🙏 እንኳን ለሊቀ መላክት ቅዱስ ሚካኤል➕ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በዓል አደረሳቹ!🙏➕የተመረጡ የቅዱስ ሚካኤል Kidus michaeal mezmur መዝሙርን ያድምጡ

#Kidus michaeal mezmur
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
“ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት ቀደምት” ትንቢተ ዳንኤል ፲: ፲፫
በዚህ አጭር ሥነ ጽሑፍ ቆይታችን ስለ ኅዳር ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል ታሪክና በተጨማሪም ስለቤተሰባዊ ተአምር ስለተደረገልን እንነጋገራለን። ቅዱስ ሚካኤል የሚያደርገው ተአምር እልፍ አዕላፍ ቢሆንም በዚህ ዕለት ከሚታሰቡት እስራኤል ዘሥጋን ከምድረ ግብጽ እየመራ ማውጣቱን በተጨማሪም በዓለ ሢመቱን አያይዘን በመዘከር እናከብራለን። የእስራኤል ዘሥጋ ታሪክ ወደ ግብጽ መሄድ እንደምን ሆነ ብንል የዘር ሀረጉን ስንመለከት ጥሩ ግንዛቤ ይሰጠናል። አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብ ይሁዳንና አሥራ-አንድ ወንድሞቹን ወለደ። አስራ አንደኛው ልጅ ዮሴፍ ይባላል።
የዮሴፍ ወንድሞች በምቀኝነት ዮሴፍን ለእስማኤላውያን በሃያ ብር ሸጡት (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ ፴፯:፲፪)። ዮሴፍም በምድረ ግብጽ አሥር ዓመት በአገልግሎት አሥር ዓመት በግዞት እንደቆየ ፈርኦን ሕልም አልሞ ትርጓሜው ጠፍቶት ሳለ የዮሴፍን ዝናውን ሰምቶ ስለነበር ከግዞት አስጠርቶት ሕልሜን ተርጉምልኝ ብሎት ጠይቆት ከተረጎመለት በኋላ በክብር አፈ-ንጉሥ አድርጎ ሾሞታል። ከሰባት ዓመታት በኋላ በምድር ላይ ከባድ ረሀብ በመግባቱ የዮሴፍ ወንድሞች እህል ለመሸመት ወደ ግብጽ አገር መጡ። ዮሴፍም ወንድሞቹ መሆናቸውን ካወቀ በኋላ በመጀመሪያ ሳይነግራቸው በሁለተኛ ግን ማንነቱን ካሳወቃቸው በኋላ አበቴን አምጡልኝ ብሎ ጠየቃቸው። ያዕቆብም ዮሴፍን አውሬ በላው ብለውት ለዘመናት እያዘነ ይኖር ስለነበር የዮሴፍን መኖርና ዝና ሲሰማ ከሞት እንደተነሣለት ቆጥሮት ልጆቹንና የልጅ ልጆቹን አስከትሎ እራሱን ጨምሮ ፸ ሆነው ወደ ግብጽ ወርደው በጌሴም ተቀምጠዋል (ኦሪት ዘፀአት ምዕ ፩)።
ከብዙ ዘመናት በኋላ የዮሴፍን ዝና ያላወቀ ፈርዖን ነገሠ። ፈርዖንን በንግሥናው ዘመን በጣም ያሳሰበው የእስራኤል ዘሥጋ ቁጥር መብዛት ስለነበር ጠላት በነገሥታቱ ላይ ቢነሣ ተደርበው ያጠፉናል በማለት የከበደ አገዛዝ አጸናባቸው፤ ፍትህም አጎደለባቸው። እስራኤል ዘሥጋ መከራ እየተቀበሉ ፬፻፴ ዘመን ሲሰቃዩ ኖሩ። ከጊዜያት በኋላ ነብየ ሙሴ ተወለደ፤ በፈርዖን ነገሥታት አንድም አደገ። የእስራኤልን ዘሥጋ ስቃይ ከተመለከተ በኋላ ወደ ምድረ ምድያም መሸሽን መረጠ (ኦሪት ዘፀአት ምዕ. ፪)። ነብየ ሙሴም ከኢትዮጵያው ካህን ራጉኤል ዮቶር ጋር ተገናኘ፤ ከሱ ጋርም መቀመጥን ፈቀደ። ካህኑም ልጁን ሲፓራን ለሙሴ ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው ሚስቱም ሁለት ወንድ ልጅ ወለደችለት ስማቸውም ጌርሳም እና ኤሌዜር ብሎ ሰየማቸው (ኦሪት ዘፀአት ምዕ ፪:፳፩)። ጌታም ለሙሴ በአምሳለ ሐመልማል ወነበልባል ተገልጾ የሕዝቤን መካራ ፈጽሜ አይቼ ልቅሶአቸውንም ሰምቼ ላድናቸው ወረድሁ አሁንም ና! ወደ ግብጽ ልላክህ (ሐዋ ፯: ፴፬)።
