➕🙏 እንኳን ለዓመታዊዉ ልደታ ለማርያም በዓል አደረሳቹ!🙏 የልደታ ለማርያም ዝማሬዎች ስብስብን ያድምጡ🙏 Ethiopian Orthodox Mezmur Lideta

@ግንቦት 01, 2016 ዓ.ም 🙏➕ ልደታ ለማርያም፡ ከዕሴይ ሥር፡ በትር ትወጣለች!➕🙏
በኦርቶዶክሳዊት፡ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ ግንቦት አንድ ቀን፣ የግንቦት ልደታ፡ የእመቤታችን፡ የቅድስት፡ ድንግል ማርያም፡ ልደት የሚከበርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት፡ ቅዱስ ኤፍሬም፡ በውዳሴ ማርያም ''የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት'' ያላት፡ ወላዲተ አምላክ፡ ድንግል ማርያም፡ የተወለደችበት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር፡ ኢሳይያስ ''ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም፡ ትወልዳለች፣ (ኢሳይያስ 7 ከቁጥር 14)'' ብሎ፡ ትንቢት የተናገረላት፡ ያቺ ድንግል፡ በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡ ይህች ቀን፡ ልበ አምላክ፡ ክቡር ዳዊት ''የወርቅ ልብስ፡ ተጎናጽፋ፡ ንግሥቲቱ፡ በቀኝህ ትቆማለች (መዝሙር 44 ከቁጥር 9)''ብሎ የተናገረላት፡ ንግሥት፡ የተገኘችባት ዕለት ናት፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ ''ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት፡ የክዋክብት አክሊል፡ በራሷ ላይ ያላት (ራዕይ 12 ከቁጥር 1)'' ብሎ የመሰከረላት፡ የብርሃን እናቱ፡ ድንግል ማርያም፡ የተወለደችባት ቀን ናት፡፡ የእርስዋም ልደት፡ እንደ እንግዳ ደራሽ፡ እንደ ውኃ ፈሳሽ፡ ድንገት የተከሰተ፡ ሳይሆን አስቀድሞ በትንቢት፣ በምሳሌና፡ በራዕይ፡ የሰውን ልጅ፡ ድኅነት በጉጉት፡ ሲጠባበቁ፡ ለነበሩ ቅዱሳን ሲገለጽ የነበረ ነው፡፡

Пікірлер: 329

  • @helenhelen1212
    @helenhelen121229 күн бұрын

    ልደታ ማርያም በለተ ቀንሽ ከጭቀት ከሀሳብ አውጪኝ😥😥😥

  • @hanogg8115

    @hanogg8115

    29 күн бұрын

    Amennnn amennnn amennnn Embeteee Mareyam ye chenk amalajua fetena tedereselachu yegna Enatena Embeteee 🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @Vhrdgg-nx2ox

    @Vhrdgg-nx2ox

    29 күн бұрын

    አሜን😢

  • @GeremewAzemeraw
    @GeremewAzemeraw29 күн бұрын

    እሳይ ስለቴ ሰመረ የልደታ ማርያም ነግሬት ነበር

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d29 күн бұрын

    ስሟን ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ አምላኬን አጠገቤ እዳለነው የማውቀው ክብር ላንቺ ትውልዱ ሁሉ ያከብርሻል ካንቺ ያገኘው ልጅ የመኖር ሚስጥራችን ነው

  • @hanogg8115

    @hanogg8115

    29 күн бұрын

    Amennnn amennnn amennnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray29 күн бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 ለልደታ ማርያም ለእናታችን እንካን💖 እብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን ተመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kefelegnteshome1631
    @kefelegnteshome163129 күн бұрын

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታጭን ነው፡፡

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u29 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የአመት ስው ይበለን እም አምላክ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @TemesgenAbeabw
    @TemesgenAbeabw29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ❤❤❤❤ እመቤቴ ሰላማችሁን ትስጣችሁ የጓደለውን በምልጃዎ ትሙላላችሁ አሜን❤❤❤

