''አንገት ደፍቻለሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ'' ታሪኩ ዲሽታ ጊና /በቅዳሜን ከሰአት

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 11 000

  • @naniyeeee4068
    @naniyeeee40682 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ነው የተሰማኝ ያዘንኩት ትልቅ ልብ እና ቀና ሰው ስለሆነ እንጂ ስንቱ ባለስልጣነኝ ያለ እንኳን በአደባባይ ህዝብ ተሰብስቦ የተናገረና የተሳደበ አንድም ቀን ስለህዝቡ ተጨንቆና ህሊናው ጠይቆት ይቅርታ አላለም አንተ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ አዳም ወንድሜ

  • @bestone4161

    @bestone4161

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው በየዋህነት ነው የተናገረው

  • @ytttyytheryu2462

    @ytttyytheryu2462

    2 жыл бұрын

    ምን ም መጥፎ ነገር አልተናገረም ነሰላም እንሁን ነው ያለው ይህ ሁሉ ውረጅብኝ ምንድነው

  • @aminabssinya9800

    @aminabssinya9800

    2 жыл бұрын

    እንኳን አልዘፈንክ ትክክል ነህ አንተ መንም አላጠፋህም እሱ ሰላምን ነው የሰበከው ይቅርታ አያስፈልግም።

  • @kedijayoutup2023

    @kedijayoutup2023

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @abdulfetahmustefa4141

    @abdulfetahmustefa4141

    2 жыл бұрын

    👉ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋሀው :: አሁንም ጥፋትህን አንተም ጠያቂዎችህም አላወቃችሁትም አልተረዳችሁም :: ምክንያቱም አንተ ወጣቶች ተመለሱ ያልካቸው ወጣት ወታደሮች ቢመለሱ ሀገራችን ውስጥ የሚፈጠረውን ቀውስ አስበው ...? ጁንታዎች ከ 2 ሚልየን በላይ ወታደር አላቸው የአሜሪካን የአውሮፓ የግብፅ እንዲሁም የመሳሪያ የሳተላይት የገንዘብ የመሳሰሉት እርዳታ ድጋፍ አላቸው :: የኛ ወታደሮች ክተት ታውጆ ገና አልተመጣጠንም አማራ አፋሩ ወታደሮቻችን እያለቁ ባለበት ሁኔታ የወታደሩን ሞራል መንካት ተገቢ አይደለም :: ይቅርታ አጠያየቅህ አሁንም ይስተካከል :: ቃልበቃል 27 አመት የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ሲጠጣ የነበረው አውሬ የሆነው ጁንታ ደጋፊ አይደለሁም ብለህ ተናገር :: የመጣብንን የሰው አውሬ (ጁንታን) በጋራ ተባብረን እናጥፋ ብለህ መልእክት ካስተላለፍክ (ከዘፈንክ) የኢትዮጵያ ህዝብ የጁንታ ደጋፊ አለመሆንህን በትክክል ተርድቶ ይቅርታ ያረግልሀል ::

  • @MT-my2iv
    @MT-my2iv2 жыл бұрын

    አቦ አስለቀስከኝ ታሪኩ በጣም ንፁ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው ማንም የኢትዮጵያ ህዝብ አልጠላህም እንወድሀለን ምንም አላጠፋህም ካለህ ቅንነት ነው የሚሰማውን የተናገረው💚💛❤️💚💛❤️

  • @betelhemgirma9736

    @betelhemgirma9736

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምስኪን ሰው ነው

  • @shegerketema6622

    @shegerketema6622

    2 жыл бұрын

    ZERGNA GONDERE .....ANCHI NSH ETHIOPIAWINTN METSECHIW MTNEFGIW??

  • @tube-xb8ty

    @tube-xb8ty

    2 жыл бұрын

    @@shegerketema6622 ገለባ 😒

  • @addisw1713

    @addisw1713

    2 жыл бұрын

    @@tube-xb8ty ሴጣን፣666፡ሉሲፈር፣መንስ፣ነህ፣👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺👺👺👺💀💀💀💀💀👿👿👿👿👿👿👿👿👿👿

  • @mulemedia963

    @mulemedia963

    2 жыл бұрын

    ይሔን ቪዲዮ ያላየ ምን አዝናኝ ቪዲዮ አይቻለሁ ይላል kzread.info/dash/bejne/qHpnzZRtlbu-aNo.html

  • @fiyori1174
    @fiyori11742 жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ መልካም መስራት እና መልካም መናገር ኣንገት የሚያስድፋበት ዘመን መድሃኒኣለም ልቦና ይስጠን ኣጆኻ ሓወይ ጊዜ ለኹሉ 🙏🙏

  • @dawitsolomon7420
    @dawitsolomon74202 жыл бұрын

    I am very ashamed by EBS tv for treating this person like he betrayed the country. He clearly preached peace and forgiveness. He might have said that at the wrong stage but he shouldn't be treated like this. It's very clear that this guys intentions were not supporting the generation killer TPLF. Yonas Kebede and Etsegenet Yilma , as journalists you should have helped him create awareness to the public with what he tried to address and clear misinterpretations but instead you chose to watch him break down with shame for minutes. ምትሰሩት ስራ አሁን ላይ ተመልካች እንዲያገኝ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ታሪክ ማይወቅሳቹ መሆን አለበት!!! EBS Tv you should fix this mistake by getting him back on the show and explaining the situation and addressing the public that we have accepted his apology and that we all wish to see the peaceful Ethiopia as much as he does.

  • @umuhamudyoutube5399
    @umuhamudyoutube53992 жыл бұрын

    የራሱን ደግ ነት ነው የተናገረው አይዞህ ወንድሜ የኔ ሙስኪንዋየ

  • @mitiktube7214

    @mitiktube7214

    2 жыл бұрын

    እኔም እንደዚህ ነው የስብከት

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    በጣም ይሳዝናል አገራችን እንዲ መሆንዋ

  • @WowReact12
    @WowReact122 жыл бұрын

    ምንም አላጠፋህም ይቅር ተባባሉ ማለት ችግር የለውም አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @asterzenebe847

    @asterzenebe847

    2 жыл бұрын

    ያልተነካ ግልል ያውቃል ሲባል አልሰማችሁማ

  • @KM-sf6zy

    @KM-sf6zy

    2 жыл бұрын

    አውዱን ያልጠበቀ መሆኑ ነው ችግሩ

  • @yordanosaram7605

    @yordanosaram7605

    2 жыл бұрын

    👍❤🇪🇷

  • @hellohansun

    @hellohansun

    2 жыл бұрын

    የአማራ ሰቃይ ላሌታየው አወ አላጠፍም ይገረማል

  • @user-ni9db2td3m

    @user-ni9db2td3m

    2 жыл бұрын

    አማራን ካስጨረሱ በኋላ ነው እንዴ ይቅር መባባል

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe63232 жыл бұрын

    እንታረቅ ነው ያለው ወንድም ወንድሙን። አይግደል በቃን ነው ያለው ምንም ጥፋት የለበትም አሁንም ቢሆን ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛላት ፈጣሪ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @winaabdulaziz4814

    @winaabdulaziz4814

    2 жыл бұрын

    Betam goobez

  • @zack1388

    @zack1388

    2 жыл бұрын

    ሰላም በምኞት ብቻ አይመጣም ደነዝ

  • @candaceitsmydam9892

    @candaceitsmydam9892

    2 жыл бұрын

    ወንድም ማን ነው TPLF terrorists group??

  • @ssll2390

    @ssll2390

    2 жыл бұрын

    አዋቂ መኮኑ ነው ? ታሪኩ በጣም በትልቁ ተሳስቷል :: ይቅርታ ጠየቀ ጥሩ ነገር ነው :: በዛ መድረክ ላይ ግን ይሄንን ማለት አልነበረበትም መታረቅ የሚታሰብ አይደለም ጁንታ ወይም ደጋፊ ካልሆነ ካልሆኑ በስተቀር :: እንሰሳት በዘራቸው የተረሸኑበት ጦርነት እንዴት እንደዚህ በቀላሉ እርቅ ይባላል ?

