙏💚💛♥️🙏🙏🙏😘😍😍😍😍

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t4 жыл бұрын

    ታገል የኔ አንደኛ❤❤❤🇪🇹🇪🇹አሽዬ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @meharibelay8689
    @meharibelay86894 жыл бұрын

    ታገል ምርጥ ሰው ።እሼ ታገልን እንግዳ በማድረግህ እድለኛ ነህ !!! በርታ !!

  • @tahahseen8007
    @tahahseen80074 жыл бұрын

    ኧር 😂 መደናነቃቹ ይደነቃል 👏😍😍😍

  • @1Amhara1888

    @1Amhara1888

    4 жыл бұрын

    We need it all of it , my dear 🙏

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse84863 жыл бұрын

    አቦ ተመቻቹኝ አሪፍ አይዲያ ነው ጆሮና ልብለለው

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen21122 жыл бұрын

    Tagel Thank you for your opinion very true

  • @alfa9968
    @alfa99684 жыл бұрын

    ጋባዥም ተጋባዥም የገባችሁናችሁ ጥሩ ጭውውት ነው። እሸቱ እምታወራቸውን እንጊሊዞች ተዋቸው አይገቡኝም አማርኛኛኛኛኛኛኛ ዲክሽነሪ ፍለጋ ሄድኩ እኮ

  • @yegnachanal6285

    @yegnachanal6285

    4 жыл бұрын

    😄😄😄😄😄😄😄❤comedy abirachihu siru

  • @teshometeshome691
    @teshometeshome6914 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ተባረኩ በርቱ እወዳችኃለው

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu95494 жыл бұрын

    የልጅ አዋቂ እግዛቤር ይባርክክ እራስክን ጠብቅ ልጄ ሰይጣኖቹ አብደዋል

  • @habtamufentahun6918
    @habtamufentahun69183 жыл бұрын

    እሽ አይዞህ በርታ

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme73084 жыл бұрын

    ታገል ጀግና እኮ ነክ ።

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk4 жыл бұрын

    Min larigih ante lijj 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏keep it up

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝

  • @Truth-wb5nk

    @Truth-wb5nk

    4 жыл бұрын

    @@tenalehulum I agreed 🤔I will as soon as I got my Amharic app , it's a bit hard to find one with out ad will do soon tho👍

  • @Truth-wb5nk

    @Truth-wb5nk

    4 жыл бұрын

    @@tenalehulum እሽ

  • @gashaw8972
    @gashaw89724 жыл бұрын

    የኛና ኬኛ ካልጠፋ ችግሩ ሰፊ ነው

  • @ethiopia3237
    @ethiopia32374 жыл бұрын

    በስንቱ ተቃጠልን አረረረረ ኡኡኡኡ ሀገሬ የጭንቅ ዘመን ሀገሬን አርደው ህዝባችን ታርዶ በቁማችን ሞተናል

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t4 жыл бұрын

    ታገል ሴፉ ጀግና ነህ

  • @user-dk1jj2uf1o
    @user-dk1jj2uf1o4 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው

  • @ethiopia7544
    @ethiopia75444 жыл бұрын

    ተመስገን ፓለቲካን በአደባባይ እንድናገር ላደረከን አብይ አህመድ ረጅም ዕድሜ 💚💛❤ ታገል ሰይፉ እንወዳለን እናከብርሃለን 💚💛❤

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    ወያኔም ስልጣን ሲይዝ ነፃነት ያለ ገደብ ተሰጥቶ ነበር ። በኋላ ነጥቆ ወሰደው ። አነ ዶክተር አብይ ፡ አሳፋሪውን ታሪክ እንዳይደግሙት ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku32754 жыл бұрын

    Weyne Eshetu yemadamet chelota 100%%%👏👏👏👏 So Proud of you

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    4 жыл бұрын

    100% ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።💯

Келесі