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    29 күн бұрын

    አሜን🤲🤲🤲

  • @KidusYared-fn5fd

    @KidusYared-fn5fd

    29 күн бұрын

    Amen

  • @LikeDon-gp9lh

    @LikeDon-gp9lh

    29 күн бұрын

  • @enatyefalke9555
    @enatyefalke955529 күн бұрын

    እንኳን ለመቤታችን ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🥰🥰🥰

  • @user-yw6dr5lr6q
    @user-yw6dr5lr6q29 күн бұрын

    እንካን አደረሳቸው መልካም ባዓል❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmamo1038
    @meseretmamo103829 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ !!!።

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh29 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማርያም እናቴ ልመናሺ አማላጂነትሺ አይለን አሜን ማርያም ሆይ ለሰውለጆች ፍቅርን ሰላምን መዋዴን ሰላምን ስጭን ያስራት አገርሺን ኢትዮጵያን የጦርነቱን አበል አብርጂልን አሜን ሰላም ለሀገራችን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-lp9bi8bl6f
    @user-lp9bi8bl6f29 күн бұрын

    እደኔ የተደረገለት አሜን ይበል አየጎልበትም

  • @hanogg8115

    @hanogg8115

    29 күн бұрын

    Amennnn amennnn amennnn kebrun hulu ke Getachenena Medehanitachen Eyesues Kerestosen gar tewesed 🙏❤❤❤ men yaletederegelen ale Embeteee Enateee ❤❤❤❤❤ banchi meljana thelot..... Enante Embeteee ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh611129 күн бұрын

    እንኮን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል. አሜ ን አሜን አሜን

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4y29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tj2ge4rx7d
    @user-tj2ge4rx7d29 күн бұрын

    ተመስገን ለዚ ቀን ያደረስሽን

  • @BetelhemHailu-tl8hi
    @BetelhemHailu-tl8hi29 күн бұрын

    አንካን ለመበታች ልደት በዓል አደረሰን

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj29 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WoinshetTilahun-nd8tz
    @WoinshetTilahun-nd8tz29 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን በዓል አደረሰን

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n29 күн бұрын

    አሜን አሜን እናቴ አሰቢኝ በሰደት ወሰጤ ይጨነቃል ❤❤❤❤

  • @user-ye1xk4bg4x
    @user-ye1xk4bg4x29 күн бұрын

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ

  • @HabtamnshGirma
    @HabtamnshGirma29 күн бұрын

    እመቤቴ ማርያምለሀገራችንን ለህዝባችን❤❤❤❤🙏🙏 ምህረትን አሰጪን

  • @brtkantadese6433

    @brtkantadese6433

    28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍😍

  • @user-lb4nc8mc4z
    @user-lb4nc8mc4z29 күн бұрын

    ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iy29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መተሰቢያ አደረሰን አደረሳቹ❤❤❤🙏🙏🙏🌿🌿🌿💠💠💠❣️❣️❣️

  • @mekdesasefa2862
    @mekdesasefa286229 күн бұрын

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ለሀገራችንን ለህዝባችንን ምህረትን አሰጪን

  • @AhmedAli-nh3uh

    @AhmedAli-nh3uh

    29 күн бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p29 күн бұрын

    እናቴ ቅድስት ልደታ ማርያም ያሳደግሺኝ ከዚህም ያደርስሺኝ አሁንም እስከ መላ በተሰቤ እስከመላው ኢትዮጵያውያን በሰላም በጤና ጠብቀሺ ሃገራችንን ሰላም አርገሺ ለዓመቱ አድርሺን አሜን አሜን አሜን

  • @mahilebase3127
    @mahilebase312729 күн бұрын

    እኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ 15:15

  • @Sarah-eg5ip
    @Sarah-eg5ip29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እልልልልል እንኳን አደረሰን🙏🙏🙏

  • @AffordableWatch-tv6vx
    @AffordableWatch-tv6vx29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን 🌿 እልልልልልልልልልልልል

  • @muluadane754
    @muluadane75429 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u29 күн бұрын

    የኔ ውድ እናት ልደትሺ ልደታችን ነው በአንች ነው እና ከርግማን የዳነው 😢😢😢😢❤❤❤

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv29 күн бұрын

    እንክዋን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሀገራችንን ትጠብቅልን ❤❤❤

  • @tezeradesalegne1217
    @tezeradesalegne121729 күн бұрын

    • ድንግል ማርያም የመዳህኒታችን እናት እንኳን ተወለድሸልኝ፡፡ እኔን የሴቷን በላይሰለም አስምረሽ ለዚህ ህይወት ያበቃሽን አማላጅ እናቴ እንኳን ተወለድሽ፡፡ የመኖሬ ሚስጥር እናቴ ክብሬ እውቀቴ ነሽ ሁለንም በአንቺ አማላጀነት አግንቻለሁ፡፡ የድንግልን ውለታ ጽፊም ተናግሪም አልዘልቀውም፡፡ እንኳን አደረሰን ፡፡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SamsungDuos-ym2gj
    @SamsungDuos-ym2gj29 күн бұрын