  • @zatuatuj8467

    @zatuatuj8467

    2 жыл бұрын

    አይዞኝ!ጨካም አትሄድም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው። አዲስ አበባን የሚነፍግህ የለም።የይቅርታ ልብ የሌለው ጁንታ ብቻ ነው።

  • @Mulelibro
    @Mulelibro2 жыл бұрын

    ወንድሜ ጠላትህ እንዲህ ይጨነቅ አባቴ አይዞህ መንጋቱ አይቀርም ቀና ቀና በል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!!

  • @BerieTech

    @BerieTech

    Жыл бұрын

    Betam new yazenkut ayzoh betam gobez neh

  • @makdaandenet6566
    @makdaandenet65662 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያፅናናህ አባቴ አንተ ንፁህ ሰው ነህ ምንም ጥፋት የለብህም ኢትዮጵያችን ታመሽ አሳመምሽን 😭💚💛❤️

  • @moticoffi3297

    @moticoffi3297

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘❤

  • @madeinethiopia6716

    @madeinethiopia6716

    2 жыл бұрын

    እንከፍ የውሻ ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያ አልታመመችም አንቺ ነሽ የታመምሽው ጁንታ

  • @sararabi6239

    @sararabi6239

    2 жыл бұрын

    @@madeinethiopia6716 chill the fuck out

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    @@madeinethiopia6716 ምን እደረገች ስድቡ ይህ ንግግር አሁን ይገባታል ምንም ጁንታምናምን እይደለሁም ጨዋነት ግን ይጎድለናል

  • @yohanneslw
    @yohanneslw2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል፤ ምንም አላጠፋህም ፣ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው። አትገዳደሉ ችግሮች በእርቅ ይፈቱ ማለት ነው ጥፋት? አዝናለሁ፣ አይዞህ ወንድሜ።

  • @hanazeleke6651

    @hanazeleke6651

    2 жыл бұрын

    ደደብ ዘረኛ የሆኑ ህዝብ ዝለሆኑ ነው ምስኪን ነው ለራሱ

  • @matikofmante2973

    @matikofmante2973

    2 жыл бұрын

    ሊወጋህ ሊያጠፋህ በህልውናህ የመጣን ጠላት ነው ቁጭ ብለህ ሳትዘምት ጠብቅ ማለት ነው ትክክልየማትረባ

  • @jaguarrotschild364

    @jaguarrotschild364

    2 жыл бұрын

    He said the true . Tornet beka ale tikikil new

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    2 жыл бұрын

    @@matikofmante2973 ልክ ነህ ዝም ብሎ በጭፍን መደገፍ ልማዳቸው ነው ለወንበዴ ወራሪ ያውም ሀገር ሊያፈርስ ምስኪን እናት ያለ ልጅ ያስቀረ ጨፍጫፊ ሌባ ለወንበዴ ጁንታ ስላም ፍጠሩ ማለት ይከብዳል ተልኮም አለው ቢባል ይገባዋል የሀገር ፍቅር ያለው ስው መቸም ከነዚህ ወንበዴዎች ስላም አድርጉላቸው አይልም ስላምን አያውቁምና ተለምነው እምቢ ብለዋል ይህን እናውቃለን ስለዚህ የተናገረው ስህተት ነው

  • @user-yz7ct9iz9f

    @user-yz7ct9iz9f

    2 жыл бұрын

    @@matikofmante2973 👍👍👍

  • @kendokennedy7812
    @kendokennedy78122 жыл бұрын

    መልካም ሰው ሆኖ ሰላምን በሰበከ :ልክ እንደወንጀላዊ : ባላጠፋው አጥፍተሃል ብሎ እንዲፀፀት አንገቱን እንዲደፋ እና እንዲያለቅስ የመገፋፋት ማንም መብት የለውም:: ንፁህ ሰው ነህ!! እንወድሃለን!! አዳም ወንድሜ::

  • @zack1388

    @zack1388

    2 жыл бұрын

    ሞኝ ተላላ መሆንህን ስለሚያውቁ መስሎኝ ይህን ድራማ የሰሩልህ።የአልቅስልን ተማፅኖው በጣም ያስቃል።ተመሳሳይ 'ተጎዳህ' አይደል እንዳው ምን ትላለህ.. 'አረ አልቅስ' ..... ሁለት ደቂቃ የታሰበው እምባ ከየት ይምጣ🤔 የታሰበበት ድራማ ነው።

  • @kdkdkdk3762

    @kdkdkdk3762

    2 жыл бұрын

    አይዘህ ታሪኩ ያልፋል

  • @simon2023
    @simon20232 жыл бұрын

    I am from Eritrea . I love your song alot. I heard of it almost 1000 times. You deserve novel peace prize 🏆🏆!!! You are special one and extraordinary man.. please don't stop preaching for Peace ✌️✌️✌️

  • @edenseyoum2096

    @edenseyoum2096

    2 жыл бұрын

    True

  • @hiwotbetekle8794

    @hiwotbetekle8794

    2 жыл бұрын

    Well said

  • @Samiymayawi
    @Samiymayawi2 жыл бұрын

    ምንም ስተት የለህም ሁሉ የተናገርከው ኡነት ነው ኣይዞህ 😭💔

  • @konjitkonjit6040

    @konjitkonjit6040

    2 жыл бұрын

    እንዴት ስህተት አልሰራምጠምን ማለት ነው እያለቀያለው የዶሮ ነብስ ነው እንዴ ለሰላሙም ጊዜው አይደለም እንዴ ምን ማለት ነው እኛ ካልተነካን ምንም ስሜቱ አይገባንም እሱኮን ጥፍቱን አምኖ ይቅርታ እያለ ነው እንዲ አይነት አስተሳሰብ ያላቹ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ

  • @zack1388

    @zack1388

    2 жыл бұрын

    This media drama, they played it well for the fools

  • @Mezmur_wdase
    @Mezmur_wdase2 жыл бұрын

    ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች። እኔ ሰላማዊ ነኝ፤ በተናገኋቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ። መዝሙረ ዳዊት 120 5:6

  • @aklilu.Hmichael
    @aklilu.Hmichael2 жыл бұрын

    I am an Eritrean. This man deserves a noble peace prize. He was humiliated by these damn journalists and that’s heartbreaking. Prince of Peace. One day you will be crowned.

  • @zack1388

    @zack1388

    2 жыл бұрын

    hypocrite crying fake tears of grief😂 This typical example of a media journalist exploiting audience in deception. I bet all these three clowns know how tplf started the war n blocked all peace approach and still does advancing to adiss. So pls stfu

  • @sf-xf8sl

    @sf-xf8sl

    2 жыл бұрын

    Yes..I can't Wait for that day

  • @embatekalamedia6832

    @embatekalamedia6832

    2 жыл бұрын

    Mind ur business! I can tell you aren’t Eritrean but we Eritrean know Agame are pretending like Eritrean !

  • @leulgeta7667

    @leulgeta7667

    6 ай бұрын

    What a prophecy!

  • @MeleChego
    @MeleChego2 жыл бұрын

    As to me EBS is wrong here. It seems you are judging him and make him cry hard and feel guilty. Why apologise for right saying? This is a messenger of peace, when many expected to speak are quite. Tariku don't feel guilty. You were right! I am sorry fro the journalists interviewing him with wrong intentions and provocations.

  • @ro7601

    @ro7601

    2 жыл бұрын

    What do expect from pro abiy’s A$$ kisser

  • @elshadayleulseged2078

    @elshadayleulseged2078

    2 жыл бұрын

    exactly!

  • @robelelias4291

    @robelelias4291

    2 жыл бұрын

    Betam be ebs azenku firstly meznagh program new ayagebachewm second intentionally endiazn new yefelegut not interview

  • @lerameselamsoddeno3552

    @lerameselamsoddeno3552

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @dahuabdul4361

    @dahuabdul4361

    2 жыл бұрын

    Melese Chengo you couldn't have said it better. I agree 100%

  • @user-up4on6xr6n
    @user-up4on6xr6n2 жыл бұрын

    ቀና በል ቀን አለ አገትህን አትድፋ አንበሳዬ አንተ ጀግና ነህ አንገትህን አትድፋ አንተን ያሳዘኑህ ሁሉ እንገታቸው ይድፉ

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    2 жыл бұрын

    ምን አርጎ ነው?

