እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ ሰው ወደ ካናዳ ያመጣው ይሉኝ ነበር ?

ሰው የለኝም እረዳት የለኝም ብለን ተስፋ ለምንቆርጥ ሰዎች በተለይ በስደት ሀገር ላለነው ወንድማችን ትግስቴ የህይወት ልምዱን ውጣ ውረዱንና ስኬቱን
እሱ ያለፈበትን መንገድ ለሌሎች ትምህርትና ምሳሌ እንዲሆን አካፍሎናል ።

Пікірлер: 483

  • @fatmamohammed3913
    @fatmamohammed39132 жыл бұрын

    በጣም ከሀይሚሮ የማይወጣ ምክር ነው ወላሂ በሁን ሰአት ሰው እንካን ለባዳ ለበተሰብ የማይታሰብት ሰአት ነው እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ከምር አዳምጡ በጣም የሚጠቅም ምክር ነው ወላሂ እኔ በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ እንደናተ ያለዉን ሰው አላህ ያበርክትልን እኛም ከናተ የምንማር ያርገን ያረብ🌹🙏

  • @abigiatube4044
    @abigiatube40442 жыл бұрын

    እሚገርምሽ ኪዱ ሱዳን ነበርኩ ከሰፈሬ ልጅ ጋር እሱ እህቱ ካናዳ ነበረች ኡጋንዳ ግቡ ብላን እሱ አሁን ካናዳ ገብቷል እኔ አሁን ኢትዮ ነኝ ግን እስካሁን እሱ በሄደበት መንገድ እንዲወስደኝ ደጋግሜ ጠይቄው ብዙም መነሳሳት አላየሁበትም እኔ ከዛ በኃላ ድጋሚ ሱዳን ሄድኩ ከግብፅ ጠረፍ ተመለስኩ ከዛ 4 አመት ኳታር ታክሲ ድራይቨር ሰርቼ አሁን ሀገሬ ነኝ ብዙም አልተሳካልኝም አሁን ካናዳ ወንድም አለኝ 4-5 የሰፈር ጓደኛ አለኝ ማንም አይረዳሽ ይሄ ሰው ግን ገራሚ ሰው ለዚህ ነዉ መልካምነት መሰጠት ይፈልጋል የምለዉ እግዜር ዘመንህን ይባርክ💚💛❤

  • @user-mj8or5fh2w

    @user-mj8or5fh2w

    9 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ አንቺም አንድ ቀን ይሳካልሻል

  • @abdumohammed5503
    @abdumohammed55032 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት ሰው ማገኘት በጣም ደስይላል ፈጣሪ እዲሜና ጤናይስጣችሁ

  • @abaytesema548
    @abaytesema5482 жыл бұрын

    ያለፈበትን ህይወት ማይረሳ እንደዚያ ዓይነት በጎ ሰዎች ለአለማችን ይብዛልን

  • @DveGeche
    @DveGeche11 ай бұрын

    አሁንም ይህንን ትልቅ የሆነውን ፍቅራቹን ከመላገስ ወደ ኋላ አትበሉ በዘራቹት ልክ ትቀበላለችው ትግስቴ እና ክድ ተበራኩልኝ እኔም ሰው የለኝም ግን እግዚአብሔር አለኝ እግዚአብሔር ደግሞ መንገድ አለው እጠብቀወለው እናቴ ግብፅ መከረ ውስጥ ነት ብዙም ጤና የለትም ግን እኔን ለመውጣት ያለራገቹ ጥራት የለም ብቻ ከበድ ነው

  • @selamllakewbahru4605
    @selamllakewbahru46052 жыл бұрын

    ኪድዬ ውዴ ምንአይነት መልካም ሰው ነው ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ውድድ ነው ማረግሽ ኪድዬ

  • @Amber1919
    @Amber19192 жыл бұрын

    ኪዲ ፕሮግራምሽ በጣም አስተማሪ እና ተስፋ ሰጪ ነው ቀጥይበት እግዛብሔር ያግዝሽ ።

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q2 жыл бұрын

    ውይ ቅንነትህ ልክ የለውም ወንድሜ ተባረክ ዘመን በደስታ ይለፍ ኪዲዬ አንቺም ተባረኪ የኔ ቅን ልብ

  • @papilion9906
    @papilion9906 Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለው ትግስቱ፣ ኪዲ ፈጣሪ ይስጥልን ።

