እውን ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው?ሰው ሲወለድ ሃይማኖቱ ምንድነው?በቀድሞው አህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረሥላሴ

#ethiopia #orthodox #fnote

Пікірлер: 353

  • @user-ro7dv9hl1n
    @user-ro7dv9hl1n Жыл бұрын

    ማነው ገብረ ሰላሴን እንደኔ በፍቅር የሚወደው❤

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Жыл бұрын

    በክርስቶስ ፍቅር ከልብ ነው የምወደው አረዳዱ ልዩ ነው እውቀቱ ይደንቀኛል ጥበቡን ሚስጭሩን ይግለፅለት የእውነት ድንግልማርያም አትለየው

  • @user-jr3hg4ck7m

    @user-jr3hg4ck7m

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @mediatube3914

    @mediatube3914

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁ ሁሌም ስለ እሱ ሳስብ ይገርመኛል ብቻ እግዚአብሔር መርጦታል ብቻ በአባታችንን መንግሥት ያገናኘን

  • @godislove4716

    @godislove4716

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወደው ወንድሜ ገ/ ስላሴ ክፉ አይንካህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @hanayaresema3898

    @hanayaresema3898

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ወንድማችን ስያስተምር ለምን እንደሆነ ልቤ ላይ ይገባል ፀጋው ያብዛልህ ሁሌም አስተምረን ወንድማችን በእውነት እንጠብቅሃለን የተወህዶ ልጆች

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በሚገባ ተንትነህልናል ከልብ እናመሠግናለን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እደሜህን ያርዝምልን የእውነት ደስ የሚል ትንታኔ እና የአረዳድህ እውቀት ደስ የሚል ነው ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ወገኖቻችንን አይነ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ቤተእርስቲያን መልስ አላት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-mc1rk2ck6k
    @user-mc1rk2ck6k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ከፍ ይበልልን ክብር ይመስገን🙏🙏🙏 ለወድማችን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Жыл бұрын

    ቡዙ ነገር ነዉ ያስተማርከኝ ያላስተዋልኩትን በሙሉ ቃለ ሒወት ያሰማልን የማያልቀዉን ጥበቡን ይግለፅልህ....

  • @tadla8200
    @tadla8200 Жыл бұрын

    ወድማችን በውነት ልዑል እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልክ በርታ ⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ወንድሜ ታድለህ እኔ ባንተ እቀናለሁ ማርያም ን መንፈሳዊ ቅናት ማለት ነው ምክንያቱም ከአሕዛብነት ወጥተህ ለስንቱ የማንቂያ ደወል ሆንክ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😍😍😍😍😍

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Жыл бұрын

    ገብረ ሥላሴ ወንድሜ በእውነት ታድለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እኛም ማስተዋል ሰጥቶን የአባታችን መንግሥት ለመውረስ ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @abdiabdi4900

    @abdiabdi4900

    26 күн бұрын

    ትረካ ነው የውሸት ቪድዮ የለውም እኮ

  • @mrtube6388
    @mrtube6388 Жыл бұрын

    አቤት መመርጥ ውድማችን ፀገውን ያብዛልህ በእውነት

  • @rahmarahmaa1073

    @rahmarahmaa1073

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @sabatekeste132
    @sabatekeste132 Жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ መንፈስ ቅዱስ ጠባቂ መልአክ ያቁምልህ

  • @mikailabate1631
    @mikailabate1631 Жыл бұрын

    በእውነት ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l10 күн бұрын

    በእድሜ ዘመኔ ያልገባኝ ትምህርት ባንተ ገባኝ የተባረክህ የኦርቶዶክስ ልጅ ተባረክ

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ግሩም ትንታኔ እና ትክክለኛ አንድምታ ነው። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ!

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Жыл бұрын

    አንደበተ እርቱ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣህልን ወንድማችን ❤🤲 ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክርስትናዬን እንዳገኝ ከክርስቶስ ጋር እንድገናኝ የለፋችሁብኝ ውድ ክርስቲያን ወገኖቼ በክርስቶስ ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ አመሰግናቸዋለሁ እወዳችኋለሁ ❤🤲🤲🤲

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ry8319
    @ry8319 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን ገብረ ስላሴ ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን✝️✝️✝️

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg23 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ወድማችን💚💚💛💛❤❤

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ እመ ክርስቶስ በአማላጅነቷ አትለይህ ቃል ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Жыл бұрын

    ለወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት መመረጥ ነው በአንተ አንደበት መድሀኒታችንና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በአንተ አንደበት ሲጠራ ልዩ ነገር አለው ይሄንን ትምህርት ምህረት አብ አሰፋም አስተምሮ ነበር ብቻ የሚሰማ የለም እንጅ ግን መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ ምነው ጠፋ የምታውቁ አላችሁ ጀግናው መምህራችን ለእምነቱ ቀናእይ የሆነ

