አንድ ኪሌ ቡና በ 47,000 ብር - ከታምሩ ALO Coffee ጋር የተደረገ ቆይታ - MERI S02-EP12

ዛሬ ደግም በseason 2 Episode 12 በቡና ኤክስፖርት ቢዝነስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ከሆነው ከ ALO Coffee PLC መስራችና ባለቤት ታምሩ ታደሰ ጋር ባደረግነው ቆይታ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት ስኬታማ ሊሆን እንደቻለ ፣ በቡና ስራ ውስጥ ስላጋጠሙት ተግዳሮቶች ፣ በቡና ኤክስፖርት ቢዝነስ ወጣቶች እንዴት መሳተፍ እንደሚችሉ እና ስለ CUP OF EXCELLENCE ተወያይተናል፡፡
ALO COFFEE በ2021 CUP OF EXCELLENCE ውድድር አንደኛ በመውጣት ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የቡና ሽያጭ አከናውኗል፡፡
Today on season two episode one We have a fantastic guest who has become quite successful in the coffee export industry . In the 2021 Cup of Excellence competition, he won first place.
We invited ATO Tamiru Taddesse to be our guest today so that he could discuss his experience working in the coffee industry and his ups and downs throughout the business.
Instagram - / meriethiopian
#coffeee #startup #exportbusiness #ethiopiancoffee #enterpreneurship

Пікірлер: 127

  • @kevin_dan1984
    @kevin_dan198410 ай бұрын

    ታምራት በሆነ ስራ አጋጣሚ የማውቀው ሰው ነው እናም እጅግ መልካም ስነምግባር ያለው ጠንካራ የስራ ሰው ነው።

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam87429 ай бұрын

    አነደኛው ጋዜጠኛ ግን ቢዝነስ ለመስራት እናስኬታማ የሆንከው ያለህ ስብዕና ነው ይለዋል ። ነገር ግን ልጁ ያለው በዙሪያየ ብዙ ሰወች አሉ ብዙ ሰወች አግዘውኛል ነው ያለው ደግሞም የኢትዮጵያ ቢዝነስ መቶ ፐርሰንት በኮንታክት ነው ወይ ደግሞ በስርቆት ነው ። አንድ ሰው ጥሩ ስብዕና ስላለው ብቻ ስኬታማ ሊሆን አይችልም ። አንድ ስራ ስትሰራ ገንዘብ እና ስራውን በደንብ ሚያሳውቅህ ስለስራው እውቀት ያለው ሰው ያስፈልጋል ። እንደዛማ ባይሆን እኔ በ10 አመት ውስጥ ብዙም መስራት አልቻልኩም ልጁ ግን በ2 አመት ነው ስኬታማ የሆነው !

  • @mintesnotyoseph739
    @mintesnotyoseph739 Жыл бұрын

    ፕሮግራማችሁ በጣም ነው የሚመቸኝ፤ እንግዳችሁ ታመ በጣም ቅን እና ሰፋ አድርጎ የሚያስብ ልጅ ነው። ነገሮችን የሚያይበት መንገድ ብጣም ደስ ይላል። እይታዉ አለም አቀፋው ነው። የቡና ገበያ አለም አቀፍው ዉዲድር እንጅ የሃገር ውስት ዉዲድር አይደለም የምለዉን ተምረበታለሁ። ታምሩን ባገኘዉ ደስ ይለኛል ከኒ ከቻልክ አድራሻዉን ብሰጠኝ ደስ ይለኛል። ተባረኩ!!

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc3 ай бұрын

    ኘሮግራማችሁ ፡ ደሰ፡ የሚልና ፡ አስደሳች ፡ ነውና፡ በርቱ፡ እግዚአብሔር ፡ በሁሉ፡ ይባርካችሁ !!

  • @newprotestantmezmur
    @newprotestantmezmur Жыл бұрын

    Interesting, thanks for this podcast!

  • @delyatfisseha6198
    @delyatfisseha6198 Жыл бұрын

    finally good audio now i can subscribe , season 2 looks promising , there is little to none videos about coffee i'm realy happy i come across Meri

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Welcome aboard!