  • @estifanoszerai400

    @estifanoszerai400

    2 жыл бұрын

    @@etanimhaile6475 ጥቁር መልበስ የሚያምራቹ የጦርነት የደም መፍሰስ ሱስ ያላቹህ ምንም አይመስላቹህም

  • @seid7319

    @seid7319

    2 жыл бұрын

    @@estifanoszerai400 ጦርነት አቁሙ አትዋጉ ሺማግሌ ይሂዲና ያስታርቅ ወጣቶች አትሂዱ ባለ አሁን ይሄ ጥፋት ነዉ መገን የኛ ህዝብ

  • @kidistbirhanu455
    @kidistbirhanu4552 жыл бұрын

    ትልቅ ነህ ይቅርታ የሚጠይቅ ታላቅ ነውና አሻራህን አንረሳውም አዳም ወንድሜ💚💛❤

  • @lensaabdurahman3982

    @lensaabdurahman3982

    2 жыл бұрын

    Anh komta y sermta zer zeby kensen(tebky)

  • @serkiado4928
    @serkiado49282 жыл бұрын

    አንተ ምንም ያጠፋከው ነገር የለም አንተ ለሀገር ሰላም ነው የተመኘከው ምንም አንገት የሚያስደፋህ ነገር የለም አንተ የሰላም ሰው ነው አንተ ያስለቀሱህ ሰዎች ይለቀስላቸው እውነት 😍😍

  • @lewiami1734
    @lewiami17342 жыл бұрын

    This guy is very ture, he didn't make any mistake 100% rights God bless you brother 🙏

  • @zack1388

    @zack1388

    2 жыл бұрын

    Who said he does? Do u have evidence or you just a subject to be punked twice by this dumb fool n deciptive journalist drama who kept exploiting him asking same question begging for him to cry and kept insane 2 minutes silence with camera zoom in - could have cut part of it in editing as they do with other video but they want YOU see the DRAMA. They played politics n scored you fool

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche62302 жыл бұрын

    የእኔ አባት አይዞህ አንተ ምንም አላጠፋህም ንፁህ ልብ ነዉ ያለህ😭

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia2 жыл бұрын

    🛑 የተናገርከው ውቅቱን እና ቦታውን ያልጠበቀ በመሆኑ እንድሁም በዛን እለት ለመድረኩ የማይገባ በመሆኑ እንጂ አንተ ትክክል ነበርክ፤ ጦሪነቱ አይመጥነንም፤ለዛውም የእርስ በእርስ ጦሪነት በጣም ከባድ ነው። ብሆንም ግን እናቶች፤ አባቶች የሃገር ሽማግለዎች፤ የሀይማኖት አባቶች ሞክሮት አልተሳካላቸውም።ስቀጥል በእውነት ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሆነ ካንተ መማር ይቻላል፤ ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት ማለት በራሱ አንድነትን፤ይቅር ባይነትን፤አቃፍነትን፤አብሮ መብላትን አብሮ መጠጣትን፤እና ሌሎችንም አኩሪ የሆኑ ቱባ ባህላችንን የምያካትት በመሆኑ። ይቅርታ ማለት በራሱ ትልቅነትን ያሳያል 🇪🇹 እንወድሃለን በሌላ ስራ እንጠብቅሃለን በርታ ወንድማችን አይዞህ።

  • @rahelayele4116

    @rahelayele4116

    2 жыл бұрын

    Tekekele100%

  • @wolloethiopia8195

    @wolloethiopia8195

    2 жыл бұрын

    ትክክል ወድማችን ይቅር ባይ ልቦና ይጠን ። ግን ይቅር ባይ ልቦና ያለው ሀገሩን ይወዳል ሀገርን ህዝብን የማይወድ ድግሞ አረመኔያዊይ አስተሳሰብ ይቀጥላል ስለዝህ ግፍ ለተስራ ነው ለወሎህዝብ እውነቱ ይወጣል በጋሀድ ደም ፈሶ አይቀርም የወንድሞቻችን።

  • @user-ml9yh5iw7t

    @user-ml9yh5iw7t

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @etk153

    @etk153

    2 жыл бұрын

    I agree with you!🙏

  • @user-zh4eb1kq5r

    @user-zh4eb1kq5r

    2 жыл бұрын

    እና በለው በለው ተጋደል ማለት ነው የነበረበት? ስለሰላም መናገር ከመቼ ወዲህ ነው ቦታ መረጣ ያስፈለገው? ይሄ ግራየገባው ለምንም የማይመች ሳሙና የሆነ ህዝብ ልጁን አንገቱን አስደፋው😑ነገሩ ይሄ ህዝብ የሚያዋርደውን እንጂ የሚያከብረውን መቼ ያከብራል?😡

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87582 жыл бұрын

    😭😭😭ወይ ክፎ ዘመን ስላም ይሁን ማለት እንደ ወንጅል የሚታይበት ጊዜ ሆነ በእዉነት አንተ ቅነ ልብ ነዉ ያለህ ከዘረኝነት የጸዳህ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በእዉነት ስንቱ ወንጀልኛ እንደ ፈለግ እይኖር አንተ ለህዝብህ ስለምን መምኝትህ ይቅረታ አስጠይቅ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ቀና ብል እንወድሃል በጣም ደስ ብሎኛል እንደንተ አይነት ቅን ልብ በማይቴ ጀጋና ነህ

  • @wintatesfay4075
    @wintatesfay40752 жыл бұрын

    I read on his face he’s look like frighten he doesn’t done anything wrong why he’s asked apology we respect you Tariku👍???

  • @user-dn2cs8hw5m

    @user-dn2cs8hw5m

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @frehiwotb2001
    @frehiwotb20012 жыл бұрын

    ታሪኩ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ገበሬ ነው:: የተሰማውን የመናገር መብት አለው:: አይዞህ ወንድሜ:: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን:: በርታ ወንድሜ ኢትዮጵያ ትኮራብሃለች::

  • @samsam-kj9lq

    @samsam-kj9lq

    2 жыл бұрын

    Geberey new 😆

  • @hannahcabana5403

    @hannahcabana5403

    2 жыл бұрын

    ጁንቲት አፍሽን ዝጊ

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    That was not the place for all of his ideas and thoughts. ልሁሉም ጊዜ አለው

  • @itsmydam7046

    @itsmydam7046

    2 жыл бұрын

    መብት የለዉም በዛሑሉ ሽ ሕዝብ መሐል እሱ ማን ሥለሖነነዉ

  • @hannahcabana5403

    @hannahcabana5403

    2 жыл бұрын

    @@itsmydam7046 Exactly! "መብቴ ኘው" ብሎ ካወራ በውኋላ መጥቶ ማልቀስ ምንም ፋይዳ አያመጣም! የኛ ህዝብ መብቱን እና ግዴታውን አያውቅም። የኛህዝብ "መብቴ ነው" ማለት ብቻ ነው የሚያውቀው፡ Responsibilityውን ግን አያውቅም።

  • @shemeles27
    @shemeles272 жыл бұрын

    ወንድሜ አታልቅስ ምንም ጥፋት የለብህም ይቅር እንባባል ማለት ጥፋት አይደለም ይልቁንስ ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ ፈጣሪን አታሳዝን ሚልዮኖች ሰላም ፈላጊዎች ከአንተ ጎን ነን

  • @iloveethiopia3049

    @iloveethiopia3049

    2 жыл бұрын

    Selam band gon bicha tefelgo ayimetam

  • @MB-lo3fo

    @MB-lo3fo

    2 жыл бұрын

    Tikikil. Metfo gize honena torinet yikum yalew yikirta miteyikibet .belew gidel yale deretun nefto minorinet hone. Kesew menga befit meferat ena metafer yalebet Egziber new. Sewin lemasdeset Egzibern maskefat lik aydelem. Yalew ewnetun neber yikirta meteyek befitsum aygebawm