  • @alemubelay4529
    @alemubelay4529 Жыл бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ሰው ብሎ ዝም ነው እግዢአብሄር ይባርክህ።

  • @amanielabraha2544
    @amanielabraha25442 жыл бұрын

    ተባረክ እንዳንተ አይነይ ሰው መንታመንታ ይወለድ ያብዘዛልን አሜን

  • @habtomjesus4081
    @habtomjesus40812 жыл бұрын

    እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ። እ/ር አብዝቶ ይባርክህ።♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @dnentkfal7796
    @dnentkfal77962 жыл бұрын

    በዉነት ኪዲየ አችመልካም ሠዉነሽ መልካም ሰወችንም እያበዛሽልን ነዉ በጣም በጣም ነዉ የምናመሠግንሽ እህት አለም ፈጣሪ እድሉንም ለኛ ያድለን አሜን/3

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube40022 жыл бұрын

    ሱባሀን አሏህ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ እናተ ናችሁ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ቅኖች ኑሩልን

  • @kiflegebreyohanes2461
    @kiflegebreyohanes24612 жыл бұрын

    ቃላት ያጥረኛል እድሜችሁ እ/ር ይባርከው 👌👌👌👌💟💟💟💟💟💟

  • @hawigirma6242
    @hawigirma62422 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድማችን ተባረክ ከእናንተ ብዙ ተሚሪያለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ

  • @great8824
    @great88242 жыл бұрын

    ይገርማል እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎች ሺ አመት ይኑሩ ተባረክ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27212 жыл бұрын

    ይገርማል ቅን ልብ ነህ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11332 жыл бұрын

    ኪዱዬ የኔ ጎበዝ ተባረኪልኝ እንዲህ አይነት ድንቅና የዋህ ኢትዮጲያዊም አለንዴ የዚህ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ እኛ ምስኪኖችን እንልካለን እያሉን ስንት ተበልተናል መሰላችሁ ቤት ይፍጀው።

  • @abigiatube4044
    @abigiatube40442 жыл бұрын

    መልካምነት እራሱ ይከፍላል ወንድሜ ደሞም ከላይ መሰጠት አለበት!! ኪዱ ብዙ መልካም ሰዎች እያስተዋወቅሽን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!!💚💛❤

  • @emebetnegash-nn7mv
    @emebetnegash-nn7mv Жыл бұрын

    ተባረክ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias57562 жыл бұрын

    Tigistie God bless you for supporting Ethiopians and Eritreans. Your kindness will be rewarded by the Almighty God. Keep up your positivity and concern for others.

  • @solomonwolde2386
    @solomonwolde23862 жыл бұрын

    Wow egzabehair yebarkeh melkam sew

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Жыл бұрын

    ምን አይነት መልካም ሰዉ ነህ ተባረክ

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.19862 жыл бұрын

    ወዳጀ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ትግስቴ ምርጥ ሰው

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባርክህ እመብርሀንት ትጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው🥰🥰🥰

  • @mahaalsunna1214
    @mahaalsunna12142 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካሞችን ያብዛልን እውነት በዚህ ክፉ አለም እንደናንተ አይነት ስው ማግኝት መታደል ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @appletube3155
    @appletube31552 жыл бұрын

    Tigistie the man with most humble personality I ever knew!

  • @samiboy3266
    @samiboy32662 жыл бұрын

    ኪዲዬ ለኔ ጀግናዬ አንቺ ነሽ ባንቺ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን ማየት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ የኔ መልካም በርቺ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና በርታ እመብርሃን ያሳባችሁን ታሳካላችሁ 🙏❤️

  • @hananlove8086
    @hananlove80862 жыл бұрын

    ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እዚህም መልካም እህታችን እና ወንድሞቹ አሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @amharaunderattack1100
    @amharaunderattack11002 жыл бұрын

    ዋውው መልካምነት ከላይ ሲሰጥህ እንዲህ ነው ። እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss532 жыл бұрын

    ኪዱዬ ና እንዳሽን በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ የሰው ልጅ በየትኛውም ቦታ ላይ ሁኖ ትናንትን ማሰብ ና አለመርሳት ለትውልድ ክፉንና ደጉን ግዜ ለማስተማር በጣም ይርዳልና አሁን የደረሳችሁበት ስከት ከመከራ በኋላ መሆኑንና በጥንካረያችሁ እንድሁም በልካምነታችሁ ልባችሁን አይቶ ፈጣሪ የረዳችሁ ሰዎች ናችሁና አሁንም እናመሰግናለን በርቱልን ሁላችንም በስደት አለም የምንኖር ሁሉ እናንተን የረዳችሁ ፈጣሪ ይርዳን

  • @alemubelay4529
    @alemubelay4529 Жыл бұрын

    የቡዙዎች አባት ሁን ዘመንህ ይባረክ

  • @mimiwamiwami3316
    @mimiwamiwami3316 Жыл бұрын

    Amelak yebarekeh wenedeme edeme yeseteh.ebakesh aderashawen sechign achim tebareki.ehete.

  • @scopemobile1735
    @scopemobile17352 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይባረካቹህ አድሚያቹህን ያርዝምልን ....ሰላማቹህ ይብዛ

  • @meazazee7175
    @meazazee71752 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን። እንዳንተ አይነት ወንድም እንደ ኪዲዬ እህት ያብዛልን።50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው ለ50 ሰው ጌጥ ነው ብዙ ሰርተሀል። 50 ዎቹ ደግሞ እንዳንተ ያበርታቸው።

  • @ethiopiatube826
    @ethiopiatube8262 жыл бұрын

    በጣም መልካም ሰው አለ ኢትዮጵያን እንደዚህ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን ኪዱ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተግስቴም ፈጣሪ ረድቶህ ከዚ በበለጠ የምትረዳ ያድርግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @muze3390
    @muze3390 Жыл бұрын

    Dear Tigiste great! i appreciate your kind heart ,please continue. GOD bless you

  • @yobbz6634
    @yobbz66342 жыл бұрын

    እግዚዓብሔር ህወትህን ቤትህን ይባርክልህ ኪዲዬ ያሰብሽው ያቀድሽው ይሙላልሽ።

  • @biruktaya3501
    @biruktaya35012 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነትን ማየት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ የኔ መልካም በርቺ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና በርታ እመብርሃን ያሳባችሁን ታሳካላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤ 🤎🤎🤎🤎💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel4672 жыл бұрын

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አከብርሻለሁ መልካም ሰዉ🙏❤😍😘ዉይ ለሰጭ ለረጅ ፈጣሪ ይርዳው በጣም መልካም ሰዉ ነዉ🙏❤

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn7702 жыл бұрын

    ኪድየ እግዚያቢሔር ይባርክሽ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ahmederina
    @ahmederina2 жыл бұрын

    አንተም ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልን ምርጥ ሰው ነክ ወንድም

  • @yemanemamo75
    @yemanemamo752 жыл бұрын

    You are a true human being may st Mary gives you long life with health and prosperity

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 Жыл бұрын

    ሰላም ኪዲ ወሣኝ ከሃይምሮ በላይ የሆነ ትምህርት ነዉ በርች ወንድማችን የማቱሣላን እድሜ እመኝልሃለሁ

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana56442 жыл бұрын

    Kidi Gata Zemenishen Yibarek Enigedawochem Betame Melkame Sewoche Nachew Kaniche Bizu Enitebikalen Egame Sew Yelnime Leminele Birehane Eyehonshe Selale Enamseginalen

  • @SolomonFekadu
    @SolomonFekadu Жыл бұрын

    አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ በጣም ትግስተኛ ነህ ለብዙ ሰዎች ደርሰሃል ፡፡ትልቅ በረከት ታገኛለህ ወንድም ኑር ታስፈልገናለህ፡፡እኔም እድሉን ባገኝ ሰውን መርዳት ብችል

