እንዴት አባት ልጁን ይደፍራል?????

Пікірлер: 1 200

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x4 жыл бұрын

    #መምህር ምህረተአብ #አሰፋ❤❤ #የተዋሕዶ ጀግና #ዕንቁ መምህራችን❤ #የመናፍቃን የራስ #ምህታት ጀግና❤💪💪 👉አቤት ስወድህህ #ሳከብርህህህህ❤❤❤✝️ #ከእኔ በላይ እመብርሃን #ትውደድህ ትጠብቅህ #እግዚአብሔር ያገልግሎት #ዘመንህን ይባርከው 👉አምላክ የሠጠን #የተዋሕዶ ልጆች ለዩ #ስጦታችን ነህ #መምህሬ አምላክ ተፈቅዶ እማ 👉Live ስትገቡ #ተከታተልኳችሁ ዛሬ #ተመስገን👏👏 #አሜን አሜን #አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ #በርቱልን እግዚአብሔር #እኛንም በዕምነት ያፅናን👐 👉የማቱሳላን እድሜ #ይስጥልን ያድልልን👏❤👏❤ #የመጣብንን መዓት ያጥፋልን #አምላክ ይታረቀን😭 👉ከአለም ገፅ የዳቢሎስ #ስራዎችን ያጥፋልን😭.

  • @jeriyedngllej138

    @jeriyedngllej138

    4 жыл бұрын

    Amennn ❤️❤️

  • @user-ym5kq8rh6y

    @user-ym5kq8rh6y

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳው ይጠብቅልን የበለጠ እንድጠነክርልን በፀሎት አንርሳው በጣም ብርቃችን ነው+++

  • @user-ym5kq8rh6y

    @user-ym5kq8rh6y

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nahom577

    @nahom577

    4 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏🏻🙏🏻❤❤🤲🤲

  • @user-xy8if6dy3j

    @user-xy8if6dy3j

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hj9754
    @hj97544 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ንቁ ለመምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @frecll9925

    @frecll9925

    4 жыл бұрын

    አሜን(3)🤲

  • @keroskeros5466

    @keroskeros5466

    4 жыл бұрын

    ካብዚ ኩፉእ ተግባ ስዉረኒ ጎታይ

  • @onelovennn5506

    @onelovennn5506

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-pp1dc3go8t
    @user-pp1dc3go8t4 жыл бұрын

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ የትንቢት መፈፀምያ ሆንን የዚህ ዘመን ትዉልድ አምላክ ሆይ ታረቀን ምህረትህን አዉርድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ዘመንህ ይባረክ

  • @sltanmehari1720

    @sltanmehari1720

    4 жыл бұрын

    አባት ለልጁ በጤና አይበላም። በተፈጥሮ አውሬ ሆኖ የሚፈጠር ሰው የለም በተለያዩ የክፉ መናፍስት ተፅእኖ ምክንያት ህሊናው ተወስዶ፣ልቦናው ተሰልቦ የመንፈሱ አሻንጉሊት ከሆነ እንግዲህ የሚያዘው በውስጡ ያደረው አጋንንት ነው እንጂ ራሱ አይደለም። አስተያየታቹ ከዓለማዊ አስተያየት ጋር እኩል ነው። ዲያብሎስ እኮ ግብሩ የሚገለጠው በእንደዚህ ዓይነት አሰቃቂ ክፉቶችን ሰዎችን በማሰራት እንጂ በግዝፈ ስጋ አይደለም። ስለዚህ አውሬ ሆነ እያልን በጨካኝ እጅ የወደቀ ሰው ከምንወቅስ ከእስራቱ እንዲፈታ ማገዝ እና ሰው የክፉ መናፍስት ሴራ አውቆ እንዲጠናቀቅ ማስተማር ትልቁ መፍትሔው ነው። በገና የጠላቱ ባህርይ ካወቀ የክፋት መጠቀምያ ሳያደርገው ይታገለዋል/ያስወግደዋል።

  • @medi9725

    @medi9725

    4 жыл бұрын

    የትንቢት መፈጸሚያ ሆንን ይህ ዘመን ትውልድ 🙆🙆🙆🙆😭😭😭

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @rahilemma7551
    @rahilemma75514 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፈጣሪፀጋና ሰላም ያብዛላችሁ አሜንን አሜን አሜን