  • @gebtezera5822

    @gebtezera5822

    2 жыл бұрын

    አንተ ምንህ ተነካ የታሪኩ ንግግር በእጅጉ ያሳዘነውና ያበሳጨው የበደሉ ገፈት ቀማሽ የሆነውን የአማራና የአፋርን ህዝብ ነው።ይቅርታ መጠየቁም ተገቢ ነው። እሱ በደሉን አውቆ ተፀፅቷል። በአንተና በቤተሰብህ ላይ ስላልደረሰ ትመፃደቃለህ።ቄጤማ ይዞ ይቅር በሉኝ ማለት ያለበት የበደለ ነው ወይስ የተበደለ ሰው ነው? የታሪኩ በደል ተጎጂውን ህዝብ እንደ በደለኛ አድርጎ ማቅረቡ ነው።

  • @user-qy7dg8sb5z

    @user-qy7dg8sb5z

    2 жыл бұрын

    እውነት ነዉ ምንም አይነት ጥፍት የለውም ና

  • @Daniel_ss4

    @Daniel_ss4

    2 жыл бұрын

    @@gebtezera5822 አብይ አትዝመቱ አትታጠቁ ያለ ግዜ እንዲዚህ አልተንጫጫችሁም ምነው የእሱ ሲሆን ገዘፈባችሁ

  • @tihetenad3710
    @tihetenad37102 жыл бұрын

    This guy did nothing wrong, he just want peace why dose he need to apologise, accusing someone of for wanting peace??this just wrong in many ways💚💛❤🙏🙏🙏

  • @StorytellerQuest

    @StorytellerQuest

    2 жыл бұрын

    Tariku said historical speech he didn't wrong.

  • @abdelhadiali2342

    @abdelhadiali2342

    2 жыл бұрын

    Jegna nek ayzoh dishtagina ewnet new yetenagerkew hizbu new yeteshewede alattefahm askedmo new yeteredaw endiawm selam new yetterah gizyew gin leselam ayzefnm abiy yekreta yetteyk le hizb ethiopia

  • @samuelteum9790
    @samuelteum97902 жыл бұрын

    This is bullshit. Shame on you ebs. What Tariku did was right. He did it when no body has the guts to say a single word of peace. I am still proud of him because I can tell from his face the truth in him is still there. He is a living hero, He has put his marks on the hearts of many. Blessings ✊

  • @meseretgirma757
    @meseretgirma7572 жыл бұрын

    ምንም አላጠፋህም ወንድሜ ፈታ በል አንት የእግዚአብሔር ሰው ነክ

  • @henokabrham1588

    @henokabrham1588

    2 жыл бұрын

    አረ አይዞን ታሪኪየ ምንም አታስብ እንወድሀለን።

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍

  • @user-dt8og2du4q

    @user-dt8og2du4q

    2 жыл бұрын

    እውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ እንዳተ ሰው ይብዛልን ኣሜን

  • @senaitgebrat4394

    @senaitgebrat4394

    2 жыл бұрын

    ምኑ ነው ያስቀየመ ጦርነት መጥፎ ስላለ ነው እውነት አይደለም እንዴ ምኑ ነው ጥፋቱ አይዞህ ወንድሜ ምንም ያጠፋህ ነገር የለም እውነት አይዞህ ንእግዛብሄር ካንተ ጋ ነው እንወደሀለን

  • @senaitgebrat4394

    @senaitgebrat4394

    2 жыл бұрын

    አይዞህ ታሪከየ አይዞህ አታልቅስ ሁላችን እንወደሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pl4ib9kz9c
    @user-pl4ib9kz9c2 жыл бұрын

    የልብህን ደግነት ነዉ የተናገርከዉ አባ አይዞህ ምንም ያጠፋኸዉ ነገር የለም😭💔😍😍😍😍 💚💛❤

  • @user-bq4vq9vf5n

    @user-bq4vq9vf5n

    2 жыл бұрын

    እዉነት አይሆንለትም ለኢትዮጵያውያን ::

  • @hanatesfaghiorgis9153

    @hanatesfaghiorgis9153

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @helentesfay1716
    @helentesfay17162 жыл бұрын

    አይዞህ ጥሩ ንግግር ነው ያደረግከው እግዚአብሔር የሚወደውን ስለዚህ አትጨነቅ አይምሮን ነፃ አድርገው ስለሁሉም ነገር መጨነቅ አያስፈልግም ሁሉንም ለእግዚአብሔር ተወው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ወንድማችን እንወድሃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @fullpackage7855
    @fullpackage7855 Жыл бұрын

    ይሔንን ሰዉ ያስቀየማቹ ተደፉ ዲሽታ ጊና we love you 💚💚🌺🌷🌼🌻🌺🌻🌼🌻🌺🌷🌷🌷🌷

  • @mesrakabebe4604
    @mesrakabebe46042 жыл бұрын

    ታሪኩ ዲሽታ ጊና ምንም አላጠፋህም እኮ ወንድም ወንድሙን አይግደል ይብቃን ሰላም ይምጣ ነው ያልከው ። ይሄ ደሞ ትክክል ነው ።

  • @happyfamily4088
    @happyfamily40882 жыл бұрын

    ወንድሜ ምንም አላጠፋህም እኮ ስለ እርቅ ነው ያወራኸው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እንወድሀለን እግዚያብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🙏🏾

  • @moon6634
    @moon66342 жыл бұрын

    I'm from Eritrea Tariku you are not wrong in everything you said you do not have to be sad and depressed because you have not said anything wrong you do not encourage Ethiopian people to fight each other. you just want the country to be free and peace and people would love each other because if people kill each other then the country will be disaster and poor.so take care of you.

  • @candaceitsmydam9892

    @candaceitsmydam9892

    2 жыл бұрын

    Before you comment you need to know what do you talking about Ethiopian people don't fight each other but Ethiopian fight TPLF terrorists group which is destroy the country for 27 years I'm sure you are not Eritrean because Eritrean the know very well about devil Tigray mafia group and peace one side like clap in one hand 🖐️ war is not our choice but we can't be colonize by western to please stop double standard we are sick and tired of it

  • @user-cf7xl6fd5x
    @user-cf7xl6fd5x2 жыл бұрын

    ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት አልሰራም ምንም! እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን የኔ የዋህ😥💖

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b2 жыл бұрын

    አንተ ከልብህ ክፋት የለህም ትሁት እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞንያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንወድሃለን መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ

  • @selamawoke93

    @selamawoke93

    2 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ነህ መሳሳት ያለ ነው በይቅረታ ማመን ነው ከጎንህ ነነ

  • @user-jg3pp1gy2p

    @user-jg3pp1gy2p

    2 жыл бұрын

    ቅንነቱን አለማየት አይቻልም በእውነት ቅን ነው

  • @tadabr8342
    @tadabr83422 жыл бұрын

    ጊዜው ከባድ እና አስቸጋሪ ስለሆነ እንጂ መልዕክትህ በጣም መልካም ነው። የዘፈንህን ሀሳብ ነው በቃል የገለፅከው ሁሉም ይረዳሀል።

  • @osmanboko4583

    @osmanboko4583

    2 жыл бұрын

    💯💯💯💯💙💙

  • @afomitube78

    @afomitube78

    2 жыл бұрын

    ትክክል ወንድም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @jerusabebe4933
    @jerusabebe49332 жыл бұрын

    “የሚያስተራርቁ ብፁሀን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና" ማቴ 5:9

  • @almasalmas2572
    @almasalmas25722 жыл бұрын

    አየ ኢትዮጵያ ማነው ግን ምኖርብሽ ሰው በላ ሁሉ አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል ለሁሉም ጊዜ አለው 😭😭😭💔💔

  • @abushalazer
    @abushalazer2 жыл бұрын

    ወቅቱን ያልጠበቀ ስለሆነ እንጂ ያወራሄዉ ስህተት አይደለም እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @leyowesame8040

    @leyowesame8040

    2 жыл бұрын

    እኔ አልወደውም የኔ የቤተሰቦቸ ወሬ ጠፍቶብኝ በጭንቀት እየኖርኩኝ እሱ እንደዛ ምንም እንዳልተፈጠረ ሲያቧጭር ያማል በጣም እኔስ ይቅር አልልም እወደው ነበር ጠላሁት