አምላከ ሙሴም በፈርዖን ላይ ብዙ ተአምራትን ካደረገ በኋላ እስራኤል ዘሥጋን ከግብጽ ባርነት ነጻ አወጣቸው። ከዚህ በኋላ ቅዱስ ሚካኤል እስራኤል ዘሥጋን እየመራቸውና እየረዳቸው መና ከደመና እያወረደላቸው ውኃ ከጭንጫ እያፈለቀላቸው ያን እየተመገቡ ለአርባ ዘመን ተጉዘው ለምድረ ርስት ሊበቁ ችለዋል። (መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ፲፫:፳፩)። የእስራኤል ዘሥጋ ታሪክ ከፈርዖን ነጻ መውጣት የተፈጸመው ፲፭፳፰ ከክርስቶስ ልደት በፊት አካባቢ ነው። እንደ አበው አስተምህሮ ኅዳር ፲፪ ቀን ታላቁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር ባለችው ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ዕለት ነው። በተጨማሪም በዚሁ የኅዳር ወር ላይ በማግስቱ ኅዳር ፲፫ አእላፍ የመላእክት በዓል ይከበራል። አእላፍ የተባሉ መላእክት ናቸው በነገድ ዘጠና ዘጠኝ ይባሉ እንጂ ብዛታቸውን ለማወቅ አይቻልም እልፍ አዕላፍ ናቸው።
ስለ ሕዝበ እስራኤል በስደት መቆየትና ስለ ቅዱስ ሚካኤል መሪነት ይኽን ያህል ካልን ከላይ እንደገለጽነው ቤተሰባዊ ተአምር ስለተባለው ጥቂት እንበል፦ እኔና ባለቤቴ የቅዱስ ሚካኤልን ቀን በተመለከተ ዘወትር እንነጋገር ነበር። በተለይ ታቦተ ሕጉ እንደ ቀድሞ በአጥቢያችን ስለሌለን ክብረ በዓልም ልናከብር አንችልም ቅዳሴም ቢሆን ሊታጎል ይችላል በማለት ያሳስበን ነበረ። ከጊዜ በኋላ ባለቤቴ ፍጹም ጥሩ ሕልም አየችና የቅዱስ ሚካኤል ታቦተ ሕጉ መጥቶ ዑደት ስናደርግ አለችኝ። እኔም በቅንነት በጊዜው የቤተ ክርስቲያናችን አለቃ መልአከ አርያም ቆሞስ አባ ሚካኤል ወደ ቅድስት አገራችን ተጉዘው ስለነበር ማንም ሳይነግረኝ ለባለቤቴ ግዴለሽም አባ ሲመጡ የቅዱስ ሚካኤል ታቦተ ሕግ ይዘው ይመጣሉ በማለት በእርግጠኝነት ነገርኳት። እንደተባለውም በቀድሞ ለጊዜያዊ በምንገለገልበት ቦታ 2315 Nicollet Ave ከቅዳሴ በኋላ መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ አሐዱ የቤተ ክርስቲያናችንን አለቃ መቼ እንደሚገቡ ሲያሳውቁ አያይዘውም በሚመጡበት ጊዜ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ታቦተ ሕግ ይዘው እንደሚገቡ የምሥራች ቃል አሰሙን። በዚህ ተአምር ላይ ሌላ የሚያስደንቅ ተአምር ተከስቷል ለጊዜው ይቆየን። መጋቢት ፲፪/፳፻፯ በዕለተ ቀዳሚት ሰንበት የበአላት በኩር እና በዕለተ ቅዱስ ሚካኤል ታቦተ ሕጉን በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ፈቃድ ተቀበልን። ስለማይከፈለው ስጦታ አምላከ ቅዱስ ሚካኤልን አመስግኑ። የጽርሐ አርያም ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት አይለየን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
ዳዊት ጌታቸው