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v4 жыл бұрын

    በጣም የሚዘገንን ዘመን ላይ ነን ይህን ጉድ ሳያዩ ሰይሰሙ የሞቱ ምንኛ የታደሉ ናቸው 😭😭

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    4 жыл бұрын

    እንዲህ ጉድ ግፍ እየተሰራ እግዚአብሔር ቤይት በኩል ይታረቀን? እንደ ሰዶምና ገሞራን ያልጠፋነውም ከምህረቱ ብዛት የተነሳ ነው እንጂ እንደኛማ ሀጢአት ቢሆን ይሄም ሰአት ባልተገባን ነበር

  • @ayehuenbiale2729

    @ayehuenbiale2729

    4 жыл бұрын

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭😭😭😭😭😭😭.

  • @meazaghebrezgabher4064

    @meazaghebrezgabher4064

    4 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @moniecole759

    @moniecole759

    4 жыл бұрын

    Egzeo mahareni kerstos 😭😭😭😭

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    4 жыл бұрын

    በጣም😭😭😭😭

  • @user-hn9vg5qg5n
    @user-hn9vg5qg5n4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚኣብሄር አምላክ ረጅም ዕድመና ጤና ሶጥቶ ያገልግሎዎትን ዘመንን ይባርክልን

  • @khadijahs4781

    @khadijahs4781

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @khadijahs4781

    @khadijahs4781

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen😍🕊😍🍃😍🕊🍃🕊🍃

  • @user-ru8lb2uf2l
    @user-ru8lb2uf2l4 жыл бұрын

    እግዘብሔርን አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ በእውነት አንተ የተዋይዶ ልጅ በመሆንክ እንኮራብካለን ስለምታስተምረን ገደብ የለሽ እውቀትም እናመሰግንካለን❤🙏

  • @destadesta8955

    @destadesta8955

    4 жыл бұрын

    እግዚያብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አባታችን። መድማችን። መኳሪያችን። ሁሉ። ነገራችን ፈጣሪ። ይጠብቅልን

  • @user-eg7qy2xx4f
    @user-eg7qy2xx4f4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እቁ መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን እግዚኦ ማረን

  • @senait3323
    @senait33234 жыл бұрын

    የኛ መልካም ሰው 💚💛💓💚💛💛💓💚💛💓 ተሰምቶ የማይጠገብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ብቻ ነው አራት ነጥብ።አለቀ

  • @user-ey3jm4rm1e

    @user-ey3jm4rm1e

    4 жыл бұрын

    መህሩቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ጎብዝ ወዲት እየሂድን ነው

  • @user-ns9ey2pf7g

    @user-ns9ey2pf7g

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተው ማረን ይቅር በለን

  • @senait3323

    @senait3323

    4 жыл бұрын

    @@user-ns9ey2pf7g አሜንን👏👏

  • @senait3323

    @senait3323

    4 жыл бұрын

    @@user-ey3jm4rm1e በጣም እንጂ ፈጣሪ ለሁላችንም ልባና ይስጠን

  • @samsunggallery2358

    @samsunggallery2358

    4 жыл бұрын

    @@senait3323 ምንም ጥርጥር የለውም ቅዳሴውን ሰአታቱን ያሬዳዊ ዜማውን ወረቡን አረ ስንቱን ብትሰሚ ብትሰሚ የማይሰለችሽ በተዋህዶ. ቤት ብቻም ብቻ ነው

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c4 жыл бұрын

    መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ

  • @selamwemikall3863

    @selamwemikall3863

    4 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    የእኛ እንቆ መምህሮቻችን የማቶሶላት እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲❤❤❤ ጊዜው እየመሸ ነው አምላኬ እባክህን እባክህን እባክህን መውርጅያየን ሳይደርስ በፊት ወደ ቤትህ መድርስ እፈልጋለው ዋ ለነብሴ 😭

