አንዱን ወዶ አንዱን ጠላ /ፓስተር ዮናታን ተክኤ

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 108

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh813710 ай бұрын

    የወንድማችን ፓስተር ዮናታን ትምህርቶች በጣም ጣፋጭም ለዋጭም ናቸው፤ እነኝህ የጸጋ ውጤት የሆኑ ትምህርቶች በቅጂ ያላቸው ሁሉ በኢንተርኔት ላይ በመጫን ቢተባበሩን እንዴት መልካም ይሆናል፤ ብሩክ ሁኑ!!!

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome133329 күн бұрын

    God is good all the time.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    23 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @kirub244
    @kirub244 Жыл бұрын

    ነቢይ ጥላሁን ፀጋዬን እባክህ..

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    የነብይ ጥሌን ምስክርነት እግዚአብሔር እንደረዳን ይዘን እንቀርባለን።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Жыл бұрын

    ከፓስተር ዮናታን ጋር በተመሳሳይ ጊዜ ነው ጌታን ያውቅነው እኔ ተመስክሮልኝ ወዲያው ተቀበልኩ ካዝያበፊት ፈጣሪ አለም የለምም የሚል ምንም አመለካከት አልነበረኝም ቤ/ክንን ከእድር እና ከእቁብ የተለየ ስብስብ አይመስለኝም ነበረ ጌታን ከተቀበልኩ በኃላ ማንኝ ወዴትነኝ የሚል ጥያቄ አጥለቀለቀኝ ያተለያዩ የፍልስፍናና የሃይማኖት መፀሃፎችን እንደጉድ ማንበብ ጀመርኩ ዶ/ር ራምፖ ዜንቡዲዝም የነ ኒቼ፥ ሶቅራጥስ ፥ፑሉቶ ፥ኦሾ የመሳሰሰሉትን ፍልስፍና በማንበብ ተወዛገብኩኝ እና በመጨረሻም ጥሩሰው መሆን ብቻ በቂ እንደሆነአምኜ መንፈሳዊነትን ተውኩኝ ነግር ግን ማንኛውም የማውቀው ክርስቲያን የኔን ያህል ስነምግባርና ሞራል የለቸውም እንደውም አደገኛ ማጭበርበሮችን እዳደርግ ሲጋብዙኝ ለመሆኑ ከእኔና ከእናተ አማኝ ማንነው ኢየሱስ የሃጥያት ላይሰንስ ነውእንዴ የሰጣቹ እላቸው ነበር በመጨረሻ እነዚሁ ሰዎች ካቀነባበሩኝ አደገኛ ወጥመድ አድኖኝ ከመንፈሳዊነት ያራቀኝን ጥያቄዎች ሁሉ ከአእምሮዬ አጥፍቶ ወደመንጋው ቀላቀለኝ

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ተባርኬበታለሁ ጌታ ይገርማል ሰዎችን በራሳቸው ሁኔታ እራሱን እንዴት እየገለጠ እንደሚያሳድግ ስሙ ይመስገን🙏 ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት አሁንም ለትውልድ ትረፍ ለበረከት ሁን 🙌

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @samuelasfaw5837
    @samuelasfaw5837 Жыл бұрын

    ወንድም ዳዊት ፋሲል አቀርብልን በጌታ 🤲

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    የወንድም ዳዊትን ምስክርነት እግዚአብሔር እንደረዳን ይዘን እንቀርባለን።

  • @iyoob1451

    @iyoob1451

    10 ай бұрын

    No no

  • @malimali1337

    @malimali1337

    10 ай бұрын

    Please

  • @Esaj-or2rz

    @Esaj-or2rz

    9 ай бұрын

    ልታሳብጂን ነው

  • @habtishjenbola367

    @habtishjenbola367

    4 ай бұрын

    ​@@Encounter_do it

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Жыл бұрын

    ሞገሰ ያለህ ወንድም ንግግር ደሰ ሲል ወንድሜ ተባረክ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 1 አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። 2 በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። 3 እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብፅን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ። ትንቢተ ኣሳያስ 43:1_3 በዚህ ቃል መሰረት ወደኛ መቶ ሲናገር ችላ ስንለው ደግሞ ራሱን በድጋሚ ለመግለፅና እነደት እነደወደድን ሲያረጋግጥልን በ45ኛው ምእራፍ ላይ 🙏🙏🙏👍👍 1 እግዚአብሔር ለቀባሁት፥ አሕዛብንም በፊቱ አስገዛ ዘንድ የነገሥታትንም ወገብ እፈታ ዘንድ፥ በሮቹም እንዳይዘጉ መዝጊያዎቹን በፊቱ እከፍት ዘንድ፥ ቀኝ እጁን ለያዝሁት ለቂሮስ እንዲህ ይላል። 2 በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤ 3 በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ። 4 ስለ ባሪያዬ ስለ ያዕቆብ፥ ስለ መረጥሁትም ስለ እስራኤል ብዬ በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ በቍልምጫ ስምህ ጠራሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም። 5-6 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም። በማለት የምህረቱን ልክ ለብዙ ሰወቼ በዚህ መልኩ ገልፃል ።God is real Everyone ተመስገኝፈን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ተስፋቢሷን እኔን በሚገርም ሁኔታ ወደሂወቴ መተህ አፅናነተኸኛል;ና ክብር ምስጋና ላዳኛቾን ጌታ እየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @MTM8775
    @MTM8775 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ዬናታን ትልቅ ሰው በጣም የምያምር በጣም ዘናጭ በጥሩ ሁኔታ ያደግ ልጅ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ጅንን ነበር ደሞ እትዬ አብራፂወንና እናቴ የረጅም ግዜ ጎደኝሞች ናቸው በጣም የማቀውቤተሰብነው ዳንኤል ታናሽ ወንድምህ ጋሽ ተኬ ሆ ከረጅም ጌዜ አይ ግዜ ስደት በታትኖን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 11:26 😁ጌታ ይባርክህ !

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie7257 ай бұрын

    በጣም ግሩም ምስክርነት , እንድዚህ ያሉ ሰዋች ስብከታቸውን ብናገኝ

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen6229 ай бұрын

    ወንድሜ ተባረክ ልብ ላለህ ከምስክርነት ይበልጥ የወንጌልን እውነት የድነትን መንገድ ነው ያስተማርከው አንድ ሰው የዘላለም ህይወትን የሚያገኝበትን እና እሱን መንፈስ ቅዱስ ረዳትነት ብቻ እንዳገኘው ለቀሪውም መንፈስ ቅዱስ እንደሚያስፈልገው ወዘተ ብዙ ብዙ መንፈስቅዱስ ይሄንን በዮናታን አልፎ ሲናገር እንዲሁ አይደለም ዛሬም ሊሰራው ያለው ሰው ስላለ ነው ክብር ሁሌም ለሚወደን ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ስለእርስዎ አመሰግነዋለሁ ቀጣዩን ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ ትዕግስቱን ይስጠኝ ጌታ ደስ ሲል አይጠገብም

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አይጠገብም።

  • @7345emy
    @7345emy11 ай бұрын

    Zenbe girman Please my beloved brother

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk2 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @Encounter_

    @Encounter_

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 Жыл бұрын

    ፓስተር ዮናታን ድንቅ አስተማሪ ነው፡፡ በቅርብ ነው ያወኩት፡፡ ወደቴሌቪዥን አገልግሎት ቢመጣ እና ሁላችንም ብንጠቀምበት ጥሩ ስለሆነ መልእክቴን ለእሱ አስተላልፉልኝ፡፡

  • @user-fx7he3my2y
    @user-fx7he3my2y4 ай бұрын

    እራሴን የሄድኩበትን እርቀት ልፋቴ ባንተ አንደበት የሚተረክልኝ መሠለኝ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t6 ай бұрын

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ !!! በዙተምሬበታለሁ ።

  • @tizita532
    @tizita53210 ай бұрын

    Replace (True)❤

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan80783 ай бұрын

    Amen!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Praise God

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ አቅም ያለሕ ልጅ እንደሆንክ አውቃለሁ.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Жыл бұрын

    ዮናታን ተክኤ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You 🙏

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Жыл бұрын

    ጀግኖች !!!! ሁሉም ድንቅ ቁምነገር አዘል ናቸው :: ከሰሩ እንዲህ ነው !!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይስጥልን።

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy566611 ай бұрын

    OMG Dear brother Yonatan GBU all it’s wonderful message ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    11 ай бұрын

    thank you for watching .