Пікірлер: 240

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign772612 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Zimare melakt yasemalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @milkiasmillion
    @milkiasmillion13 күн бұрын

    Amen. Kidus Michael yasadegegn melaekit: yemlakit alaka!!abron adersen.

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m12 күн бұрын

    Elelelelelelele zemarew malaketen yasemalen ameeeeeeee❤❤❤❤❤

  • @thhghh745
    @thhghh74512 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam38786
    @selam3878612 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን

  • @kalzeneb
    @kalzeneb12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤

  • @RahelWondesen
    @RahelWondesen12 күн бұрын

    እልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ለዚሕ ቀን ያደረሰን ሰው አገር ብንኖርም

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes625512 күн бұрын

    አሜን ኡሜን ኡሜን እንኳን ለእሽዋዉ ቅዱስ ሚካኤል አደረሰን

  • @user-gj1pc5ke5o
    @user-gj1pc5ke5o12 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከግጥም ጋር ብትለቁልን ደግሞ ምስጋናችን የላቀ ይሆን ነበር ❤

  • @BreFekr
    @BreFekr12 күн бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን ሃገራችን ይባርክልን🌾🙏🌾አሜን🌿💠አሜን🌿💠አሜን🌿💠🌾💠🌾💕🌿💠🌾💕🌿💕❤❤❤❤

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @genettekle5638
    @genettekle563812 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእለተ ቀኑ እልልልልልልል፤፤፤

  • @hayilugizaw-fz1mr
    @hayilugizaw-fz1mr12 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Abate Mikale Antee Ke Kifu Hulu Tebikilgn Ye Hiwote Tesifa Antee New!!!

  • @tigikidan5825
    @tigikidan582512 күн бұрын

    እልልል አሜን፫ ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda588512 күн бұрын

    እልልልል እልልልልል እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለአባቴ ለጠባቅየ ቅዱስ ሚካኤል ይገባል ዝማሬ መልእክት ያሰማልኝ እህት ወንድሞቸ ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯✅✅✅✅🇪🇷

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d11 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝመሬ መላክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-tv2kk9hr8i
    @user-tv2kk9hr8i12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን፫

  • @SameeraBegam-zx4dt
    @SameeraBegam-zx4dt12 күн бұрын

    ቅዱስ ሜካኤል አባቴ, አተ ጠብቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-zn4qf6gq5f
    @user-zn4qf6gq5f12 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @didididi4870
    @didididi487012 күн бұрын

    Kidus mikaele abet anete tebkani ❤❤❤👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-np1dd7ks3s
    @user-np1dd7ks3s12 күн бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hr8us5mz7l
    @user-hr8us5mz7l12 күн бұрын

    ወድማችን ዝማሬ መላእክት ፀጋ በረከቹን ያድልልን አሜን፫👏💐🕊

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏የቅዱስ ሚካኤል አተ ጠብቅን አገራችንንም ሠላም ያድርግልን ህዝባችንን አተ ጠብቅልን 👏👏👏👏❤👏❤👏❤👏❤❤👏❤👏

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    12 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ አገራችንን እንዱሁም አለሙን በሙሉ ሰላም ያድርግልን ጌታችን መድኃኒአለም 🙏🙏🙏

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rosarose2433
    @rosarose243312 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3y12 күн бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን

  • @user-vv5lm2iv9r
    @user-vv5lm2iv9r12 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    12 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp12 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-iv4no2bj6j
    @user-iv4no2bj6j13 күн бұрын

    AmeenAmeen Ameen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @DesuAbdisa-ru1bf
    @DesuAbdisa-ru1bf12 күн бұрын

    Ilililiiii❤❤❤❤❤ mikkaiil abbtee kkberee meganaa yenuun likk abbattee🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TagisAlain
    @TagisAlain12 күн бұрын