  • @saramekonen6760
    @saramekonen67604 жыл бұрын

    አባቴ ከእኔ እድሜ ወስዶ ላንተ ይስጥልኝ አንተ አባት ብቻሳትሆን ከእናትም በላይ ነህ ከህፃናት ጊዜ ጀምሮ እስከ 15 ዓመት ዕድሜያችንን 4 ሴቶች ልጆችህን ገላቸውን እያጠብከን ያሳደከን ጥሬ አኝከህ ያበላኸን ዘላለም ኑርልን

  • @hshshsshh1098
    @hshshsshh10984 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያዘማልን እንቁ መምህርቻን በጣም አሳዛኝ ነገር ነዉ እግዚአብሄር ይቅር ይብለን እደሀጥያታችን ሳይሁን እደቸርነቱ

  • @abraham9531
    @abraham95314 жыл бұрын

    በቃ ትችላለህ እግዛብሔር ጸጋውን ደስ ብሎት አምኖብህ ነው የሰጠህ ።ጸጋውን ያብዛልን አሁንም የተዋህዶ የብረት አጥር ነህ ተባረክ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr504 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም ልቦና ይስጠን የትቢቱ መፈፀሚያ አያድርግን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን

  • @user-lf1du4jw8h
    @user-lf1du4jw8h4 жыл бұрын

    ወድማችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ በምህረቱ ይቅር ይበለን

  • @hiwotymariyamlij1352
    @hiwotymariyamlij13524 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ምልበል ምንስ ልናገር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas55124 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk27294 жыл бұрын

    አሜአን አሜን አሜን ያገልግሉት ዘመናቸው ይባረክእንደዚአይነት ድርጊት የሚፈጽሙትም ህጉየላላ ሰለሆነነው እግዝያአብኤር ልቦና ይሰጣቸው

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z4 жыл бұрын

    እንቁ የሆነክ መምህራችን የኛ መፀናኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን 🤲🤲🤲

  • @mahraa2243

    @mahraa2243

    4 жыл бұрын

    Amennn😍😍

  • @addisaddis3327
    @addisaddis33274 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏 ይህንን መጥፎ ዘመን አንተው መልሥልን እንደኝ ክፍት ሣይሆን እንዳተው ቸረነት አሜን ፫

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ ያማል ያሳፍራል😭😭😭😭😭ሁሌ ትጮሀላቹህ ታስተምራላቹህ እሰማለን ግን አናስተውልም😭😭😭 ታዲያ እኛ በስደት ሁነ ን ተደፈርን ተሰቃየን ብንል ምን ይገርማል? በአገራችን ላይ ይህ ሁሉ ግፍ እየተሰራ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    4 жыл бұрын

    አማል 😭😭😭😭

  • @micomico2708

    @micomico2708

    4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል በእውነት ማስተዋል አቃተን እኛስ ምረትን ላክልን ብለን እንጠይቃለን በእውነት ለኛስ ምረትን አያስፈልገንም ቅጣት እንጂ

  • @user-uo2jl7qr5l

    @user-uo2jl7qr5l

    4 жыл бұрын

    ለዛውም በወለደ አባት አባት ያልታመነ ማንይታመናል

  • @gada5742

    @gada5742

    4 жыл бұрын

    እሄቴ 28 ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ

  • @lam3886
    @lam38864 жыл бұрын

    የተዋህዶ ንቁ መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ቃለ ሒዎት ያሠማልን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa4404 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ለመምህሮቻችን እድሜያቸውን አርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @flldsf9791
    @flldsf97914 жыл бұрын

    እህህህህህ በጣም ያማል አቤቱ ማስተዋልንስጥን አሜንአሜንአሜን

  • @AsasSasas-ld4ol
    @AsasSasas-ld4ol4 жыл бұрын

    አቤቱ ሀያሉ እ/ር ሆይ እንደ ሀፂታችን ብዛት ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ወደ ፈተናም አታግባን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜንንን!!!

  • @hanahana7235
    @hanahana72354 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-to9oj4pz6i
    @user-to9oj4pz6i4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭እዝጊወ ሰዉ ለማመን የሚከብድ ይዘገንና የሰዉ መሣፈጫ መሖን ምንም አደል ግንስ የእግዚአብሔር መሳፈጫ መሖን ይከብዳል አቤቱ ጌታየ ማረን እምላይ ደረስን ከዝሕ ጨካኝ ቀን አውጣን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merongetachaw268

    @merongetachaw268

    4 жыл бұрын

    Abato gata hoy enad ant mhrat yhonln 😱😱😱

  • @lam3886
    @lam38864 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረን እደኛ ሀጢያት ሳይሆን አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ ማረን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz43504 жыл бұрын

    በጣም ያማል ምን አይነት ጊዜ እንደደርስን ፈጣሪ ይወቀው እር ወደ እግዚያብሔር ልባችን እንመልሰው !"😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v4 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ያስፈራን ያሳፍራን ብቻ አውሬው ስራውን እየሰራ ነው ይህ የክፉ መንፈስ ስራ ነው መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እኛንም ከምንሰማው ከምናየው እግዚአብሄር በምህረቱ ይሰውረን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome27644 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @Merihabeshawit12
    @Merihabeshawit124 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ና ጤና ለመምህራችን ይሁን የኔ አምበሳ

  • @biretkfayel9696

    @biretkfayel9696

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን እንደችርነትህ ። እባክህ ልብ ስጠን ሀጢያታችን አቤት ብዛቱ እንዴት ነው ይቅር የምትልን ውይ ውይ እንዴት ያስፈራል ፣ ያማል በእውነት የዘለላም ፁፀት ነው።።።እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ ልቦናችውን ስባዊነትን ዬሳስብልን ። ፍርሀ እግዚአብሔር ይስጠን ።አሜን አሜን አሜን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa4404 жыл бұрын

    አሜን

  • @freedom8691
    @freedom86914 жыл бұрын

    Memhir mehrtabe you are amazing l can’t stop to listen to you. You have so much knowledge and words of wisdom.

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew60514 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሠማል መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @selam6473
    @selam64734 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህራን አሕዋትና ጸጉኡ የብዘሐልኩም ግን ሃገርና ንምውታው ሃረር ናበልኩስ ከምዙይ እውን ኣሎ ድዩ እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ

  • @user-uw2qc3hf2l

    @user-uw2qc3hf2l

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sablenzabi1966

    @sablenzabi1966

    4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salme4126
    @salme41264 жыл бұрын

    ይህን የማይጠገብ እንጀራ ኑ እንቋደስ ሼር ሼር አድርጉ ያልሰማ ይስማ ያላዬ ይህ ሁሉም ይህይ የኦርቶዶክስ ልጆች

  • @user-mf4uj4mg6z
    @user-mf4uj4mg6z4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @user-pe2ei4cy4q
    @user-pe2ei4cy4q4 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡ እየሱሴ ብቻ አባቴ ኡፍፍፍ ያማል የእኔ ምድራዊ አባቴ እና እናቴ በጣም ንፁህ የእግዚህብሄር ሰዋች ናቸዉ እየሱሴ ይመስገን ነገር ግን መምህር ምረትየ በጣም እወድሀለሁኝ ተግሰጥህ በጣም ትክክል ነዉ ልቦና ይስጠን ይች አለም መከራዋ የበዛች ነች እየሱሴ ይማረን አባባ

  • @aberashtewaahidoo3038
    @aberashtewaahidoo30384 жыл бұрын

    አቤቱ አምላክ ሆይ ምን ዘግናኝ ነዉ 😭በስመአብ ወወልድ 😭በስመአብ ወወልድ 😭በስመአብ ወወልድ ?ምን ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ?😭😭😭

  • @eyoutube5803
    @eyoutube58034 жыл бұрын

    ወይኔ እንባዬ ፈሰሰ🙆አምላኬ ሆይ ሰይጣንን ያርቅልን በቃ በለን ፈጣሪ

  • @user-qw3cg8zj8q
    @user-qw3cg8zj8q4 жыл бұрын

    አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ለንስሃ አብቃኝ በጣም ዘገነነኝ አመመኝ ወዮ ለራሴ መምህሮቻችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-pl7dh8cp6m
    @user-pl7dh8cp6m4 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን እመብርሀንትጠቅህ መምህር ምህርታብአሰፍ የተዋህዶ አርበኛጀግናችን እመብርሀን ጥላከለላትሁንህ.

