እንዴት በይቅርታና በምስጋና ዉስጥ መኖር እችላለሁ

Пікірлер: 21

  • @EDS_tube
    @EDS_tube8 ай бұрын

    ሰላም ነፂ ጥያቄ ለመጠየቅ ነው እኔ 12ኛ ከፍል የጨረስኩት አምና ነው ነጥብ አልመጣም አና አንተ የስጠካቸውን ስልጠናወች በዩቲብ ተከታትያለው እንድሁም የዳዊትን እና የሌሎችንም፤ ከልጅነቴ ሰውን መምከር እወዳለው እና በጣም እናም ሰውን መርዳት ህልሜ ነው 12 ማትሪክ ቢመታ ሳይካሎጂን መማር ነብር ፍላጎቴ እና አሁን በእርግጥ እድምዬ 22 ነው ብዙ እድል እንዳለኝ አውቃለው ያስብኩት ለማሳካት አስቤ ነው። እናም የለውት ክፍለ አገር ነው፤ስራ እየሰራው አይደለም በተሰብ ላይ ሽከም መሆን እራሱ ይከብዳል እና ከለሁበት ተነስቼ ወድምፈልገው ለመሄድ አቅጣጫ እድት ጠኩመኝ ነው ነፂ፤ ጋራ የተጋባውበትና የተጨነኩበት ነው እና የምትሰጣቸው ስልጠና እና የምታስተምርበ መንገድ በሚገባኝ ደስ ብሎኝ ነው የምማረው። በጣም አመሰግናለው! ኑርል ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KidistKora
    @KidistKora8 ай бұрын

    Enamesegnalen

  • @LERASE
    @LERASE8 ай бұрын

    እዉነትህን ነው ወንድሜ ስላለህ ነገር አምላክህን ስታመሰግን ያስለቅሳል ታፍራለህ ሁላ እንዴት አላየሁትም ይህን ሁላ ብያለሁ

  • @tigista1977
    @tigista19778 ай бұрын

    ነፂዬ እናሐሰግናለን በብዙ ተባረክ ከነ ቤተሰብህ

  • @EyayuSolomon
    @EyayuSolomon8 ай бұрын

    እጅግ አሰተማሪ ሰለሆነ ለአመሰግንህ እወዳለሁ ❤

  • @theehfamily2939
    @theehfamily29398 ай бұрын

    ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን። ነፂ ትለያለህ። የአንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @tsedaytube
    @tsedaytube8 ай бұрын

    ስለ ቅን ልብህ በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ሰርተኸኛል ❤❤❤🎉

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x8 ай бұрын

    መጀመሪያ ነፂዬ አንተን አመሰግናለሁ በመቀጠል ምስጋና መፃፍ ከጀመርኩኝ አመት አለፈኝ ግን በተበታተነ መንፈስ ነው እባክህ እንዴት ልሻሻለል ተባረክ

  • @legendarysuccess_
    @legendarysuccess_8 ай бұрын

    ነፂ Our Legend 🎉

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i8 ай бұрын

    እናመሰግናለን 🙏

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie10165 ай бұрын

    Wounderful, thank you!

  • @emebetworku2230
    @emebetworku22308 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ነፂ

  • @tarikua2939
    @tarikua29398 ай бұрын

    Thank you ❤❤

  • @wendyassetsshibeshi2218
    @wendyassetsshibeshi22188 ай бұрын

    Betam menfesin yemiyareka timrt new inamesegnalw, zemehi yetbareke yihn❤❤❤❤

  • @user-up3hm8pp6w
    @user-up3hm8pp6w8 ай бұрын

    baxam das yemil timirti naw Sila yikirta baxam naw yetamarkut mamasgan allebini bagenyeno nagar

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed52006 ай бұрын

    አናመሠግናለን ድንቆች❤❤🙏

  • @BOONservice
    @BOONservice8 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbinetKassaye
    @AbinetKassaye3 ай бұрын

    Netsi ameseginalehu betam,yikirtan tegibarawi adrge des bilognal

  • @BezawitWolidegiorgis
    @BezawitWolidegiorgis6 ай бұрын

    Please netsi eski le highschool temariwoch beteley le martric tefetagnoch min tilale?

  • @user-qe2vv4eu1s
    @user-qe2vv4eu1s8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤eshii

  • @getenetlemma7161
    @getenetlemma71618 ай бұрын

    God bless you !!!

Келесі