🙏እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ! 🙏➕የተመረጡ የአማኑኤል የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ ያድምጡ! #28 |play Amanuel mezmur!
አማኑኤል፥ ጌታ መድኃኒት! ©መያዚያ 28, ቀን 2016 ዓ.ም.
ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች፡፡/ኢሳ፯፥፲፬/ የሚለው የነቢያት ቃል ፍጻሜውን አገኘ፡፡ይህ ትንቢት የይሁዳ መንግሥት በጦርነት ከበባ ላይ በነበረበት ጊዜ ሁለቱ የሦርያና የእስራኤል ነገሥታት የኢየሩሳሌም ቅጥር ሊያፈርሱ በተነሡበት ጊዜ የተነገረ ትንቢት ነው፡፡
ንጉሡ አካዝ በታላቅ ጭንቀት ላይ ነበር፡፡ ከተማዋን ለማዳን ያለ የሌለ ጥበቡን ሊጠቀም አሰበ፡፡ የከበቡትን ወገኖች በውኃ ጥም ያሸንፍ ዘንድ ዋናውን ምንጭ መቆጣጠር ዓይነተኛ መፍትሔ እንደሆነ እቅድ አወጣ፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔር ሁለቱንም ነገሥታት ያጠፋቸዋልና አትፍራ አለው፡፡ አግዚአብሔር ከሰማይ ሠረገላና ሠራዊት ቢልክ እንኳን ይህ ይፈጸማልን) አለው፡፡
እግዚአብሔር የንጉሡን እምነት ማነሥ ተመልክቶ ምልክትን እንዲለምን ነገረው፡፡ ከጥልቁ ወይም ከከፍታውም ቢሆን ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክትን ለምን አለው፡፡ ፀሐይን ዐሥር ዲግሪ ወደኋላ መመለስ፣ ጨረቃም በመንፈቀ ሌሊት እንዳያበራ ከዋክብትም መንገዳቸውን ይቀይሩ ዘንድ መለመን ይቻላል፡፡ ይህ ሁሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ከሰማይ ከወረደበትና በሰው ልጆች መካከል ከተመላለሰበት ምስጢር ጋር ቢነጻጸር እዚህ ግባ የሚሉት አይደለም፡፡ እግዚአብሔር አካዝን ያስደሰተህን ሁሉ ጠይቅ አለው፡፡ ጠይቅ የተባለው ምልክት ብቻ ቢሆን ቀላል ነበር፤ ነገር ግን ከዚህ በላይ የሆነ ስለሆነ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል ተባለ፡፡ ይህ ምልክት ድንግል በድንግልና የወለደችው በቤተ ልሔም ይሁዳ የተወለደ መድኅን ክርስቶስ ጌታ መድኃኒት ነው፡፡
Пікірлер: 29
ዝማርመላእክትያሠማን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen elllllllĺllllllllllllllll 🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen 😊😊😊😊
አልልልልልልልልልል ፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፡
አሜን አሜን አሜን 🎉👏🎉👏🎉👏🎉👏🎉👏🎉❤️❤️❤️❤️
@user-nb4sd7oe7r
Ай бұрын
❤🥰🙏✨️cxzssaz
እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉❤️🎉❤️🎉❤️
❤❤❤tamsagna
eilllll eilll eillllllll ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👐👐👐🌾🌾🌾
Feqre.nawe.agzabhre.semu.yakbare
@user-ov7pc7vc4n
26 күн бұрын
0
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