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe78584 жыл бұрын

    መምህር የዉስጤን ተናገርክ እግዚኦ አረ ኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተደፍሩ ህፃናት !!!!

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    የተዋዶ ፍሬ እንቁ መምህሮቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 🤲🤲🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @user-gp7og4cs7z
    @user-gp7og4cs7z4 жыл бұрын

    መምህራችን በቅርጥ ቀነ ፈጣሪ የሰጠነ ትልቅ መፅናናችን በጣማ ደሰ እሚል መልእክት ነዎ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን። እንደሃጥያታችን ብዛታ ሳይሆና እንደምህረትህ ይቅር በለነ ጌታየ ሆዮ ፡በጣማ ለመስማታ እሚዘገንን ክፍታ የለመ ዎዴቴ እየሄድን ነዎ ፣

  • @hiwetokbay652
    @hiwetokbay6524 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናችው ይባረክ እድሜ ጤናን ጸጋን አብዝቶ ይባርካችው።።።።

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k4 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @etyopyawetemanenatekerate9357
    @etyopyawetemanenatekerate93574 жыл бұрын

    መሥማት እራሡ እዴት ይከብዳል በእውነት ምን አይነት አለም ላይ ተፈጠርኩ ምነው አምላኬ ባልፈጠረኝ ምኗ ያጎጎል እና ይች አለም

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele21354 жыл бұрын

    እኔ ምንም የምለው የለኝም። ቃላቶቹ አይገልጡልኝም ስሜቴን ። መምህር ተባረክልን💚💛❤️🙏

  • @asratasrat4891
    @asratasrat48914 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛልን⛪🙏🙏

  • @user-lu6hy3wl8f
    @user-lu6hy3wl8f4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭እኔስ ፈራሁ እፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፉ መናፍስት ይጠብቀን 😓😓

  • @belayberhanu5356
    @belayberhanu53564 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢ክፉ መሳአፍንት አድሮባቸው ነው አቤቱ ማህረነ ክርስቶስ ያሳዝናል በጣም ኤሄ መስማት ይሰቀጥጣል ለሌላ ተወላጅ ህፃን ተፅኖ የሚሆን ነው የሚገባ ፍርድ ይሰጣቸው ለነዚህ አራመኔዎች መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሴት ልጅ አባታን ትዎዳለች ላባታ ህይወታን ትሰጣለች አባት ግን ለልጁ እንዴት ሂወታ ይቀማል እፉፉፉ

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia83204 жыл бұрын

    አቤት የሰራዊት ጌታ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በድሜ በጠጋ ያኑራችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwothiwot3693
    @hiwothiwot36934 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @davidawet1828
    @davidawet18284 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58164 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትላክልን😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በቃበለንያማል ልብያድማልል

  • @user-np6xg8ku8m
    @user-np6xg8ku8m4 жыл бұрын

    የኛ ጀግና ያሩርህ እግዚአብሄር! በአንተ ትምህርት ነው የምንፅናናው እድሜና ጤና አብዝቶና ባርኮ ይስጥህ ፈጣሪ ያኑርልን ወንድማችን መምህር ምህረተአብ✔✔✔ አዎን በጣም ዘግናኝ ነው እንዴት አባት ደፍሮ ይሄን ያደርጋል ያሳፍራል እኔጃ መግለፅ ከባድ ነው አባቶችን ፈርተው ከማን ጋ ይኑሩ ማንስ ነው የሚያሳድጋቸው ማነው ጥሩውን ነገሮች የሚያስተምረው ከአባት ውጭ ለልጅ ማን ነው እስኪ ማን 😭እግዚአብሄር ይድረስልን በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነን በቃ ይበለን ።

  • @AliAli-vk4ck
    @AliAli-vk4ck4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ተመስገን ፈጣሪ እናተን የሰጠን አምላክ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo70924 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱማረን ይቅሪ ባላን ባጣም የሣዝነል አይ ዋላድ ዋይኔልጆቼን ዋይኔ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mk4wg1xx2d
    @user-mk4wg1xx2d4 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እባክህ አንቴን መፍራት አስተምረን በስህቴት ሳይሆን በድፍረት ኀጥአት ልንሞት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mssganat4031

    @mssganat4031

    4 жыл бұрын

    ጌታሆያእባከህአንቴመፊአነጠሊን

  • @user-un5ke3mf3h
    @user-un5ke3mf3h4 жыл бұрын

    ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለማመን የሚዘገንን ታሪክ ነው እና ለበደሉ ልቦና ይስጣቸው

  • @user-ll2gr4hh3l
    @user-ll2gr4hh3l4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን

  • @getekebere1222
    @getekebere12224 жыл бұрын

    አቤት ሲዘገንን ምን አይነት ገዜ ነዉ እግዚኦኦኦኦ ይሕንን ጉድ ሳትሰሙ ያለፋችሁ አባቶች እናቶች ምንኛ ታደላችሁሁሁሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samirasamira1396

    @samirasamira1396

    4 жыл бұрын

    እዘበየማረተንዩጠላነ

  • @samirasamira1396

    @samirasamira1396

    4 жыл бұрын

    😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @damitutube8949
    @damitutube89494 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lilyyewub8557
    @lilyyewub85574 жыл бұрын

    እናት ሆኖ ይሔን መስማት እጅግ ያማል! !!! አቤቱ እባክህን ፍሬዎቻችንን ጠብቅልን!!! አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe51184 жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንቁ መምህሮቻችን ዘመናቹ ይባረክ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ💙💘💗💗💝💜💑💐በውነት በጣም ያማል ይሄ አባት ሣይሆን ዳቢሎስ ነው

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay44164 жыл бұрын

    *ሥት አሣፋሬ ወላጅ አለ አረ በሥምአብ ዳቢሎሥ በቀሉን እየተበቀለነዉ አረ እግዚኦ ሥት አለ ይቅር ይበለዉ*

  • @edamiedagohoy372
    @edamiedagohoy3724 жыл бұрын

    Egzihabeher kazi yisaweren Mameherachin qalahihot yasemaalin ameen

  • @dir204
    @dir2044 жыл бұрын

    እንቁው የተዋህዶ ልጅ. አቤት ጸጋ እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-hj8ud2ep2t
    @user-hj8ud2ep2t4 жыл бұрын

    ቃልሂወት ያስማልን መምህር ምህረትአብ ፀጋው ያብዛሎት በእውነት በጣም መጨረሻ ዘመን የደረስንበት ዘመን ነው ያለነው😪😪😪😪😪😪😥😥😥😥😥

  • @salamfikar5951
    @salamfikar59514 жыл бұрын

    አንድና አንዱ የተዋህዶ ጀግና መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ተጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፫ እሚሳዝን ነገር ነዉ ወዴት እየህድ ነዉ ፈጣሪየ የሰይጣን እራት መሆናቸን ያሳዝናል

  • @kebe.antonio3451
    @kebe.antonio34514 жыл бұрын

    እግዞይታ ያስፈልገናል።

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h4 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦና ያድለን በጤም ልብ ይሰብራል እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz43504 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ጅግና የወንጌል አርበኛ በርታ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ ኑሪልኝ መምህሬ እንወድሀለን ::

  • @abarhmtoutubeabarhmtoutube2788

    @abarhmtoutubeabarhmtoutube2788

    4 жыл бұрын

    a man Alan a man💟💟💟

  • @demeawozdemeawoz4350

    @demeawozdemeawoz4350

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @house8969
    @house89694 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህሮቻችን❤❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam17864 жыл бұрын

    ያማል በጣም ሰዉ መሆን እራሱ እስከሚያስጠላ ድረስ ተበላሸን😭😭😭😭😭

  • @asefadarge9504
    @asefadarge95044 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እንዴት አባት ለልጁ ይደፍራል ምን አይነት ግዜ ይድረስ ነው አምላኬ ሆይ ከዚህ መጥፎ ግዜ ይሰውረን መምህራችን እድሜ ና ጤና ያብዛልን

  • @MM-mg1ot
    @MM-mg1ot4 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ እኮ ነህ ❤️🙏

  • @salam1297
    @salam12974 жыл бұрын

    ኧረ ያማል መምህሮቻችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @elsabettalara1620
    @elsabettalara16204 жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ነው ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር አምላክ እውነት እንደዚህ አይነት የሚፈፃሙ ሰውች እውነት ምን አይነት አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ለነዝህ አባቶች ልቡና ይስጣቸው

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ✝️❤❤❤

  • @user-bb5kn5su3o
    @user-bb5kn5su3o4 жыл бұрын

    ኡኡኡኡ ያማል የእውነት ከግዛ አባት አይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እጥፍ ህመም

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay56704 жыл бұрын

    ኦ አምላኬ ከዚ ዘመን አውጣኝ 😭😭😭ግዜው ነው የከፋ ወይስ ሰው ነው የከፋ 😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni33474 жыл бұрын

    መምህር ወቅታዊ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @martabogale2493
    @martabogale24934 жыл бұрын

    ኢግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማስተዋሉን አድለን ንፁህ ልብን ፍጠርልን መምራችን ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mimihabesawt5733
    @mimihabesawt57334 жыл бұрын

    የኔ አባት ዘበኝነት እየሰራ ለኔ ሲለ እየበረደው እነዳየከፋኝ እንደተመቸው የሆናል ለኔ ሲል ከሰው በታች ሆንዋለ እነዚ አብቶቸን አየወኩሉም ሴጣን ናቸው

  • @mulualim7948

    @mulualim7948

    4 жыл бұрын

    ትክክል እህቴ መልካም አባቶችን የሚያሰድቡ አውሬዎች አባቶች አሉ እነዚህ የሴጣን ፈረሶች እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @madenekiayideg8372

    @madenekiayideg8372

    4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ ምን ይሻላል ለዚህ አስከፊ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ አቤቱ ይህን የዳቢሎስ ሰራ ካለማችን ላይ አጥፋልን አሁንስ በዛ. መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hellouae3395
    @hellouae33954 жыл бұрын

    እውነት መፈጠሪ አስጠላኝ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu91153 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ምምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe35624 жыл бұрын

    አቤት እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ ምን አይነት ክፉ ዳቢሎስ ነውበእውነት በጣም ያሳዝናል ያማል

  • @fanamaryam3970
    @fanamaryam39704 жыл бұрын

    Bsemam 🙆‍♀️ Egezeo maren krsetose 😭

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms14334 жыл бұрын

    እፍፍፍ እመቤቴይ ሆይ አደራሽ እፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ይቅረታ ምሕርትህን ስጠን አባት ሆይ አባቱ ማርን ይቅር በለን ቃል ህይወት ያስማልን በዕድም በጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @aaadddaa6396
    @aaadddaa63964 жыл бұрын

    ይህ አባት ሳይሆን ሰይጣነው ከምአቱ ይሰውረን ኡፍፍፍፍፍ ያማል ይህ ያላቆሰለ ምን ያቆስላል መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ እዴሜና ጤናይስጥህ

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f4 жыл бұрын

    ምን አይነት አውሬ ነት ነው ግን አባት ልጁን አቤት የኔ መድሐኒአለም ታዲ ይሕ መቅሰፍት ለኛ ሲያንሰን ነው ይበለን

  • @yizoloveyou7198
    @yizoloveyou71984 жыл бұрын

    Memhirya anten yeweledech mahithen yetbarekech nat kale hiwot yasemaln💛💕💛

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l4 жыл бұрын

    ኦ አምላኬ በጣም ያማል መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99444 жыл бұрын

    መምህር ምህረተአብ አሰፋ ምርጦች ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tabezlegese4598
    @tabezlegese45984 жыл бұрын

    ደፈርሽ አትበሉኝ እንጅ ምሀር ምህረተአብን ባታቋርጡት መልካም ነው ተራዎን ቢጠብቁ መልካም ነው

  • @mimiuto3433

    @mimiuto3433

    4 жыл бұрын

    ልክ ነሽ

Келесі