📌እንዳትዘናጉ !! ንብረታቸውን ሸጠው ቢዝነስ ሊጀምሩ ኢትዮጵያ ገብተው ካደው …እየረበሸን ያለው ቃል ነው …ባልና ሚስትም ቢዝነስ ቢጀምሩ ፅሁፍ ያስፈልጋል ‼️

"ጥሩ የቢዝነስ ሃሳብ ይኑራችሁ እንጂ ብዙ መንገዶች አሉ
ከነፃ ፈንድ ጀምሮ እስከ ብድር …"
"ከአለም ሃብታም የሆነች ሃገር መጥተን እንዴት እራሳችንን እንገድባለን ?" ይለናል እንግዳችን !

Пікірлер: 197

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern95212 ай бұрын

    20 ዓመት አሜሪካን ኖሬአለሁ ሁለታችሁንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በ20 ዓመት ውስጥ ከምሰማቸው የፖለቲካ ቻናሎች ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቅ ቁም ነገር ያለው ሚዲያ ነውወንድማችን ኮሚኒቲያችንን ሊያሳድግ ሊረዳ የሚችል እውቀት ነው ያለህ የበለጠ ሥራበት በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Addistoday
    @Addistoday2 ай бұрын

    ይህ በእውነቱ ከአንድ አመት የዩንቨርሲቲ ትምህርት የጠለቀ ዕውቀት የሚያስጨብጥ ነው! 👏👏👏👏👏

  • @Userxfj38535
    @Userxfj385352 ай бұрын

    ይህ ወንድማችን ብዙ ሊጠቅመን የሚችል ጀግና ነው። እንጠቀምበት🤔🤔🤔👍✌

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    2 ай бұрын

    ሀገራችን እንዲህ የመሰሉ አስተማሪዎችን ታባርራለች

  • @amana532

    @amana532

    4 күн бұрын

    Tikikil... Very useful info..👍

  • @amhabililgne50
    @amhabililgne502 ай бұрын

    አብነት አ.አ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ኦፍ ኮሜርስ በነበረ ግዜም በተማሪዎቹ በጣም ተወዳጅ መምህር ነበር። በተጨማሪ ደሞ ደወል የሚባል የረጅም ልብ ወለድ ደራሲም ነዉ። ስላቀረብሽልን ከልብ አመሰግናለሁኝ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf2 ай бұрын

    ይህን ሰው አደራ በየጊዜው አቅርቢልን የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማረን ባለፈው ትምህርት አይቼ ባንክ አናግሬያቸው Beneficiary ወራሽ የሚሆነኝን ሰው አስገብቻለሁ Social Security ቁጥር ጠይቀውኝ አስተካክያለሁ ዛሬ ደሞ አሜሪካ ያለው ቤታችንን በዊል ማድረግ እንዳለብኝ ተምሬያለው ይገርማል ዋው ቃላት የለኝም ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🤔

  • @wagayeabebe8882
    @wagayeabebe88822 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት አይን ገላጭ ። እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ያን ያብዛልን ። አቶ አብነት እና ቅድስት እናመሰግናለን

  • @fantateshome3884
    @fantateshome38842 ай бұрын

    We need to have someone like this gentleman with a Canadaian version. It was absolutely great discussion. Kudos to both of you.👌👏👏👏

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma32942 ай бұрын

    I had a great respect for Ato Abenet! What a great knowledge he had! I wanted to know him closely! I lived in California close to 40 years & no one shared this much knowledge to our community as far as I know! God bless you!!!

  • @genech4904

    @genech4904

    2 ай бұрын

    It is true ,no one especially Ethiopian community like to share this kind of information at all. Thank you so kindly for sharing!!

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40192 ай бұрын

    ወንድማችንንምአመሰግናለሁስለአስተማረን ❤

  • @user-em3yu9kd5c
    @user-em3yu9kd5c2 ай бұрын

    This guy is so knowledgeable. ..Keep it up...Aronee

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne93432 ай бұрын

    እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ እየመጣሁ ነው ። በዚህ ዝግጅት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ሁለታችሁንም በጣም ነው እማመሠግነው።

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh3262 ай бұрын

    ወንድም አብነት የአንተ አይነት ያብዛልን፣ ሌላው ግን ሁሉም ቢዝነስ መስራት የለበትም በአንድ ፕሮፌሽን ጥሩ ኑሮ መኖር ይቻላል ፣ሌላው መርሳት የሌለብን 85% የአለም ሕዝብ ተቀጥሮ ነው የሚሰራው ፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ አይደለንም ፣ ትንሽ ወንድማችን ስለወቀሰን ነው፣ በርቱልን

  • @abnetagegnehu5579

    @abnetagegnehu5579

    2 ай бұрын

    You may stop at the career level, get monthly income and retire at 65. Is that what you want?good, go for it. But if you go to the next phase an amazing opportunity is waiting for you

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh3262 ай бұрын

    ኪዲ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ስለምትሰሪ አመሰግናለሁ ፣ አርእስቱ ይስተካከል ያልተሳካልን ለካ ለእዚህ ነው ፣ ብዙ ሰዋች ቢዝነስ ሳይሰሩ ተሳክቶላቸው የሚኖሩ አሉ

  • @destakeremela5137
    @destakeremela51372 ай бұрын

    ትልቅ ክብርና ምሥጋና ለእህታችን ቅድስት እና ለወንድማችን አብነት

  • @user-to3bt1zw3m
    @user-to3bt1zw3m2 ай бұрын

    እናመሰግናለን Refugee ጉዳይ ላይ ስሩልን እኛ ገና አልወጣምንም አረብ አገር 7ዓመት ሆኖኛል እየሰራሁ ነው አሁን UNHCR አመልክቻለሁ ፋይል ቁጥር ተሰጦኛል በቅርቡ ኢንተርቪው ይደረጋል ሐምሌ ላይ ነው የኔ ኢንተርቪው ተብያለሁ ❤

  • @woine123

    @woine123

    2 ай бұрын

    ይቅናህ/ይቅናሽ

  • @lidymgaberymgaber2529

    @lidymgaberymgaber2529

    2 ай бұрын

    እና ከቢዝነስ ጋር ምን ያገናኘዋል?

  • @FeredeTsgay

    @FeredeTsgay

    2 ай бұрын

    Hi

  • @entelem
    @entelem2 ай бұрын

    እጅግ በጣም በጣም ጥሩ ዕውቀት ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን በዚሁ ቀጥሉበት።

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 ай бұрын

    በል እኔ ምኖረዉ ላስቬጋስ ነው ጋዝስቴሽን እንዴት ልክፈት ሀሳብና ዘዴዎችን ካለህ በል ተብሎ ጠቁመኝ አሰራሩንም በደንብ አዉቀዋለሁ ለረጅም ጊዜም የሆቴል ቤት ሰራተኛ ነበርኩ የሆነማ መንገድ ስተናል እንደዚህ አይነት ሀሳቦች ሰጪ ሰወች በማጣታችን ነው እና የሆነ ነገር ጠቁመኝ ወንድማችን።

  • @zerihunshewarega3622
    @zerihunshewarega36222 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጠቃሚ በረጃ ነው፤ሁለታችሁንም ክብረት ይስጥልኝ፡፡

  • @samiaman442
    @samiaman4422 күн бұрын

    አቢ ምርጥ የኮሜርስ አስተማሪዬ...Respect!🙏

  • @selomontadesse2311
    @selomontadesse23114 күн бұрын

    አቶ አብነት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg2 ай бұрын

    ኪዲ የዛሪው ውይይትሽ እጅግ በጣም ለኛ ለኢትዮጵያውያን ወሳኝ ጠቃሚ ነውና በርቺ በዚሁ ቀጥኢና እንደኔ ብዙ አላማ ችሎታ ኖርዎቸው የመውጫውን ቀዳዳ የሚያሳያቸው አተው ግራ ለተጋቡት ትልቅ እድል ነው

  • @elaybright8884
    @elaybright888417 күн бұрын

    Very good interesting knowledgeable we need like this person.

  • @kedijahussin
    @kedijahussin2 ай бұрын

    ዉይ ኪድየ ደስ እሚል አገላለፅ ካቀረብሻቸዉ ሠወቺ አዱ የአቶ አብነት ትምርት ጥሩ ነበር አገላለፁም ደስ ይላል ኪድየ እናመሠግናለን አቶ አብነትም ቀጥልበት እናመሠግናለን

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu40172 ай бұрын

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረግሺው። ጥሩ ት/ት አግኝቼበታለሁ

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm2 ай бұрын

    America is dream country. it's up to us we dream small we stay same level. if we dream a big we live big . Thank you for inspiration. and knowledge❤

  • @sabrinacampos857

    @sabrinacampos857

    2 ай бұрын

    Exactly I agree

  • @user-pb2iw6eb7i
    @user-pb2iw6eb7i6 күн бұрын

    በርቺ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67052 ай бұрын

    Thank you for sharing Ato Abinet

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele52342 ай бұрын

    WOW, thank you. Very educational.

  • @amenubelayneh9241
    @amenubelayneh92412 ай бұрын

    እጅግ በጣም በጣም ገራሚና ጠቃሚ ምክር ነው እኔ የምኖረው አዲስ አበባ ነው ሆኖም እዚህ አገርም ቢሆን እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሁለታችሁንም በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo11702 ай бұрын

    በጣም ጥሩ እውቀት የሚሰጥ ውይይት:: ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ❤

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa98112 ай бұрын

    ኪዱዩ የምታቀርቢያቸው እንግዳቹ ሁሉ ሳላመስግን አላልፍም በርቺ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁበት

  • @user-ec7og5bs7g
    @user-ec7og5bs7g2 ай бұрын

    ሁሌም የማትሰለች ምርጥ ሰው comeback again we need you Thank you ❤

  • @wassieahmed9908
    @wassieahmed99082 ай бұрын

    ኪዲዬ መልካም ነገር ነው እያደረግሽ ያለሽው።በርች።

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam1402 ай бұрын

    Realy,i like his art of teaching!!!we thanks

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jgАй бұрын

    ኪዲዬ የኔ ቆንጃ ተባረኪ ዘመንሺ በብዙ ይባረክ በርቺ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሺ በርቱ አመሰግናለሁ

  • @marthasolomon7331
    @marthasolomon73312 ай бұрын

    It’s very nice conversation. Please go ahead. I’m learning a lot of things. Thanks so much..

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw85472 ай бұрын

    Thank you for this discussion very relevant and useful.

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema39142 ай бұрын

    ኪዲየ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፕሮግራም ነው አቶአብነትን ብዙ ፕሮግራሙን እከታተላለሁ በጣም አንችንም እሳቸውንም ከልብ አመሰግናለሁ በተቻለን ሁሉ ሸር አደርጋለሁ

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x2 ай бұрын

    Amazing Education! Thanks Kidi!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg2 ай бұрын

    ኪዲ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ወሳኝና ጠቃሚ ውይይት ነውና በርቺ

  • @goitommeressaashebr8629
    @goitommeressaashebr86292 ай бұрын

    ትክክለኛ ጠያቂና ተጠያቂ ተገናኙ ብዙ ት/ት ኣግኚበታለሁ ሁለታችሁሙ ኣመሰግናለሁ

  • @hailubekele4311
    @hailubekele43112 ай бұрын

    Thank you , It’s was very helpful 🎉

  • @hairbraidingandextensions8995
    @hairbraidingandextensions89952 ай бұрын

    Wow learn a lot of things! Thank you so much guys ❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t2 ай бұрын

    It’s very important and useful discussion Thank you so much

  • @fitsummesfin3409
    @fitsummesfin34092 ай бұрын

    I like this man he was really a a teacher.The way he explained very nice and he very excited to share his knowledge. Thanks please keep up!

  • @SportChannel-dh8tg
    @SportChannel-dh8tg2 ай бұрын

    Thank you so much for both this amazing free information

  • @aidah746
    @aidah7462 ай бұрын

    Mr Abnet you are a gift from Heaven! God bless you ❤

  • @user-pe6tv1ez6m
    @user-pe6tv1ez6m2 ай бұрын

    Wow It was educational and informative interview. Thank you Ato Abnet as always🙏❤️ Kidi keep it up the good work🙏❤️

  • @Mulushiro24
    @Mulushiro242 ай бұрын

    THANK YOU SO MUCH KIDU AND ABINET.

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t2 ай бұрын

    Thank Kidi you are the best

  • @yordanosasres3452
    @yordanosasres34522 ай бұрын

    Thank you Kit to Abnet great information😍

  • @sun1October
    @sun1October2 ай бұрын

    Thank you so much

  • @Yosa87538
    @Yosa875382 ай бұрын

    Thank you both. Very helpful. I will personally approach him.

  • @medi5959
    @medi59592 ай бұрын

    Thank you so much both 🙏

  • @yonas8288
    @yonas82882 ай бұрын

    Thank you, Kidi and Ato Abinet . I learned a lot watching this video.

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu47442 ай бұрын

    Thank you for share great info wonderful i like 👍

  • @emebetb4249
    @emebetb42492 ай бұрын

    ማር እና ወተት የሆነ ትምህርት ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው::

  • @chichazappa4242
    @chichazappa42422 ай бұрын

    በቅድሚያ ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮትና ምስጋና እያቀረብኩ ኮምኒታችን ትልቅ ግንዛቤ ያገኛል ብዬ አስባለሁ በግሌ ብዙ ግንዛቤና ዕዉቀት አግኝቼበታለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @TiruyaKiya
    @TiruyaKiya19 күн бұрын

    Oh kidu its amazing lecture 10Qs all

  • @benai5241
    @benai52412 ай бұрын

    Thank you so much it is very helpful... ልብ ያለው ልብ ይበል ! ጊዜያችንን በስኬት ከፍ ወደ አለ ከፍታ ላይ እንወጣ ! ቀጥሉበት

  • @lideteshetu1187
    @lideteshetu11872 ай бұрын

    Thanks for sharing your knowledge

  • @danielkifle3622
    @danielkifle36222 ай бұрын

    God bless Mr. Abenet,

  • @mesfing3306
    @mesfing3306Ай бұрын

    Thank you!!

  • @estifanostesfay7655
    @estifanostesfay76552 ай бұрын

    thank you!!

  • @realtubecomedy
    @realtubecomedy2 ай бұрын

    Thank youuuu kidi and abinet God bless you continue....you will hopefully see many Ethiopian in USA Canada Europe own business after 3 or 5 yrs if u continue informing

  • @tesfayeabebe7866
    @tesfayeabebe78662 ай бұрын

    ለተሰጠን በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን። ባሁኑ ሰዓት ፫ ደረጃ ላይ በመግባት ላይ ሰለሆንኩ አቶ አብነት የእርሶ ሙያዊ እገዛ በጣም ያስፈልገኛል ስለዚህ እርሶን ማግኘት የምችልበት ስልክ ቁጥር ማግኘት ብችል በእርግጠኝነት ስኬታማ ሆኜ ለወገን እጠቅማለሁ። መቅዲ አንቺንም እናመሰግናለን። ከ ሲያትል

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67052 ай бұрын

    Thank you Kidi

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t2 ай бұрын

    ይህ እያደረጋችሁት ያለው በእውነት መልካም ነገር ነው የብዙዎችን ዓይን ይከፍታል የተኛንም ሰው ይቀሰቅሳ ስለዚህ እናመሰግናለን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87272 ай бұрын

    What fantastic information !! Thank you 👍👍👍👍

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu24322 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! በርቱልን ቅንነትህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያብዛልህ።

  • @user-vm2mv9rr7r
    @user-vm2mv9rr7r2 ай бұрын

    በርቱልን መጀመሪያ እኛ ከአገር እንዉጣ Refugee ጉዳይ ዉስጥ ነን

  • @ProudlyETHIOPIAN

    @ProudlyETHIOPIAN

    2 ай бұрын

    Where do you live?

  • @seblekidane2114
    @seblekidane21142 ай бұрын

    Kidiye and Ato Abnet I appreciate you. It's very useful information ❤

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ibАй бұрын

    አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ ሀበሸሸ ድብቅ ነዉ

  • @zaidalem8654
    @zaidalem86542 ай бұрын

    ተባሩኩ ብዙ ትምህርት እያገኀን ነዉ🙏

  • @Ayalew-sk4oj
    @Ayalew-sk4oj2 ай бұрын

    Good information. both of you have a credit. my God bless you. your argument is really incredible. i try to use managing money in my pocket, bank and so forth.

  • @alem8342
    @alem83422 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ::በርቱ 👍👍👍

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam32882 ай бұрын

    Thank you again fo both of you!! It's so helpful!! Can you ask next time about life insurance and will to get more knowledge? PLEASE.

  • @Userxfj38535
    @Userxfj385352 ай бұрын

    በኢትዮጵያ ባህል ክህደት ነውር ነው ግን ከሀዲዎች እነማን እንደሆኑና ዓላማቸውም ምን እንደሆነ ይታወቃል።

  • @handm1095
    @handm10952 ай бұрын

    አመስግናለው ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት::

  • @abeltefera7013
    @abeltefera70132 ай бұрын

    thank you

  • @tenachewkotolachuluke
    @tenachewkotolachuluke2 ай бұрын

    አብነት የሚገርም ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @Addistoday
    @Addistoday2 ай бұрын

    this man is really a treasure!❤❤

  • @samson3956
    @samson39562 ай бұрын

    I like his honest expression and lectures.

  • @elsa-xp8zg
    @elsa-xp8zg2 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ሁለታችሁንም

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ibАй бұрын

    ተባረክ ወንድም

  • @user-di7vx6wb1n
    @user-di7vx6wb1n2 ай бұрын

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁለታችሁንም ❤

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon2 ай бұрын

    Brilliant person

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere60672 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለሆነ እናመሰግናለን:: በሰጠኸው መረጃ ገንዘባችንን ቼኪንግ ላይ ከማስቀመጥ ለትረፍ ብናስቀምጥ የተባለው የቱን የህል ገንዘብ መጠን መነሻ (minimum deposit) ይጠይቃል::banker የእኔን a/c ተመልክታ adviser ያስፈልግሻል ምንም የጨመረ ነገር የለሽም ነገረ ግን መሆን ነበረበት አነጋግሪያቸው አለችኝ ከሒሳቡ ላይ አንቀሳቅሰን አናውቅም ሒሳቡ checking or saving አይደለም:: በሚቀጥለው ጊዜ ካለ ብታብራሩት ለማለት ነው አመሰግናለሁ::

  • @nono892
    @nono8922 ай бұрын

    ሠላም ኪዲ ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሠግናለን ኪዲ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia13483 күн бұрын

    I wish knowing u long time this kind knowledge what our community need thank u ato abenate keep it up !!! u should open open broadcast or yourtube then we can learn more pls !

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd2 ай бұрын

    Thank you for sharing my sister and brother.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @destagembero7683
    @destagembero76832 ай бұрын

    በምጀመራያ ስለዚህ መልካም ሃሳብ እግዝእብሔር ይበርከችሁ እቶ እብነትን ስልክ ፅፍልን እበክሽ ታበራክ

  • @AksheZed
    @AksheZed2 ай бұрын

    God bless you all and your family ❤❤❤

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar9292 ай бұрын

    Superb!!!!

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279Ай бұрын

    Kidu,I live in Virginia. I listion your show the first reason because u live winppag I admirer you live there it it not easy you look happy I am happy for that also I like you show very interesting also I like your interaction keep the Good job 👏

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Ай бұрын

    Thank you 😊 🙏

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier42162 ай бұрын

    Merci 👍 c'est très important pour nous pour méfierais les gens dis honest . Malgré tout tu es la seule personne travaille de cette chose là . Merci 👍

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa6 күн бұрын

    ድንቅ ሰው 💚💛♥️

  • @genech4904
    @genech49042 ай бұрын

    Please Kidist i have questions for Ato Abenet. Could you please help me? Thank you.

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba65372 ай бұрын

    Hi, You guys talk about everything about what’s available in America.

  • @endalkachewtesfu2427
    @endalkachewtesfu24272 ай бұрын

    Great respect for both of you because you are delivering very useful and interesting points for us. I would like to hear about cryptocurrency and other related topics.

Келесі