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ያውም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ማግኘት እግዚአብሔር በእውነት ዋጋህን ይክፈልህ

  • @Liyu212
    @Liyu2122 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @sarayoutube5363
    @sarayoutube53632 жыл бұрын

    ሁሌታችሁንም ፈጣሪ ጤና yestachu የ እውነት ኢትዮጵያውያን nachu❤

  • @birhanderbew6806
    @birhanderbew6806 Жыл бұрын

    wuy kidiye tigsite ewunetagna ethiopyawi nechihu sidet yaye ayichekinm hulum betesebu new be mewaled ayaminm tebareku geta kenanite ga yihun❤❤❤❤

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Жыл бұрын

    ባለዉለታወችህን ባለመርሳትህ በጣም ምርጥ አባት ነህ በርታ መጨረሳ የሰማሁንነዉ ኪዱ በርቺ

  • @tersitbekure4601
    @tersitbekure46012 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ ሁለታችሁንም እጅግ መልካም ሰዎች ናችሁ ዪሄ መልካምነት ከናንተ አይወሰድ ፕሮግራማችሁን ሰብስክራይብ አድርጌ እክታተላለሁ በእውነት በጣም ነው የማመሰግናችሁ በርቱ

  • @user-qq2wd2vd1t
    @user-qq2wd2vd1t8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ በኢትዮጵያዊነት በደግነትክ ስሌትምትላት ነገር ደስይላል እድሜይስጥ❤🙏💚💛❤️

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i2 жыл бұрын

    እግዚ አብሔር ይባርክሽ ቅዲየ በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 Жыл бұрын

    በእውነት ተባረክ

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese28162 жыл бұрын

    አቤት ትህትና ምርጥ ሰው።

  • @seadaali7043
    @seadaali70432 жыл бұрын

    Wow MASHALLHA betam des telalachu wendemawi semtacu

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg12262 жыл бұрын

    Fetare ybarkeshe kesnt geze behula selayut betam amesgnalhu❤❤❤🧡🧡🧡

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf8022 жыл бұрын

    ሰላም ኪዲየ በጣም አችትልቅ ሰዉነሽ ፈጣሪ የባርክሸ ትግስቴንም አምላክ ያቆይልን እኔም እንደትግስቴ መሆን ነዉ የምፈልገዉ የሱዳንን ጭቅ ያየ ሰዉ ካናዳ ሂዶ በማንም የመጨከን አንጀት የለዉም ኪዲየ

  • @Meskelu21
    @Meskelu212 жыл бұрын

    ስለ እውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ የኔንም ተሰፋ አለመለምከው ያንተን ቃለ መጠይቅ አይቼ ነገዬ በጎጎት እንድጠብቀው አደረከኝ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን እኔም ተሳክቶልኝ አራአያዬ አደርግሃለሁ

  • @goldnat4976
    @goldnat49762 жыл бұрын

    ውይ ኪዱ እግዚአብሔር ነባረከሽ ልጅ ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ሁሉ ይባረክ ,እህቴ እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ገንዘብ የሚረዳኘ ሰው አለ ግን መንገዱ ግራ ገባኝ በእግዚአብሔር እርጅኝ አባክሽ

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl2 жыл бұрын

    Seriously . I want to move to Canada. Being with people like you guys is a blessing 🙌 💓 ✨️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    ኪዲዬ እና ትግስቴ በጣም አከብራችኃለሁ እወዳችኃለሁ::🙏🏽❤️💐

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Жыл бұрын

    ወንድሜ ትግስቱ እህቴ ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ለወገናችሁ ስለምታረጉት ሁላ 🙏

  • @abrahamhaile5888
    @abrahamhaile58882 жыл бұрын

    Good job Kidi ...... Keep doing well!