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን ወነድማችን ገብረስላሴ. ከዝህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-pp9bc1yv7k
    @user-pp9bc1yv7kАй бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሄር ከጨለማ ወደብርሀን ያመጣህ ስመአጠራሩ የከበረና የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤናይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Жыл бұрын

    ወንድማችን እኔ አምላከ ናድያ እያልክ መፀለይ ጀምራያለው የናታችን የቅድስት ናድያ ፀሎዎት ለምናዋ በረከታ ይደረብኝ

  • @yearsemalij2396
    @yearsemalij2396 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብርሥላሴ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አባታችን መህምራችን ወይ መታደል

  • @user-ht9vt1ho4n
    @user-ht9vt1ho4n Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ😘💓

  • @godislove4716
    @godislove4716 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር ብዙ ተምሬበታለሁ 🙇‍♀️🙇‍♀️ አወ ሙስሊሞች በየቲክቶኩ መፀሀፍ ቅዱስን በተዘጋ ጭንቅላታቸው እየተረጎሙ ሰውን ግራ ያጋባሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸው በጣም ሰልችተውኛል መፀሀፍ ቅዱስን አንብበው ገብቷቸው እያለ እንዳልገባቸው እያጣመሙ የሚተረጉሙ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @tirhaslove5578
    @tirhaslove5578 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Жыл бұрын

    በእውነቱ አንተህ በእግዚአብሔር ይተጠህክ ሰው ነህ ቸሩ እግዚአብሔር ከአዛብና ከመናፍቃን አፍ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l10 күн бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ገብረ ሥላሴ ወንድማችን

  • @selamatnafu4238
    @selamatnafu42382 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወድሜ በቤቱ ያፀናህ❤

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋሕን አብዝቶ የበለጠ ለማገልገል ያብቃሕ

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын

    በርታልን ፀጋ ቀረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የስም ክርስቲያን ለሆነዉ ልቦናችንን ይክፈትልን ሀያል አምላክ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @birtkuantenker9597
    @birtkuantenker9597 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን🙏🙏🙏❤ ወድማችን እንወድሃለን❤❤❤

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa4 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ጥብን ጨምሮ ይግለጽልህ፤ቃለሕይትን ያሰማልን።

  • @hirutarga4704
    @hirutarga470421 күн бұрын

    ወንድሜችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታልን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Жыл бұрын

    ገብረ ሥላሴ ከቻልህ በርሜል ቅዱስ ገወርጊስ ጸበል ሂድ በእውነት እዛ መሄድ መታደል ነው እኛም ከስደት መልስ እንድንሄድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @m.g5295

    @m.g5295

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    11 ай бұрын

    😂በአተት ልታስቀፈድድጂው ነው ?

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    11 ай бұрын

    ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ አምስቱን አእማደ ሚስጥር የሚያውቅ 1%😢አይሆንም እንዳለ በጦርነት ነገስታቱ ያስገበሩቱን ህዝብ ነው ወንዝ አሰውርደው እያጠመቁ ክርስቲያን ያረጉት አምኖ የተጠመቀ በኦርቶዶክስ አታገኝም ዘርማንዘርህን መቁጠር ትችላለህ!40/80ም አንተእንዳልከው ማምን አይችልም

  • @edenalemuede1098
    @edenalemuede1098 Жыл бұрын

    ወድሜ እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይውት ያሰማልን በርታልን ቭድዮ እስከ ምትለቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 Жыл бұрын

    በእዉነት ወንድማችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን አሜን

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2sАй бұрын

    ውንድሜ ምትናገረው ሁሉ አንት ሳትሆን እግዚአብሔር ነው በአንተ አድሮ ሚይስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።

  • @ayelechfikire
    @ayelechfikire19 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብ እና ማስተዋሉን ይስጥህ ፣ እስከመጨረሻው የአብራሀሙ ሥላሴ ይርዳህ

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl Жыл бұрын

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በርታ በቤቱ ያፅናክ_ ♥️😪🌿

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🕊️🕊️

  • @user-gw6ux6rz9x
    @user-gw6ux6rz9x Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከጨለማው ወዴብርሀን ያወጣኚ አምላክ ይመሥገን ወዲሜ አተበምለቃቸው ብቹ ነገር አውቄባቸዋለሁ በጨለማው ነበር የምጎዝ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-sm9wb7sz3s
    @user-sm9wb7sz3s3 ай бұрын

    እውነት ወድማችን ድቅትምህርትነው ቃለሕይውት ያስማልን በቤቱ ያፅናሕ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእምነታችን ያፅናን ሁላችንም ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድልልን አሜን_

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r2 ай бұрын

    ወንድሜ ቃለሕይወት ያሠማሕ ለሌሎችም መንገድ ነህ

  • @tig2119
    @tig211911 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤️

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Жыл бұрын

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደና መጣህ ወድሜ 💐🕊️🕊️🕊️💐😘ተባርክ 🕊️

  • @alamal2812
    @alamal28128 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወደማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ😍🙏🙏ሁሌም ለሚከራከሩን ምርጥ መልስ ነው የሰጠኽልኝ🙏🙏

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Жыл бұрын

    ውይ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ መታደል ነው

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed40952 ай бұрын

    ወንድማችንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜን

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣሕ ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅሕ

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 Жыл бұрын

    ወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2sАй бұрын

    ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።

  • @ashenafiwondyifraw4792
    @ashenafiwondyifraw479211 күн бұрын

    Wedemachen Egzabher tsegawen yebzalh tebark!!!