  • @raakuu2272

    @raakuu2272

    2 жыл бұрын

    @@leyowesame8040 ena yebetesebochen dimtse lemesmat tornetu yekum atelem ende beketele kuter eko more yegodalu

  • @abdinani8968

    @abdinani8968

    2 жыл бұрын

    መንግስትም እኮ ድርድር ጀምሩዋል የ ናይጄሪያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ከመቀሌ አዲስ አበባ እሚመላለሱት ለማሸማገል አይደለም ዲና ሙፍቲም 3 ቅድመ ሁኔታ አቅርበናል ለመደራደር ብለዋል እኮ

  • @user-cb1jr2mh8v

    @user-cb1jr2mh8v

    2 жыл бұрын

    አቡሸ አለህ ግን ተናፋቂው😂😘

  • @kalgualnugus4565

    @kalgualnugus4565

    2 жыл бұрын

    @@leyowesame8040 እንዴ አንቺ ሌላ ቦታ ቁጭ ብለሽ እሱን እኮ ጦርነቱ አይቶት ነው የተተመለሰው በዛ ላይ በኢትዮ ኤርትራ ጦርኖት አይተዋል እና ጦርኖት ይብቃ ስል ምንድነው ጥፋቱ? ሰው ኮሆንሽ የትናንት ዲና ሙፍቲ ግን ምን እንዳለ ምን አልገባችም ታድያ ዲና ሙፍቲ ለህወሓት 3 ነገር ስሰጣቸው ለምንድነው ዝም ያላችሁት?

  • @hiwotsemusemu532
    @hiwotsemusemu5322 жыл бұрын

    EBS የእወነትም የመጀመሪያ ምርጫ!!! በጣም ነው ደስ የምትሉት እናመሠግናለኝ በዚሁ ቀጥሉ ውንድሜ አይዞህ ያልፋል

  • @onelove4755

    @onelove4755

    2 жыл бұрын

    ዝም ብይ አንቺ ላም EBS እሱ ምንም እንዳላደረገ መናገር ነበረባቸው

  • @user-ni9db2td3m

    @user-ni9db2td3m

    2 жыл бұрын

    @@onelove4755 ክክክክክክክ

  • @mahder7025

    @mahder7025

    2 жыл бұрын

    @@onelove4755 thank you ewnettt

  • @nazretweldeyesus8535
    @nazretweldeyesus85352 жыл бұрын

    Being alone and while the whole crowd going the same direction u standing alone is quite outstanding. Unique guy God bless u. And don't feel sorry, don't cry man.

  • @marsilas452
    @marsilas4522 жыл бұрын

    His beautiful heart and his politeness shines though (he's the ideal Ethiopian)... and the opposite comes out of particularly the lady; she needs tinish 'Tebel'.

  • @user-sb8lj9vt1h
    @user-sb8lj9vt1h2 жыл бұрын

    ታሬ ምንም አላጠፋህም ቦታ ላይ ስላልሆነ ብቻ ነው ሁሉም ትክክል ነው ያልከው ብሮ አይዞህ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beautifulethiopia1125

    @beautifulethiopia1125

    2 жыл бұрын

    ምን አድርጎ ነው

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c2 жыл бұрын

    ሰውማለት ልክ እዳተ ነው በዚች ምድር እዳተ አይነት ደግ ሰው የለም አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን አይዞህ ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @tihetenad3710
    @tihetenad37102 жыл бұрын

    This journalists should be ashamed of them selfes, you just stand there like he has done somthing awful?? Shame on you guys!!!

  • @firdosebrahim9936
    @firdosebrahim99362 жыл бұрын

    አዳም ወንድሜ አንተ እውነትም የጥንቱ አዳም ነህ ምንም ክፋት የሌለብህ ንፁሕ😘😍😘😍❤ እንወድሀለን

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia55152 жыл бұрын

    ወንድሜ ወቅቱ ስላልሆነ ነው እንጂ ክርስቶስም ሐይማኖቶቻችን ያስተማሩን አንተ ያልከውን ነው ያለቦታው ሆነ እንጂ አላጠፋሀህም አይዞህ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይቀየምህም አታልቅስ ፤ከናንተ መሐል ሐጢያት ያልሰራ ካለ ይውገራት ብሏልና ፤💚💛❤️💪💪✊✊

  • @jerusabebe4933
    @jerusabebe49332 жыл бұрын

    “የሚያስተራርቁ ብፁሀን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና" ማቴ 5:9 This is an innocent real human being in the face of peace and those getting sacrificed everyday. You are the hero Ethiopia needs right now! God give you more strength bro!

  • @habtomtekeste1025
    @habtomtekeste10252 жыл бұрын

    አይዞህ ታሪኩ አንተ የተናገርከው እውነት ነው ከሰላም የሚበልጥ ነገር የለም አንገትህን አትድፋ እግዚአብሔር ይጠብክሀን።

  • @Manbiye
    @Manbiye2 жыл бұрын

    ወዳጄ ሀሳብህን ብቻ አስረዳ የተናገርከው ስህተት ሆኖ ሳይሆን ግዜውንና ወቅቱን የጠበቀ ስላይደለ ብቻ ነው 👌አይዞህ በርታ

  • @kalkidangashaye8498

    @kalkidangashaye8498

    2 жыл бұрын

    Ante Eco Wusth Ke kifat Yetseda NeW So…

  • @user-ef1gp4gm8q

    @user-ef1gp4gm8q

    2 жыл бұрын

    የሰውን ኮመንት እያየህ ዝምብለህ አታውራ

  • @amanoneloves2506
    @amanoneloves25062 жыл бұрын

    Dishta gina im from Eritrea you are Hero you don’t have mistakes but it’s Africa 🤷‍♀️wish you all the best god bless u ❤️🙏

  • @ae7936
    @ae79362 жыл бұрын

    እባካችሁ ሁላችንም እንተው ከይቅርታ በላይ ምንም የለም የእግዚአብሔርን ስም እየጠራ ይቅር ባንለው እዳው እኛ ላይ ነው አዝነናል እዎ ግን ይብቃ ወገኖቼ ይሄ ሰው ከእውቀት ነፃ ነው ጥሩ ነገር ያረገ መስሎት ይሆናል ያሳዝናል ያለማወቅ በጣም ከባድ ነው ዲሽታ ጊና ዝመትና ጦሩን አነቃቃ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው አይዞህ በርታ እዳትደግመው ተባረክ ወንድሜ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @genetlema9350
    @genetlema93502 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አንተ የሠላም ዘማሪ ነህ:: እዛቦታ መጋበዝም አልነበረብህም:: የተናገርከው ነገር እግዚአብሔር የሚወደው ነው ይቅርታም መጠየቅህ ጥሩ ነው:: እዚህ ያደረሠህ እግዚአብሔር ነው መጨረሻህንም እግዚአብሔር ያሳምርልሀል አገራችንን ሠላም ያድርግልን💚💛❤️

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97362 жыл бұрын

    ምንም እኮ አላጠፋክም ግን በአሁን ሰአት የብዙዎች ልብ ቆስሏል ለዛ ነው ያዘኑብህ አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏

  • @yordanosk.4734
    @yordanosk.47342 жыл бұрын

    I don't see anything 😑 you're the best person,god bless you Brother I am proud of you 🙏🏽✌🏾✌🏾🇪🇷❤️

  • @buzekasa9575
    @buzekasa95752 жыл бұрын

    ወይኔ የኔ ምስኪን ወንድም አይዞን ወንድሜ እኛ ሰወች የምንቀየምበትን ነገር አናቅም አንተ ሰላምን ነዉ የሰበከዉ እዉነት ነዉ ያልተወራረደ ሒሳብ አለ አንተ በየዋህነት ነዉ የተናገርከዉ አንተ ትልቅ ሰዉ ነክ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ተባረክ አቦ

  • @ashruka
    @ashruka2 жыл бұрын

    የተናገረው ቦታውንና የወገኖቻችንን ስቃይ ስላላገናዘበ እንጂ ጦርነት አይመጥነንም ልክ ነው:: ይቅርታውን ተቀብለናል:: አርቲስቶች የፕሮጋንዳ መጠቀምያ ከመሆን ጥንቃቄ ብታደርጉ ወንድማዊ ምክሬ ነው:: አይዞህ 🇪🇹✊