  • @samsonyilmadesalegn4419
    @samsonyilmadesalegn44192 жыл бұрын

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @hanamengeste57
    @hanamengeste57 Жыл бұрын

    Be ewnet kale yelegim betame teru sewche nacheu fetari yetbekachehu enim lezeh Edel yabekagi

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Жыл бұрын

    ጥሩ ነገር ለማድረግ መባረክ መሰጠት ያስፈልጋል ቀሬ ዘመንህ ይባረክ ያለህን ደግነት አይቀይርብህ

  • @yrgalemkebede9370
    @yrgalemkebede93702 жыл бұрын

    tigstie egzabher ybarkh haqegna tarik slenegerken thanks

  • @ashenafigetachew4074
    @ashenafigetachew4074 Жыл бұрын

    Kidi ጥሩ እና አስተማሪ ነው።

  • @akliluabebe1570
    @akliluabebe15702 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ኪዲ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ትልቅ የሂወት ልምድ እና በጣም ብዙ ስራ በመስራት ለብዙዎች መንገድ እና ትምህርት የሆነ ሰው ነው ያቀረብሽው ስለሁሉም እናመሰግናለን

  • @eluasse1865
    @eluasse18652 жыл бұрын

    የእኔ እህት ብርክ በይ ዘመንሽ ይባረክ

  • @messimessi2134
    @messimessi21342 жыл бұрын

    በእውነት በእውነት እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው ፈጣሪ እናንተን ያቆይልን ኑሩልን ክዲየየየ🙏❤ እንኳን መሬት ላይ መተኛት ያደግንበትን, ለምን ቆሞ አይታደርም ነገሮች እስክስተካከሉ. እና ወንድማችን ትግስቴ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏 ኪዲየ እና ትግስቴ እኛስ እንዴት ነው ምንመጣው ከኢትዮጵያ ክዲየ ከፈጣሪ ጋ ተስፍ አንቆርጥም

  • @mariamenatay8139
    @mariamenatay81392 жыл бұрын

    Wow Laderekewu hulu Thank you Endeh ayenet sewoch yabezalen

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw66292 жыл бұрын

    ኪዲ መልከ መልካሟ አንቺ ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ስራሽ ይመሰክራል ትዕግስቴ ደግሞ ልክ እንደ ሱሙ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-sk8tm4zb4m
    @user-sk8tm4zb4m2 жыл бұрын

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ደሰታሽ ሳቅሽ በጣም ያስደድተኛል እኔ ሳድግ እማውቀው ኢትዮጽያዊነት ይህ ነው ውንድማችን ኖሮት ያሳየን እና ኢትዮጽያዊነት በመኖር እሚገለፅ ነው ዛሬ ላለንበት መረበሽ ልክ እንደ ወንድማችን ያሉ ኢትዮጵያዊነትን በመኖር ያሳለፉትን ውድ ሰዎችን እያሳየሽን እንድንማርባቸው የመረጋጋት ስሜት እንዲኖረን ስለምታደርጊ ክበሪልኝ ምርጥ እናም ውድ ስው ነሽ

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 Жыл бұрын

    Really you are amazing person God bless you

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube27622 жыл бұрын

    Brother you're really really amazing ,you're real Christian !! This's Christian do ,very kind, God gave you some Bread you give more half of your bread other people!! God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn6632 жыл бұрын

    በጣም ጥሩና መልካም የሆነ ተሞክሮ ነው እና ሁለም በተቻለ መጠን አይቋረጥ ይህ መልካም Humanity ወጋ የምከፍል እግዚአብሔር ነው የፅድቅ ሥራ ነውና ብዞቹ ማውራት እንጅ የምኖርበት አለ ብሎ ማመን ከባድ ነው በዝ ግዘ እና ተባረኩ ፈጣሪ ወጋቹን ይክፈልላቹ ምን አለ ሁሉ ሰው ለሰው ቅን ብሆን እንደ እናንተ ቅንቅን እንጅ ቅን ጠፍቷል እንግድ ደሞ እነም ቲልቅ ተስፋ ጥየባቸወለው ሰው ሆኜ ሰው ለመርዳት እግዚአብሔር ያብቃኝ እርዳታቹ አይለየኝ ከአከብሮት ሠላምታ ጋር አመሰግናቸዋለው።