  • @tigistuadane6215
    @tigistuadane6215 Жыл бұрын

    ይመቻችሁ አንድ ቀን ትረዱናላችሁ በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @armoniumsolomon7945
    @armoniumsolomon7945 Жыл бұрын

    This is what i call the basics for running a successful business, and this lesson is soooo universal. Brilliant and chill gust, thanks MERI!

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Glad you enjoyed it!

  • @mikiyaslidu2314
    @mikiyaslidu2314 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በጣም አመሰግናለው

  • @maleekb4272
    @maleekb4272 Жыл бұрын

    Woow !!What a kind and humble person is he ? His passion , curiosity ,being optimistic and being Supportive is amazing . And he posseses the character of successful Entrepreneurs. I wish he will be my mentor 😌 . Finally , would u ask him on my behalf where i can learn coffee taster class here in Ethiopia ? Thanks .

  • @empireproperties8248
    @empireproperties8248 Жыл бұрын

    Thank you so much for your initiatives and changing the sound system and so forth we expect a lot from Meri so far season 1 was amazing and rewarding. Go MERI.

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you too!

  • @abebetefera6903
    @abebetefera6903 Жыл бұрын

    I am so glad to see you here and keep up your influence on others. I wish u all the best.

  • @dagisisay
    @dagisisay Жыл бұрын

    We need more podcasts like this!!!.

  • @mulugetaghile8738
    @mulugetaghile873810 ай бұрын

    Thank you guys for sharing us wisdom and expirence

  • @getutemesgen3153
    @getutemesgen31539 ай бұрын

    Go ahead. we are learning a lot from this podcast.

  • @gezishethiopiatube6312
    @gezishethiopiatube63128 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው፣ በተለይ መልካምነት (ቀናነት) ለራስ ነው ፣ መልሶ ይከፍላልና። በርቱ እንደኛ ጀማሪዎች ትልቅ ብርታት ናችሁ።

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው የሚገርም ልምዳችሁን ነው ያጋራችሁን!!!

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you Sebele

  • @kodaet7998
    @kodaet7998 Жыл бұрын

    Thank you!

  • @ethiorichb3751
    @ethiorichb37519 ай бұрын

    Thank you Meri for your inspiring podcast. Especially kenean enspires me alot. When I went to Hawassa last time I saw Daie Bensa's company and felt happy as if I meet you personally

  • @LCP6595
    @LCP659510 ай бұрын

    a humble business man, and kenean and tigabu keep up the good work.

  • @user-qp1tt4ou9n
    @user-qp1tt4ou9n Жыл бұрын

    Very creative humble 👏👏

  • @seblem8882
    @seblem8882 Жыл бұрын

    Such a great personality

  • @eyosiassamson5169
    @eyosiassamson5169 Жыл бұрын

    Thank god you changed your sound system

  • @abiah_song
    @abiah_song Жыл бұрын

    Good to see you guys impacting the country coming from our society.

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thanks

  • @amareabebe1375
    @amareabebe13758 ай бұрын

    thank u so much !

  • @tagichoshitaye1202
    @tagichoshitaye1202 Жыл бұрын

    I can say it is stupefy episode and amazing guest with beautiful hosts. Keep up your great work!! And wanna say Thankyou guys!!

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @kbralemkinfu3123
    @kbralemkinfu3123 Жыл бұрын

    Keep it up nice job...

  • @Newsolution8876
    @Newsolution8876 Жыл бұрын

    Waw Betam Des yilal 🎉 yemechal MOTIVATIVE 👍 🧡

  • @guteradisasa3568
    @guteradisasa35686 ай бұрын

    Thank you so much guys God Bless 🥰

  • @fanzitadi7215
    @fanzitadi72156 ай бұрын

    This is the type of podacst our country needs.Free from politics nd ethincity.Only bussiness and entrpernuship looking forward.I hv learned a lot from ur podcast.

  • @dj_tube386
    @dj_tube3863 ай бұрын

    Thanks you share your experience Which is very expensive ❤

  • @binitu1
    @binitu1 Жыл бұрын

    Excellent point kenean, its true that the seller in ETH doesn't have a better knowledge than the buyer...even the gov of ETH has done so many mistakes in the coffee market.