    ዝማሬመልአክ ያሠማልን

  • @eshukume7110
    @eshukume711012 күн бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @selamemknne
    @selamemknne13 күн бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu727212 күн бұрын

    አሜንንን❤❤❤አሜንንን❤❤❤አሜንንን❤❤❤ዝማሬመላክንያሰማልን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስል❤❤❤❤❤

  • @user-po4rd4cj5q
    @user-po4rd4cj5q12 күн бұрын

    አሜን አሜንአሜን እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joywudalem5160
    @joywudalem516013 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን ዝሜሬ መላክትን ያስማልን

  • @Hgigifig
    @Hgigifig12 күн бұрын

    እሜን የዝማሬ መላክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️

  • @abrahamteklu4232
    @abrahamteklu423212 күн бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን❤

  • @ksaksaksa3860
    @ksaksaksa386012 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏👏

  • @HermadotTewe
    @HermadotTewe12 күн бұрын

    ሚካኤል አባቴ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie576712 күн бұрын

    Elllllllllll elllllllllll elllllllllll keduse mekaele yestelene. mesegana lemlakume kebere mesegana yehune zemare melketene yasemale 🙏🏽🤲🏽❤

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w12 күн бұрын

    Ameuameuameu👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-sn9er3in3x
    @user-sn9er3in3x13 күн бұрын

    Amen Amen Amen Zemari Melaket yesemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smuluken
    @smuluken13 күн бұрын

    Amen❤❤❤❤❤ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot125013 күн бұрын

    ቅደስ ሚካኤል አባቴ እንተ ጠብቀን❤❤❤❤🎉🎉

  • @Etayehu171
    @Etayehu17112 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉ዝማሬ መላክት ያሰማል የመላይክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላማን መልስልን አሜን😢😢😢

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    12 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @abayinesh6978
    @abayinesh697812 күн бұрын

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen.amen.amen

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom478812 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን የመላእክት ኣለቃ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ኣደጋ ኣንተው ስዉረን የኔ ኣባት♥🙏♥🌹🌹🌹🌹

  • @BbbbBbbb-ol2vv
    @BbbbBbbb-ol2vv12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba113712 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qk4ow5eo9f
    @user-qk4ow5eo9f13 күн бұрын

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-no9gr5ir3z
    @user-no9gr5ir3z12 күн бұрын

    እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉እልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን 🎉🎉🎉ሚካኤል አባቴ🎉🎉🎉

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    12 күн бұрын

    Amen ✞✞✞ 🙏🙏🙏

  • @user-cg3vl5pn4f
    @user-cg3vl5pn4f12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom152513 күн бұрын

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲 🤲

  • @BirteLamaha
    @BirteLamaha12 күн бұрын

    Amen Amen keber le mekahalii

  • @samiba8699
    @samiba869913 күн бұрын

    አልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልል

  • @user-zj3kk3ys1q
    @user-zj3kk3ys1q11 күн бұрын

    ቁድስ ሚካኢል ኣቦይ ናብሰይ ሓደራ❤❤❤❤❤

  • @user-ny3yi1yv7n
    @user-ny3yi1yv7n12 күн бұрын

    ዚማሪ ማላኢኪቲን የሰማሊን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru643813 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantaneshhaylu
    @fantaneshhaylu12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል

  • @user-nh2fq6rq4m
    @user-nh2fq6rq4m13 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴአተጠብቀን

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc13 күн бұрын

    እሜን እሜንእሜን

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese12 күн бұрын

    የኔን አንተ ታውቃለህ አባቴ

  • @destadesta8840
    @destadesta884013 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hf4dm4ue4d
    @user-hf4dm4ue4d11 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-ty6ot
    @SaraSara-ty6ot12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤ ሀገራችንን ጠብቅልን አባቷቻችንን አሜን 💖💖💖🙏

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    12 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-hf4dm4ue4d
    @user-hf4dm4ue4d11 күн бұрын

    ኣሜን❤ኣሜን❤ ኣሜን❤

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom478813 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመላእክት ኣለቃ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ወጥቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ኣደጋ ይሰዉረን♥🙏♥🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BelayenshMehrte

