“እንዳይበርዳት በሚል ሳምኳት” /ባለትዳሮቹ/ ሰራዊት ፍቅሬ እና ሮማን አየለ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 390

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 Жыл бұрын

    ስራዊት ንግግሩ እራሱ አርት ነው ረጅም እድሜ እንዲሁ ያኑራችሁ።

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Жыл бұрын

    ሰራዊት እንኳን አደረሳችሁ !! ቀሪውን ዘመናችሁ ይባረክልህ ፈጣሪ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ።

  • @6679022
    @6679022 Жыл бұрын

    የሚያምርና የሚገርም ትውውቅ ሃምሳኛ አመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ። የሚቀጥለውን ደሞ ከዛ በኋላ ፀባያችሁ ታይቶ ይጨመርላችኋል። ሃሃሃሃሃሃ ጌት ቄራ ነኝ ጓደኛዬ የብሄራዊ ውትድርና እና የሰፈር አለቃህ

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦቻቸው ይስጣችሁ፡፡

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ እመብርሃን እንዳሰባቹት ቅዱሱን ፅዋ ለቁርባን ታብቃቹ በፀጋ ታኑራቹ መልካም ይሁን ለሀገራችን 🙏👌👌🥰

  • @BoomBoom-un5xu

    @BoomBoom-un5xu

    Жыл бұрын

    ከዛ በፊት ለፍርድ ይፈለጋል

  • @rfds7894
    @rfds7894 Жыл бұрын

    ስነስርዓቷ በጣም ደስ ይላል 💖ፍቅራቸው እራሱ ገና አዲስ ነው የሚመሰለው 💖💖💖ግን ናፍቂ እራሷ መቅረብ አለባት የምር የናተም የፍቅር ህይወት ያሰተምራል 💖💖💖💖

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላሉ ሮሚ በጣም ጨዋ እርግት ያለች ሴት ሰራዊት ፍቅሬ የአርት ቆንጮ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው የድምፁ ንጎድጎዳማነት በራሱ ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Жыл бұрын

    አሜን የኔ እመቤት ለንሰሐ ያብቃችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቸሩ መድኃኒአለም::

  • @AA-kt5zj

    @AA-kt5zj

    Жыл бұрын

    አሜን🙏

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Жыл бұрын

    እሮሚ ጥሩ አገላለጽ እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላቹ ❤

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Жыл бұрын

    አቤት ሊያጣላቹ የሚሞክሩት ይሄን ሲያዩ እንዴት ይፈሩ ለሌላው ሰው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @eyayugenet
    @eyayugenet Жыл бұрын

    ተባረኩ ሰርሽ !የሚዲያ ሰው እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል!እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Жыл бұрын

    መሰቀሏ ሲምር የኔ ቆንጆ ከርሰቲይን ሳይ ደሰይለኛል

  • @tigistgirma6941

    @tigistgirma6941

    Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ

  • @seraworkyazachew1402
    @seraworkyazachew1402 Жыл бұрын

    ናፍቂ የኔ ማር እባክሽ አንችን እንዲየቀርቡልን ለማን ማመልከቻ እናስገባ የእናንተ ፍቅርም አስተማሪ ነው እና ቅረቡልን በጣም ነው ምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @solomondamtew3638
    @solomondamtew3638 Жыл бұрын

    ሰራዊት እንኳን አደረሳችሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰባችሁ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏 በቅርብ ቀን ይበርዳታል የሚል ቲያትር እንደምናይ ተስፋ እናደርጋለን ትልቅ ርእስ ነው ።

  • @minnina6985
    @minnina6985 Жыл бұрын

    ሰራዊት ትከክል የአባወራ ቦታውን ይዘሃል። እግዚአብሔር ይባርካቹህ።

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    Жыл бұрын

    ትዳር ሚሰምረዉም እኮ እንደዛ ነዉ የተፈጠርንበት ሀላፊነት ከተገበርን ሁሉም ነር ያምራል❤❤❤

  • @HanniZenu
    @HanniZenu Жыл бұрын

    Very wise and charming couple. Enjoyed their interview. Wishing you many more years of marital bliss and happiness. God Bless. 💕

  • @jinnas1828
    @jinnas1828 Жыл бұрын

    የተረጋጋች ሴት ከናተ ትውልድ ቢማር ጆሮ ኖሮትእድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Жыл бұрын

    በእውነት ደስ የሚሉ ባለትዳር ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የማርያም ልጅ ይስጣችሁ

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርካችሁ

  • @Gombet25
    @Gombet25 Жыл бұрын

    This is my wish for you guys. ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃችሁ

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d Жыл бұрын

    ብዙ ተብለህ እንሰማ ነበር ጥንክልሬያችሁ ደስ ይላል ያሰባችሁት ይሳካላችሁ። አሜን!

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Жыл бұрын

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ 💚💛❤

  • @leaftif

    @leaftif

    Жыл бұрын

    ለምን እዚህ ላይ እነዳቀረባችሁት አይገኝም ።ምን እንድንማርበት ያሳዝናል !!!

  • @JahAdam
    @JahAdam Жыл бұрын

    Seresh and Romy we love you, thanks for sharing your life journey with us

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Жыл бұрын

    አቤት አለባበስ ሽክ ብላችኃል የኔ ውዶች በጣም የማደንቃችሁ ባለትዳሮች ክበሩልኝ 👏

  • @rutaarts1511
    @rutaarts1511 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም የተባረኩ ባለትዳሮች ናቸው ደስ የሚሉ ቀሪ ዘመናቸውን ፈጣሪ ይባርከው ተባረኩ ደስ ይላሉ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Жыл бұрын

    መቻቻልና ትዐግሰትን በናንተ ትዳር ዉሰጥ አሳይታችሁናል ቀሪዉ ዘመናችሁን አምላክ ይባርክላችሁ🙏🏽

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    ዋውው!! በጣም ደስ ትላላችሁ። ከዚህም በላይ ያቆያችሁ። ለመቁረብ አሁን ነው። ሰዓቱ ነገ ዛሬ አትበሉ መቁረብ አብሮ ከመኖር አያግድም። ለበለጠው ክብር ስጋ እና ደሙ እንዲያበቃችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ ደምሪኝ

  • @zj2164
    @zj2164 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የምሉ ባለትዳሮች ናችሁ ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየጠፋ ያለው ለትዳር ለቤተሰብ ለልጆች ባል ለምስት ምስት ለቧሏ ልጆች ለወላጆች ያላቸው አመለካከት ነው ። ጠንካራ አገር ለመገንባት ጠንካራ ቤተሰብ ያስፈልገናል ። ይህ ደግሞ በተግባር ያስፈልጋል ።

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын

    ዋው የማያረጅ ፍቅር ስታምሩ❤ ለኛም ትዳር ለሌለን ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅር ያድለን አሜን በሉ የመዳም ቅመምች 🤲🙏

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ፎቶየን በመንካት ቤተሰብሁኝ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር እደምኞታች ሁሉ ያርግላቹ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Жыл бұрын

    ሰርሽ መልካም ስው እግዜአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Жыл бұрын

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ዛሬ አሪፍ ሰዎች ናቸው ❤️❤️❤️

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Жыл бұрын

    ሰርሽ እና ሮማንደስየሚሉ ጥንዶች እግዛብሔርአምላክ ቀሪዘመናችሁሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @kalworke5500

    @kalworke5500

    Жыл бұрын

    @@sebelyoutube ምኑን ነው የምንደምርሽ ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ነው በደስታ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Жыл бұрын

    ፍትህ ወለጋ ለሚታረዱት አማራ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Жыл бұрын

    ወይኔ ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Жыл бұрын

    ሰራዊትን እያየን አድገን አንትን እና ሙላለምን በጣም ነው ምንወዳቸሁ ረጅም እድሜ ለሁላችሁም

  • @senayitetadese4294
    @senayitetadese4294 Жыл бұрын

    እመብርሃን የልብሽን መሽት ትፈፅምልሽ እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን ይብቃችሁ አሜን አምላክ ሆይ ለኛም መልካም ትዳርን ስጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @danielworku1318

    @danielworku1318

    Жыл бұрын

    amen wude endet neshe

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ደስ ይላሉ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын

    Bravo serish! God bless you and your family

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    በጣምነው የምወዳችሁ እረጂም እዲሜና ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    የሥነ ጥበብ እምብርቱ ጠንካራው ሠራዊት ፍቅሬ፣ በጣም የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ባለፉት አመታት የዩቱብ አርበኞች ስምህን ሲያጎድፉ ሰሰማ እጅግ አዝኜ ነበር። ግን የማይበገረውን ጀግና ሞራል ለመካት ቢሯራጡም ማንነትህን አሳየሀቸው አኮራኸን፣ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቃችሁ🙏💚💛❤

  • @hareggebre
    @hareggebre Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የሀሳባችሁን ይሙላላችሁ

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ህይወት አላችሁ አሁንም እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ተባረኩ!!!!!