  • @yohannesalemayehu872
    @yohannesalemayehu872 Жыл бұрын

    I hope this fact will be changed by your hard work and effort

  • @acheman1700
    @acheman17008 ай бұрын

    My bro learning from them like a good student

  • @habtamuwako3521
    @habtamuwako35212 ай бұрын

    ታሜ!በጣም ደስ ይላል።ወደ ይርጋጨፌ አብረን ለምን አሠራም?

  • @rurugames504
    @rurugames50410 ай бұрын

    Thank you ❤

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 Жыл бұрын

    Bro, forget about coffee you have a golden voice. Wow 😯

  • @paziyon369
    @paziyon3698 ай бұрын

    Thank you MERI

  • @helinatensay7399
    @helinatensay7399Ай бұрын

    Good job ❤

  • @enkuberhe3853
    @enkuberhe3853Ай бұрын

    This man is very amaizing 😊

  • @kalebkerie
    @kalebkerie8 ай бұрын

    So interesting

  • @erpethiopia
    @erpethiopia Жыл бұрын

    nice podcast. Brave man I KNOW TAME HE IS my senior very talent and educated and he gave me tutor at bensa daye.

  • @hiwotterefe2653
    @hiwotterefe265310 ай бұрын

    ተባረኩ በጣም ነው ምታምሩት ንፁህ አእምሮ አላችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ ቡና መማር እፈልጋለው በምን መልኩ መማር ፈልጋለው

  • @tenemachannel5013
    @tenemachannel5013 Жыл бұрын

    Great

  • @henokkassa
    @henokkassa Жыл бұрын

    400 USD can't be equivalent to 47000 ETB with current exchange rate I don't get it .your guest is so humble and hard working

  • @ashenafibelete4013
    @ashenafibelete4013 Жыл бұрын

    Thank you a lot

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you as well

  • @bebi9635
    @bebi9635 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ እኮ

  • @burajr.35
    @burajr.35 Жыл бұрын

    Meri production guys you started the best podcast that's great but somethings still u might have to improve like ....collecting questions from audience and specially leave your phone out side the studio kenu

  • @kaleabmelaku7014
    @kaleabmelaku7014 Жыл бұрын

    I love coffee ☕☕😋😋

  • @martaworana7624
    @martaworana7624 Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ነው 👏

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @dumaarodusha9403
    @dumaarodusha9403 Жыл бұрын

    Be bless our brothers!!

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @tesfagegnehuseid8554
    @tesfagegnehuseid85545 ай бұрын

    I have been in coffee business as manager for 1&1/2 years but I did not receive any kind of support like you do with tame. But it is for broadcast purpose or u r really committed to it

  • @bekibrez7314
    @bekibrez7314 Жыл бұрын

    Great podcast!

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thanks, make sure your subscribed

  • @kalseifu8413
    @kalseifu8413 Жыл бұрын

    hey there i like your shows. I want to ask about coffee processing ( roasting) I mean I'm from jimma and want to start business to take the roasting coffee to addis abeba sell there what is yours advise on this ideas and if its possible for i need advise from you specially from #Kenean.

  • @redeitgero
    @redeitgero Жыл бұрын

    Please yihenin bitabralalign Cup of excellence lay lemewedader y quantity limit alew ena lela emifeligut procedure

  • @christiangraphics9959
    @christiangraphics9959 Жыл бұрын

    congra kenean

  • @nazrawi1710
    @nazrawi1710 Жыл бұрын

    ይመቻቹ

  • @aschalewaweke8700
    @aschalewaweke8700 Жыл бұрын

    ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ፕሮግራማችሁ ላይ ምንም ያስጨበጣችሁት ነገር የለም።ለምሳሌ አድስ ጀማሪ በትንሹ ስንት ካፒታል እንደምፈልግ፣ያሉት ችግሮች፣በትንሽ ካፒታል ብሰራ እስከስንት እንደምገኝ አላስቀመጣችሁሞ።ስለዝህ አስተማሪነቱ ምንም አልታየኝን

  • @zelalemabebe3998

    @zelalemabebe3998

    8 күн бұрын

    ለንቁ ፈረስ የአለንጋ ጥላ ይበቃዋል ነው የሚባለው። ለውጥ ሂደት ነው ወደዛ የሂደት መስመር ሚያስገባህ መንገድ ላይ ሆነህ ነው አጋጣሚህን ምትጠብቀው። አሁን የጠየቅካቸው ጥያቄዎች መልሱም ያለው እዛው ላይ ነው። ምናልባትም ምንገድህን ለምጀመር ስለ ቡና መማር ማንበብ እና ጠጋ ብለህ ዝቅ ብሎ መስራት ይጠበቅብሃል።

  • @urimsongs
    @urimsongs Жыл бұрын

    This is interesting Tame 💪🏼💪🏼

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thanks

  • @yamm-tube1784
    @yamm-tube1784 Жыл бұрын

    ezi sra lay eyegebaw new bzu neger kenante temrialew tebareku... gn fkadachu bihon yebelete lemawek endet new contact madergachu ?