    @BelayenshMehrte

    13 күн бұрын

    መካዪል

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i13 күн бұрын

    አሜን(3)አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት❤️🙏

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos132612 күн бұрын

    Temesghen Temesghen Temesghen.❤❤❤❤

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n11 күн бұрын

    Metal.abat.new.kalywet.yasemaln.zemar.malekt.yasemaln

  • @Selam-sx7sv
    @Selam-sx7sv12 күн бұрын

    አማን አማን አማን

  • @azebogbamichael6410
    @azebogbamichael641012 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray12 күн бұрын

    አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derbesisey6880
    @derbesisey688012 күн бұрын

    Amen 💖 amen amen

  • @kokobekokobe
    @kokobekokobe13 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያቅዱስ ሚካኤል አግርሽን ሰላም 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-px1sz6zq9y
    @user-px1sz6zq9y12 күн бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyweldemedhin6545
    @abiyweldemedhin654512 күн бұрын

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb13 күн бұрын

    የየካው ሚካኤል ሥለው ደሥ ይለኛል

  • @DemekeDemek
    @DemekeDemek12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis29512 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ዬሰማልን 🎉🎉 👏👏🙏

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MohamedAbdullaAlshamsi

    @MohamedAbdullaAlshamsi

    8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💘😀👌👌👍👌💕👍💞💘💗💘💙💙💛💙💚💚

  • @user-pu8is1mb9t
    @user-pu8is1mb9t13 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kasayemesfin
    @kasayemesfin12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ Amen Amen yenea abate

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c13 күн бұрын

    ቅዱስ ምካኤል አባቴ ሁሌም ጥበቃህ አይለየኒ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ew2ql6zv1r

    @user-ew2ql6zv1r

    12 күн бұрын

    ❤❤

  • @user-ew2ql6zv1r

    @user-ew2ql6zv1r

    12 күн бұрын

    የቅዱስሚካኤል❤❤

  • @MasaratAsarat

    @MasaratAsarat

    11 күн бұрын

    A​@@user-ew2ql6zv1rAmeen Ameen

  • @masarattalaho2796
    @masarattalaho279612 күн бұрын

    የኔቅዱስ.ሚካኤል.አገራችንን.ሠለም.አርግልን

  • @AsratTerefe-qi6ex
    @AsratTerefe-qi6ex13 күн бұрын

    አሜን፣እንካን፣አብሮ፣አጸረሰን❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገንአሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ርህሩህ ደግ💖 መልአክ በህልም መርቶ✝️🙏 በውን ደረሰልኝ ዙራዬን✝️ በቤቴ ጭለማ ከበበኝ✝️🙏 እኔም በቅዱስ ሚካኤል💖✝️ ስል ወደላ ከፍ አለ በቅዱስ🙏 ሚካኤል በቅዱስ ሚካኤል✝️ በሶስተኛው ታላቅ ፀአይ ቤቴ ሞላ ቅዱስ ሚካኤል ፀአይ ነህ በጣም አመሰግንሃለው✝️🙏 ውለታህ በልቤ አትመዋለው ለኢትዮጵያ ለእዝባ ፈጥነህ✝️ ድረስላት ድረስልን ብክንፍህ ጋዳት ጋርደን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት ቀይረው ባርከን ክብር ምስጋና ይድረስህ✝️💖አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እንካን አብሮ አደረሳቹሁ🙏 አደረሰን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን ታላቅ እድል ነው✝️🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ረጅም✝️ እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    12 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna12 күн бұрын

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @KebeGeta-gk3bp
    @KebeGeta-gk3bp12 күн бұрын

    Enkuan Aderesen Ameen.

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma699412 күн бұрын

    💚💛❤️🙏❤️💛💚 Amen

  • @workonish1692
    @workonish169213 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos132612 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN .

  • @alemnehs1512
    @alemnehs151212 күн бұрын

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri13 күн бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-eh9mz2hc1r
    @user-eh9mz2hc1r13 күн бұрын

    zmare melayiktn yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi7ew7cu5t
    @user-vi7ew7cu5t12 күн бұрын

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі