አንዳርጋቸው ፅጌ እና ማንነቱ

አንዳርጋቸው ፅጌ እና ማንነቱ
....
......
........
............
ሌላው አንዳርጋቸው ለቤቲ የገለፀው እሱ የተወለደበት ማህበረሰብ ጥሩ ባህሪ የሌለው መሆኑን ነው። ሰደብከኝ ተናገርከኝ በማለት ገሎ ጫካ የሚገባ ለሰው ልጅ ክብር ያልሰጠ አካሄድን እንደሚከተሉ ይናገራል.....
በነገራችን ላይ አንዳርጋቸው ከዚህ በፊትም ከዚህ ሃሳብ ጋር የሚገናኝ አማራየሚባል የለም የአማርኛ ቋንቋ ግን ለማስተዳደር ተሰራጭቶ አለ ቋንቋው እንጂ አማራ የሚባል የለም ይላል።
አማርኛ ቋንቋውም የመጣ በእነ አፄ ዮሐንስ ለወታደሮች መግባቢያ ቋንቋ ሌሎች ቋንቋዎችን ለማገናኘት የተፈጠረ ነው ይላልም።....
የአማርኛ ተናጋሪ እንጂ በጎሳ ደረጃ አማራ የለም!
#dailynews #ebc #ethiopia #etv #fana_tv #funny #amhara #oromo #tigray #ermiyas #andargachewtsige #betelhem

Пікірлер: 2

  • @user-sh8vz7bk9e
    @user-sh8vz7bk9eАй бұрын

    ygermall enzi nachew engdih hagern ymiyashebrut

  • @user-sx3op9xm2o
    @user-sx3op9xm2oАй бұрын

    በአንድ አፍ ሁለት ምላስ አይ አንዳርጋቸዉ

Келесі