    ❤አሜን❤ዝማሬ❤መላእክት ያሰማልን

  • @hggff9535
    @hggff953529 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ አሜን(፫)❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o29 күн бұрын

    Elllllllll ❤i❤❤❤❤zemrya mallet yesmlna l have no words to explain the feelings I feel when I listenit to this mezmer🥰🥰🥰

  • @tamiruegzi6206
    @tamiruegzi6206Ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ !!!🤚።

  • @ethopiaethiopia2030

    @ethopiaethiopia2030

    29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @mui41600
    @mui4160029 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያምን ለልታደ ማሪያምን 😍😍😍

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf796429 күн бұрын

    እልል ኣሜን እንኳን ለ እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ብኣል በሰላም ኣደረሳቹ ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው❤🎉

  • @user-bi4qn8jz1p
    @user-bi4qn8jz1p29 күн бұрын

    አሜን🙏✝️ አሜን🙏✝️ አሜን🙏✝️ እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልል

  • @hananhadi6576
    @hananhadi657629 күн бұрын

    እናታችን ለቅድስት ማርያም ልደት እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ የእመቤታችን ምልጀዋ በርከቶ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤🎉አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @TemesgenAbeabw
    @TemesgenAbeabw29 күн бұрын

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያ ቀን በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ መልካም በአል እንዲሁም ለሰሞነ ዳግም ትንሳኤ መታሰቢያ

  • @TsegeredaZerihun
    @TsegeredaZerihun29 күн бұрын

    እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት አደረሳቹ ❤❤❤❤

  • @KASUTESFAYe-lg9hw
    @KASUTESFAYe-lg9hw29 күн бұрын

    ልደትሽ ልደታችን ነው እናቴ ማርያም ❤❤❤❤

  • @user-zk5jc8yc6x
    @user-zk5jc8yc6x29 күн бұрын

    ክብር ለእመበቤተታችን ለቅድስት ድንግል መማርየያም

  • @yonasalemu6140
    @yonasalemu614029 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ሁላችንንም ለአእናታችን ፣ ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @MuhAh-mu2gc
    @MuhAh-mu2gc29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-hc6hy6zg8c
    @user-hc6hy6zg8c29 күн бұрын

    አኳንአደረሳችሁዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o29 күн бұрын

    ኣሜን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን የዓመት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤ ክርስቶስ ትንሳኤ ሙታን÷ብዓብይ ኃይለ ስልጣን ኣሰሮ ለሥይጣን÷ሰላም እሜእዜስ ኮነ ፍስሀ ወበሰላም❤❤❤❤❤

  • @genetawel8039
    @genetawel803929 күн бұрын

    ክብር ❤ምስጋና ❤❤❤ለእመቤታችን ❤❤❤ለቅድስት❤❤❤❤❤ለድንግል ❤❤❤❤ማርያም ❤❤❤❤❤❤ይሁን❤❤❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @eliasabebe4690
    @eliasabebe469029 күн бұрын

    ክብርና ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ልደታ ለማሪያም ክብርረ በአል እንኳን አደረሳችሁ።

  • @asnagetchberu7740

    @asnagetchberu7740

    29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestMamo-pg8nv
    @KidestMamo-pg8nv29 күн бұрын

    እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ማርያም መታሰቢያ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en29 күн бұрын

    amen amen amen ክብር ❤❤ምሰጋና🎉🎉ለደንግል❤❤ማሪይም🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela783529 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @workonish1692
    @workonish169229 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @fafarafa4556
    @fafarafa4556Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @GalaxyRak
    @GalaxyRakАй бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fasikawedaje9513
    @fasikawedaje951329 күн бұрын

    እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @geneteshe4347
    @geneteshe434729 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @MeseretAbeje-lt6nj
    @MeseretAbeje-lt6nj29 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-cz8us3yj2k
    @user-cz8us3yj2k29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰነ

  • @yabsiramitiku8611
    @yabsiramitiku8611Ай бұрын

    እመቤቴ ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው❤❤❤

  • @getunigussie8442
    @getunigussie844229 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ !!!። 4

  • @yirgalemzeray2357
    @yirgalemzeray235729 күн бұрын

    እንዃን ለእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ልደት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሰን ❤❤

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gjАй бұрын

    ድግል ማሪያም እናቴ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤የተዋሕዶ ልጆች እኳን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MastuFiseha
    @MastuFiseha29 күн бұрын

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን💙💙💙❤️❤️❤️

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj29 күн бұрын

    ክብርምሥጋናለድግል❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign772629 күн бұрын

    Amen Amen Amen Enqwan abro aderesen yene liyu Enate tebakiye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abdu2219
    @Abdu221929 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርሳቹህ የተዋህዶ ልጆዎች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kalenar7138
    @kalenar713829 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-cx1zr7bm2r
    @user-cx1zr7bm2r29 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @eneyehaile
    @eneyehaile29 күн бұрын

    እናቴ የልቤ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm6pe2so2d
    @user-dm6pe2so2d29 күн бұрын

    Enkan lmbetahen mtseby adrsahu adraen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemayhuBirhanu
    @AlemayhuBirhanuАй бұрын

    እናቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ላች ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rl1cx8me3d
    @user-rl1cx8me3dАй бұрын

    አሜን አሜን አኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew161829 күн бұрын

    እልለልልልልለልልለልልልልልልለ እንከዋን አደረሳችሁ

  • @Rgebray
    @Rgebray29 күн бұрын

    አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዋጋቹሁን✝️ በቀለመወርቁ መዝገብ ✝️🙏💖🙏ይመዝግብላቹሁ እመብርሃን 💖✝️ ትባርካቹሁ ከክፉ ሁሉ ትሸፍናቹሁ🙏 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ማር የሆነ የሚጣፍጥ ነፍስን ይመግባል ተባረኩ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanogg8115
    @hanogg811529 күн бұрын

    Enkun adersachehu ye Dengel Mareyam lejoch 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gggh8877
    @gggh887729 күн бұрын

    አሜን እንኳንአብሮ አሜንእንኳንአብሮአደረሰን ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid987029 күн бұрын

    እንኳን አደረሳቹህ አሜኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdidani3906
    @mekdidani3906Ай бұрын

    እንኳን ለእናታች ለእመቤታች ልደት በአል አደረሳቹ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam681329 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!!!

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z29 күн бұрын

    zmare melaekit yesmaelna Amen Amen Amen🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤

  • @OrkenishQA
    @OrkenishQA29 күн бұрын

    Egzabiher yimesgen lizich ken labekan❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-re6lv2wu7f
    @user-re6lv2wu7fАй бұрын

    አሜንዝማሬመላእትንያሰማልን

  • @HenokMerhawi-sb6pr
    @HenokMerhawi-sb6pr29 күн бұрын

    Enkon le emebitachne dengle maryam yeldet beal beselam aderesen Lezemariwech qale hiwet yasemalen amennn

  • @fentafetene6517
    @fentafetene651729 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gedammekonnen9600
    @gedammekonnen9600Ай бұрын

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @dgddfrfft3781
    @dgddfrfft378129 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretAyalew-gp2ld
    @MeseretAyalew-gp2ldАй бұрын

    አሜን❤

  • @QwerZcvf
    @QwerZcvfАй бұрын

    Entaa mariyamii Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💒 💒💒💒💒💒💒💒💒 💒💒

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p29 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @promobil5835
    @promobil583529 күн бұрын

    Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alxble6402
    @alxble640229 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.212629 күн бұрын

    እንኮአን አብሮ አደረሰን

  • @BaryawBuna
    @BaryawBuna29 күн бұрын

    እማምላክ ለአመቱ በሰላም ታደርሰን

  • @hanogg8115
    @hanogg811529 күн бұрын

    Amennnn amennnn amennnn Zemare meleaketen yasemalen 🙏 yeagelegelot zemenachehu hulu yetebarek yehun 🤲❤❤❤

Келесі