አንድ ባች ከነበሩት ጋር truth or dare ethiopian truth or dare Friends show ፍሬንድስ ሾው

Ойын-сауық

#ethiopian_truth_or_dare #ethiopian_find_your_match #habesha_date
This video is ethiopian truth or dare game show in amharic language

Пікірлер: 98

  • @kiya9587
    @kiya9587 Жыл бұрын

    ይመቻቹ በጣም ዘና አረጋቹኝ ደብሮኝ ነበር አታቋርጡት አደረ ዘና የሚያደረግ ፕሮግራም ስፈልግ ነው ያገኘዋቹ ❤

  • @tube-ft7jm
    @tube-ft7jm Жыл бұрын

    እኔ ግን ሀገር ስገባ ይሄንን ፕሮግራም መቀላቀል እፈልጋለሁ😂🎉

  • @qeew2686

    @qeew2686

    Жыл бұрын

    ጭራሽ❤😂

  • @RahelNeguse-hw2ip

    @RahelNeguse-hw2ip

    Жыл бұрын

    Me to 😂

  • @hayatemohammede8723

    @hayatemohammede8723

    Жыл бұрын

    Herase

  • @akhberetgebresus7570

    @akhberetgebresus7570

    Жыл бұрын

    Me too 🥲

  • @MikoMichael-12mzdw

    @MikoMichael-12mzdw

    Жыл бұрын

    እኔ አቀበልሻለው

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 Жыл бұрын

    ጭውታው ድስስስስ ይላል ግን የተዋህዶ.ክርስታኖች እባካችሁ አልባብስስስስስ.አሳምሩ.😢😢

  • @werkiyetefera8035
    @werkiyetefera8035 Жыл бұрын

    Betam Zena yemiyadergi program nw 👍👍

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Жыл бұрын

    የሌለ ፈታ🤣ነው ያልኩበት ቀረፃው እራሱ በጠራና እኛም ለመምረጥ በሚያስችል ፋታቸውን ማየት ችለናል ከዚህ በተሻለ እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @hgh8912
    @hgh8912 Жыл бұрын

    ዘና ፈታ እሚያደርግ ጨዋታ ❤❤❤

  • @tsionesubalew5139
    @tsionesubalew5139 Жыл бұрын

    Ketayun vid be gugute entebkalen tolo lekekut.🤩🤩🤩😊😊😊

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    የዛሬወቱቹ ዋውውውው ናቸው ይመቻችሁ

  • @etenasha990
    @etenasha990 Жыл бұрын

    አሪፍ በርቱ ወዳገር ስገባ እመጣለው

  • @selamhaiellule
    @selamhaiellule Жыл бұрын

    hahaha haha ዎይኔ የድመት ና የዉሻዉ ማማለል በጣም ያዝናናኝ

  • @kelib143
    @kelib143 Жыл бұрын

    first comment

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Жыл бұрын

    ይመቻቹ፣ደሰትለለቸሁ😂😂😂😂😘❤❤❤

  • @kiyakiya1995
    @kiyakiya1995 Жыл бұрын

    እረ የዛሬው ደስ ይላል በርቱ

  • @mikakasu
    @mikakasu Жыл бұрын

    Arif chewata new

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፈን ነው🎉

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲሉ ግን ቶሎ ቶሎ አይለቁም ሀገሬ ስገባ ብቀላቀላቸዉ ደስ ይለኛል

  • @betyaedali7336
    @betyaedali7336 Жыл бұрын

    ስዎዳችሁ ስሞትላችሁ ቶሎቶሎ ኑ❤❤❤❤❤

  • @fart2535
    @fart2535 Жыл бұрын

    ዘና ታረጋላቹሁ❤❤❤

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Жыл бұрын

    ሁለተኛ ነኝ 💃

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    😂በሳቅ😅ኡፍፍፍ ፈታ

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @dochozewedu6637
    @dochozewedu6637 Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ኮንፊደንስ በራስ መTማመን ያመጣል

  • @RahelNeguse-hw2ip
    @RahelNeguse-hw2ip Жыл бұрын

    ❤❤❤ love

  • @MilkeT-nk6ed
    @MilkeT-nk6ed12 күн бұрын

    Ke❤ nawe ye wodedkuachu 😂❤😅 ...bertu ln

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Жыл бұрын

    ኪኪኪኪ ዘና አረጋችሁኝ

  • @Muddiin-bt1ne
    @Muddiin-bt1ne Жыл бұрын

    Ere men eynet photo nw yeminasut😂😂😂

  • @hayate590
    @hayate590 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤sewdaheo

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Жыл бұрын

    Wanaw

  • @HainaSelashie
    @HainaSelashie Жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Жыл бұрын

    እረ በሳቅ😂😂😂

  • @user-kw4nj8bi8b
    @user-kw4nj8bi8b Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፊልም 🤣🤣🤣

  • @ahad68579
    @ahad68579 Жыл бұрын

    ሴቶች ፊት ላይ ምንም ነገር አትድፉ ሜካፓቸው እንዳይለቅ😂😂ግን አሪፍ ጨዋታ ነው

  • @user-sj4pr6dv3s
    @user-sj4pr6dv3s Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Жыл бұрын

    People

  • @yuotub-
    @yuotub- Жыл бұрын

    ደስ ይላል ግን የእውነት ነው ወይስ ጫዋታ እኔም እንድቀላቀል😂

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Жыл бұрын

    እዉነት ወይስ ድፋረት ማለት ነዉ❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    Enam ke Saudi simeta

  • @wudewude6936
    @wudewude6936 Жыл бұрын

    😂😂😂ወይኔ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Жыл бұрын

    ዘና የሚያረግ ጨዋታ ነው ሳቅ ተራ

  • @user-ff2ul1mm7v
    @user-ff2ul1mm7v Жыл бұрын

    ስልክ ስታወሩ መስማት የሌለበትን ወሬ እዳይሰማ ከፈለጋችሁ ማውት አትይዙም እዴ ነው የለውም ስልካችሁ 😂😂😂😂

  • @bekboy2446
    @bekboy2446 Жыл бұрын

    yehun

  • @user-ff2ul1mm7v
    @user-ff2ul1mm7v Жыл бұрын

    አወዳዳሪው ግን አስተቃቀፍ ይችላል ለሁሉም ያስያቸዋል 😂😂😂

  • @shiwaye1
    @shiwaye1 Жыл бұрын

    Enennm asatifung

  • @drexxlo2175
    @drexxlo21752 ай бұрын

    What is the song name 23.33

  • @rastalove7719
    @rastalove7719 Жыл бұрын

    Zare chewata keneseshal man

  • @user-bz6qo4cp2j
    @user-bz6qo4cp2j Жыл бұрын

    wow yelayal yadematnyawshaw😂😂😂😂

  • @saadakadir2040
    @saadakadir2040 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kiyyaa4620
    @kiyyaa4620 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f Жыл бұрын

    ሴቶቹ አንደኛ የተመረጠችውን ልጅ ሲወጡ ባይደበድቧት 😂😂😂😂

  • @fatumamohamed715
    @fatumamohamed7159 ай бұрын

    Muslimwa ehite allah yitebikish kheyre bota yawilish

  • @Sadi214
    @Sadi214 Жыл бұрын

    Lusi kene libswa

  • @Tube-cv2hw
    @Tube-cv2hw Жыл бұрын

    ማሻአላህባለህጃባላቭዩ❤❤❤❤

  • @user-iy1bo8uh5r
    @user-iy1bo8uh5r Жыл бұрын

    Dasinaw mitilit😅😅😅😅

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምል ጫወታ

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g10 ай бұрын

    በቃ ጥርሴ እኝ እዳለ አለቀ😂😂😂😂😂

  • @fatihaali389
    @fatihaali38923 күн бұрын

    Muslime sete Ayehue lebele😢😢😢😢😢

  • @aberaberhinu2680
    @aberaberhinu2680 Жыл бұрын

    ቤርሲ አፈቀርኳት መፍትሄ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @merem2420
    @merem2420 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😅

  • @habeshastyle2776
    @habeshastyle277610 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @ham8288
    @ham8288 Жыл бұрын