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Жыл бұрын

    እረጅም ዕድሜና ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምታምሩት ሰራዊት ፍቅሬ ድሮ ከሙሉ አለም ታደሰ ጋ ማስታወቂያ ሲሰሩ ባሏ ነበር የሚመስለኝ ልጅ እያለሁ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ😍😍

  • @addisalem8276
    @addisalem8276 Жыл бұрын

    ውይ ደስ ስትሉ አርያ የምትሆን ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም ደስ ትላላችሁ በጣም

  • @nahombalcha3159
    @nahombalcha3159 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ!! ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ።

  • @alazarabiy4712
    @alazarabiy4712 Жыл бұрын

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁን ላቸው ለአምሳኛው የትዳር ዘመን ለማክበር ያብቃቾው

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын

    መስቀሎ ሲያምር ጎበዝ ቡዙዋች ፍሽን አለባበስ ያበላሻል እያሉ ያወልቃሉ እንዲህ በኮንፌደንስ ሲለበስ ይጠብቃልም ጸጋችንምን ነው ያምራል

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Жыл бұрын

    እረጋ ያለች ሚሰት መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤

  • @accacc3506
    @accacc3506 Жыл бұрын

    ናፍቆት ም ትጠየቅልን በባለትዳሮቹ እስኪ ሰራዊት በጣምምንወድክምናከብርክ እግዚአብሔር እድሜንከጤናጋር ያድልልን የተመኛችሁትን ሁሉያሳካላችሁምኞቴነው

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን አብዝቶ ይስጠን አሜን አፍቆትዬ መልካምነትሽ እርጋታሽ ሁሉነገርሽ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥሽ አሜን እሮሚ ሰራዊት ፍቅሬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @mlashughedam4707
    @mlashughedam4707 Жыл бұрын

    Very nice I washed you all the best GOD blessing your marriage ❤❤

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Жыл бұрын

    No words ስታስቀኑ🥰🥰🥰🥰

  • @birhanereta7662
    @birhanereta7662 Жыл бұрын

    ኑሮዋ በደስታ እንደሆነ እንካን ፊትዋ ይናገራል ገና እኮ 25 አመት ነው የምትመስለው 😍😍😧🙏

  • @tinamedia1719

    @tinamedia1719

    Жыл бұрын

    ካለ ምን አለ?

  • @zamzamali4800

    @zamzamali4800

    Жыл бұрын

    እድሜዋ 45 ያልፉታል

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Жыл бұрын

    Sir በጣም ያስቀኛል’Romi sweet የሆነች ጨዋ❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ነውለአሁን ወጣቶች ትምህርት ይሰጣል

  • @minnina6985
    @minnina6985 Жыл бұрын

    ደርባባ የቤት እመቤት እውነትም የሰላም ሰው ነው ምትመስለው።

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳቸው ኑሩልን ❤❤❤

  • @nebyatw
    @nebyatw Жыл бұрын

    Congrats God bless your family ❤️❤️❤️

  • @birtkuanhailemariam9879
    @birtkuanhailemariam9879 Жыл бұрын

    ታምራላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 Жыл бұрын

    ሰራዊት ፍቅሬ፡ የምወደው አርቲስት፡፡ ትዳርህን ኑሮህን ጤናህን ይባርክልህ እግዚአብሄር፡ አሜን፡፡

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁ ደስ ሢል እርሜና ጤና ይሥጣችሁ💝💝

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 Жыл бұрын

    WoW!!!!!!!!!!!! ረጅም እድሜና ጥና ይስጣችሁ!!

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 Жыл бұрын

    She is the best wife in the world. He is a husband with self pride.

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ምንም ሣያዉቁ ለምገደሉት ለሚታረዱት አቻራ አመመኝ አመመኝ ወገኔ ያለ ሀፅያቱ ሢታረድ እእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Жыл бұрын

    God bless you and your family Serawit♥️🥰🥰

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Жыл бұрын

    You two must be very nice to stay together like this Gid bless you all

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Жыл бұрын

    ሠራዊትና ሰላማዊት የሚለዉ ተመችቶኛል ይገባሻል እዚ ለመድረስ ስንት መድረኮችን እንደተሻገርሽ ግልጽ ነዉ ።ሰላማዊት ከዉዱ ባለቤትሽ የተሰጠ ከምንም በላይ ዉዱ ክቡር ከአልማዝ ዳይመንድ ወርቅ የገዘፈ ከምትወጂዉ ባለቤትሽ የተሰጠሽ ስም ይገባሻል ለማለት ነዉ።እጅግ በጣም ነዉ የምወዳቹ የፍቅር ተምሳሌቶች ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላችሁ።

  • @maki4428
    @maki4428 Жыл бұрын

    ፍቅሩን ያብዛላቹሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Жыл бұрын

    ሰራዊት እናከብርሃል እንወድሃለን እንደው እንደው ሲጋራና መጠጥ የምትቀምስ ከሆነ ተወው ፊት ያበላሻል ሚስትህ የእግዚአብሔር ስጦታህ የሴት እመቤት ደርባባ :: እባክህ አብዬ ዘርጋውን በተከታታይ ፊልም ስራልን ❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ረዝም ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏

  • @user-sf6vf4sd9d
    @user-sf6vf4sd9d Жыл бұрын

    ልዩ ክብር አለኝ ለሰራዊት

  • @mulualemalemayehu6026
    @mulualemalemayehu6026 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሮሚ ያሰብሽውን መልካም ነገር እግዚአብሔር ይጨመርበት።

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Жыл бұрын

    The great and the Legendary Arthist Serawit Fikre …with his Beautiful Wife

  • @rda6481
    @rda6481 Жыл бұрын

    ከ30 አመት በሁዋላ እስካሁንም ፍቅራቹህ እንዳልቀዘቀዘ ያስታውቃል! ደስ ይላል በጣም!

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናቹን ይባርክላቹ ❤

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Жыл бұрын

    ፍትህ ለወለጋ 😭🙏😭

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын

    አቦ ተባረኩ ምርጦች❤❤

  • @ehhiopiahannan2376
    @ehhiopiahannan2376 Жыл бұрын

    betam new yemetamerute egziabher edem yestachu

  • @litetube5806
    @litetube5806 Жыл бұрын

    እኔ እኮ በግድ ነው ሰራውት የሮማን ባል መሆኑን ያመንኩት የሙላለም ታደሰ ባል ነበር ሁሌ ሚመስለኝ ሚስቱ እንድስሆነች እያወኩግን አላምንም ነበር አይ ሰራዊት ነጻነቱ ሁሌም ይገርመኛል ሮሚ ደግሞ እርጋታዋ ያንራችሁ ለልጆቻችሁ

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 Жыл бұрын

    እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Жыл бұрын

    እዳው ግን ለወለጋ የሚናገር ሚድያ እደት ጠፋ እስኪ ስለወለጋ የሚያወራ ጋብዙልን ሚስኪን አለቀ እሯ የፍትህ ያለህ

  • @slislo7749
    @slislo7749 Жыл бұрын

    አላህ የበለጠ ረእጅም እድሜ ያኑራቹ

  • @marefiabirhanu8574
    @marefiabirhanu8574 Жыл бұрын

    Geta eyesus ahunim beneger hulu yirdachu tenana edme yistachu yeweledachuhachew lijochachihu ketebarekulachihu belay yibarekulachu betam ewedachuhalehu tebareku

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Жыл бұрын

    ሌሎች እዚህ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት ትለያላችሁ ምክንያቱም ለሚዲያ ማስመሰል ንግግር ሳይሆን የሆነውን ትክክለኛውን ነው ምትናገሩት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @wibit1239
    @wibit1239 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ትዳራችን ይባርክላችሁ እና የሮሚ ከእኔ ፀባይ ጋ አንድ መሆኑ እውነት ነው ለሁሉም ነገር ትግስት አስፍለግ ነው ጭንቀት ትርፍ የለውም

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын

    ወይ ሰራዊት እኔ በቴሌቪዥን ሳይህ በፍፁም በፍፁም እንደዚህ ጨዋ ሰው መሆንህን አላውቅም ነበር።ሮሚ እንዲህ ርግት ያለች እህት ናት። ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Жыл бұрын

    ሰርሽና ሮሚ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nigistabate4401
    @nigistabate4401 Жыл бұрын

    መልካም ምኞትሽን በአደባባይ የጠየቅሽውን ቸሩ መድሐኒያለም በሰገነቱ ይስማሽ ።እናቱ ቅድስት ወላዲት አምላክ ትራዳችሁ ።

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Жыл бұрын

    ውይይይይ ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @jesusislordrozina9974
    @jesusislordrozina9974 Жыл бұрын

    በጣም የማከብርክ የሰው ማነት ያለክ የስው ልክ ብልህ ኣያንስብህም በጣም ኣክባሪክ ነኝ ትዳር ፀንተው ሲኖሩ ደግሞ መታደልነው 🙏💕 ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Жыл бұрын

    ሰራዊት ምርጥ ስው።

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 Жыл бұрын

    በጣም ነው የማደንቀው

  • @sofiasaleh1775
    @sofiasaleh1775 Жыл бұрын

    المخرجه الاثيوبيه. رومان وزوجها الممثل والاذاعي المشهور سراويت اهلا بكم اخيرا ظهرتم مع بعض واتعرفنا علي زوجتك القديره نتمنا لكما ايام سعيده وحياه مديده وكل سنه وانتم معا والي الابد ❤🙏🌹

Келесі