አንድ ሰው ከአእምሮአችን ውስጥ አልወጣ የሚልበት ሁለት ምክንያቶች።| Psychology |

አንድ ሰው ከአእምሮአችን ውስጥ አልወጣ የሚልበት ሁለት ምክንያቶች።
ሳይኮሎጂ ትሪክ.
ሳይኮሎጂ ትምህርት.
Neku Aemiro.
Ethiopia.

Пікірлер: 76

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5bАй бұрын

    እኔም ሁሌም አስበዋለሁ ስለሱ ብቻ ነው የማስበው በቃ ወላሂ ከአዕምሮዬ ወጥቶ አያውቅም ምን አልባት እሱም እኔን እያሰበ ይሆናል ያረብ የምወደው ሰው ከምወደው በላይ ይውደደኝ 😢😢😢

  • @kedryakedrya7057
    @kedryakedrya7057 Жыл бұрын

    ከተለያየን አስርአመት አልፎናል ሁለታችንም የራሳችንን ኑሮእየኖርንነው ግንእኔ ለአስርአመት ከአምሮዬም ከልቤምጠፍቶ አያውቅምነበር አሁንላይ ግንአልሃምዱሊላህ እሱን እማይበት እይታዬተቀይሯል ግን እደእህት ሁሌም ጥሩየሆኑነገሮችን እመኝለታለሁኝ በትዳሩምደስተኛእዲሆን ምክንያቱም መልካምሰው ስለሆነ 😍😍😍 ለአላህ ምንይሳነዋል እህቶቼ ዱዐአድርጉ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 Жыл бұрын

    ግን ውድ እህቶቸ ሁሉም ያልፋል እኔ በጣም አስበው ነበር ስሰራ ስበላ እረ ምኑ ቅጡ የምሬን ዶዐ አደረጉ ከልቤ አውጣልኝ ብየ እደማይፈልገኝ ስረዳ ከዛ አልሀምዱሊላህ አሁ እሱ ሲያስታውሰኝ ብቻነው እማስታውሰው እና ታገሱ ለሁሉም ነገር

  • @mesigatachu
    @mesigatachu Жыл бұрын

    እኔም ለ9 አመት ሙሉ ለሰከንድ ከአይምሮዬ አለወጣ ያለኝ ሰው አለ ወደኔ እንደማይመለስ እያወኩ እራሱ ይህው ትዝታው ይጫወትብኛል እሱን ለመርሳት ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ዛሬም ያው ነኝ

  • @SemutinaHubii

    @SemutinaHubii

    Ай бұрын

    9 amet?😮😮

  • @aliali3438

    @aliali3438

    17 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @fatumah2246

    @fatumah2246

    7 күн бұрын

    አመቱ ራሱ መመሳሰሉ የት ነሽ ግን

  • @GenetbuieGenetbuie-ew5kd
    @GenetbuieGenetbuie-ew5kd3 ай бұрын

    ውዴ እኔ ለምሣሌ በጣም ማስበው ልጅ አለ በተቃራኒው ደሞ ለኔ ምንም ግድ የለውም ኤክሠብሽናል ኬዝ የለውም ይሄ ነገር ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-lq1uy7ct9c
    @user-lq1uy7ct9c20 күн бұрын

    ልክ ናሺ yemr እኔም ሁሌም myasbat ልጅ አለች,, ብዙ ግዜ ልራሳት ሁላ ሞክራላዉ ግን alchalkum🥹🥹

  • @Banafitkay

    @Banafitkay

    3 күн бұрын

    ymr wendoshin endante yargln litresa mokira yaltshalsh ፀልይ ልታገኛት ሞክር ሁላችንም ሴቶች ሚያምረው ቢስበን ሚንከባከበው ደም ያቆየናል

  • @HiwiHiwi-nz4id
    @HiwiHiwi-nz4id Жыл бұрын

    እሚገርም ነው ይህው 9 አመት ከተለያየን ሆኖም ግን ሁሌም እስበዋለው በአእምሮዬ በልቤ በሁለንተናዬ ውስጥ አለ እውነት እሱን መርሳት አልችልም ያው ስጋዬና ነፍሴ እስኪለያዩ እረ እንደውም ከነፍሴ ነው የምውደው ተራ የስጋ ሳይሆን የነፍስ ፍቅር

  • @user-db3sx8wd4d
    @user-db3sx8wd4d Жыл бұрын

    አቀረራረብሺን ስወደው ❤❤❤❤

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Жыл бұрын

    በትክክል

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @millionlucky3742
    @millionlucky374219 күн бұрын

    ታድለው በኮሜንት ሳነብ ብዙ የሚወደዱ ወንዶችን አየሁ መታደል ነው። ግን የቀረበው ዘገባ ስለ ወንድና ሴት ነው ወይስ ስለ አጠቃላይ ግንኙነት?

  • @user-vx3ot6lo1z

    @user-vx3ot6lo1z

    7 күн бұрын

    ተመሳሳይ ነን ከኔጋ😢 እኔማ ጭራሽ ካላወራን ከአእምሩዬ ይዋጣል ካወራን ሳልፈልግ እሱን ሳስብ ነው ራሴን የማገኘው እኔም ዘጠኝ አመት ሊሆነኝ ነው እደማይሆነኝ እያወቅሁ ግን እሱም እኔም ዛሬም ድረስ እንፈላለጋለን ግን ሌላ አግብቶ በመሃል እሳ ስለከዳችውና ሌላ ስላገባች ዳግም ብትቀርበው እሺ ብለው እንኳን ዳግም የሚከዳኝ ነው የሚመስለኝ ብቻ በምን ቃል ይገለፃል

  • @mesilove9815
    @mesilove98157 ай бұрын

    እውነት ያድርገው እሱን እያሰብኩ ፈገግ እላለሁ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Жыл бұрын

    ሁሌም አስበዋለሁ እርግጠኛ ነኝ እሱም በፍቅር እያሰበኝ ይሆናል ሳላስበው ውየ አላውቅም የኔ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ከሱጋ መኖር ውስጤ ያስባል ❤❤

  • @hassenhamze8419

    @hassenhamze8419

    Жыл бұрын

    ያርግልሽ ያንችውቢጤነኝ

  • @mlove4025

    @mlove4025

    Жыл бұрын

    @@hassenhamze8419 አሚን ለሁላችንም ሀሳባችንን ያሳካልን ❤️

  • @afomiaafomias4950

    @afomiaafomias4950

    Жыл бұрын

    Eneme dersbgala Egzabher yerdan ❤❤❤

  • @LitonKhan-qn5tl

    @LitonKhan-qn5tl

    Жыл бұрын

    እኔም እዳችዉ ነኝ ግን ቤተሠቦቸ በጭራሽ ከሡጋ እድኖር አይፈቅዱም 😭😭

  • @seadamohammad

    @seadamohammad

    Жыл бұрын

    ​@@LitonKhan-qn5tl እኔምወላሂ እሱጋር ከተመለሽ እኛን ክደሽነዉ የሚሉኝ

  • @dinkuremadawefoziya7878
    @dinkuremadawefoziya78787 ай бұрын

    Thankyou

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын

    እናመስግናለን በርቼ እማ

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8eАй бұрын

    ይገርማል በጣም

  • @YanetSolely
    @YanetSolely5 күн бұрын

    Awo enem yezih ngr teteki hognalew gn enesu machem ayasibunm esun amnalew😢

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Жыл бұрын

    ስራዬ ሁሉ ሁሉ እሱን ማሰብ ለደቂቃ መርሳት አልችለውም እሱም ሁሌ ስራይየን በደንብ ምስራት አልቻልኩም ስዎጣ ስገባ የተፃፃነዉን አነባለሁ ድምፅሽን ደጋግሜ እየሰማውት እዉላለሁ ይለኛል እኔ ከእሱ ባስኩት በርቀት ነዉ ያለነዉ እኔ አንዳንዴ ለመርሳት በጣም እጥራለሁ እንደ ማግነት ተጣብቁዋል ምንልሁን የእሱ ሃሳብ ልንጋባ ነው እኔ ግን እንድማንጋባ እርግጠጋ ነኝ ምክንያቱም እኔ ለትዳር የምፈልገው አይነት (ብሆንልኝ ብዬ የማስበው ነግሮች ይጎላሉ ካገባው ቦሀላ እንደምጨነቅ እርግጠኛ ነኝ ግን አሁን ከአይምሮዬ እንዴት ላዉጣው ከደሜ ጋር ተዋህዱዋል በእዉነት መሆኛ አጣው ምን ለሁን

  • @user-kc3tj7vd1i

    @user-kc3tj7vd1i

    Жыл бұрын

    አብሽር እኔምበጣምእወደዋለሁ ሳላስበውዉየአላውቅም

  • @lubabamuzafar3182

    @lubabamuzafar3182

    Ай бұрын

    አይዞሽ አሏህ ይድረስልሽ

  • @user-dr2wc1im8d
    @user-dr2wc1im8dАй бұрын

    እየዉ ሰዉ ክዶኝ ልቤን ሰብረዉት ሁሌ እዛዉ ነዉ ሠለቸኝ መርሳት ፈልጋለሁ ግን እንቢ አለኝ

  • @AbdulfetahMiftah-pk2jv
    @AbdulfetahMiftah-pk2jvАй бұрын

    " ላያሳችል አይሰጥ… … …! "

  • @eyerusdebele7388
    @eyerusdebele7388 Жыл бұрын

    Second comment 🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @teyeba2465
    @teyeba2465 Жыл бұрын

    አስበዋለሁ እሱን ግን አላውቅም

  • @DawitBahiru-co3zr
    @DawitBahiru-co3zrАй бұрын

    እኔ ሁሌ አስባታለው እሷ ግን ቼክም አታረገኝም

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 Жыл бұрын

    It's wow!

  • @tegenewondimu2106
    @tegenewondimu2106 Жыл бұрын

    first

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qr20 күн бұрын

    ሠላም እንዴት ነሽ ኮመንቶቹን አነበብኩ ይገርማል እዉነትነት አለዉ የኔ ግን ይለኛል ከባለቤቴ ጋር ፈጽሞ የምንለያይ አይመስለኝም ነበር ግን ከተለኛየን 3 አመት ሆነን እጅግ በጣም በድሎይ ነዉ የተለያየነዉ ጥቂት እንኳን ለይቅርታ የሚሆን ቦታ በዉስጤ እስካጣ ድረስ የሚገርመኝ ግን እሱን ማሰብ ማቆም አለመቻሌ ነዉ ሞትን ያህል የፈረደብኝን ሰዉ ለመርሳትም ሆነ ለመጥላት አቅም ማጣቴ ይገርመኛል ከራሴ ወጪ አንኳን ከማንም ጋር ሰለሱ ማዉራት አልችልም ያለፍኩትን ሁሉም ያዉቃሉ እና ተሳሰቺ ብተነፍስ አሟታል ብለዉ ፀበል ነዉ የሚወስድይ አታጋልጠይ ማለት ትልቅ ፀሎት ነዉ

  • @malicabeauty

    @malicabeauty

    Күн бұрын

    ይቅርታ አርጊለት 😢 እኔም በዚ መንገድ አለፍኩ። የውስጤን በስልክ ዘርግፌ ነገርኩት። ከዛ ጭንቀቴ ቀለለኝ።

  • @BereketBekiman
    @BereketBekimanКүн бұрын

    Ene wedatalehu gen indet indemenegerat alaweqem egezer kale yen indmetehon tesefa aderegalehu gen nafeqotu bexam keoedongale😢😢😢🎉🎉🎉

  • @yodittolosa
    @yodittolosa7 ай бұрын

    Thank you

  • @Yuti-c9n
    @Yuti-c9n Жыл бұрын

    ኦው እያሰበኝ ይሆን🙄🙄 እኔ ለደቂቃ አረሳው ብያለው እሱ ግን አይመስለኝም

  • @user-kc3tj7vd1i

    @user-kc3tj7vd1i

    Жыл бұрын

    እኔምግንእሶያስበኝይሆን እኔጃ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864Ай бұрын

    Yene.tareki.new😊

  • @Rakeb154
    @Rakeb154Ай бұрын

    እውነት ነው እኔም ከሱ ሌላ ወንድ ይለ አይመስለኝም እውነት ታሪኩ ይህንን ይመስላል ካንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛ ለትዳር ጠየቀኝ እኔም እሺ አልኩት እኔም እሱም ስደት ስለነበርን እኔ መግባት ስለነበረብኝ ገባሁ ግን እኔ ምፈልገው በቁርባን ነበር ግን በምክንያት በምክንያት ሳይሆን ቀረ እኔም ተመልሼ ስደት መጣሁ ቃል ገብቶልኝ እንደሚጠብቀኝ ግን የዛሬ 4አመት ግን ማልጠብቀው ነገር ስማሁ እኔም ስጠይቀቅ ውሽት ነው አለኝ ግን አጥብቂ ስጠይቀው አዋ ከሌላ ሴት ጋር ተልከስክሼ እሶም አርግዛ ልጅ ወልጃለሁ ሚል ማመን አቃተኝ እራሴን ጠላሁ በስደት ይላችሀ ታቁታላችሀ ውስጤ ተስበረ ግን ጥሩ መምህራንና ስነ ልቦና አስተማሪዋችመጠንከር እንዳለብኝ ነገሩኝ እኔም እሺ ብይ ግን እሱን መርሳት ወልቻልኩም ነበር ከምለው በላይ ታመምኩሆስቤታል እስከመግባት ደረስኩ በቃ ወንድ የሚባል ዘርን ለመበቀል ተነሳሁ ግን በቀል እግዚአብሔር አይወድም እና በቃ ድንግል ማርያም ባክሽን ከዚህ ጭንቅ አውጭ እያልኩ ሁሌ አልቅዛለሀ የስና ልቦና አስተማሩዋቼም አይዞሽ ሁሉም ይልፍል ይቅር በይኝ ብሎ ይመጣል አሉን እንዳለኝም የዛሬ7ወር አንቻ ንፁህ አፍቃሬ ነሽ እኔ ነኝ የበደልኩሽ አለኝ እኔም ይቅር አንኩት ግን ይቅር ብይው ሲደውል ግን ምን ምን አርጌህ ነው ብይ ስለው አይ ተገፍፍቼ ነው አለኝ አሁ እግዚአብሔር ይመስግከዛ ነገር በሙሉ ወጥቼ ደስተኛ ሆኔ እኖራለሁ

  • @Banafitkay

    @Banafitkay

    3 күн бұрын

    ለዛ ነው የርቀት ፍቅር ጉዳቱ ካይኔ ሲርቅ የማያፈቅረኝ ይመስለኛል ልቤ ለሌላ ሰው ከፍታለዎ

  • @HT1212-j6s
    @HT1212-j6sАй бұрын

    She is married now. I loved her so much but she didn't want me at that time but we had so much things together beside she went out with my best friend. But now she keeps coming to my mind. What should i do? Even when i listed to this post also she is in mind

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 Жыл бұрын

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @salam2475
    @salam2475 Жыл бұрын

    አቀራረብሽ ውብ ነው

  • @salamst8116
    @salamst8116 Жыл бұрын

    😊😊❤

  • @user-gh3wu6zy2n

    @user-gh3wu6zy2n

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @endalkyemane8755
    @endalkyemane8755 Жыл бұрын

    አትጥፊ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402Ай бұрын

    unte newu tru asbe ena dbre

  • @ayalewgetaneh-wm8xb
    @ayalewgetaneh-wm8xb Жыл бұрын

    የወደድኩት ሁሉ ይወደኛልማለትነው።

  • @nekuaemiro

    @nekuaemiro

    Жыл бұрын

    Bedemeb degmew yesmut anyways likee

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 Жыл бұрын

    💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰

  • @onof8414
    @onof84143 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊❤😊🎉🎉❤❤❤

  • @Henokpredict
    @Henokpredict10 ай бұрын

    የምትፂፋዉ ና የምታወራዊ ሌላ እብድ ነሽ

  • @FloraSamsonSintayehu

    @FloraSamsonSintayehu

    3 ай бұрын

    አንተ ነህ እብድ አታይም እንዴ ደነዝ

  • @remli112
    @remli112Ай бұрын

    እኔ የሆነ ዘመድ ነበረኝ ሁሌ በህልሜ አየዋለሁ እየሰረቀና ብትካዜ ያይኛል ምንም አንነጋገርም.ምን ላድርግ. መላ ንገሩኝ እስቲ

  • @SendekuSende

    @SendekuSende

    Ай бұрын

    Haymanotish mindnew

  • @mangunmulugieta810

    @mangunmulugieta810

    Ай бұрын

    Min eyalsh new

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    29 күн бұрын

    ​@@mangunmulugieta810😂😂

  • @TaduTadesse

    @TaduTadesse

    9 күн бұрын

    ኸረ ዘመድ እንደሆነ እያወቅሽ ይሄ ሴጣን ከኋላ አለ እንዳያሣሣትሸ

Келесі