    ምነው ጨዋታችሁ በአማረኛ እምታወሩት በአማረኛ ምነው ትሩዝ ኦር ዴር በአማረኛ ትርጉም የለውም እንግሊዘኛውን ትታችሁ በአማረኛ ብታደርጉት እንዴት ጥሩ ነበር።

  • @yeshimebetbtniniu6942
    @yeshimebetbtniniu694210 ай бұрын

    ዘና ፈታ የእማድርግ ጭዋታ

  • @emnetemnet
    @emnetemnet Жыл бұрын

    bersi🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰konijo ayegalesatem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dochozewedu6637
    @dochozewedu6637 Жыл бұрын

    ከዳሌዋጋ ከፍ አያረግም ይገርማል ያፍራል ሲደጋገም ይለቅዋል ዋናው ግን 1

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Жыл бұрын

    እኔ አልገባኝም. የምን ፕሮ ግራም. ናዉ አስረዱኝ.

  • @seid384
    @seid384 Жыл бұрын

    ቆይ የሃን ሁሉ ሰው ከየት አወከሃቸው ነው መታመታቸው 🤔 እኔ የት ተፈቼ ነው የዚን ያከል 🤔

  • @Ggg-bl6nn
    @Ggg-bl6nn Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @zeynebamuhamed9376
    @zeynebamuhamed9376 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Martha-gq9hg
    @Martha-gq9hg Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂🥰🥰🥰👍👍

  • @abelgeremew645
    @abelgeremew6456 ай бұрын

    Lol

  • @shdddurfu6582
    @shdddurfu6582 Жыл бұрын

    😂😊

  • @Sandaabaa
    @Sandaabaa Жыл бұрын

    Ene bimeta yemmertegn sew ale??desi ilal!!!!!!100000.

  • @Sandaabaa

    @Sandaabaa

    Жыл бұрын

    ❤🎉

  • @hawwiyemariyamlij5232
    @hawwiyemariyamlij5232 Жыл бұрын

    እኔ ሀገር ለመግባት ሶስት ወር ቀረኝ በአሁኑ በምድዬ ጀንጅኘ ከሚጎዳ እሄ ይሻለኛል ስመጣ አድራሻችሁ ሹክ በሉኝ 🤣🥰❤️

  • @alexone532

    @alexone532

    8 ай бұрын

    ኣድራሻችን እኛ ቤት ነው

  • @user-lw4ui1xc5b
    @user-lw4ui1xc5b2 ай бұрын

    ይህ ሁሉ ሴት እትይጵያነው

  • @samigirma9476
    @samigirma94765 күн бұрын

    ኧረ ታስቃላችሁ

  • @mesifinUkumo4506
    @mesifinUkumo4506 Жыл бұрын

    እዚ ፖሮግራም ለምቂረቡ ማሙዋልት ያለብን መስፈርት ምንድነው??

  • @alexone532

    @alexone532

    8 ай бұрын

    ድፍን ጭንቅላት እና ፋራ መሆን

  • @NuraMohemmad-tu6dp

    @NuraMohemmad-tu6dp

    6 ай бұрын

    ወላሂ እውነት ይሄ ባህላችን አይደለም​@@alexone532

  • @suramob5702
    @suramob5702 Жыл бұрын

    አቅራቢዎች አቋማቸዉ ዋው ዋው ዋው ሴቷ ግን ምናቹ ናት ወንድሜ ፈዞ ነው የቀረዉ በናታቹ እንዴት ወደ እሱ መምጣት እንችላለን በማርያም ንገሩኝ

  • @Friendsshow3

    @Friendsshow3

    Жыл бұрын

    😂 በቅርቡ ማስታወቂያ እናወጣለን

  • @suramob5702

    @suramob5702

    Жыл бұрын

    እስከዛዉ ለኔ የቀዩን ልጅ ስልክ ቁጥር ለወንድሜ የማህሌትን ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @Friendsshow3

    @Friendsshow3

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @Fuyetube
    @Fuyetube Жыл бұрын

    እረ የሆስቱዋን ig ንገሩን በየሱስ በአላህ በእግዛብሄር😂

  • @Friendsshow3

    @Friendsshow3

    Жыл бұрын

    መጥተህ ጠይቃት 😂

  • @redettadesse2772
    @redettadesse2772 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі