📌እንዴት በሙቀት ሳንገላለጥ እንዘንጥ📌በጣም ዘመናዊ የጨዋ አለባበስ‼️ | EthioElsy |Ethiopi

Ойын-сауық

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Ethiopian new music , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Ethio forum, , Eyoha Media , Seble Bekele

Пікірлер: 542

  • @betehatiruneh8590
    @betehatiruneh85903 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል ሌላው ደግሞ የወደድኩልሺ ነገር ስለ ዋጋው ሀቅ ስትናገሪ ለምን መስለሺ እኔ እንዳአንች ነኝ በውድ ዋጋ አልገዛም ሴል ጠብቅ ነው የምገዛው ስለ ሀቅ ነትሺ ተባረኪ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ለፍተን የምናመጣውን ብር ተጠንቅቀን ማውጣት አለብን ይሄ ብልህነት ነው 👏👏👏👏👏👏👏

  • @azeisu8592

    @azeisu8592

    3 жыл бұрын

    Love it!

  • @banchiaw
    @banchiaw3 жыл бұрын

    እኔም ኦላን መግዛት አልወድም ፣ ለክቼ ጨርቁን ነክቼ ካልሆነ አይመቸኝም ። love your videos, keep it up

  • @eleulove9569
    @eleulove95693 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን፣ አንዳንድ ጊዜ ያሉንን ልብሶች ከምን ጋር እንደምንለብሰው ግራ ስለሚገባን ሁሌም program ሲኖረን አዳዲስ ልብሶችን መግዛት እንመርጣለን ፣ ይሄ የምትሰጪን ሀሳብ ቀላል አይደለም፣1, ባለን ነገር እንዘንጣለን እንዳልሽው የረሳነውንም እናስታውሳለን፣2, ያለ አግባብ ወጪዎችን እንቀንሳለን 3, የቱን ልልበስ ብለን ያሉንን ልብሶችን ሁሉ አውጥተን መደነጋገር እንዳይፈጠር ፣ በድጋሚ ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን።

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael40133 жыл бұрын

    አንቺን ማየት ከጀመርኩ በኋላ ንጭ ሱሪ ለምጀመሪያ ግዜ ገዛው #የስኒከር #አፍቃሪ በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ ቆንጆ ....GOD bless you

  • @shaibyasimret

    @shaibyasimret

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ዝንጥ ባለን ማሬ እራሳችንን እንጠብቅ ውዴ ተባረኪል 🙏❤️🙏

  • @wagibelete4163
    @wagibelete41633 жыл бұрын

    ምርጥ ነው ሴቶች ሁሌም አበባ መስለው መታየት አለባቸው! በራስ መተማመንንም ይጨምራል....... እናመሰግናለን

  • @alemtube6747
    @alemtube67473 жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ ምክሮችሽ እና የምታሳያቸው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው የፀጉርሽን እስታይል በጣም ነው የምወደው ስለ ፀጉር አያያዝ ብታሳይን ደስ ይለኛል

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Saraye እሺ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @saramulugata2002
    @saramulugata20023 жыл бұрын

    አዉነቱን ስለምትናገሪ በጣም ነው የማመሰግንሽ ጎበዝ በርቺ💕🙏

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Saraye ማሬ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome34682 жыл бұрын

    ኤልሲ ቀሚሶችሽ ሲያምሩ እኔ ቀሚስ ለባሽ ነኝ አስጎመጀሽኝ በውሃ ይለቅ ውይ ቀሚሶቹ አይኔ ላይ ቀሩ 😘😘😘😘😘

  • @asterwarga14
    @asterwarga143 жыл бұрын

    ሀይ ,ቆንጆ, በጣም በቅር ጊዜ ነው ያወኩሽ እየተከታተልኩሽ ነው ምንም የማይወጣልሽ ዘናጭ ነሽበጣም ነው የምወደው ስለ አካፈልሽን ሳላመሰግንሽ አላልፍም .