  • @Atifra1532

    @Atifra1532

    2 жыл бұрын

    አንተ ነህ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ ወደ ሰማዮ ፈጣሪህ በወሎና በአፋር ነፉስ የምትቀልድ ቀልደኛ እስኪ ሄደህ ጎብኝ መንግስት እሳቱን ይሙቅ እንጂ ስንጥር ሳይወጋው በሩቁ ያስጨርሳል ወያኔ ከራሳችን ወታደር መሳርያ እየቀማ ህዝባችን በመሳርያ እጦት እያለቀ ላንተ ሰላም እሳት ሆነብህ

  • @samhasamha7612

    @samhasamha7612

    2 жыл бұрын

    የምታስበውን ከሆነ ኮመንት ላይ የፃፍከው አዘንኩልህ አንተ ስለ እርሱ አለማገናዘብ ስታወራ ትንሽ ለራስህ እፍረት አልተሰማህም ? ምንም እማያውቅ ምስጊን የእርሻ ሰው ነው። የፃፍከውን ኮመንት ደግመህ አንብበው

  • @sabareda4478

    @sabareda4478

    2 жыл бұрын

    Zim bel koshasha ye tigirayes dem dem adel koye ged yelem ken yekyeral qsemsaye

  • @haniihani5402

    @haniihani5402

    2 жыл бұрын

    Gen algebagn ethiopian hezib yeker tev abalu beshimagele now yale adel enda ena yeha xefat alew endaa yekrtaa tababalu malet lagaru asibot now yemimaslegn

  • @user-le7zd1fb1s

    @user-le7zd1fb1s

    2 жыл бұрын

    አንተ ቆራጣ የናንተ ጦስ ነው ወሎን ዋጋ ያስፈላት

  • @lidabekele4467
    @lidabekele44672 жыл бұрын

    😢😢😢አይዞህ ወንድሜ ሰው ያነሳል ይጥላል ለዘላልም የማይጥል እግዚአብሔር ብቻ ነው ከእርሱ ጋር ተስማማ እግዚአብሔር አይዞህ ይበልህ

  • @Danitube2162
    @Danitube21622 жыл бұрын

    በጣም አዝነናል አንገት አስደፈሃን።።።ወሳኝ ቀን ላይ ስሜታዊ መሆን አያስፈልግም ለዛውም ተነግሮህ እንደ ቆምህ እራስህ አውርተህ ተቃራኒ ሃሳብ ነበር ሬፍሌክት ያደረከው።።ግን ወሳኝ መልዕክት ያለህ የኢትዮጵያ ድንቅ አርትስት ነህ ።።ኢትዮጵያ በእውነት ለሚመለሱላት ሁሉ ትኬሻዋ ሳፊ ናት።።እግዘብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።።እራስህን ጠብቅ እንወዳሃለን።።።#አዳም ወንድሜ..!!💚💛❤..!!!

  • @sebeleg7835
    @sebeleg78352 жыл бұрын

    ይቅር ይበለን ፈጣሪ በእውነት የተናገረው ነገር ክፋት አልነበረውም ግን አሁን ካለንበት አገራዊ ጭንቀትና ውጥረት እና ክህደት ጋር አይሄድም እንጂ እንደ እግዚአብሔር አማኝነታችን በማንኛውም ሀይማኖት እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ እንዲኖረን ይላል እሱም ያቺኑ ነው ያለው "ክተት" ከማለት ፋንታ እና ሰፊ ልብ ይኑረን ያገሬ ሰው ሰልፉን የሚዋጋልን እግዚአብሔር ነው። የይቅርታን ይቅር ባይን ልብ እግዚአብሔር ይወዳል እሱ ይቅር ባይ ነውና። ይሄ ወንድማችን፣ ደማችን ነው አጥፍቻለሁ እያለ ነው እንደውም ለጠላት መንገድ አንስጠው፣ እንደውም አንድ ነገር አድርገውት ኃላ ባለመናበብ እርስ በእርስ እንዳያፋጁን ☝☝☝ አይናችንን እንክፈት ወገኔ!!! መቼ ነው በማይሆን ነገር መታመስ የምናቆመው??? እረ ወገን እግዚአብሔር ልባችንን ካልከፈትንለት እንዴት ይረዳናል በስሜት ብቻ የምንመራ ከሆነ ጎበዝ? በስሜት ስንመራ ሰይጣን ነው የሚጋልበንና "ወገኔ ንቃ"!☝🙌🙌🙌

  • @Relaxetionsoul22
    @Relaxetionsoul222 жыл бұрын

    ይህ ንግግር ለታሪክ ይቀመጥ ጊዜውና ሁኔታው ይቅርታን ማስተናገድ የማይቻልበት ስለሆነ ነው እንጂ ንግግሩ ምንም አይነት ክፋትና ተንኮል የለበትም።

  • @ytbarektekle5460
    @ytbarektekle54602 жыл бұрын

    ዘፈኑ ከንግግሩ በላይ ኣይበልጥም ፡ እርሱ ሰላምና ፍቅር ነው የሰበከ ። ቢዘፍንም ኣዳም ወንድሜ ነው ።

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    ወንድም በቅንነት ደምረኝ ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹😍

  • @user-is9rh5cv2z

    @user-is9rh5cv2z

    2 жыл бұрын

    ኣዎ በጣም እግዚአብሔር ይባርከው

  • @mariarossi6555

    @mariarossi6555

    2 жыл бұрын

    🙏👌

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እህትደምሪኝኝኝ

  • @tseganeshyeferu9852

    @tseganeshyeferu9852

    2 жыл бұрын

    ትክክል ይህ ሰው አጠፋ ፣ ይቅርታ ጠየቀ ። ወገን ሁሉ ይረዳው እኔ ይቅርታ አድርጌአለሁ። አለማወቅ ሀጥያት አይደለም።

  • @merafgetenet5620
    @merafgetenet56202 жыл бұрын

    Omg , I cried so much watching this man suffer. Why are our people so cruel?

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy2 жыл бұрын

    I believe he was telling the truth he never meant to do anything wrong. He doesn't deserve to be treated that way.

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z2 жыл бұрын

    የኔ ጌታ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ኡፍፍ😭😭እንወድሀለን አይዞህ ምንም አላጠፋህም ጌታ ይጠብቅህ🙏❤❤❤

  • @esraeltube978

    @esraeltube978

    2 жыл бұрын

    Brooooo i dont know what to say betam jegna neh you just preach a peace

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon99982 жыл бұрын

    ታሪኩ ስለ ሰላም መስበክ እኮ የአለቆች ሁሉ አለቅነት ነው። ምንም አላጠፋህም። ታላቅም ታሪክ ሰርተሀል። የኢትዬጲያ የመጀመሪያ የሰላም ጀግና። አይዞን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!!

  • @Daniel-gq5br

    @Daniel-gq5br

    2 жыл бұрын

    አወ ምንም አልጠፉም ግን ወያኔን ስላም የሚባል አይፍልግም የአባቶችን እናቶች አልቅስው ለምንዋችው ነበር ፍርኦሎች ልባችው ደንድን

  • @yechaleabrham1549
    @yechaleabrham15492 жыл бұрын

    ምነዉ ቶኪቸዉ አንተኮ እንቁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ተዉ እባክህን ሲከፋህ ይከፋናል አይዞህ አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ።

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa96462 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ!!!! እኔ በግሌ አዝኛብህ ነበር ይቅር ብዬሀለው፤አንተግን አዋቂ ሰው ነህ፤፤እህት ወንድሞቼ ከመልክቱ ሳይሆን ይቅርታው ከቦታው ነው፤፤ ደግሞመ ለእናንተ የማያስከፈ ከሆነ ለሌሎች አያስከፉም ማለት አይደለም፤ይልቅ የይቅርታን አቅም እንወቅ፤ታሬ አይዞህ አንተ ቅን እና መልካም ሰው ነህ፤፤

  • @seadalove5488
    @seadalove54882 жыл бұрын

    አይዞህ አንተ ፍቅርን ነው የሰበከው እውነት ነው ጦርነት ለማንም አይጠቅምም አላህ ሰላሙን ያምጣልን 🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @user-un2fw1ju2i
    @user-un2fw1ju2i2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ምንም አላጠፋህም እውነት ነው ጦርነት ለማንም አይጠቅምም አንድእኑሁን ነው ያልከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @mercyforthosewhosatanicthi6102
    @mercyforthosewhosatanicthi61022 жыл бұрын

    You are honest person, don't cry this shall pass!!!