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Жыл бұрын

    ዉድወድማቺን እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልሕ እመብርሐን ጥላከለላትሑንሕ. ሙሥሌሞቺ. እግዚ አብሔሕ አይነልቦናቸዉን ያብራላቸዉ. ሙሥሌሞቺ እደትእደሚአሥቡ ይገርሞኛል በእዉነት ያሣዝናሎ. እት አዉነት ሸሽተዉ ሐሠትን ይከተላልሠዉ. አረ አሥተዉሉ ወገኖች ነፈሣቸሁን አዶኑ

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላ መጣህ ውድ ወንድማችን❤➕⛪ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ላንተ ምገልፅበት ቃላት የለኝም በርታልን ለእኛም በእምነታችን ያፅናን⛪➕

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን መሀፀን እያለን እራሱ ክርስቲያን ነን ማስረጃችን ኦሪ ዘፍ ምዕ1በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። 2፤ ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።

  • @yezbalemkasse7635

    @yezbalemkasse7635

    Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @m.g5295
    @m.g5295 Жыл бұрын

    አንተ የተባረክ ልጅ ጌታ የመረጠህ ሁለት ወር አልፎኛል አንተን መከታተል ከጀመርኩ የመንፈስ ቅዱስ ነገር ኣንተላይ አየሁት ማለቴ ሳዳምጥህ ዕረፍት ይሰጠኛል በጸሎት አስበኝ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    ከምር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤️🙏🙏

  • @user-wv2dl6xt3m
    @user-wv2dl6xt3m Жыл бұрын

    እግዚአብሒረይመሰገነ ተባረከ።

  • @kidistnigus4751
    @kidistnigus4751 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-zv2ii1ru3j
    @user-zv2ii1ru3j6 ай бұрын

    ማርያምን አተ በጣም ታሰተምራለ ወድማችን

  • @user-ys3rf4yt5y
    @user-ys3rf4yt5yАй бұрын

    ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Жыл бұрын

    kale hiyota Yasmaln Wandimchin Amen Amen Amen

  • @user-oc5zb8zt3y
    @user-oc5zb8zt3y3 ай бұрын

    ሁዋርያትም ሰዎችን ከነቤተሰቦቻቸው ያጠምቁ ነበር ይህ ማለት ደግሞ ህፃናትንም ያጠቃልላል ። አስተያዬ ለአንተ በርታ በዚሁ ቀጥል ጌታ ሀይል ጉልብት ይሁንህ አሜን!!!

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын

    ይገርማል ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም በርታልን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን ኢየሱስ ህይወት ነው። ምድነው ምትፈልጉት ከህይወት በላይ ግን ጠንክሩ እህቶቻችን በትኩትኩ እራቁታችሁ የምትጨፍሩ ሃይማኖታችን አታሳድቡ እባካችሁ

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu52109 ай бұрын

    መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v5 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kalee hiwitiin yasemalne wedima

  • @godislove4716
    @godislove4716 Жыл бұрын

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g Жыл бұрын

    የኔ ወንድም በክርስቶስ በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤❤

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @user-op6rt2ro3e
    @user-op6rt2ro3e5 ай бұрын

    Galatefamaadhaa amaa bara baraatti mskun na ante eske zelealam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love you, tanks brather

  • @user-ej9um4wm3j
    @user-ej9um4wm3j Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ወድማችን

  • @bethaadenasu7345
    @bethaadenasu7345 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @orentube2026
    @orentube2026 Жыл бұрын

    በትክክል የሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን ምድርም ተጠምቃለቺ

  • @tigistnida5100
    @tigistnida51008 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን .አመሰግናለሁ ብዙ አሳወቅኸን

  • @user-os8xx7hk7n
    @user-os8xx7hk7n Жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዞልህ ወንድማችን በርታልን

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Жыл бұрын

    የሚገርም ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወድማችን

  • @user-pf9xl7zr2u
    @user-pf9xl7zr2u4 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer296611 ай бұрын

    በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @somali3266
    @somali32667 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት ቃለህወትንያሠማልን ወድማችን በርታ

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ የኔ ዕንቁ 🙏🙏

  • @milliontesfaye68
    @milliontesfaye68 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!

Келесі