  • @kalkidandebessai3404
    @kalkidandebessai3404 Жыл бұрын

    Amazing ❤

  • @HanaGezahagn
    @HanaGezahagn Жыл бұрын

    endet new dess yemtilewu betinkake new yesemawuh ewunet new yemtinagerewu tiglh demo betam dess yila geta yimesgen tebare hyweth share dess blognal

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    God blesss you more and more

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 Жыл бұрын

    Brukiii wendm yonatan...lyu yehone mskirnet new.geta yesus abzito ybarkih.bzu temrealehu.God bless u more❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Amen .

  • @nanitaye6670
    @nanitaye66708 ай бұрын

    Amen God bless you all

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Жыл бұрын

    Love It!!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    Amazing pastor

  • @user-mo9cg6rf8s
    @user-mo9cg6rf8s6 ай бұрын

    Kes tgstun mogs bitakrbu ligham bersu bekili hono egziyabiher yirdanali

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 Жыл бұрын

    The best interview ever.

  • @conniebistat9930
    @conniebistat993011 ай бұрын

    Thanks ❤

  • @samsonnathan506
    @samsonnathan506 Жыл бұрын

    You're amazing man of God , full of knowledge and wisdom i have a little encounter with him a man with full of good things . God bless you dear brother .

  • @user-ht3lh9gu9u
    @user-ht3lh9gu9u Жыл бұрын

    Yoni አባታችን ብርክርክ በልልኝ ትውልድህ ይባርክ ነብይ ጥላሁን ፀጋዬን አቅርብልን pls

  • @SelamawitUpward
    @SelamawitUpward8 ай бұрын

    Thank you

  • @user-zf7wy5xx9r
    @user-zf7wy5xx9r Жыл бұрын

    part 2 please

  • @user-cj1qd9mg3f
    @user-cj1qd9mg3f Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @rozinaaraya3024
    @rozinaaraya30247 ай бұрын

  • @tigistgmariam1135
    @tigistgmariam1135 Жыл бұрын

    ሃሌሉያያያያያያያያያያ እሰይይይይይይይይይይይ

  • @wizdeva4555
    @wizdeva4555 Жыл бұрын

    Ewnet yenem tyake yhe neber zare gena tnsh yemichebet mels agegnew

  • @lewimedia6828
    @lewimedia68289 ай бұрын

    yoni bless u yoni ................... please dr mamusha

  • @tageseerose974
    @tageseerose974 Жыл бұрын

    Ammmmmmmmeeeeezzzzziiiiiinnnnnggggg ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍 Thanks Pastor $ Semaye tube 😊😊😊😊

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank you for watching. Stay blessed

  • @d.d.827
    @d.d.827 Жыл бұрын

    የሚገርም ነው።ጋሽ ተክኤን የማውቃቸው ይመስለኛል።ባልሳሳት ያኔ በ1980 (EC) አካባቢ በፔዳጎጂ ወስጥ የካፍቴሪያ ሃላፊ ሆነው ነበር የማውቃቸው።በጣም ተግባቢ ሰው ናቸው ጋሽ ተክኤ።በርግጥ ፓስተር ዮናታንን አላውቀውም ነበር።ለሁሉም፡ደስ ብሎኛል በምስክርነቱ ተምሬያለሁ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @sonneafrika
    @sonneafrika Жыл бұрын

    የዚህን ሰው ስብከቶቹን ፈልጌ አጣሁ እባካችሁ የምታውቁ ተባበሩኝ!!!!

  • @ashujajura
    @ashujajura Жыл бұрын

    Thank you Pastor for amazingly telling the sweet #Encounter! I praise God for you dear!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @aryamfitsum6551
    @aryamfitsum6551 Жыл бұрын

    pasterye you are a blessed and hamble man ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Amen Thank you for watching.stay blessed

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Жыл бұрын

    Anten yagenge geta welaj abaten endeyagenge tseleyelenge plsss

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል።

  • @betiw7112

    @betiw7112

    Жыл бұрын

    Amen. Me too.

  • @d.d.827
    @d.d.827 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው።ብዙ ተምሬያለሁ፡

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @EndaleBekele-yg5vg
    @EndaleBekele-yg5vg5 ай бұрын

    የመጀመሪያ ሀሳብህ ...ከማህፀን ጀምሮ መረጠ....የት ደረሰ ????