  • @meserettadele7728
    @meserettadele77282 жыл бұрын

    ታሬኩ አይዞህ አንተሰውስለሆክነው እንዲህ የተሰማህ እንወድሀለን ከይቀርታ በላይ ምንምየለም ኢትዩጵያ ለዘላለምትኑር ።

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e2 жыл бұрын

    እሱ አንድ እንሁን ነው ያለው በቃ ተውት የዋህነቱነው

  • @haimihaimanot2890

    @haimihaimanot2890

    2 жыл бұрын

    Ere baksh eyemote yalewsa yemotew gundan new alderesebshm.bidersbsh yigebash neber selam.kemayfelgu budnoch ga min aynet simimnet new mideregew

  • @hannatsegaye751

    @hannatsegaye751

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ክፉ አስቦ አይመስለኝም

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    2 жыл бұрын

    ኧረ ጉድ እኮ ነዉ ሰላምን ነዉ የጠየቀ

  • @fikerabi9151

    @fikerabi9151

    2 жыл бұрын

    @@haimihaimanot2890_ene funn.... meslogn nbr sew gin Amireral kemir_ 😒

  • @fatemaa7263

    @fatemaa7263

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @konegen6189
    @konegen61892 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ከመድረኩ ጋር ንግግሩ አይሄድም እንጂ ያው መድረኩ ለሀግሬ እዘምታልሁ ሀገሬን እጠብቃለሁ ስለሆነ ነው እንጂ ያልከው እኮ ልክ ነው በቅርብ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ አበረታቱት ችግር ውስጥ እንዳይገባ።

  • @user-mb8lq2rs1b

    @user-mb8lq2rs1b

    2 жыл бұрын

    አይዞህ የዋህነት ነዉ ተባረክ ይቅርታ መጠየቅ

  • @soborasubora376

    @soborasubora376

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @merifkrr9546

    @merifkrr9546

    2 жыл бұрын

    ስለ ሰላም ለመናገር ቦታ ያስፈልጋል ኣህያ

  • @konegen6189

    @konegen6189

    2 жыл бұрын

    @@merifkrr9546 ለጥፋቱ ይቅርታ ጠይቀ

  • @abagadason7315
    @abagadason73152 жыл бұрын

    Bro you don't need to be apologies, you are not guilty. Rip Neftegn

  • @lamrotawel2625
    @lamrotawel26252 жыл бұрын

    በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ህሊና ያለው ሰው ከታሪኩ ብዙ መማር ይችላል።

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa12232 жыл бұрын

    ታሪኩዬ ሰው አላጣህም። አሁንም እንወድሃለን። መልካም ስለምታስብልን እናመሰግናለን!!!

  • @eyerusferehun1290
    @eyerusferehun12902 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜን ምንም አላጠፋህም ከሰው ስህተት አይጠፋም ብታጠፋም ይቅር እንላለን 💚💛❤️እንወድሃለን

  • @enkuentertainment5618
    @enkuentertainment56182 жыл бұрын

    የኔ ወንድም ይቅርታ መጠየቅ አይገባህም በጣም ትክክል ነህ አንተ ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ኢትዮጵያውያን የምትጨነቅ ጀግና ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር ልቦናን ሲመልስልን ሁሉም ይረዳሀል አይዞህ ወንድሜ ሀገራችን ቀን ይወጣላታል

  • @medinamedina91
    @medinamedina912 жыл бұрын

    ጀግና ነህ ዛሬም እኛ ሰላም ፍቅር አንድነት ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝቦች ከጎንክ ነክ 💪❤

  • @user-xh9lm5dt3t
    @user-xh9lm5dt3t2 жыл бұрын

    ምንም እኮ አላለም ይሄ ልጅ እንዴዴዴ ስለ ፍቅር ይቅርታ ነው የተናገረው እኮ አይዞህ ታሪኩዬ ምንም ጥፋት የለብህም ልክ ነው ያልከው የኛ ህዝብ ሰው ማሳቀቅ ልማዳቸው ነው ውይይ አይዞህ ወንድሜ 💚💛❤

  • @user-hu4mi8jv3j

    @user-hu4mi8jv3j

    2 жыл бұрын

    እደት ምንም አላለም ትያለሽ አንች አለሽበት ጦሩ ካልደረሰ ምንም ሥለማይመስልሽ ንግግሩ አረፈሽ ጠቀመጭ እደት ክተት አዋጅ ተብሎ እሱ ለምን ለማክሸፍ ፈለገ የወሎ ህዝብ እንደ ቅጠል እዬረገፈ ንብረት እዬተዘረፈ

  • @alemeyoutube2249

    @alemeyoutube2249

    2 жыл бұрын

    Ewnat new menem altfame eko

  • @user-xh9lm5dt3t

    @user-xh9lm5dt3t

    2 жыл бұрын

    @@abrahamt2356 አይህ ችግራቹ ይሄ ነው ስድብ እና ሰውን ለማሸማቀቅ መሞከር መሳደብ ሁል ግዜ መጥፎና ክፉ ነገር መፈልግ ነው የምትወዱት ሲጅምር ልጁ አማርኛ እንኳን በስረሀት የማይናገር ልጅ ወቶ ይብቃ ሽምግልና ይላክ ታረቁ አለ እና ምንድነው ችግሩ ሮጣቹ መሳደብ እና ካለኛ ኢትዮጵያዊ የለም ለማለት አትሞክሩ አትሳደብ አፍህን ታሸተዋለህ ወንድሜ

  • @tubetube5582

    @tubetube5582

    2 жыл бұрын

    እደት ምንም አላለ ትያለሺ አነጋገሩን አድምጭው እደገና አፍ ሙዙ ማን ይነገረኛል እያለ የበላይ ነኝ ብሎ ነበር በነገራችላይ ህዝቡ ያውም የዋህ ነው በትልቅ ሰልፍ ላይ ህዝቡን አጫርሶት ነበር

  • @user-xh9lm5dt3t

    @user-xh9lm5dt3t

    2 жыл бұрын

    @@user-hu4mi8jv3j የትም ይሁን የትም ሁሉም የሚጎዳው ወገኔ ነው ለኔ ግን ይሄ ልጅ የተናገረውን በመልካም ብናይለት ምን ችግር አለው አውቆ አይደለም አይደል ስለዚ በመልካም ብናየውስ ለራሱ አማርኛ እንኳን በደንብ ማውራት የማይችል ልጅ የሱን ንግግር ይሄን ያህል መጥፎ አድርጎ መቁጠሩ ልክ አይመስለኝም

  • @tamrat7
    @tamrat72 жыл бұрын

    ምንም ኣልተሳሳትክም እውነት ነው የተናገርከው ኣሁንም በውይይት እንጂ በጦርነት የሚፈታ ነገር የለም 😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @GualRaya-vz4zz

    @GualRaya-vz4zz

    2 жыл бұрын

    ብፍጹም ይቅሬታ ክሓትት ኣይነበሮን ምክንያቱም ሓቂ ዩ ተዛሪቡ ግን ሰላም ዘይደልዩ ስለዘለዉ ኢዮም ኣምበር ምንም ጌጋ የብሉን

  • @user-dp2gu7ip7f

    @user-dp2gu7ip7f

    2 жыл бұрын

    @@GualRaya-vz4zz ይገርም ኢዪ ኮ ሰላም ዝደሊ ስለ ዝበለስ ጌጋ ቆጾሮሞ፡ግዚኡ የጸብቅልና ኢዩ ዘብል

  • @asegewami9905

    @asegewami9905

    2 жыл бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ ከማን ጋር ውይይት፡ ከጁንታው ጋር ? ያልተደረገ ሙከራ አለ ? አሁን ሊሸነፉ ሲሉ ያናፉትን ቃል ነው ታሪኩ በየዋህነት የተናገረው አስፈራርተውት ነበር የሚመስለው ስህተት ነበረ ይቅርታ መጠየቁ ግን ትልቅነትና ጨዋ ኢትዮጵያዊነት ነው፡፤ ኢግዚአብሄር አገራችንን ከነዚህ ቅራቅንቦ ጁንታና መሰሎቻቸው ይጠብቅልን፡፤ ተባረኪ፡፤