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew76953 жыл бұрын

    ባትለብሽም ውብ ቆንጆ ነሽ በርቺ አሪፍ ትምህርት ነው የምትስጭን እናመሰግንሻለን ቤትሽም ሁሉነገርሽ ያምራል የት አገር ነው የምትኖሪው እህታችን ውቢት ኢትዮጵያ?💚💛❤🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍👍

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Tigistye ማሬ ብርክ በይልኝ እምኖረው ጣልያን ነው 🙏❤️🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner3 жыл бұрын

    ኤልሲዬ እንዴትነሽልኝ ስታምሪ ልብሶቹም በጣም ያምራሉ ከመስቀያው ነው ኤልሲዬ ልዩ ናቸው ጥሩ ገለፃም ነው ያረግሽልን በሁሉም ጎበዝ ተባረኪ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ ማሬ ባለን እራሳችንን እንከባከብ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም 🙏❤️🙏

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm7673 жыл бұрын

    እኔ አለሁልሽ የስኒከር አፍቃሪ በጣም ነው እምወደው ከእሱ ውጭ መጫመት አሎድም

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere76773 жыл бұрын

    Ye color merchadhi yidelal enam betinshu nw fua betin yemlew wud gezitew kemilebsut ena brekashi ametbal nw yemimeslw yimechishi 😍

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa15993 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ የሚጠቅም የሚያነቃቃ ነገር ነው የምታመጭው በሌላ ደግሞ እጠብቃለሁ ብትችይ ከመቆም የተነሳ እግር ላይ ደምስር ለሚታይ ማጥፊያ ስሪልን እአመሰግናለሁ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50263 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ብራቫ!!👍❤

  • @menitube-3685
    @menitube-36853 жыл бұрын

    እፍ ስወድሽ ነጭ ሱሪና ቲሸርት እኔም ስወድ😘

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Жыл бұрын

    በጣም ፓዘቲቨ ነሽ ዛሬ ብቻ መሐት ቪዲዬሽን ነው ያየሁት በቅርቡ ነው ያወቅኩሽ ስለማትጎርሪና እራስሽን ሆነሽ ስለምትቀርቢ ውድድ አርጌሽ ለስው ሁሉ ነው ሼርያረኩሽ አንዳንዶቹ ውይ አታውቂያትም የሚሉ ገጥመውኛል። በጣም ታነቅቃቂያለሽ Nice personality 😍😍

  • @yamim1011
    @yamim10113 жыл бұрын

    Beautiful! Keep it coming Elsy.

  • @eduameduam8884
    @eduameduam88843 жыл бұрын

    ባለፈው ነጭ ሱር ስታሳይ የቆዬ ነጭ ሱሪ ፈልጌ እግኝው ,ተባሪኪ አቦ ያንችን ቻናል ካገኝው በዋላ ብዙ እየተማርኩበት ነው በጣም አመሰግናለው በተልይ እዝህ ስደት ላለን እህቶች የሚያነቃቃን ቪዲዮ ነው ምትሰሪልን እንወድሻለን::

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    በትክክል እኛ እዚ ኑሮ እየከበደን እራሳችንን ትተነዋል ልክ ብለሻል ማሬ 👏👏👏👏👏👏

  • @genettewelde950
    @genettewelde9503 жыл бұрын

    አውነትም ዘናጥ ኢኪ ። beutiful

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Genetye thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @menberegetu6703
    @menberegetu67033 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምርብሸ ከአነጋገር እሰከ አለባበሰ እደተለመደው እኒም ሴል ጠብቄ ነው የምገዛው። በርች እግዚአብሔር ይርዳሸ።

  • @eyoabmelaku3984
    @eyoabmelaku39843 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32123 жыл бұрын

    Thank you for sharing, so beautiful Gobez berchi 🙏❤️

  • @bezaeshetu7252
    @bezaeshetu72523 жыл бұрын

    Elsi bewenet hulem fegeg beye new yemayew yanchin Video, you have something which really lifts someones spirit. And your different decent way of style is really inspirational. You are relatable.

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe75713 жыл бұрын

    you are amazing ጎበዝ በርቺ ሁሉ ነገር ጥራት አለው awesomeness and positive energy inspire confidence in others.

  • @jesuslovesyou2861
    @jesuslovesyou28613 жыл бұрын

    Beautiful as always ❤ Thank you for sharing ❤

  • @iamfine6333
    @iamfine63333 жыл бұрын

    ወናጭ እና ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @tigistmekuria8813
    @tigistmekuria88133 жыл бұрын

    I just love it thank you Elsy

  • @mennadesta7955
    @mennadesta79553 жыл бұрын

    Elegant,classy and beautiful 🥰

  • @marty1045
    @marty10453 жыл бұрын

    Beautiful Elsi አመሰግናለሁ በርቺ Bless you more for sharing your talents.

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Martye thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz3 жыл бұрын

    Amen yene konjo u really so cute and simple.

  • @user-lv3bc5ec2e
    @user-lv3bc5ec2e3 ай бұрын

    የኔ ቆነጆ እዴት እደምወድልሺ ቁጂናሺን ባክህ ክታች እግሬ በጣም ቀጭን ነው ሱሪም ብገዛ አያምርበኝም ጉርድም ቀሚሰም በቃ ጮማና ልብስ አልውጣልኝ አለ እስቴ ሲልልኝ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha8433 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE3 жыл бұрын

    wed ethiopia lakiw.betam nw yemewedew endezi ayenet kemis.wow .thanks

  • @azebabebe6985
    @azebabebe69853 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ እህቴ በጣም እናመሰግናለን 😘😘😘❤❤❤🌹🌹🌹👍🏽👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @samriwtkidanie6429
    @samriwtkidanie64293 жыл бұрын

    Wow! absolutely beautiful. Thank you 😍😍

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ ዝንጥ በሉልኝ ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏

  • @user-pz1zv1
    @user-pz1zv1 Жыл бұрын

    ተባረክ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤

  • @yedingil
    @yedingil3 жыл бұрын

    ኤልሱዬ ቃላት አጣሁልሽ የኔ ምርጥ😘 ኑሪልኝ ውድድድድ እናመሰግናለን❤️🌹❤️

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ አበረታቺዬ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @enenegn5719
    @enenegn57193 жыл бұрын

    We love you. ተባረኪልን

  • @zertihunyimam1126
    @zertihunyimam11262 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምርብሻል

  • @g_abebe3657
    @g_abebe36573 жыл бұрын

    Thank you yeni konjo more blessings 🙌🌺🌺

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o3 жыл бұрын

    Your effort and authenticity tells all! Tebareklign yene konjo! Betam temryalew

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe78583 жыл бұрын

    ስወድሽ የኔ ምርጥ👍👍👍👍❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Marthaye thank ማሬ ብርክ በይልኝ ውዴ 🙏❤️🙏

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke94592 жыл бұрын

    እርጋታሽና ግልፅነትሽ አንደኛ ነሽ ብዙ አስተምረሽናል ተባረኪ

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o3 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ነዉ ሚያምርብሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ

  • @sdetegnawar8292
    @sdetegnawar82923 жыл бұрын

    በጣም ወድጀዋለሁ ይሄን መሠል ደግመሽ ደጋግመሽ ስሪልኝ ውዴ አመሠግናለው

  • @hnaahna2260
    @hnaahna22603 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እናመሰግናለን በእውነት ነው ምልሽ ትምህርትሽ በጣም ነው የጠቀምኝ ከመቀመጫዬ ተነስቼ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እናቴ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ውይይይ ማሬ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ምን አድርጌ ❤️ ተባረኩልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏

  • @tigisttesfaye2760
    @tigisttesfaye27603 жыл бұрын

    ዘናጭ አደርግሽኚ የኔ ዉብ ተባረኪ!!

  • @jerusalemtamerat231
    @jerusalemtamerat2313 жыл бұрын

    የኔ ሴት በርቺ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Jerriye ማሬ ቆንጅዬ 🙏❤️🙏

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma5753 жыл бұрын

    Else thank you.I love your style

  • @mesitube4079
    @mesitube40793 жыл бұрын

    ምታቀርበውን ነገር ስለምወደው ገና ሰልከፊታው ነው ለይክ ማራጋው

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ውዶቼ ተባረኩልኝ አምላክ ይርዳኝ በፀጋው 🙏❤️🙏

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere46003 жыл бұрын

    Thanks Elsi,you’re very positive!!

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Exactly ‼️we have no choice ማሬ 🙏❤️🙏

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen3 жыл бұрын

    ወይ ኤልሲ ኢዚ እኔ ያለሁበት ሐገር ፀሐይ እንኩአን በዐመት ሁለት ሳምንት ነው። በዚሕ ላይ ደግሞ እኔ የምኖርበት አካባቢ ልክ አሁን እንደለበሽው አይነት በኔ እድሜ ያሉ ሰውች ለብሰው መንገድ ላይ አላያቸውም ልብሰን የመግዛቱ አቅም ቢኖርኝም የምለብስበት ቦት የለም። እንግዲሕ ለወደፊቱ ከቻልሽ የምንለብሳቸው ልብሶች ቦታ ይወስናቸዋል በሚለው ዙርያ ብታወያይን ጥሩ ነው ኤልሳዬ።

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Kidistye ማሬ ልክ ነሽ ክረምት ሲገባ ደግሞ የክረምት ልብስ እሰራለሁ እንዳልሽው ቦታውን የጠበቀ። ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @sarahailu5794

    @sarahailu5794

    3 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486ሰላም ሽ ይብዛ በተለይ አኛ ወደኢትዮጵያ ሰንሄድ የጉልት ነጋዴ መሰለን ነው በዚህ ላይ ብትሰሪ አሰተማሬ ይሆናል ብየ አስባለሁ ።አውሮፓ ያለን ተመሳሳይ የልብስ መሸጫ ሰላለ የሱቁን ስም በታስቀመጭ የጠየቁሽ ሰዎች በቀላሉ ለማገኝት ይረዳል ተባረኪ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    @@sarahailu5794 እሺ አሁን ፈልጌ አስቀምጣለሁ

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta63433 жыл бұрын

    በርቺ brava

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean70643 жыл бұрын

    ኤልሲ እንች ታምሪይለሽ እግርሽ ያምራል ቤትሽ ያምራር ሁሉም ነገርሽ ያምራል ከስነስርእት ጋር።

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ ማሬ ሀበሻ ቆንጆ ዜጋ ነው ሀሳብ እየበዛብን እራሳችን ስለማንከባከብ ነው እንጂ 😔ለሚያልፍ ግዜ እራሳችንን እንከባከብ 🙏❤️🙏

  • @sussegemsmean7064

    @sussegemsmean7064

    3 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 ,,በጣም ልክ ነው ግን እራሳችንን መሆን እቅቶናል በርችልኝ እህትዋ ።

  • @eyerusalemyilma9961
    @eyerusalemyilma99612 жыл бұрын

    Beautiful 🥰 good job Elsiye

  • @tegistbale9574
    @tegistbale95743 жыл бұрын

    ልብስ በተለይ የልጆቻችሁን ሳትተኩሱ እንዳታለብሷቸው የቆዳቸውን ጤንነት ራሱ ይጠብቃል ።

  • @meazahaile5690
    @meazahaile56903 жыл бұрын

    You are pretty in side out. Thank you for sharing your style. Keep up the good work sis.

  • @hewamela292
    @hewamela2923 жыл бұрын

    I love when you said adera :) lov you🌺

  • @bettyketema4394

    @bettyketema4394

    3 жыл бұрын

    me when she said "Newir new".

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    Me too and. ወገኖቼ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ፍቅር እና መዋደድ መከባበር እንደውሀ ነው የጠማን ወገኖቼ መበረታታት አለብን አምላክም ያኔ ይቀናናል ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Жыл бұрын

    ምረጥ ነሽ ከጸባይ ጋር ቃላት የለኝም ጠብቂው ይሄንን ባሀሪሽን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ብዬሻለሁ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe49192 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @ethiopiajebassa2244
    @ethiopiajebassa22442 жыл бұрын

    ኤልሲ ቆንጆ ኑሪልኝ!!!!

  • @rihanaahmad5887
    @rihanaahmad58873 жыл бұрын

    Wow yena konjo e/r amlakh yakhbershe enamsahgnalne ❤️❤️❤️

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Rihanaye ማሬ ብርክ በሉልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay13 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሁሌ ዘናጭ ነሽ ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን 👍👍

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet65573 жыл бұрын

    ዋው እናመሰግናለን ቀይዋን ቀሚስ ላኪልኝ ጉድዋን ወድጃታለሁ ሙቀቱ ሊደፋኝ ነው

  • @Hanna-ff1dg
    @Hanna-ff1dg3 жыл бұрын

    I can’t wait to see your next Chanel beautiful .thank you

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Hannaye thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @eidabbahta9
    @eidabbahta93 жыл бұрын

    The sweetest and favorite you tuber.shicorina!

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_3 жыл бұрын

    Wow I love it 🤗 thank you so much 💖 yene konjo 💕

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏

  • @tsegeredabisrat4883
    @tsegeredabisrat48833 жыл бұрын

    Nefs nesh! Thank you! I loved all your videos.

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @orionchristian8837
    @orionchristian88372 жыл бұрын

    Betam konjo

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31933 жыл бұрын

    Beautiful everything looks beautiful on you🥰❤️❤️❤️💕🕊

  • @kokobekonjo6037
    @kokobekonjo60372 жыл бұрын

    በጣም ነው ነምወድሽ

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra21803 жыл бұрын

    እዴት እንደወደድኩትሽ ተባረኪልኝ...

  • @bedelebedele8766
    @bedelebedele87663 жыл бұрын

    Wow perfekt👌♥️

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet22973 жыл бұрын

    ዋውውውው❤❤❤❤ምርጥ ነው

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal99393 жыл бұрын

    You are stunning & wise Lady. God bless you my sister 👍👌

  • @addishailu2964
    @addishailu29642 жыл бұрын

    የኔ ውብ ሁሉም ያምራሉ በጣምምም ስወድሽ እኮ

  • @user-gx4pu4sh2r
    @user-gx4pu4sh2r3 жыл бұрын

    ደገግመሽ ስርልን ተበረኪ

  • @user-ou9ux9wf6e
    @user-ou9ux9wf6e3 жыл бұрын

    ዋዉ ነዉ ያስቀናል አለባበስሽ እኛ ዎፍራሞችስ

  • @natanteshome4275
    @natanteshome42753 жыл бұрын

    Betam Enamesegenalen konjey

  • @samira7639
    @samira76396 ай бұрын

    ልክ ነሽ የረሳሁትን እንዳስታዉስ አረግሺኝ❤❤❤😂

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew82533 жыл бұрын

    ጐበዝ ነሽ በርች 👏👏

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    እሺ ማሬ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏

  • @lelabelete7905
    @lelabelete79053 жыл бұрын

    በጣም ያምራል

  • @enenegn5719
    @enenegn57193 жыл бұрын

    ዋውውውውው

  • @theprecious4238
    @theprecious42383 жыл бұрын

    Betam yamral ye bezu sew cheger lebesun eyalen agenagneto melebes new ena Betam thank you 😊

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane80543 жыл бұрын

    I love your style 😍

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38463 жыл бұрын

    Thank you for sharing it's beautiful 🥰

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb2 жыл бұрын

    Me too! I never buy on line clothe. So beautiful Elesiy 🥰

  • @telilebenti974
    @telilebenti9743 жыл бұрын

    Wow elegant

  • @mesrert123
    @mesrert1233 жыл бұрын

    ዘናጭ የምር በዛ ላይ እርጋታሽ ❤❤❤

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx3 жыл бұрын

    Thank you dear👍🏾🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Ninaye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏

  • @meselechabebe4571
    @meselechabebe45713 жыл бұрын

    Betam yamral Geta yibarksh

  • @helentadele2574
    @helentadele25743 жыл бұрын

    ስላም ውዴ የሚገርምሺ ነገር አንችን ሳይ በጣም እረጋጋለው ምክንያቱም የምታነሺው ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በዛላይ የማነቃቃት ችሎታ አለሽ :እኔ ዱባይ ነበር የምኖረው አሁን ግን ወደ ኦስትሪያ መጣን ለኔ በጣም ከብዶኛል ለልጅ ግን በጣም ጥሩ ነው ❤️Please keep up your good work👌

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Helenye በርችልኝ ማሬ እኔን የረዳ አምላክ በእጥፉ ይርዳሽ። ከባድ አገር ነው በምላክ ሀይል ግን ሁሉም ይቻላል በርቺ ማሬ🙏❤️🙏

  • @helentadele2574

    @helentadele2574

    3 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 አሚን 🙏 በጣም አመስግናለው አንችም በርችልኝ ❤️

  • @frezewde7438
    @frezewde74383 жыл бұрын

    Thankyou ኤልሲ 🌹😚

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts3 жыл бұрын

    አረንጓዴው ትሸርት አለኝ አንቺላይ ሁሉም ያምራል እኔስ ገና ሳልወልድ ወልጄ የጨረስኩ ነው የምመስለው ምንም ብለብስ ቦርጬ ያበለሽብኛል i hope በቅርብ ጊዜ ቦርጬን ድምጥማጡን አጠፈሠዋለሁ ብያለሁ እናመሰግናለን ማሬ😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-eg9qb1hl1n

    @user-eg9qb1hl1n

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @user-eg9qb1hl1n

    @user-eg9qb1hl1n

    3 жыл бұрын

    ብላክ ኮፊ ያለስኳር በቀን2 ግዜ ጠጭ ምግብ ቀንሽ ውዴ እኔ 13 ኪሎ በ6 ወር ቀንሻለሁ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Abelye ጀግና ብዬሻለሁ 👏👏👏👏ብርትት በይልኝ የኔ ማር 🙏❤️🙏

  • @Abc-zl6ts

    @Abc-zl6ts

    3 жыл бұрын

    @@user-eg9qb1hl1n 😂😂😂እሄውልሽ ቡና በጣም እወዳለሁ እጠጣለሁም ግን በስኳር ነው የምጠጣው አንድ ደካማ ጎኔ ነግረሽኛል ምግብ ደግሞ ጃንክ ፉድ ነው የምበላው አልመርጥም እሱንም አስተካክላለሁ ያንቺ ግን በ6ወር እሄን ያህል ኪሎ መቀነስሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ከምር ሌላም ሚስጥር ካለ ሹክ በይኝ 😍😍😍

  • @Abc-zl6ts

    @Abc-zl6ts

    3 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 እሺ ማሬ አንችን ሳይ ሞራሬ ተነሳሳ እውነቴን ነው 💖💖💖😍😍😍

  • @borena109
    @borena1093 жыл бұрын

    ኤልሲዬ ዋውው የምትለብሽው አለባበስ እስታይል በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ አለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ ማሬ እራሳችንን እንጠብቅ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም 🙏❤️🙏

  • @user-ti1xe9vf9e
    @user-ti1xe9vf9e3 жыл бұрын

    ሽኮረይ 🥰

  • @haniyegeta2055
    @haniyegeta20553 жыл бұрын

    Wuy Elsi tebarki ene fota aykregnem setkus yaltetkose lebes kumsaten meketet alwedem tadya bizu sew yeskebegnal sera fet menamen eyalu Albabesesh betam yamerl konjeye zenach nesh 😍😍

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Haniye እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ በጣም ጎበዝ በርቺልኝ ጀግኒት ብዬሻለሁ 🙏❤️🙏

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser89353 жыл бұрын

    ጎበዝ ጥሩ ነገር ነው የምታረጊው እናመሰግናለን መልክሸም ቤትሸም ያምራል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah3 жыл бұрын

    Beautiful, they all look great on you Elsy. Thank you 🙏❤😘

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you ማሬ ባለን ዝንጥ ክብሩ ይስፋ አምላካችን 🙏❤️🙏

  • @WithLoveSarah

    @WithLoveSarah

    3 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 amen amen

Келесі