  • @SinteYegetalij
    @SinteYegetalij3 күн бұрын

    41:58

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    Pastor endih weferk

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 Жыл бұрын

    ወደቴቪዥን ባይመጣ እንኳን በዩቲዩብ ትምህርቶችን ቢለቅ ጥሩ ነው፡፡

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @kassahunmancho3177
    @kassahunmancho3177 Жыл бұрын

    Pls Where is the part 3 of pastor Jonathan

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Жыл бұрын

    👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Жыл бұрын

    ሌላው የፓስተር ዮናታን አባት ስም ተክኤ ነው ቢስተካከል?

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን የType ስህተት ነው። እናስተካክላለን።

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Жыл бұрын

    ህግን በመፈጸም እንዲሁም በሥራ መጽደቅ የለም ስንል ሁለቱም አያስፈልግም ማለት አይደለም በክርስቶስ ስናምን ህግን የመፈጸም እንዲሁም የጽድቅን ሥራ ለመፈጸም አቅም እናገኛለን። እምነት ግን ይቀድማል።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @MishaGodana

    @MishaGodana

    11 ай бұрын

    Ewnet new ehte. Menfes kidusn ketekebeln behuala chelema yehonewn neger lemadreg wustachn eshi aylenm. Neger gn yihe yehonew egna tsedken sayhon birhan kechelema gar slemaytebaber menfes kidus dkamachinin moltoln new. Smu ybarek

  • @asterwossenwossen-pq1od
    @asterwossenwossen-pq1od Жыл бұрын

    Er part 2, 3 likeku

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ተለቋል

  • @a71green25
    @a71green25 Жыл бұрын

    Wooooowwwwoooooowwwoooooowwŵ Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @belewephy7460
    @belewephy746010 ай бұрын

    የፓስተርን ስልክ እባክህ

  • @NebiyuAmare-yv6qv
    @NebiyuAmare-yv6qv11 ай бұрын

    ዳዊት ፋሲልን አቅርብልን

  • @bekiyyezelalem6830
    @bekiyyezelalem6830 Жыл бұрын

    ዳዊት ፋሲል ይቅረብ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    የወንድም ዳዊትን ምስክርነት እግዚአብሔር እንደረዳን ይዘን እንቀርባለን።

  • @bekiyyezelalem6830

    @bekiyyezelalem6830

    Жыл бұрын

    @@Encounter_ እግዚአብሔር ይፍቀድ ብዙ የተማርከበት የተለውጥኩበት ወንድም ነው ሰውም እንደሚማርበት ተስፋ አደርጋለው

  • @bekobini2884
    @bekobini2884 Жыл бұрын

    ቡናው ግን ቀዘቀዘ

  • @tizita532

    @tizita532

    10 ай бұрын

    It’s ok

  • @tsegutesfaye5822
    @tsegutesfaye5822 Жыл бұрын

    መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ነገር እውነት የእግዚአብሔር ቃል ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ ?

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    Жыл бұрын

    ቃሉን በትክክልና በማስተዋል ማነበብ ና መፀለይ /ግለጥልኝ ማለት/ በዛ ውስጥ መነፈስ ቅዱሰ በተለያየ መነገድ እየተገሀፀ እውነት ለመሆኑ ማስረጃ ይሰጣል :🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    Жыл бұрын

    i was one of those people who usd to ask my self who is Jesus ? Is he real ;is he really Lord??but one day on the day of Easter Eve day my question answered ::in amazing way:: በዚህ ጥያቄ ስናለፍ በፀም በፀሎት ሆነነ መጠየቅ ወዳው እንድመለስ አለመጠበቅ እግዚአብሔር በግዜው የመልሳልና 🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ሌላው አድስ ኪዳንን በደብም ስናጠና ሰለመንፈስ ቅዱስ መረዳት ይኖረናል ለምን እውነት የሚገለፀው በመነፈስቅዱስ እገዛ አማካኝነት ነው

  • @samuelmuhus1545

    @samuelmuhus1545

    Жыл бұрын

    Holy spirit is the answer brother

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @amenhaile7148

    @amenhaile7148

    7 ай бұрын

    U need to read it so u will have the evidence once u start reading with humble heart God will approve u by holly spirit I was a person whose confused about bible praise God he assured me while I am reading

Келесі