🙏 እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ➕ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ➕ ቅድስት ደብረ ቁስቋም አደረሳቹ!🙏➕ የተመረጡ የአርሴማ መዝሙሮች ስብስብ ያድምጡ Arsema #06|
🙏➕እንኳን ለቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም፡ በጤና ጠብቆ አደረሳቹ፡ አደረሰን።➕🙏
ቅድስት አርሴማ ድንግል፡ ማን ናት?
እናታችን ቅድስት አርሴማ፡ እግዚአብሔርን በቅንነት ያገለግሉ ከነበሩ፣ ከከበሩ ካህናት ወገን ከሆኑ ከቅዱስ ቴዎድሮስና፡ ከእናቷ ቅድስት አትናሲያ በስዕለት ተወለደች፡፡
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ፣ ብሉይን፡ ሐዲስን ተምራ እያነበበች፡ እንዲሁም በተግባር እየተረጎመች፡ ዘወትርም በጸሎት ትተጋ እንደነበር፡ ገድሏ ይተርካል፡፡ በዚህ ዘመን፡ ድርጣድስ የሚባል፡ በአርመን የነገሠ አረማዊ ንጉሥ፣ ለጣዖት የሚሰግድ "ፀሐይንም የሚያመልክ" ክርስቲያኖችንም እኔ ለማመልከው አምላክ መስገድ አለባችሁ! በማለት መከራ ያጸናባቸው ነበር፡፡
Пікірлер: 34
ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእኬት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤የእን አናት❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል እንኳን እናቴ አርሴማ አደረስን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማርመላክትያሰማልን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🕯️🌿🥰🥰🤲
ዝማረ መልአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እናቴ ቅድስት አርሴማ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እናቴ አደራ በረከትሸ አይለየን አሜን ዛሬ ለዘልአለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💠💠💠🌿🌿🌿☦️☦️☦️🌹🌹🌹✝️✝️✝️🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልሌ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤
Amen Amen Amen
አሜንአሜን ቅድስት አርሴማ ክበር ተ ተመስገኝልኝ እልልልልልሎሎሎሎ😅😅
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
Amen amen amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉,
እልልልልልል የእን እናት❤❤❤ 0:33
Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
AmeenAmeen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉👏👏👏🫶🫶🫶
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
amen amen amen
Ameen Ameen Ameen Arsemaa Hadhaa koo ❤❤❤❤❤❤❤❤💒😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
AmenamenAmenAmenamenamenAmenAmen🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
❤❤❤❤amennn❤❤❤❤❤❤
🙏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤...
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