🔴

Музыка

🔴#እንደግ_ወንድምነህ#endeg_wendmneh#ምርጥ#ባህላዊ #ሙዚቃ #musica#musicvideo#ዩቱዩብ#4000#hours #ሙዚቃ#newethiopianmusic

Пікірлер: 71

  • @konjitshiferawutube2073
    @konjitshiferawutube2073 Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/dKmctclvmtedgKQ.html 👈እንኳን ዝናብ ዘንቦ ሞልቶ ወንዛቸው ሰው ወስዶ ጨረሰ ወሎ ፍቅራቸው😣የባህል ሙዚቃ ውስጤ ነው😘😘💐💐👈

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashawАй бұрын

    ይህን ሙዚቃ ስወደው አሁን ገንን የምሠማበት አቅም የለኝም ወንድሜ ም ስለሚወደው አሁን በህይወት የለም

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Жыл бұрын

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት የአምላክ ጥበቃ አይለያችሁ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ በሠላም በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏 ዋው ደስ ሲል👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @hassenbahru7645
    @hassenbahru76457 ай бұрын

    ወላሂ ሁሉም ሰዉ የሁሉንም ሙዚቃ ማነፃፀር ይችላል ማን እንደድሮዉ

  • @ohminyatube
    @ohminyatube Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣ ደስ ሚል የሀገር ትዝታ ስላጋራከን እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣መተሳሰብ አሏህ ይስጥልን

  • @AlmazZemd
    @AlmazZemd2 ай бұрын

    1ኛ ነዉ ድምፁ❤❤❤🎉🎉

  • @saratube7323
    @saratube73235 ай бұрын

    ሰላምህ ይብዛልኛ ወንድም አለም ተናፍቀሀል

  • @beetyube
    @beetyube Жыл бұрын

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ውንድሜ ኢትዮጵያ ስላም ስላም ይመልስልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን አሜን

  • @AbrhamGebrie-bz5bk
    @AbrhamGebrie-bz5bk3 күн бұрын

    wow

  • @ብዙነሽብዙነሽ
    @ብዙነሽብዙነሽ20 күн бұрын

    ❤አቢትሥወደውየፍቅርመጀመሪያዬነው

  • @AlxAbebe
    @AlxAbebe2 ай бұрын

    እንደግ ወድሙ በጣም የምወደው ባካል ባገኜው ብዬ የምመኜው ሠው ነው

  • @mestewottube326
    @mestewottube326 Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ብለናል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሜን አሪፍ ነው👌👍

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ዘፈኑን ገና ዛሬ ስሰማው የድሮውና የአሁን ሲነፃፀር የአሁኑ ለዛ ያጣ ያው ሁሉም ባይሆን እናመለግናለን ወደ ኃላ የዘጠናዎቹን ስራዎች ሼር ስላረከን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Жыл бұрын

    በርታወድማችን አገራችንንንንንም ሠላም ሞን ፍቁሩን ያጣልን የሠዉ አገራር የሰዉነዉ እና አብሽር በርታልን ወድማችንንነ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ፍቅር አንድነት ይስጥልን በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Жыл бұрын

    ሠላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እንኳንም አደረሰክ አደረሳችሁ ዋውውውውው በጣም ደስስስስ የምል ጊዜ ነበረ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ👌👌👈👈

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv6 ай бұрын

    sewedh bro

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Жыл бұрын

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆች ዋውው ደሰስ ይላል እኔ ግን እንደ ድሮ ለዘፈን ያለኝ ፍቅር ጠፋ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hassenbahru7645
    @hassenbahru76457 ай бұрын

  • @user-dg9mf5dt5q
    @user-dg9mf5dt5qАй бұрын

    አይይይይይ❤❤❤❤❤

  • @user-ey7zd6rv7d
    @user-ey7zd6rv7d Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሄኖክ ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁኝ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሄኖክየ በርታ ወድሜ አይይይይትዝታ ብቻ መብሬ መንግስቱ ኮሌጅ የተመረኩት በሱ ዘፈነበር😅😅 አሳታውሳለሁኝ አሁን ግን ትቻለሁኝ አልሰማም ትቻለሁኝ ግን ትዝታ አብኝ🎉😢 በርታልኝ ወድሜ አሪፍ ቆይታነበር

  • @WardaKados
    @WardaKados3 ай бұрын

    እኔ እኮ እንደግን በጣም ነው የምወደው

  • @DegsewTarekegneDegsw-xz4hf
    @DegsewTarekegneDegsw-xz4hfАй бұрын

    የወንድሜ ትዝታ እንደግን በጣም ነበር ሚወደው አይ ጌዜ

  • @user-bo7xs1sr3d
    @user-bo7xs1sr3dАй бұрын

    ዱሮ ለሰርግ ቀውጠንበትነበር አይትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Жыл бұрын

    ስላም ይብዛልን ያገሬልጄቺ አገርቺንንን ስላሞን ይመልስልን የኢትዮጵያን አገሪቺንን በያለንብት ፍጥራይጥብቀንበስላም ዋውው

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውድየሀገሬልጆቺ በመላው አለም የምትኖሩ እህትወድምቼ ስላማቺሁ እደምድር አሽዋ እደስማይ ከዋክብት ብዝዝዝትይበላቺ እግዛብሄር አምላክ አገራቺንንሠላም ያርግልን 🌹🌹ውድያገሬ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹ልጆቺ

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 Жыл бұрын

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሠላም እንኳን አደረሳችሁ ደህና ነህ በርታ ጥሩ ሥራ ነው

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ሙዚቃ አዲሳባ ጥሩ አድለም ሁሉም ሙሉ ፎርም ሞልተው ጨው ሙዚቃ ማስገባት ጡሩነህ እችላለን

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉ስላም ሄኖክየ በጣም ሀሪፍ ሙዚቃነው ትውስታም የሰለበት ትውስታውን ያጣጥም ባንተ ሙዚቃ🎉🎉በርታ ወድሜ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ቻናልህ ን ከትልቅ ቢታ ደርሳ አንተ ተጠቅመህ ሌሎችን የምትረዳ ያድርግህ🎉

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m Жыл бұрын

    ሰለም ሰለም እኳን በደነ መጠሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርታ ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገረችን🎉🎉🎉🎉

  • @aishaapchanal6083
    @aishaapchanal6083 Жыл бұрын

    ሰላም ለዚ ቤት እንኳን ደህና መጣህ ሄኖኮ ያው የሙዚቃ አፍቃሪ አደለሁም በሌላ ነገር ናልን ለማንኛውም ይመችህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ አገራችን ህዝባችን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ አገር ሰላም ሲሆን ነው እኛም ሰደተኞች ተስፋ እሚኖረን 🎉🎉🎉🎉

  • @mesi2112
    @mesi2112 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 Жыл бұрын

    ሰላምና ጤና ይሁንላቹህ ውድ የሂኑክ ቻናል ተከታታዬች ሰላም ለናተ ይሁን አይ ሂኑክ ወድሜ የስራህን ይስጥህ ምናለበት ትዝታ ወደኋላ ባትከተኝ አይ❤

  • @konjitshiferawutube2073

    @konjitshiferawutube2073

    Жыл бұрын

    አብሽር እህቴ ያ ጊዜ ናፍቆኛል እኔም😣

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    ሠላምህ ብዝት ትርፍ ይበል ሄኖክዬ ምርጤ በርታልኝ,ዋው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @soledw3037
    @soledw303719 күн бұрын

    ወንድሜ የት ትኖር😢14 አመት ሞላን ከተለያየን አለሁ በልኝ እባክህ በሂወት ካለህ😢😢😢

  • @ftube923
    @ftube923 Жыл бұрын

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ያረብ በየላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ደስየሚል ቅይታ ነበር ማሸአላህ🎉❤❤🎉❤

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ ያገሬ ልጀ ዋ ውውውውው አስታወስከኝ ያገሬን ትዝታ 😄😄😄

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሄኗክዬ እኳን ደህና መጣህ ጠንክሪ ብዙ ነገር የመስራት አቅሙ አለህ ማሻ አላህ ህልምህን ለማሳከት ብዙ ውጣ ውረድ ቢኗርም ግን አሰብክበት ትደረሳለህ አወን ብቻ አተ ጠንክሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገር ማለት ሰው ነው ሀገር ማለት አተ ሀገር ማለት እኔ ነኚ እና በዱአ አንረሳሳ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣክ ሄኖክየ ሰላምክ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን 🇪🇹❤

  • @FBEthio-ፋንቱ-tube
    @FBEthio-ፋንቱ-tube Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ሔኖክዬ እንኳን ደና መጣህ ስለ ሙዝቃ ባላቅም የበሃል ሙዝቃ ደስ ይላል ወዝ ወዝ ያረጋል😂

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Жыл бұрын

    Selam wandem anakank dhan methy dsyil braty wandemch❤❤❤❤❤ anakank adrsachwo❤❤❤❤🎉🎉

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Жыл бұрын

    ሰላምክ ይብዛ ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልኝ ሄኖክ ጥሩቆይታ ነበር ፈታ ዘና ያደርጋል ❤በርታልኝ ❤❤❤❤❤

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ነው በደንብ ነው በታም ቆንጆ new ግን በርታ አይዞን

  • @konjitshiferawutube2073

    @konjitshiferawutube2073

    Жыл бұрын

    መሲዬ😘🙏

  • @ete162
    @ete162 Жыл бұрын

    አይ ትዝታ😂🐒💃💃💃 selam Tena ystlgni wdna yetekeberachihu ethio bemulu selamnachihu ybzalgni wow harif koyta neberen enamesegnalen hagerachinn Selam yadrgln 🤲💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲

  • @bzu4394
    @bzu4394 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ውንድም አለሜ🌹🙏ወይኔ ደስሲል ያን ዘመን ቢመልስልን 😥😥

  • @konjitshiferawutube2073

    @konjitshiferawutube2073

    Жыл бұрын

    ያ ጊዜ ናፈቀኝ😣😣

  • @eilu_tube
    @eilu_tube Жыл бұрын

    ሠላም ወድማችን ሠላምን አድነትን መተሣሠብን መዋወድን አብሮነትን ለሀገራችን ኢትዮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrethpn3481
    @mrethpn3481Ай бұрын

    ሁሉም በድሮ ሙዚቃ ቀረ😢

  • @abebutube
    @abebutube Жыл бұрын

    ሰላም ሆኖክየ አቤት ትዝታ አለብኝ ቀሰቀስክኝ ሆይይይ ሆዴንን አባባከው አይይይ ባመትባል ምድር እንደው ካይን ማስተር ሌላ እልክልሀለሁ ማቀናበሪያ ነጥቡን እሚያጠፋ

  • @abebutube

    @abebutube

    Жыл бұрын

    @@konjitshiferawutube2073 አይወጣም

  • @konjitshiferawutube2073

    @konjitshiferawutube2073

    Жыл бұрын

    0993544242 እንዲህ ከፃፍሽው የወጣል

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f6 ай бұрын

    ❤️🌺👍

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Жыл бұрын

    ስላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ

  • @Shivnath123-hh3qk
    @Shivnath123-hh3qk2 ай бұрын

    ወላሂ አይሙሮየን አደስኩበት አየቶቢስ እማይችለዉ ትዝታ አለበት መገነዉ ልጅነት አይይይይይይይይ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣህ በጣም የሚገርም ነው ግን ኮፒ እራይት እያጣራህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 Жыл бұрын

    welcome 🎉🎉🎉🎉❤

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv6 ай бұрын

    brave

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын

    Wooow🎉 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Umu_m
    @Umu_m Жыл бұрын

    አሠላሙአሊይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም እንኳንሠላምመጣህአራፍቆይታነበርእናመሠገናለንበርቺልኝአገራችንንሠላምፍቅርአድነትይጠብቃልንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayathhaya4040
    @hayathhaya4040 Жыл бұрын

    Tzta ardibo lay wendim😂😂😂😂😂😂

  • @FekaduFek-el1em
    @FekaduFek-el1em5 ай бұрын

    Ere be audio yelekeklin

  • @melatbekale
    @melatbekale Жыл бұрын

    አድነገር አለኝ ለምድነው ግን አስታየት ስትሰጡ ስሰቪዮ ማይሆነው ዝብላቹ ፅፋቹ መውጣት አረ ካየሽ አልቀረ ኮመት በርሱ መሆን አለበት ዝብላቹ ሀገር ለዳድ ምትመስሉት ነገር ግርም ይለኛል ሙዚቃው ትዝዬን ቀሰቀሰብኝ አይ እድሌ እቃውን ጨረስኩት እሰይ ማነሽ ወገብሽ ይታይ ማነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @konjitshiferawutube2073

    @konjitshiferawutube2073

    Жыл бұрын

    😂ሜሉ እንዲህ ንገሪልኝማ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Жыл бұрын

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ድስየሚል ቆይታነቡር ማሻአላህ❤

  • @user-gq8vl4tf9i
    @user-gq8vl4tf9i Жыл бұрын

    # ሞት ሆይ መውጊያ የት አለ? ተነሳ ተስፋችን መቃብር ፈንቅሎ፤ የተዘጋው ድንጋይ ዛሬ ተንከባሎ፤ የሰው ልጅ ፋሲካ ዛሬ ተበሰረ፤ ክርስቶስ ሲነሳ ሞትስ ተቀበረ፤ አቤት ይቺ ግዜ ...... አቤት ይቺ ለሊት : አቤት ይቺ ጠዋት፤ መላእክትና ሰው ባንድ የዘመሩባት፤ ሰውና እግዚአብሔር የተታረቁባት፤ ሲኦል ባዶ ቀርታ አቅሟ የታጣባት፤ ጠላት ተቀጥቅጦ ሞት የተናቀባት፤ ፋሲካ ትንሣኤ ደስታችን ይቺ ናት። "ሞት ሆይ መውጊያህ የት አለ? ሞት ሆይ፥መውጊያኽ የት አለ ሲኦል ሆይ፥ድል መንሣትኽ የት አለ (ሆሴ 13፥14)🙏 አንደኛ ቆሮንቶስ (15፥55)።"

  • @MekeberiaMekeberia
    @MekeberiaMekeberia8 ай бұрын

    ተመቻቹሁኝ በውነት

  • @hayathhaya4040
    @hayathhaya4040 Жыл бұрын

    Berta yaveralij😊

  • @hassenbahru7645
    @hassenbahru76457 ай бұрын

Келесі