  • @saumucharon8214
    @saumucharon82142 жыл бұрын

    ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ እስኪ እኔንም ከማዳም ጩኸት ገላግለኝ ወንድም እባክህ ከምር ትፀድቃለህ በተረፈ ፈጣሪ ይባርክህ ባለህበት ሁሉ ይከተልህ

  • @letnaaraya7220
    @letnaaraya7220 Жыл бұрын

    የእውነት እ/ር ይባርክህ እንደኣንተ ኣይነት ሰው ያብዛልን

  • @seblekitchen
    @seblekitchen2 жыл бұрын

    ወይጉን በአሁን ጊዜ እንኳን ለማያውቁት ለሚያቁትም ይከብዳል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele83752 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኪዲ እናአቶ ትግስቴ መንግስቴእኛንም እደምትዎስደን ሙሉ ተስፋ አለኝ።እኔም ሱዳን ሃገርነው የምኖረው በስቃይና በባይተዋሪና በስቆቃነው የምኖረው እባካችሁን ተባበሩኝ እሽ።

  • @kiyatube1464
    @kiyatube1464 Жыл бұрын

    ኪድ የዉነት ትለያለሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @betselamtessema
    @betselamtessema2 жыл бұрын

    U guys are really blessed . Bezi seat endi generous mehon it’s unbelievable. Kidiyeee I love ur content I never miss a show.

  • @pastoralNardosWoldemichael
    @pastoralNardosWoldemichael8 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይባርክህ❤ትግስትዬ ከክድ ጋር እርዱኝ ሰው የለኝም ግብጽ ነኝ ያለሁት በቤተ ክርስትያንም በኣባ በኩልም እርዱልኝ

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove48042 жыл бұрын

    ተባረክ እኔም ሰው የለኝም በሰደት አለም እግዚአብሔር ምጠብቅ ብሩክ ሁን

  • @oumahmed965
    @oumahmed9652 жыл бұрын

    የተባረክ ሰው ልበ ጀግና❤

  • @tigi3780
    @tigi37802 жыл бұрын

    Kidiye enameseginalen 🥰🥰tigiste hasab hulu tikikil newu seket layi lemedres xiret yasfeligal 🙏

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Жыл бұрын

    እውነት እኛ ኢቶጲያዊወች እድህ ስንተባበር ነው እማምርብንን እውነት ቅንንነት አይቀልፀውም እግዛብሄር እምላክ ውለታችሁን ይመልስ ንግግሩ እራሱ ትህትና የተሞላበት ቅድስትዬ ልዩ ሴት ነሽ አችም😍❤🙏

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z2 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥህ እንደአንተ ሰው አይነት ያብዛልን

  • @jameselegasse4896
    @jameselegasse48962 жыл бұрын

    wow e/r yibarekiy wow batame Dase yilale ara tigesiteye ebakihene ejaneme asebene baegezabere

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Жыл бұрын

    እግዛሃቤር ይባርክህ መልካም ሰው

  • @fekedeashenafi1907
    @fekedeashenafi190710 ай бұрын

    ስለናተ ጥሩነት ከሰው ነው የሰማሁት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shentemabrahim8377
    @shentemabrahim83772 жыл бұрын

    Excellent adviser 👌

  • @sabiteoum3132
    @sabiteoum3132 Жыл бұрын

    Kidyy achim tebareki

  • @amenfamily8846
    @amenfamily88462 жыл бұрын

    emigerm melkamnet new kidi tesfachn eylemlem new ahunm melkamoch wetu tesfanachu melkam wera new menfelgew tebareku!!!!

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele83752 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የሚገርም ነው ። በእውነት እጅግ በጣም ጥሩነው እኔም ሰው የለኝምብዬ ስቅበዘበዝነበርሁ ግንአሁን ተስፋ አለኝ ።በእናንተ ሙሉ ተስፋ አለኝ እስፖሰር እደምታደርጉኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ በእውነት እኔምፈልገው መግባት ብቻነው ምንምሌላ አልፈልግም ስገባ ካናዳ ስራ መስራትና ወደትምህርት መግባትና መማረካቸውን ትልቅ አላማዬነው። የሚገር

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ናመሰግናለን

Келесі