  • @MinteZi
    @MinteZi5 ай бұрын

    IS THERE A WAY FOR EMAILING YOU TO SHARE experience and ask questions . it would really help.

  • @HelenTilahun-uc6qc
    @HelenTilahun-uc6qc4 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው የቡና ቢዝንስ ለመጀመር በጣም ፍላጎት አለኝ ለመጀመር ምን ያህል ካፒታል ያስፋልገኛል

  • @massyoph
    @massyoph Жыл бұрын

    እንዴት እንደወደድኳቹሁ እኔ ነው የማውቀው

  • @abeljw1661
    @abeljw1661 Жыл бұрын

    nice sound 👍

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thanks for listening

  • @AbdiJemal-qu3sx
    @AbdiJemal-qu3sx17 күн бұрын

    Endih ayenat sow yebzalin

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 Жыл бұрын

    Ebakachu seletena efelge nbr.....

  • @hayatvf3493
    @hayatvf349310 ай бұрын

    l love coffee❤

  • @Doxa_mezmur
    @Doxa_mezmur Жыл бұрын

    wow በጣም ነው ደስ ሚለው ታሜ ከነአን በትክክለኛው ሰአት ነው ይህን ቪዲዮ ያገኘሁት ከቡና ጋር ተያይዞ ስራዎችን ለመስራት እየተዘጋጀው ነው ከዚ በፊት ሚዲያ ላይ ነው ምሰራው የራሴ ሾ አለኝ ግን በቃ በጣም ምሳበው ግን ቡና ላይ ነው ምን አልባት ልታግዙኝ ምትችሉት ነገር ካለ በበቂ ምክር ማግኘት ፈልጋለው Please ሀዋሳ ነው ያለሁት ምኖረው መልሳችሁን ጠብቃለው

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እኔ እንዳስብበት አደረጋቹኝ

  • @Israelxox
    @Israelxox Жыл бұрын

    He is humble as f***. good luck, bro!

  • @frezerbirhanu3358
    @frezerbirhanu3358 Жыл бұрын

    Best advice 🤎🤎🤎

  • @user-py4cp7th3p
    @user-py4cp7th3p3 ай бұрын

    hi guys,i just wanna know the business i really really passionate on coffee,can i get advice pls

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ስለልምዳቹ

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @amriya944
    @amriya944 Жыл бұрын

    በጣም ደስይላል ብዙነገርነው የተማርኩት አዲስቡና ነጋዴነኝ እናንተን ማግኘት ብችል ደስይለኛል

  • @mohammedalghafri7456

    @mohammedalghafri7456

    Жыл бұрын

    Selam nw

  • @HijraTube
    @HijraTube Жыл бұрын

    ዛሬ ድምፅ አሪፍ ነው እንግዳችሁም ምርጥ ነው

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    thanks

  • @Obse-hg9vz
    @Obse-hg9vz8 ай бұрын

    If you guys are talking the real experience it was very interesting and hopefully it can change any one assumption, but in my experience for the few months as a new business women in the import and export business people's are so unbelievable in hiding information even they say do not tell to any one what you doing. Different world 😂😂😂😂here. Thank you so much

  • @chicago9458
    @chicago9458 Жыл бұрын

    hostachiw woy gud

  • @yaredworku9237
    @yaredworku92379 ай бұрын

    Yet neberku 1 amet mulu😢 Good job guys

  • @wondwossentegegne3846
    @wondwossentegegne3846 Жыл бұрын

    Batam ya metemasaganu nachu !! Amasagenalahu!!!

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Жыл бұрын

    Endat..enagegnachu??

  • @user-sn8nc8jh3t
    @user-sn8nc8jh3t5 ай бұрын

    Salam Kenean, I wanted to ask you about the possible way on You Teachings on Being a Cupper. My Wife Loves Coffee so much. She is so passionate about it. She is currently working at a Coffee Export Company. Would you please give her the chance to attend your Coffee Cupper training?

  • @abiymahedre2881
    @abiymahedre2881 Жыл бұрын

    በደንብ ስሩበት ባካችሁ

  • @meremhassen2773
    @meremhassen2773 Жыл бұрын

    በምንድን ነዉ የምትገኙት ላገኛችሁ እፈልጋለሁ?

  • @bereketandualem1940
    @bereketandualem1940 Жыл бұрын

    Yo can I be an intern in one of your companies please i want to work on coffee i want to be a giant like rich so i don't like gowing to class i would love to learn from u guys.

  • @mimi5572
    @mimi5572 Жыл бұрын

    Do you mentor young people. If yes can you telll us yoiur address. Very positive vibe.

  • @elsamolla8800
    @elsamolla8800 Жыл бұрын

    er ebakh y kenanine selk lakelgn yemfelgew lij new betwesen melku k daybensa derjet gar eseralhu mikerun yasfelgnale

  • @sofiaamare821
    @sofiaamare8216 ай бұрын

    Hi everyone are you exporting uk 🇬🇧

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @TigistEzina
    @TigistEzina9 ай бұрын

    Btm dess yemil program nw gin endet mesrat endalebi or proposal binorachu tiru nw

  • @shegerinsights2007
    @shegerinsights2007 Жыл бұрын

    Awesome episode guys. Can you guys invite next on one of your episode invite Founders of BNT Coffee and various businesses they founded to mention some Dega Water. There story would inspire alot of rising business owners and innovative entrepreneurs as well. Thank you.

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @hirutzuwad1756
    @hirutzuwad17564 ай бұрын

    I what start business can help me

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Жыл бұрын

    Buna..layi.mesrat...feligalehu..behasab...erdugni..wchi..hager..new..yalehut.

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Жыл бұрын

    The problem is we Ethiopians can't create opportunity for others. No training, no share companies. You can try as one person fail or succeed Why don't you go for big international firm.lack of money.we prefer borrow than sell shares which can benefit others

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Жыл бұрын

    ሰላም ነው ኧረ እኔ የቡና ስራ መስራት አፈለጋለሁ ምን ያክል ካፒታል ያስፈልጋል ባገር ውስጥ ቢሆን ለመስራት አስቀናችሁኝ

  • @kalkidanmuche5846

    @kalkidanmuche5846

    Жыл бұрын

    የእኔም ጥያቄ ነበር የብና ስራ መስራት በጣም ነዉ የምፈልገዉ ግን አሁን ላይ ምን አይነት የገንዘብ አቅም የለኝም ግን ለመስራት በጣም ፍላጎት አለኝ

  • @dawitzeru722

    @dawitzeru722

    Жыл бұрын

    8,000,000-15,000,000

  • @nejatwondimu

    @nejatwondimu

    Жыл бұрын

    @@dawitzeru722 እንዴ ሚሊዮን ሚልዮን በትንሽ መስራት አይቻልም?

  • @user-qh1ll4gt6u
    @user-qh1ll4gt6u Жыл бұрын

    How did he got start up capital

  • @yenespace406

    @yenespace406

    Жыл бұрын

    I think he said he got a loan from the government. you'll have to know people for that. The sad truth.

  • @Ismaelarfida
    @Ismaelarfida Жыл бұрын

    1 kilo 47,000 birr add that to the title 😊

  • @Meripodcast

    @Meripodcast

    Жыл бұрын

    Thank you Ismael

  • @tewodrosjegnaw8546
    @tewodrosjegnaw8546 Жыл бұрын

    It's great. keep going, but the way you say okay....I don't like it..please review it.

  • @temewolde365
    @temewolde3657 күн бұрын

    እባካችሁ ስልካችሁን ላኩልኝ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ።

  • @dawitwondmu5422
    @dawitwondmu5422 Жыл бұрын

    Good show but kelid Ena sak atabzu specially the host who sits at the right of the guest Saku yirebishal

  • @ganchoreginchore9599
    @ganchoreginchore9599 Жыл бұрын

    hsehhej

Келесі