â©ðŸ™áŠ¥áŠ•áŠ³áŠ• ለአባቻችን ለአቡአኪሮስ ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹâ—🙠â©á‹¨á‰°áˆ˜áˆ¨áŒ¡ የአቡአኪሮስ á‹áˆ›áˆ¬á‹Žá‰½áŠ• ያድáˆáŒ¡âž• orhodox abune kiros mezmur ðŸ™ðŸ™ðŸ™

⩠አባ ኪሮስ â©
አባ ኪሮስ አባቱ ንጉስ ዮናስ እናቱ አንስራ ይባላሉá¡á¡ ሀገሩ ሮሠáŠá‹á¡á¡ ወላጆቹ እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”ርን የሚáˆáˆ© ደጋጠቅዱሳን áŠá‰ áˆ©áŠ“ አቡአኪሮስ በታህሳስ 8 ወለዱá¡á¡ አቡአኪሮስ የመጀመሪያ ስሙ ዲላሶር ይባሠáŠá‰ áˆ­á¡á¡ በኋላ አባቱ ከሞተ በኋላ ሀብቱን ከወንድሙ ተካáሎ ለድሆች መጽá‹á‰¶ ዓለáˆáŠ• ንቆ መንኖ ሄደá¡á¡ ከአባ በቡáŠá‹³ ገዳሠገባá¡á¡ በ17 ዓመቱ ሥርዓተ áˆáŠáŠ©áˆµáŠ“ን ተማረá¡á¡ በአባ በቡáŠá‹³ እጅ መáŠáŠ®áˆ°á¡á¡ ከዚህ በኋላ በጾሠበጸሎት ተወስኖ ኖረá¡á¡áˆµáˆˆ ዓለሠመከራ ለ40 ዘመን ተáŠá‰°á‹ ሲጸáˆá‹© እላያቸዠላይ ሳር በቅሎባቸዠሳለ መላእክት መጥተዠተáŠáˆµ ቢሉት አዳሠየáጡር ቃሠሰáˆá‰¶ ወድቀዋሠጌታዬ ድáˆáŒ¹áŠ• ያሰማአአላቸዠበኋላ ኪሩቤሠአንስቶ ወስዶ ገáŠá‰µ አሳይተá‹á‰µ ጌታችንሠቃሠኪዳን ሰቷቸዋáˆá¢
ቃሠኪዳናቸá‹áˆ á¡- መካኖች áˆáŒ€ የሌላቸዠገድሉን አቅáˆá‹ ቢያለቅሱ ጸበሉን ቢጠጡ ስáˆáˆ…ን ቢጠሩᤠየመካኒቱን ማህጸን እከáታለáˆá¡á¡ የሚሞትባቸá‹áŠ• እንዳይሞተባቸዠአደርጋለáˆá¡ በንጹ ገንዘቡ ቂáˆáŠ“ በቀሠሳይዠበህጠበስጋá‹áŠ“ በደሙ የጸና ሰዠበስáˆáˆ…ሠበተሠራዠቤተክርስቲያን ጧá ዘይት ያበራ መገበሪያ ያመጣá‹áŠ• áˆáŒ… አሰጠዋለáˆá¡á¡ ብሎ ቃሠኪዳን ገብቶላቸዋáˆá¡á¡ ከዚሠበኋላ በተወለዱ 270 ዓመታቸዠበዛሬዋ ዕለት áˆáˆáˆŒ 8 አርáˆá‹‹áˆá¢
aba kiros
ከቅዱሳን áˆáˆ‰ ረድኤታቸá‹áŠ•áŠ“ በረከታቸá‹áŠ• አሳድርብንá¡á¡ በድáረትᣠበትዕቢት በመናቅሠበቅዱሳን ላይ የሚናገሩ የሽንገላ አንደበት ዲዳ á‹­áˆáŠ‘ መá‹áˆ™áˆ­ 30á¡18 አንዳንዶችን በቅዱሳን ላይ ተáŠáˆµá‰·áˆáŠ“ ይቅር ይበላቸá‹á¤ áˆá‰¦áŠ“ ይስጣቸዠመድሃኒትዓለሠየሚያደርጉትን አያá‰áˆáŠ“ ይቅር በላቸዠያለዠጌታ ይቅር ይበላቸá‹á¡á¡ …እንáŒá‹²áˆ… እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”ር የመረጠá‹áŠ• ማን ይከሳáˆá¢ ሮሜ 8á¡28-31 “የሚሰማችሠእኔን ይሰማሠእናንተን የጣለ እኔን ይጥላሠእኔን የጣለ የላከáŠáŠ• ይጥላáˆá¢â€ ሉቃ. 10á¡16
“á‹áŠ­áˆ¨ ጻድቅ ለዓለሠይሄሉ መá‹áˆ™áˆ­â€ 111á¡6
+++…ጻድቅን በጻድቅ ስሠየሚቀበሠየጻድá‰áŠ• ዋጋ ይወስዳáˆâ€¦ እá‹áŠá‰µ እላችዃለሠዋጋዠአይጠá‹á‰ á‰µáˆâ€¦+++ᢠማቴ.10á¡40-42
ስብáˆá‰µ ለእáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”ር በሰማያት ወሰላሠበáˆá‹µáˆ­ ስáˆáˆ¨á‰± ለሰብዕá¢

Пікірлер: 6

  • @user-wz5yo7up5u
    @user-wz5yo7up5u22 күн бұрын

    á‹áˆ›áˆ¬ መላእክት ያሰማáˆáŠ• ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ðŸ‘እáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye765723 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲 እáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆ እáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆáˆá‹áˆ›áˆ¬ መላክት ያሠማáˆáŠ• ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘âœï¸â›ªâœï¸ðŸ™

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🕯ï¸ðŸŒ¿ðŸ¥°â›ª አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሠðŸ™â›ªðŸ™

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot125022 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንâ¤â¤ðŸŽ‰ðŸŽ‰ðŸŽ‰

  • @user-dv2km5xe4f
    @user-dv2km5xe4f22 күн бұрын

    Amen Amen Amen ðŸ™

  • @MareyamMangestu
    @MareyamMangestu22 күн бұрын

    â¤â¤â¤ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘ðŸ‘

КелеÑÑ–