  • @robelgoitom5660

    @robelgoitom5660

    2 жыл бұрын

    @@asegewami9905 ahya ye ahya lij yedeftera zer agotochih nachew eko ewnetn sitet new blew be meadia yikrta eyasteyekut yalut enante menati zeroch

  • @mulugetaahferom6132

    @mulugetaahferom6132

    2 жыл бұрын

    ምንም ኣልተሳሳትክም እዉነት ነዉ የተናገርከዉ አሁንም በዉይይት እንጂ በጦርነት የሚፈታ ነገር የለም 🙏🙏😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @edenmeshesha9953
    @edenmeshesha99532 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ፈተና ነው ከዚህ በኃላ ጠንካራ ሰው ትሆናለሁ ለትምህርትነው

  • @onelovepeace1035
    @onelovepeace10352 жыл бұрын

    You don't have to say sorry my dear brother, we need more people like you who wants peace rather than war🙏✌🥰

  • @zack1388

    @zack1388

    2 жыл бұрын

    You got "crocodile tears syndrome"

  • @user-gf4pp4tu7o
    @user-gf4pp4tu7o2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ስው ስላም እንሁን ስላም ይሻላል ያለስው የዚህን ያህል ስውን ማሳቀቅ በቃ አታሥጨንቁት ክፉ አይደለም የተናገርው የኔ ወድም አይዞህ አላጠፍህም እንወድሀለን አይዞህ 💚💛❤ ምርጥ ስው ነህ 💚💛❤

  • @emanjasim351

    @emanjasim351

    2 жыл бұрын

    ፡የቃላቶች ስተት ነዉ እንጂ ሌላዉ ትክክል ነዉ፡አትዝመቱ ወጣቶች ያለችወ ቃላት ብቻ ናት ይህን ያክል አይካበድም

  • @samirajamal3285

    @samirajamal3285

    2 жыл бұрын

    Betam yigermal🤔🤔selam besebek🙊

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa2 жыл бұрын

    ከልብ የወጣ እውነት ከአንደበት ከወጣ ይቅርታ ይበልጣል። የታሪኩ እውነት ከልብ የመነጨ ልብን የሚያሳርፍ ዘላለማዊ እውነት ነው።

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤

  • @afomitube78

    @afomitube78

    2 жыл бұрын

    ከይቅርታ በላይ ምን አለ አጀት ይበላል

  • @Myday4333

    @Myday4333

    2 жыл бұрын

    ካብ ዘጋጠመኒ ኧረ ሌላ የለሽም ጁንታ ፊት ! ተሳስቼ ነዉ አለሽ እኮ በቃ ተስፋ ቁረጡ እንጂ ኤጭ 😂😂

  • @AhunmTetalen-2

    @AhunmTetalen-2

    2 жыл бұрын

    @@Myday4333 ሰው በመከራ ጊዜ ደግ ነገር አምጣልን ብሎ ይፀልያል እንጂ ተሰሳቻለሁ ብሎ ይቅርታ የጠየቀ ሰው ፈልጎ አይለፋደድም!! ጎበዝ ነኝ የሚሉ ካሉ ትግሉን ተቀላቅለው ጀግነታቸውን ያሳዩን! ጋዜጠኛ ነን ከሚሉ ውሾች ወያኔ ሊገላግለን ነው! ሰው ለክፉ ነገር አይፀልይም ነገር ግን የነዚህን ውድቀት እንድያሳየኝ እፀልያለሁ!!

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba88232 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ እነ ጥሩ ልብ ነው የለሀው ለሀገርህ እንዲህ መሆንህ እሄ የሀገር ፍቅርና የሰው ፍቅር የለህን ቦታ ነው ሚየሰየው አንድ ሰው ከጥፈቱ ከተፀፀተ ምንም እንደለጠፈ ነው አድናቂህ ነኝ እኔም እንደሱ ነኝ የምወደውን ሰው ማጣት በራሴ ስህተት አልፈልግም ሁሉም አጠፊ የኢትዮጵየ ህዝብ እንደንተ ከልቡ ቢፀፀት ኖሮ ሀገራችን ለም እና ፍቅር ትሆን ነበር አብሽርርርር

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71872 жыл бұрын

    ታሪኩ የፍቅር ሰው። ባለማስተዋል ስሕተት ሰራህ፡ የሰው ልጅ ባህርይ ነው። ልብን የሚያይ አምላክ ሁላችንንም ይቅር ይበለን። አይዞህ። በጣም አዝኜብህ ነበር ሳይህ ግን ተሳስተህ እንደሆነ ገባኝ።

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t2 жыл бұрын

    የኔ ጌታ አንጀቴን በላው አተ ምንም አላጠፋህ😭😭😭 የኛ ስው እኮ ቅስም ስባሪ ነው

  • @truthdare3702

    @truthdare3702

    2 жыл бұрын

    Betam

  • @sitinahussen1311
    @sitinahussen13112 жыл бұрын

    ምንም አላጠፋህም ይቅር ተባባሉ ማለት ችግር የለውም አገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mdrebur783
    @mdrebur7832 жыл бұрын

    Don’t cry brother u don’t do nothing……..i love ❤️ from Eritrea 🇪🇷

  • @assefabizuayehu7031
    @assefabizuayehu70312 жыл бұрын

    GOD Bless you I have understand your feeling nothing is more than excuse.

  • @kakinadia7454
    @kakinadia74542 жыл бұрын

    ታዋቂ መሆን ከባድ ነው አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሄር የተናገርከውን አይጠላም ቦታው ስላልነነበረ ነው እንወድሃለን ❤🙏🙏

  • @user-kv6pb4xc4h

    @user-kv6pb4xc4h

    2 жыл бұрын

    😭እውነት ነው ሰአቱ ስላልሆነ ነው ልጁ ቅንነው ::

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍

  • @Bt-Y2XLO

    @Bt-Y2XLO

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ያለቦታዉ ስለተናገረ ነዉ እንጂ የተሳሳተ ነገር አልነበረም የተናገረዉ ከቅንነት የመነጨ እንጂ።

  • @zuzuzuzu9769
    @zuzuzuzu97692 жыл бұрын

    ምንም አላጠፍህም ወድሜ ለሀገርህ ያለህን ስሜት ነው የገለፅከው አይዞህ የኢትዮ ህዝብ ወደ ነፈሰበት ነው ሚዞረው በርታ ሰላምሽ ይብዛ እናቴ ሀገሬ🇪🇹

  • @muludesalegn4790

    @muludesalegn4790

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አጥፉቶ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው አይዞህ ዎንድሜ

  • @user-hd4gk3dw7o
    @user-hd4gk3dw7o2 жыл бұрын

    ወይ ሀገሬ! ሰላም እንሁን አንገዳደል! እንታረቅ በፍቅር እንኑር! አዳም አዳምን አይግደል ማለት ነዉር የሆነበት ሀገር! በጣም ነዉ ያዘንኩት!!

  • @GualAmlak333
    @GualAmlak3332 жыл бұрын

    You didn’t do anything wrong brother am so Proud of you 👍

  • @user-ej2zq3fi3w
    @user-ej2zq3fi3w2 жыл бұрын

    ወንድሜ አንተ አላጠፋህም ለሠላም ብዙ የታገልክ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ነህ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @amen2146
    @amen21462 жыл бұрын

    አዳም ወንድሜ አይዞህ ምንም አላጠፋህም እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የተናገርከው። እዚህ ያደረሰህ ጌታ ወደፊትም ከአንተጋራ ነው ።

Келесі